Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር.pdf


  • word cloud

ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር.pdf
  • Extraction Summary

ዣ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በሕግ የታወቁ አፅዋም በግልጥ በ ማህበር ይጾማል ይጾማሉየግል ጾም ግን ከዚህ የተለየ ነውበሰዎች የግል ፍላጎት የህሊና ውሳኔ የሚጾም የፍቃድና የንሰሐ ጾም ነው ታፖ ጸሎት ጻለየ ከሚለው የግእዝ ስርወ ቃል የተገኘ ነውጸለየ ማለት አመሰገነ ለመነዘመረ ማለትን ሲገልጥ ጸሎት ማለት ልመና ምስጋና ዝማሬ ማለት ነው።

  • Cosine Similarity

ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ማው ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ሕግ አሥርቱ ትዕዛዛት ዣ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ የእግዚአብሔር አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ አባትና እናትህን አክብር አትግደል አታመንዝር አትስረቅ በሐሰት አትመስክር የባለንጀራህን ቤት አትመኝ ባልንጀራህን እንድ ራስህ ውደድ ፖፖ ። ዣ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ሥነምግባር ክርስቲያናዊ ሥነምግባር ምንድን ነው። ታወ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ አግዚአብሔር አምላክህ አኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ በላይ በሰማይ ካለው ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ አትስገድላቸውዘጸ ይህን ትዕዛዝ ቀደም ሲል ሕጉን ትዕዛዙንና መመሪያውን ለመቀበል በሲና ተራራ ተጠርቶ ለነበረው ሙሴ እኔ የአባትህ አምላክ የአብረሃም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ ነኝ የነበረ ያለና የሚኖር ተብሎ የተነገውን ግልፅ አድርጎ በማፅናትና በማረጋገጥ የተቀረፀ ሕግ ነው ጠጸ ቁ የትፅዛዙ ዓላማ ይህ ትዕዛዝ አምላካችን እግዚአብሔርን እሱን ብቻ ማምለክ መከተል የሚገባን መሆኑን ይገልፅልናል ልዑል ባሕሪይ አግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪ አዳኛ መሆኑን እንዲታወቅ የእግዚአብሔር ግዥነት የእኛ ተገዥነት እንዲታወቅ ይሕ ትዕዛዝ ተሰጠ ነው እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ለአእናንተ የማስባትን አሳብ እፄ አውቃለሁ ፍፃሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም ኤር እንዲህ ሲል በፍፁም ቸርነቱ የሚወደን መሆኑን ፍቅሩን ቸርነቱን ሰው ሁሉ ውለታውን እያሰበ እንዲያመሰግነው ነው ከአኔ በቀር ሲል በፈጣሪ ቦታ ሰው ሠራሽ ምስልን እንዳናስቀምጥ ከአግዚአብሔር በቀር ሌላ ባፅድ አምላክ እንዳይኖረን ይከለክላል ዘደ እግዚአብሔር በመለኮቱ አምልኮቱ ቀናኢ ነው አምልኮ ባዕድ አይወድም ይቆጣል ቨደ ከአኔ በቀር ሲል አንድ አምላክ የሁሉ አስገ ፈጣሪ መጋቢ አግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ያስገነዝባል ዘፈ መዝ መዝ መዝ መዝ ዮሐ ኢሳ ለአግዚአብሔር አምልኮታችንን የምንገልፅባቸው ብዙ መንገዶች አሉ ለምሳሌ ያህል ስግደት ጸሎት መስዋፅዕት ጾም ናቸው ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር አማልክት ዘበጸጋ ማለት ከአግዚአብሔር በጸጋ አምላክነትን ያገኙ ማለት ነው ዘጸ መዝ ዮሐ ሩ እግዚአብሔር በባሕሪው ብርፃን ነው ዮሐ ኛ ጢሞ ኛ ዮሐ ቅዱሳን ደግሞ በጸጋ ብርፃንነትን አግኝተዋል ማቴ ሩ ሁሉን ማድረግ የሚቻለው እግዚአብሔር ነው ኢዮ ቅዱሳንም ከአግዚአብሔር በተሰጣቸው ጸጋ ሁሉን ያደርጋሉ ዮሐ ሩ ሁሉን ማወቅ የእግዚአብሔር የባሕርይ ገንዘቡ ነው ቅዱሳንም በጸጋ ሁሉን ማወቅ ተሰጥቷቸዋል ኛ ነገ ሐዋ ስራ ቆሮ በክርስቶስ ወንጌል በማመናችሁ ስለሚሆን መታዘዝ እነርሱንና ሁሉንም ስለምትረዱበት ልግስና እግዚአብሔርን ያከስራሉ ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ በእናንተ ላይ ለሚሆነው ከሚበልጠው ከአግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ ይናፍቋቸዋል ስለዚህ ቅዱሳንን ማክበር ከእግዚአብሔር ውጭ ልዩ አምልኮት አለመሆኑን መገንዘብና ማስገንዘብ ያስፈልጋል ምክንያቱም ለእነርሱ የምንሰጠው ክብር አግዚአብሔርን ማክበር ስለሆነ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር እናቀርባለን ሌሉች አማልክት የተባሉት ገንዘብ ማቴ ማቴ የሐስራ ጢም የሰው ኃይል ኤር ማር ሩ የሰው ጥበብ ዕውቀት ኤር ስሙ ሩ ሆዳምነት ራስ ወዳድነት ሩ የምንታመንባቸው ሰዎች መዝ የሐሥራ ሩ አባትና እናት ማቴ ጌጣጌጥ ዘፍ ሩ ተድላ ደስታ ኛ ጢሞ የተቀረፃ ምስል ዘድ የሐሥራ ሩ ጠንቋይ ሟርተኛ ቃልቻ መናፍስት ጠራ ኛ ስሙ ኤር የሐሥራ የሐዋ ሥራ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር አይሁንልህ አታምልክ በመጀመሪያ ትዕዛዝ መሠረት እነዚህን ነገሮች ከእግዚአብሔር በቀር ሌሎች አማልክት ማድረግ ተገቢ አይደለም አለመከተልና አለማምለክ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን በማምለክ በሚደረገው የኅብረት አምልኮ ወይም በግል በምንፈፅመው ለእግዚአብሔር ታዛዥነታችንን ልንገልፅ ይገባናል ኢሳ እግዚአብሔርን እያመለኩ በሌላ በኩል ሌላ አምላክ መከተል ደግሞ አጅግ የከፋ ኃጢአት ነው በኤልያስ ጊዜ ዓመት ከመንፈቅ ድርቅ የሆነው የባቢሎን ምርኮ የሆነው በዚህ ኃጢአት ምክንያት ነውኛነገ ኤር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስብከቱ ከእግዚአብሔር በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ ሲል አስተምሯል ማቴ ስለዚህ አንግዶች አማልክትን አስወግደን በሕይወታችን ላይ አግዚአብሔርን ገዥ ልናደርግ ይገባናል ዘፍ በማናቸውም ምሳሌ የተቀረፀውን ምስል ለአንተ አታድርግ የተቀረጸ ምስል የተቀረጸ ምስል የተባሉት እነማን ናቸው። መዝ ቅዱስ ዳዊት ጣኦት ብሉ የገለፃቸው እነዚህን ነው የተቀረጸ ምስል ጣኦት በሚከተሉት ነገሮች ሊሠራ ይችላል በማፅድን በወርቅነሐስ ብረት ብር በማስቀረፅ ዘድ ኢስ እንጨት በመጥረብ ኢሳ ድንጋይ በማለዘብ ምስል ቀረጾ ጣኦትን ማምለክ የአሕዛብ ልማድ ነው ቅዱሳት ስዕላት የተቀረፀ ምስል ሲል ቅዱሳት ስዕለትን አይመለከትም በዘመነ ብሉይ የሰው ልጅ ከሕገ ልቡና ወደ ሕገ አሪት ሲሽጋገር መፍቅሬ ስብእ የሆነው ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር በሊቀ ነቢያት በሙሴ አማካይነት ሕገ አሪትን በደብረሲና ለሕዝብ አስራኤል ስጠ ዘደ ኛ ነገ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የቅዱስት ሥዕላት መንፈሳዊ ዓላማና ጠቀሜታ ቀሩ የክርስትና አምነትን ማስተማር ሩ ሃይማኖታዊ ምስጢራትን ዘወትር ማስታወስ » ከስዕሉ ባለቤት ጋር በእምነትና በመንፈሳዊ ሕይወት መገናኘት » በሥዕላቱ የተገለፁትን ቅዱሳን በሕይወት እንድንመስላቸው ማበረታታት ወዘተ ያኛ ታሪሃሃ ቦዳሂጎጨረ ጎምጎሀ ዕም ያኙ ለሦፖራ ዐ የትፅዛዙ ዓላማ ይህ ሕግ የሚያስተምረው በሆነ ባልሆነው የአግዚአብሔርን ስም ከመጥራት መታቀብን በሐሰት መማልና መገዘትን ብቻም ሳይሆን በቀልድ በዋዛ ፈዛዛና በዘፈቀደ የእግዚአብሔርን ስም ማንሳት ሐሰትን አውነት አስመስሎ ለማቅረብ ሐሰትን የእውነት ሽፋን አድርጎ ስሙን በድፍረት መጥረት የማይገባ መሆኑን ይገልፃል የእግዚአብሔር ስም ስም ሲባል አንድ ነገር ከሌላው ተለይቶ የሚታወቅበት መጠሪያ ነው ዘጸ አሞጽ ኤል የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ኃያል አምልክ ማለት ነው ዘፍ ኤልሻዳይ ይባላል ቃሉ የዕብራይስጥ ሆኖ ትርጉሙ ሁሉን ቻይ ማለት ነው አዶናይ ጌታ ገዢ ማለት ነው አልፋና ኦሜጋ ያሕዌ ያለና የሚኖር ማለት ነው ዘጸ ፃሌሉያ ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ማለት ነው መ ኦይ ሬመ አግዚአብሔር ወልደ በሥጋ ሲገለጥ የሚከተሉት ስሞች ነበሩት ኋ አማኑኤል ኢሳ ማቴ ኢየሱስ ማቴ ሉቃ መሲህ መሲህ ማለት ትርጓሜው ክርስቶስ ማለት ነው ኤሎሄ አምላክ ማቴ ክርስቶስ መሲሕ የተቀባ ማለት ነው መ ኦይ ሬመ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የእግዚአብሔር ስም ቅዱስ ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ስም የተለያዩ ተአምራትን ያደረገ ነው የአግዚአብሔር ስም ቅዱስ አንደሆነ መጽሐፈ ቅዱስ ይገልፅልናል ሉቃ ብርቱ የሆነ እርሱ ለእኔ ታላቅ ነገር አደረገልኝና ስሙም ቅዱስ ነው መዝ ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው ሚል ስሜም በአሕዝብ ዘንድ ታላቅ ይሆናል ኤር አቤቱ እንደ አንተ ያለ የለም አንተ ታላቅ ነህ ስምህም በሀይል ታላቅ ነው በከንቱ አትጥራ ከንቱ በእግዚአብሔር የተናቀ የማይገባ የማይጠቅም ምናምንቴ ማለት ነው የእግዚአብሔርን ስም በአንዲህ አይነቱ መጥራት ማንሳትም አይገባም የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ በሚጠሩ ሰዎች በልማድ ከአፋቸው እንዳያወጡ ይህ ትዕዛዝ ያስረዳናል የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ የሚጠሩ ሰዎች ክፉዎችና በልቦናቸው ሃይማኖት የሌላቸው ስለሆኑ የእግዚአብሔር ስም የሚታወቀው በሃይማኖት ነውና ፋሪሃዛ እግዚአብሔርም በውስጣቸው የሌለ ሰዎችም የእግዚአብሔርን ስም በስድብ በፌዝና በእርግማን አልፎም ተርፎም በቀልድና በጨዋታ ይጠሩታል የአግዚአብሔር ስም በከንቱ ከምንጠራባቸው ነገሮች መካከል የሰው ሥጋዊ ፈቃድ ኢየብ መዝ ሮሜ ኤፌ ጣኦትን ማምለክ ኛ ነገ ኢሳ ሐሰተኛ ትንቢት ሕዝ ዘካ ኛ ጴጥ በአግዚአብሔር ስም በሐሰት መማል ዘካ ማቴ በእግዚአብሔር ስም መራገም ማቴ ሮሜ በእግዚአብሔር ስም መጠንቆል ኢሳ በእግዚአብሔር ስም የተናገረውን ቃል አለመፈፀም ዘድ ዢጭህ ዥኙ ሦ ጭሎ ሣጐኛ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የእግዚአብሔርን ስም የምንጠራበት ጊዜ በጸሎት ጊዜ አዩ ማቴ ዮሐ በቡራኬ ጊዜ ዘፍ ኛ ቆሮን በሰላምታ ጊዜ ሮሜ ኛ ጴጥ በአምልኮ ጊዜ መዝ ሚል ፈለ ያኛ ሪሃ ይጎያ ፇፇ ሦፇድኃው ያድ ፅሰዝ ሪዐ የትፅዛዙ ዓላማፁኹ ለሰንበት ቀን ክብር እንድንሰጥ መልካም ሥራ እንድንሰራ ነው በሌላም ዥ ዥኘ ሦጭ ሣጐሮ የሰው ባሕርይ ደካማ ነውና ሥጋንም አሳርፍ የነፍስን ስራ እንዲሠራበት ሰንበት የሚለው ቃል ከዕብራይስጥ የመጣ ሲሆን ትርጉሙ አቆመ አረፈ ማለት ነው ይህ ማለት አግዚአብሔር ድካም ኖሮበት ያረፈ ሆኖ ሳይሆን ሊፈጥር ያሰበውን ነገር ጨረሰ ማለት ነው ዘፍ ምሳሌነቱ የመንግስተ ሰማይ ምሳሌ ነች ዘደ ማር ዌ የሰንበትን ቀን እንድናስበው ፈጣሪያችን አዝዚል በዚህ ሕግ የተጠቀሰችው ሰንበት ቀዳሚት ናት እግዚአብሔር የመፍጠር ስራውን ፈፅሞ ያረፈባት ዕለት ናት ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚገኘውም ቃል ይህንኑ የሚያጎላና የሚያረጋግጥ ነው ዌ ስድስት ቀን ስራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ ሰባተኛው ቀን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው አንተ ወንድ ልጅህም ሴት ልጅህም ሎሌህም ገረድህም ከብትህም በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትስሩ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን ባህርንም ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን አርፏልና ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም» ዘጸ የሰንበትና ቀን ከሌሎች ትእዛዛት ልዩ የሚያደርጋት እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሰጠው ቀዳሚዊ ትዕዛዝ ነው ዘጸ እግዚአብሔር ፍጥረትን ፈጥሮ ያረፈበት ዕለት ነው ዘፍ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ከፍጥረት ሁሉ የባረከውና የቀደሰው በመሆኑ ከሰባቱ ዕለታት ለዕረፍት የቀደሳት ቀን በመሆኗ በሐዲስ ኪዳን ሰንበት ሁለት ቅዳሜ እና እሁድናቸው ቀደሚት ስንብት ማለት የበፊቷ የቀደመችው ማለት ነው ቆላስ አንደ አይሁድ ልማዳዊ ስርዓት መጠናቀቅ ተግባርን ማጉደልና አጅ አግርን አጣጥፎ መቀመጥ አይገባም እንጂ ቀደሚት ስንበትም በኦሪቱ እንደታዘዘ በበዓልነቷ ትታሰባለች ትከበራለችም ሰንበተ ክርስቲያን የጌታ ቀን በመባል የምትታወቀው ሰንበት ሰንበተ ክርስቲያን ናት በዕለተ ቀዳሚት ፈጥረታትን ፈጥሮ በፈፀመ ጊዜ አግዚአብሔር አርፎበታል በሰንበተ ክርስቲያን ዕለተ እሁድም በሰው ዘር ሁሉ የተፈረደውን የሞት ፍርድ በሞቱ ደምስሶ ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል ማቴ ፅለተ እሁድ ለምን ተለየች ኋ የስነ ፍጥረት የመጀመሪያ ዕለት ናት ፅለተ ሥጋዌ ናት ፅለተ ትንሳኤ ናት ቅዱሳን ሐዋሪያት ከብልየት የታደሱባት ኃይልና ፅናት ያገኙበት የአማናዊቷ ቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን ነው የፍርድ ፅለት ናት እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት ነዛ እንዳወጣቸው ዘፀ አስራኤላውያን ሰንበትን በጥብቅ ያከብሩ ነበር ዘጉ ከታላላቅ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት አንዱ የሆነው ቅዱስ አትናቴዎስ ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት እናክብራት እናወድሳት ይህችውም የባዓላት ሁሉ በኩር ሰንበተ ክርስቲያን ናት ብሏል ጮ ጩ ከኮን ዌዌቄቄ ። ምሳ ክርስቲያን እውነትን መመስከር አለበት እንጂ የሐሰት ባርያ መሆን የለበትም ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በተለያየ የተሳሳተ ዓላማ ተነስቶ በሐሰተኛ ሕልምና ራዕይ በሐሰተኛ ትንቢት ስዋችን ማታለል ይህን ትፅዛዝ ማፍረስ ነው እግዚአብሔር በሐሰት የሚመሰክሩለትን አይፈልግም ሰዎችን በሐሰተኛ ሕልምና ራፅይ እንዲሁም ትንቢት የእግዚአብሔርን ስም ለመጠቀም ፈልገው ነው አንደዚህ ያሉ ሰዎች ሐሰተኛ ነቢያት ሲሆኑ እንደሚነሱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ ነግሮናል ማቴ አግዚአብሔር ጥንት በብሉይ ኪዳን ያደርግ እንደነበረው ሐሰተኞች ነቢያትንና ሐሰተኞች መስክሮችን ይቃወማል የበቀላል ዘጸ ኛዜና ኤር እግዚአብሔር ሐሰተኛ ውሸተኛ ክንፈሮችን በጣም ይጸየፋል አውነትን የሚያደርጉ ግን በአርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው ስለዚህ ውሽትን አስወግዳችሁ እርስ በእርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጃሮችችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩኤፌ ያኛ ታሪሃሃ ዖባሰደራሀ ቤይሦ ለፖመኝ ፓሮሪፖ የትፅዛዙ ዓላማ የሰው ልጅ ንጽህና በውጭ ብቻ ሳይሆን በውስጥም መሆን አለበት አትመኝ ሲባል መመኘት ብቻ ሳይሆን አታሰበው አትፈልገው ሲል ነው እግዚአብሔር የእያንዳንዱን ሰው ሕይወት ከልቡ በመነጨ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ከሕሊና ከመነጨ ፈቃድ አንዲጠብቁት ይፈልጋል ሰው ሕግን እንዲፈራ ብቻ ሳይሆን በሕሊና እንዲያመዛዝን እንዲያገናዝበውም ጭምር ነው ስለምኞት ምንነት ቅዱስ ያዕቆብ በመልዕክቱ ምኞት ጸንሳ ኃጢአት ትወለወዳለች ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለችያፅዕ በማለት አስረድቷል ስለዚህ ምኞት ቀላል ኃጢአት ሰላልሆነ በአጭሩ መቅጨት ያስፈልጋል እንዲህ ያለ ኃጢአት ባይሠረም እንደ ተፈጸመ የሚቆጠር ነው ጊዜና ቦታ አልፈቀዱም እንጂ ከታሰበ ተሰራ ማለት ነው ሕጉም የተሰጠው በዚህ ምክንያት ነው ነገር ግን ምኞት በውጫዊው ማስወገድ ሳይሆን ከምኞት ጋር ታግሎ ማሸነፍን ያመለክታል ሰዋች በዝሙት ኃጢአት የሚወድቁት አትመኝ የሚለውን ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ትዕዛዝ በቅድሚያ ሲተላለፍ ነው ጌታችን ግን ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛት ያን ጊዜም በልቡ ከአርሷ ጋር አመንዝሯል በማለት መመኘት አራሱ አመንዝራነት አንደሆነ ገልጸል ማቴ ምኞቱን ምኞቱን የገደለ ክርስቲያን ግን አመች ሁኔታዎችን እንኳን ቢሟሉለት እንደ ዮሴፍ ይህንን ክፉ ሥራ በእግዚአብሔር ፊት አላደርገውም ብሎ የዝሙትን ጦር ይሸሻል ዘፍ በሌላ በኩልም ስርቆትን ግድያን በሐሰት መመስከርን ፍርድ ማዛባትን የሚፈጽሙት ገንዘብን ሌላም ጥቅምን አላደርገውም ብሉ እንዲሁም የዝሙትን ጦር ይሸሻል የእግዚአብሔር ሰው ግን ከዚህ መሸሽ አለበት ኛጢሞ ምኞት ብዙ ጉዳት ያለበት ኃጢአት ነው መልካምን ሊመኝና ሊያሰብ የሚገባውን ሕሊና ክፉውን በመመኘት ጊዜውን እንዲያሳልፍ ያደርጋል እንዲህ የሚያደርግ ሰው ከነፍሱ ጋር የሚታገል ሰውን ይመስላል ኛ ቆሮ ሥጋውንና ነፍሱን ይጎዳል ክፉ ምኞትን መርምሮ ከተረዳ በኋላ ከሕይወቱ ማስወገድ አለበት እግዚአብሔርንም የዓመት ልብስ የአለት ጉርስ ስጠኝ ብሎ በጾም በፀሎት በስግደት መማፀን ይገባዋል ቅዱስ ጳውሎስም ፊተኛው ኑሮአችሁን እያሰባችሁ አንደሚያታልል ምኞትን የሚጠፋውን አሮጌውን ሰውነት አስወግዱ ይለናል ኤፌ ስለዚህ በምድር ላይ ያሉ ብልቶቻችንን ገድለን ከክርስቶስ ጋር ተሰቅለን ለኃጢአት ሞተን ክርስቶስም በውስጣችን ሕያው ሲሆን ክፉ ምኞትም ያን ጊዜ ይወገዳል ቆላ ገላ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምኛት አዳምና ሔዋንን ንጉስ ዳዊትንና ሌሎች አባቶቻችንን አሳስቷል ሰው ሰማይን ያህል ዳቦ ከሰጠህ ከዋክብትን ያህል በላተኛ ይወርድብፃል ምኞት ወደ ምግባር እንዲለወጥ የሚገፋፋ አወዳደቅን የማያሳምር ኃጢአት ነው የሥጋም ፈቃድ ነውና ሞት ያመጣል ሮሜ ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አትመኝ ያለው ክፉን እንጂ ደጉን አይደለም ማቴ ኛ ቆሮ ክፉ ሀሳብ መጥፎ ምኞት በሰው ላይ የሚሰለጥነው ሰውዬው ስራ ፈት ሆኖ ሲገኝ ነው እንግዲህ ስራ መፍታት እራሱ በደል ነው ስራ ያጣ መኖክሴ ቆቡን ቀዶ ይሠፋል እንዲሉ የባልእንጀራ ቤት የባልእንጀራ ቤት ሲባል ቤቱን ብቻ ሳይሆን በቤቱ ውስጥ ለኑሮ አስፈላጊ የሆነን ሁሉ ያጠቃልላል ይህንንም በሦሥት ክፍል ማየት ይቻላል ዘፀ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የባልእንጀራ ሚስት ሎሌውን ገረዱን አገልጋዩን አህያውን በሬውንአእንስሳቱንም እነዚህን መመኘት እንደማይገባ ይህ ትዕዛዝ ያስገነዝበናል ምኞት ክፉ ባለ ስሜት አንድን ነገር መሻትና መፈለግ ነው ሰው የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ለመያዝ ቢመኝ የቃሉን ወተት ሰላምን ፍቅርን ህብረትን ሊመኝ ተገቢ ነው ያኛ ፖሪሃሃ ራሀ ዳሦራዕሀ ጎረፇሀ ውዴድ ዘሌ ይህ ትዕዛዝ የተሰጠበት ዓላማቡ የሰው ልጅ ሕግን ሁሉ የሚፈጽመው ፍቅርን መሠረት አድጎ መሆን እንዳለበት እንዲረዳ ሲሆን ባልንጀራ በጣም ስውር ምስጢር የምንነግረውና እንደራሳችን አድርገን የምንወደው ነው በአጠቃላይ ደቂቀ አዳም መዋደድ አለበትና ሁሉንም እንደበጎ ባልንጀራና ወዳጅ ማየት አለብን ከአንድ ግንድ የበቀለ ነውና ፍቅር ውዴታ ይቅርታ ሰላም አንድነት ረቂቅ አእምሮ እና የሐሳብ መውጫ ናቸው በሐዲስ ኪዳን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው በሁለት ትዕዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ጸንተዋል ማቴ ማቴ ሁለተኛውም ባልንጀራህን እንደነፍስህ ውደድ የሚለው ነው ባልንጀራን የሚመለከት ትዕዛዛትን የሚያጠቃልል ነው ይህ ማለት አታመንዝር አትግደል አትስረቅ በውሸት አትመስክር አትመኝ የሚለው ከሌሎች ትዕዛዝ ጋር በዚህ ቃል ተጠቅሷል ሮሜ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር የምንወደው የምናየውን ባልንጀራችንን በመውደድ ስለሆነ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማል ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ በሚለው የባልንጀራ ፍቅር ሲባል ሌላውን የምንወድበት ፍቅር ነው ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ በሚለው የባልነጀራ ፍቅር ሲባል ሌላውን የምንወድበት ፍቅር ነው እግዚአብሔር እንደራሱ ይወደናል እና እኛ ደግሞ ባልንጀራችንን እንድ አራሳችን ልንወድ ይገባልና ኛ ዮሐ ባልንጀራችን ማን ነው። መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴ ላይ አንዳለው የሚምል ሰውም ክፉ የተባለ የጠላት ዲያብሎስ ወገን መሆኑን በመግለጥ ከመማል ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር አንድንቆጠብና ነገራችንን ሁሉ እዋን ወይም አይደለም በማለት እንድናፀና አስገንዝቧናል ፉፇ ፉ ለሦመሳፅዕ የቁጣን ብልጭታና የበቀልን ስሜት ታግሶ የማሳለፍ ችሎታው እያነሰ ካልሆነ በቀር አብዛኛውን ጊዜ ከቁጣና ቁጣ ከሚያስከትላቸው ክፉ ነገሮች ይልቅ ክፉን በበጎ ለመመለስ መቻል ሚዛናዊ ድልን ያስገኛል እኔ ግን እላችፏለሁ ክፉን በክፉ አትቃወሙ ነገር ግን ቀኝ ፊትህን ቢመታህ ግራህን መልስለት ማቴ ሸታሀፇ ውደድ ሰው ሁሉ ሰውን በሰውነቱ እንዲወድ የተሰጠው ሕግ በተግባር መተርጎሙን የምናረጋግጥበት የክርስቲያን ሥነምግባር ትልቁ መለኪያ ነው ማቴ ዘጸ ክርስቲያናዊ ሥነምግባር በሥራ መግለጣቸው የሚመዘኑባቸው ቃላተ ወንጌል አሉ እነዚህም የተራቡን ማብላት ማቴ የተጠማን ማጠጣት ማቴ አንግዳን መቀበል ማቴ የታረዘን ማልበስ ማቴ የታመመን መጠየቅ ማቴ የታሠረን መጎብኘት ማቴ ቆቆ ቆቅ ቀ ቀ ቀ ውቕ ፇጸ ዱ ማቋ ሪፊ ገመጋፈፅ ድፖቻ ዖሆታ ቻጋ ናው መዕሥ ዕሟዖት ያይጓኋረት ናታና በመንፈስ ድሆች የሆኑ ማለት የዋፃን ትሁታን ማለት ነው እንዲህ ያሉ ስዎች የራሳቸውን ችሎታ እንዳላቸው አድርገው አይቆጥሩትምበራሳቸው ዘርጠባይተፈጥሮ ሀብት አቋም አና ችሎታ ተስፋ አያደርጉምጓዳያን በመንፈስ ማለት ደንቆሮ የሆኑ ያልተማሩ ማለት አይደለምነገር ግን ማንነታቸውን አውቀው በፍቃዳቸው ሁሉን ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተዉ ማለት ነውነዳያን በመንፈስ በአግዚአብሔር ፊት በትህትና የሚመላለሱ ማት ነው አንድ ሰው ራሱን ዝቅ ካደረገ የትህትናንም ስራ ካልሰራ አምላካዊ ጸጋን አያገኝም እርሱም አይፈልገውም ሁሉ ያለው ይመስለዋልናክርስቲያን የሆኑ ሁሉ ግን ይህን የትሩፋት ስራ መንገድ መከተል ራስን ከመውደድ መራቅ እያለውም እንደ ሌለው ሆኖ መታየት ተገቢ ነው ያሟዖ ጽጋ ናፖው መሪፅናናታ ያኛታና አንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የሚያዝኑ እንጂ የአለምን ሀዘን አያሰቡ የሚያዝኑትን አይደለም የእዚህ አይነቱ ጸጸት የሌለበትን ወደ መዳን የሚያደርሰውን ንሰሐ ያደርጋልየአለም ሐዘን ግን ሞትን የመጣል ቆሮ ከዚህም ሌላ ለጠፉት ሰዎች ልናዝን ይገባልጌታችን ብዙ ህዝብ ባየ ጊዜ አረኛ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው በተለይም ደግሞ ከሕገ አግዚአብሔር ርቀው በኃጢአት ለጠፉ ሰዎች ልናዝንና ልናለቅስ ይገባል ሐዘን በሦስት ዓይነት ይከፈላል ቀ ስለራስ አያሰቡ ማዘን ማልቀስ ምሳሌ አዳም ቅጴጥሮስ ቀ ስለ ባልንጀራ እያሰቡ ማዘን ማልቀስ ምሳሌ ሳሙኤል ለሳኦል ኛ ሳሙ ቀ ስለሞት ወልደ እግዚአብሔር እያሰቡ ማልቀስ ጌታችን ስለ ኢየሩሳሌም ከተማ አልቅሷልና ሉቃ ይህ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን ነው በዚህ ዓይነት የሚያዝን ሰው በክርስቶስ ይድናል ቅዱስ ዳዊትም በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ በማለት ገልጾዋል ይኸውም በዚህ ዓለም በክርስትና ምክንያት በልዩ ልዩ ፈተና ላዘኑ ሰዎች ነው ቅዱስ ጴጥሮስም ለምስጋና ለክብር ለውዳሴ የሚያበቃ መሆኑን ገልጺል ይኸውም በዚህ ዓለም በክርስትና ምክንያት በልዩ ልዩ ፈተና ላዘኑ ሰዎች ነው ቅዱስ ጴጥሮስም ለምስጋና ለክብር ለውዳሴ የሚበቃ መሆኑን ገልጺል ኛ ጴጥ ደይቅያቤውያሰትቤት ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በማናቸውም ዓይነት ይሁን ሰዎች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ካለቀሱና ካነቡ የሚያድነን አምላክ የፍቅር አባት ጌታ እግዚአብሔር እንባቸውን ያብሳል ራዕ ያጽናናቸዋል ያዎፖቻ ዝይለዳ ናምው ምድረ ይወረጎታኖና ይህ ቃል ገሮች ግን ምድርን ይወርሳለ ተብሎ በመዝሙረ ዳዊት ተገልዷል መዝ የዋህነት ገርነት ነው ቂምን አለመያዝ የበቀልን ብድራት አለመመለስ የዋሕነት ነው ያለውን ሁሉ በነፃ የሚሰጥ ቢወሰድበትም ጨምሮ የሚሰጥ የዋሕ ሰው ይባላል የጌታችንንና የመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአኔ ተማሩ የዋሕ በልቤም ትሁት ነኝና ለነፍሳችሁም አረፍት ታገኛላችሁ ብሉናል ስለዚህ የዋህነትን ከአባታችን መማር አለብን እርሱ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም ሊይዙትም ሲመጡ እራሱን አሳልፎ ሰጣቸው መከራ ቢቀበል አልዛተም ኛ ጴጥ ራሱን ባዶ አድርጎ ይኸውም በየዋህነት ያደረጋው ነው የዋህነት እንደህፃን መሆን ነው መንግስተ ሰማያትም እንደነርሱ ላሉት ናትናማቴ ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ እንዳደረገው ለክፋት ነገር ነው እንጂ በአአምሮ ሕፃናት መሆን አይገባም ኛ ቆሮ በአእምሮ የበሰላችሁ ሁኑ ተበሏልና የዋሕነት ቂልነት ማለት ሳይሆን ለእግዚአብሔር አራስን ማዋረድ ማስገዛት ማለት ነው ኛ ቆሮ የዋህነትን ከመንፈስ ፍሬዎች አንዱ ነው በተለያየ ቦታ ትህትና ትፅግስት ፍቅር በጎነትቸርነት ከተባሉ ከመንፈስ ፍሬዎች ጋር አብሮ ተዘርዝራል ኤፌ ገላ ቆላ ተመልከት የዋህነትን ከክርቶስ ተምረን የዋሆች ከሆንን ብፁዓን የሚለውንም ቃል ከፈታ ተሰጥቶናል እንደ ተስፋ ቃሉ የምንጠባበቃት አዲስ ሰማይና ምድርን ያወርሰናል ኛ ጴጥ ራዕ ፈማሄ ድድቀ ያሟሰዕታቡና ዖሟጠሙ ይን ናቻው ደይወፇዓታሩ ጽድቅን የሚራቡ የሚጠሙ ማለት ጽድቅን እንደ አህል የሚራቡ አንደ ውፃ የሚጠሙ በየጊዜው የሚፈልጉ እርሱን ብቻ የሚራቡና የሚጠሙ ማለት ነው ጽድቅን ለማግኘት ለጽድቅ ለመብቃት ሕግጋትን ለመፈፀም ሲሉ አሁንም ነገም እርሱን ብቻ የሚራቡ አርሱን ብቻ የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው ሌላው ሰው ኃጢአትን እንደሱስ ሆኖበት ፍላጎት ሁሉ እርሱን መፈፀም ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact