Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ነገረ ታቦት.pdf


  • word cloud

ነገረ ታቦት.pdf
  • Extraction Summary

መግቢያ በዚህ ርዕስ ዙሪያ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የከበረውን የእግዚአብሔርን ታቦት ለመናቅ እና ናቸው ለማለት አይደለም የእግዚአብሔር ታቦት ብቻውን ስግደት የሚቀበል ከሆነ ጣኦት ነው ማለት ይቅርና የብሉይን እንኳን ልብ አያደርጉትም እንደተባለው እስራኤላውያን ልብ አላደረጉትም እስከዛሬ የእውነት ቃል ስፈፀም እንዲህ ነው።ታዲያ ማን ጻሐፉ ብሏአቸው ነው ። ለዚህ መፈክር መልሴ አጭር ጥያቄ ናት የተኛው ታቦት ነው ።የሚያውቁት ከእኔ ወሩ ነው ። ይህንን ክፍል በመነሻነት በመያዝ በተለመደው እናውቃለን ባይነታቸው በመኮፈስ ማርያም እና ኢየሱስ ደግሞም አረጋዊ ዮሴፍ ጨምሮ ወደ ኢትዮጵያ ምድር ሂድ አላለሁም እንድሁም ተመለስ እስከሚሜልህ ድረስ በዚያ ኖረ ማለትም የመልአኩን ቃል አላቃለለሁም እንዳለውም አደረገ ቃሉ በዚያ በግብፅ ምድር ኖረ ካለን በግድ ግብፅን ኢትዮጵያ ልናደርጋት ወይንም በግድ ጎትተንም ኢትዮጵያ ለማስገባት መጣር የለብንም ሄሮድስ ከሞተ በኃላ መልአኩ ለዮሴፍ ወደ እስራኤል እንድመለስ በግብፅ እያለ መንገሩ የተአምረ ማርያምን ተረካ ተረት ያደርገዋል ምክንያቱም ተመለሱ መልአኩ ስልም በግብፅ ነበሩ እንጂ በኢትዮጵያ ምድር አልነበሩም ስለዚህም አውቃለሁ በማለት መጽሐፍ የሚለውን በመተው እና የራስን ሀሳብ በማስገባት መንፈስ ከገለጠው በላይ እናውቃለን ብሎ መተርተር በቃሉ መዘበት ነው።ግን የክፍሉ አውድ የሚለው የተከፈተው በር የሥራ በር ነው ይህም የወንጌል ሥራ ነው።

  • Cosine Similarity

ታቦቱ አሁን የት ነው በአዲስ ኪዳን የብሉይ ታቦት አገልግሏልን ። በአዲስ ኪዳን አሰራሩ ለየት ያለ ታቦት አለ የሚሉት ለምን የብሉይን ታቦት ይጠቅሳሉ ። በሰማይ ታቦት አለን ። የእግዚአብሔር ታቦት ምንም እንኳን በአሰራሩ ሣጥን በመምሰሉ እና ተመሳሳይ ቃላት ታቦት የሚባሉ ብኖሩም መርከብ ሣጥን የሬሳ ሣጥን ቶግን ታቦት ለዚያውም የእግዚአብሔር ታቦት ስንል ለየት ይላል ። ከላይ ለእነዚያ እቃዎችም መጠሪያነት ሆኗል ለማለት እንጂ የእግዚአብሔርን ታቦት ለመናቅ እና ናቸው ለማለት አይደለም የእግዚአብሔር ታቦት እና ታቦትበና የሚል መጠሪያ ካላቸው ጋ ተመሳሳይነታቸው በሰው እጅ መሠራቱ ነውልዩነቱ ግን በእግዚአብሔር ታቦት ውስጥ ላይ ጽላት መኖሩ የእግዚአብሔር ጽፈት ያለበት ጽላት መኖሩ በእግዚአብሔር ስም መጠራቱ እግዚአብሔር በዚያም ሆኖ ማነጋገሩ እና ለአሰራሩ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ነው ። ከመቅደሱ ውስጥ ልኖር የሚገባውን ታቦት እንድሰሩ እግዚአብሔር ራሱ ቃል በቃል አዘዘ ። ደግሞም እንደ እግዚአብሔር ቃል እንያሙሴ የጠረበው ጽላት የእግዚአብሔር የእጁ ጽሕፈት ያለበት ጽላት ከግራር እንጨት የተሰራውና በወርቅ የተለበጠው ታቦት አሁን የት ነው ። በአዲስ ኪዳን የብሉይ ታቦት አገልግሏልን ። ጌታ በሰማይ መቅደስ ለዚያውም በእጅ ባልተሰራች መቅደስ የሚያገለግል ነው። ታዲያ ሰዎቻችን የእኛ ታቦት በሰማይም ላይ አለ ስሉ የሙሴ ታቦት ነው የሚሉት ። የእግዚአብሔር ታቦት ነው አሉ ። ግን የእግዚአብሔር ቃል ክዳን ታቦት ነው ብሎ መጥራት መዘበት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ክዳን ታቦት እኮ ተራ ነገር አይደለም ማንም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ሠርቶ በእግዚአብሔር ስም መጥራት አይችልም። ሳጠቃልለው አንደኛ እግዚአብሔር ሥሩልኝ አላለም ሃ ስቀጥል ጽላት የለበትም መብያው ውስጥ ደግሞም እግዚአብሔር በእርሱ አድራለሁ አላለም ሃ ደሙም ሥጋው አንዴ በሰማይ መቅደስ ራሱ ሊቀ ካህናቱ ጌታ አቀረበ እንጂ እዚህ በምድር ላይ እርሱ መስዋዕቱ አይቀርብም ሦ ለዚያውም አንድ ግዜ ብቻ የቀረበ እንጂ እንደገና እንደገናም አይቀርብም በመብያው ሆኘ አነጋግራለሁም አላለም ሃ እነዚህ ከሌሉ ታቦት ልባል አይችልም ሃ የእህሉን መብያ ትሪ ታቦት ካልን መጠጫ ኩባያውን ምን ልንል ነው ። ኢያሱ ይህ ታቦት በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተሰራ ነው እግዚአብሔር የሚያውቀው ታቦቱ ብቻውን ስግደት የሚቀበል ቁስ ሳይሆን እግዚአብሔር በእርሱ ሆኖ የሚያነጋግር ነው የተደፉት እገሌት በሚባል ታቦት ፊት ሳይሆን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት ነው የእግዚአብሔር ታቦት ስጠራ እግዚአብሔር ራሱ አምላካቸው ነኝ ብሎ ባላፈረባቸው ሰዎች ስም እንኳን አይጠራም ታቦተ አብርሃም ታቦተ ይስሀቅ ታቦተ ያዕቆብ እየተባለመጽሐፍ የእግዚአብሔርን ታቦት ስጣራ የምስክሩ ታቦት ዘጸአት የእግዚአብሔር የኪዲኑ ታቦት ዘጉሌቄ የእግዚአብሔር ታቦት ኛ ሳሙኤሌ ኛ ነገሥት ቅደሱ ታቦት ኛ ዛና መዋዕል የመቅደስህ ታቦት መዝሙረ ዲዊት እንዲሁ ተብሎ ነው የተጠራው እንጂ በሠራው በሙሴ ስም እንኳን ታቦተ ሙሴ ተብሎ አልተጠራም ወንድም ተዎድሮስ ደመላሽ እንዳለውበእንተ ታቦትገጽ አልተጠራም ። » ምንም እንኳን አሰራሩን ለመግለጽ የሙሴ ታቦት እያለን ብንጠራም የሙሴ ታቦት የሚባል የእግዚአብሔር ታቦት የለም። በአድስ ኪዳን አሰራሩ ከብሉይ ታቦት ለየት ያለ ታቦት እንድሰሩ እግዚአብሔር ካዘዘ ለምን ሐዋርያት የመጀመሪያ ተማሪዎቹ አልሰሩም ሐዋርያት የቤተክርስቲያን ፖፖስ አድርገው የሾሙት ለምን አልሰሩም ። በሰማይም ታቦት አለን። ሙሴ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሠራው ታቦት ነው ። ኛ ቆሮ እንደሚል እግዚአብሔር ከሕዝብ ጋር እንደሚኖር የሚያሳይ ነው የኪዳኑ ታቦት የሙሴ ታቦት ብጠፋም እግዚአብሔር ክዳን የገባውን ሕዝብ አይረሳም መብረቅና ድምፅ ነጎድጓድም ታላቅ የእግዚአብሔር መገለጥ የሚሆነውን የሚያሳይ ነው ስለዚህም እግዚአብሔር ከሕዝብ ጋር በመካከላቸው ሆኖ ክዳኑን እንዳልረሳ በታላቅ ኃይል በሲና ተራራ እንደሚገለጥ እንደሚመጣ የሚያሳይ ክፍል ነውእንጂ በሰማይ በሙሴ እንድሰራ የተደረገው የክዳኑ ታቦት ይሁን ዛሬ ሐዋርያት የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎችና ተማሪዎች የማያውቁት ታቦት በኢኦተቤክ የተፈበረከው በጭራሽ በሰማይ የለምለዚያውም ዥርግ ሰሌዳ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact