Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
كتاب اليوم

አምልኮተ ሰብእ ከምንጩ.pdf


  • word cloud

አምልኮተ ሰብእ ከምንጩ.pdf
  • Extraction Summary

በዚህ ርዕስ ላይ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የሰሞኑ ገጠመኝ ነውዘማሪው ነው።ከብዙ ተቋውሞ በኃላ ነው ።ሮ የሚለውን መጠየቅ ተገብ ነው። ለማን ተሰጠ ብንል እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና ልጅነትና ከብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውናሮሜ የሚል ነው።በአውነት ይህንን የሚለው በጣም እያዘንኩ አና በድፍረት ነው። አናም ወዳጆቼ ሃሰተኛ ከርስቶስ ይነሳል ስባል ሃሰተኛውን የምናውቀው የከርስቶስን ሥራ ለራሳቸው በማድረጋቸው ነው።ስለዚህም ይህ ዓይንን በጨው ያጠበ የጠንቋይ ሥራ ነው።ፔ ለየትኛው አንደምናስቀድም በውስጣቸሁ ያለው ሃሳብ ምስከር ነው።የሆነው በአንዱ ብቻ ነው።ምከክንያቱም የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ ከርስቶስ ነው።ምከንያቱም በከርስቶስ የተገለጠው ጸጋ ሰዎችን ሁሉን የሚያድን ነው።ከርስቲና መለየት ነው። በመጨረሻም የዘማሪው እና የሊቃውንቱ መርዝ ምንጩ ይህም ነው እላለሁ።ምከንያቱም ጳውሎስ የሰይጣን ሽንገላ ለመቃወም እንድቻለሁ ቃሉን የታጠቀ ሰው ነው ። ለእኛ ግን ትንግርት ነው።ተለባብሶ ተግጦ ተውቦ ለዚያውም ቅዱስን ቃሉን በእጁ ከፍ አድርጎ ጨብጦ ከውጭ ብርሃን ያማረ ግን ከውስጥ ጨለማ ከአፉ የሚወጣው መረንመርዝ እርኩሰት የሆነ ነው። ወዳጆቼ ሰይጣን መንፈስ ነው።ይህ ነው ባላጋራው።አጀብ ነው።በእውኑ ይህ አጥንት ቦታ የከርስቶስ ደም የዘላለም ሕይወት ለመስጠት ስላልበቃ የተጨመረው ነው። መጽሐፍ ስናገር አንዲህ ይላል ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ሰፊ ነው አንደሚል የእነሂ ሰዎችም መንገድ አንደዛ ነው። ከሰፊው ከጥፋት መንገዶች ከሚጠቀሰው መካከል አንዱ የገደል መጽሐፋቸውን በአግባቡ መጻፍ እና መያዝም ነው። እናም ወዳጆቼ ይህ ትምህርት እንደሚነግረን ከሆነ አንድ ሰው የአንዱን ሰው መጽሐፍ በእጁ ብኖረው በትከከል ብይዝ ምናልባት ብያስጽፍ ብጽፍ በዘላለም ሕይወት መዝገበ መጽሐፍ እንደሚጻፍ የሚነግረን ከንቱ ተስፋ ነው።

  • Cosine Similarity

አምልኮተ ሰብአ ከምንጩ ይነቀል። ሌላው ደግሞ ምንም አንኳን ተአምረ ማርያም ከኃጢአት ታነፃለች በማለት ኑፋቄ ብዘራም መጽሐፍ ስናገር ግን ከዚህ በኃላ ከኃጢአት መንጻት በስሙ እንደሆነ ይመሰከርልናል። አሁን ነው መቃወም አምልኮተ ሰብእ ከምንጩ ይነቀል። ሮ መጽሐፍ ቅዱስ የአግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበት መጽሐፍ እንደሆነ ሙሁራኑ የምቀበሱት ነው ። ማርያም ባትወለድ ጻድቅ አይገኝም የሚለው የፈጠራ ወሬ ምንጩ የስንፍና ልብ የወለደው የደብተራ ተንኮል ነውምከንያቱም ማርያም በራሷ ስትፈጠር ራሱ ብቁ ናት አሷ የተለየች ናትአናት የሆነቸው ፍጹምት ጻድቅ ሆና በመገኘቷ ነው የሚል እሳቤ የፈጠረ ትርከት ነው። ይሁንና ማርያም በራሷ ብቁ ሆና በመገኘቷ እናት አንደሆነች የሚነግረን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍል የለም። መጽሐፍ ስናገር መልአኩም እንዲህ አላት ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። አያልኩ ወደ ዛሬው የደብተራ ሥራው ከምንጩ ይነቀል ጹሑፌ እገባለሁ ። ግን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ የአግዚአብሔር እስትንፋስ የሆነ መጽሐፍ ነው ስህተት የለበትም አይታረምም ብለን አናምንም ነው ያልነው ። አምልኮተ ሰብእ ከምንጩ ኢየሱስ ያድናል ማለት ከህደት ነው ብለው በሕዝብ ፊት የአግዚአብሔር ቃል እንደሚናገር በቃሉ ላይ ሊቅ መሆኑን ለማሳያት መራቀቁን በዚህ መልኩ መግለጹ የሚደንቅ ነው። ይህንን የሰበከ ልብ ምኑን ተማምኖ እንደሆነ ለማሳየት ኑፋቄው ከምንጩ ይነቀል ጹሑፌ ከፍል አራት ብሎ መጀመሩ ነው። እንደሚትመለከቱት የማርያም ስም በዕለተ ምጽአት ቀን በጌታ ፍርድ ቀን ከተጠራ ኢየሱስ ከርስቶስ ፍርዱን እንደሚተው የሚነግረን የፈጠራ በሬ ወለደ የሆነ የዲያብሎስ ወሬ ነው ስለ አለተ ምጽአት ካነሳን አይቀር እኛ አንደ ቃሉ የሚናምነው በዚያ ቀን ፍርድ እንጂ አርቅ የለም ብለን እናምናለን ። አንዲያ ያለው ወሬ የደብተራ ተንኮል ነው የመቀየጥ ሥራ ነውሥራው ከመሠረቱ ይነቀል በኢየሱስ ስም ። ይህ ከፍል አምስት የደብተራ ሥራው ከምንጩ ይነቀል ጹሑፌ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ወይ የድበተራ ወሬ ። ኪወከፍሌ መዝገበ ቃላት አምልኮተ ሰብእ ከምንጩ ቅዱሱን መጽሐፍ ታነባላችሁን ። እናም ወዳጆቼ ይህ ትምህርት እንደሚነግረን ከሆነ አንድ ሰው የአንዱን ሰው መጽሐፍ በእጁ ብኖረው በትከከል ብይዝ ምናልባት ብያስጽፍ ብጽፍ በዘላለም ሕይወት መዝገበ መጽሐፍ እንደሚጻፍ የሚነግረን ከንቱ ተስፋ ነው። ብቻ ከምንጩ ይነቀል ። ከምንጩ ይድርቅ በኢየሱስ ስም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | أعلن على ديرزون

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال