Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስንከሳር የዲያቆን መልአኩ እዘዘው ገጽ የቤተክርስቲያን መዓዛ የሆኑ ጻድቃን ሰማዕታት ሊቃውንት እና የታሪከ ሰዎች ለሀገር መልካም የሰሩ ሰዎች ዜና መዋዕል ብሂል የሚዘከርበት የሀገራችን የሚንቀሳቀሱ እና የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች በዓላት ዕሴቶች እና ሌሎችም የሚዳሰሱበት ታሪካዊ ቦታዎች ገዳማት አድባራት አብነት ትቤቶች የፀበል ቦታዎች ቤተመዘከሮች አብያተ መጻሕፍት ሰንበት ትቤቶች አጠቃላይ ገጽታ የሚታተትበት ገጽ በመሆኑ ስንከሳር ተብሏል ዚሆሀነ ዳይዘ ሥርዐተ ሰሙነ ሕማማት ዜማም ከሰኞ እስከ ረቡዕ ግእዝ ሐሙስ አራራይ ዓርብና ቅዳሜ እዝል ነው አሁን በተመለከተነው መሠረት ሰኞ ማከሰኞ ረቡዕ ከምንባባቸው በቀር ከላይ በተመለከትነው አኳኋን ሥርዓታቸው ይፈጸማል አሁን ደግሞ የምንመለከተው ሥርዓተ ጸሎተ ሐሙስን ነው። ታቦተ ጽዮን ኅዳር ጽዮን አከሱም ጽዮን ። ዮሐንስ ሐዩር ን ጅ ህር። ቅዱስ ሩፋኤል ጦቢት እና ጦቢያ ጅ ጳህ።
ስለሆነም በሰሙነ ሕማማት የሚከናወኑ ሃይማኖታዊ እሴቶች ከዚህ ኃይለ ትምህርት የተገኙ መሆናቸውን እያሰብን በሰሙነ ሕማማት የሚከናወኑ የሕማማት ሥርዐቶችን ቀጥለን እንመለከታለን ሰሙነ ሕማማት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከዕለተ ትንሣኤ በፊት ያለውን ሳምንት ሰሙነ ሕማማት በማለት ታከብረዋለች የዚህ ስያሜ መነሻም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ከርስቶስ መከራውሕማሙና ሞቱ የሚዘከርበት ከአዳም እስከ ከርስቶስ የነበረው የዓመተ ፍዳ የዓመተ ኩነኔ ወቅትም የሚታሰብበት ስለሆነ ሰሙነ ሕማማት ተብሏል። ለምሳሌ ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ ባለው በር ፊት ለፊት በመቆም መምህሩ አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ ወደቤቱ እንገባ ዘንድ መንገዱን አሳዩን የሚለውን ድጓ ይቃኛሉ ካህናቱ እየተከተሉ ያዜማሉ ዲያቆኑ ዘመሩ ለአግዚአብሔር ዘየሐድር ውስተ ጽዮን በጽዮን የሚገለጥ እግዚአብሔርን አመስግኑ እያለ ያዜማል ካህኑም በማቴዎስ ወንጌል ያለውን ኀይለ ቃል ያነባል በዚህ አይነት መልከ በአራቱም መዓዘነ ቤተ ከረስቲያን ሥርዐተ ዑደቱ ይፈጸማል ይህን ሥርዐት ሊቃውንቱ ሲተረጉሙት አንደኛ ጌታችን በአህያ ውርንጫ ተጭኖ በሕፃናት አንደበት እየተመሰገነ ኢየሩሳሌም የገባበትን የምሥጋና ጉዞ ለማመልከት ሲሆን ሁለተኛ ሕገ ወንጌል በአራቱም መዓዘነ ዓለም ለሕዝብ ለአሕዛብ መዳረሱን ለማመልከትና ሕዝብና አሕዛብ በሕገ ወንግል አንድ አካል ማሆናቸውን በገቢር ለማሳየት መሆኑን ያስተምራሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ዘሆሣዕና በዕለተ ሆሣዕና አሁንም የቅዳሴው አገባብ ሥርዓት ከሌሎች ዕለታት ለየት ያለ መሆኑን እንመለከታለን ዲያቆናቱ ሕብስቱን በመሶበ ወርቅ ወይኑን በጽዋዕ ይዘው በምዕራብ በር በኩል ይቆማሉ ሠራኢው ዲያቆን በዜማ አሰምቶ አርኅው ጐኀተ መኳንንት አለቆቾ ደጆችን በሮችን ከፈቱ ይላል ካህኑም በመንጦላዕት ውስጥ ሆኖ መሉ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት ይህ የከብር ንጉሥ ማን ነው ብሎ ይጠይቃል ዲያቆኑም ይህ የከብር ንጉሥ የኃያላን አምላከ እግዚአብሔር ነው ብሎ ይመልሳል ዲያቆኑ ሦስት ጊዜ የከፈቱልኝ ጥያቄያዊ ዜማውን ካዜማ በኋላ ካህኑ ይባዕ ንጉሠ ስብሐት የከብር ንጉሥ ይግባብሎ ፈቅዶለት ይገባል ይህንንም አበው አንደሚከተለው ያመስጥሩታል አንደኛ ቅዱስ ገብርኤልና ወላዲተ አምላከ በምሥጢረ ብስራት ጊዜ የተነጋገሩት አንደሆነና በመጨረሻም ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ እንደ ቃልህ ይደረግልኝ ብላ መቀበሏን ሲያሳይ ሁለተኛው ፈያታይ ዘየማንና መልአኩ ኪሩብ በማእከለ ገነት የተነጋገሩትን በድርጊት ለማሳየት መሆኑን ያስተምራሉ ዋናው ምሥጢር ግን ከርስቶስ ወደ ቤተ መቅደስ ሲገባ ሲል ብዙዎቹ እንዳይገባ ቢፈልጉም ከፊሎቹ ግን እንዲገባ መፍቀዳቸውን ያሳያል እንደተለመደው ሥርዐተ ቅዳሴው ከተጠናቀቀ በኋላ እግዚአ ሕያዋን የሕያዋን ጌታ የሰኘው ጸሎት በካህናት ተደርሶ ለምእመናን ሥርዐተ ፍትሐት ይደረግላቸዋል ከዚያ በኋላ ሥርዐተ ፍትሐት ስለማይደረግ በሰሙነ ሕማማት የማይከናወኑ ምሥጢራት በዕለተ ሆሣዕና ይከናወናሉ ምአመናንም ተባርኮ የተሰጣቸውን የዘንባባ ዝንጣፊ በመያዝ ወደየቤታቸው ያመራሱ የዘንባባው ምሥጢር የተጀመረው በታሳቁ አባት በአብርሃም ነው ኩፋ ይህን የአባታቸውን ሥርዐት አብነት አድርገው እስራኤል የኤርትራን ባሕር ሲሻገሩ ዮዲት ድል በአደረገች ወቅት ዘንባባ እየያዙ እግዚአብሔርን አመስግነውበታል ጌታችን በፅለተ ሆሣዕና ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባም ሽመግሌዎችና ሕፃናት የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው እንደተቀበሉት እናነባለን ሉቃ ኢትዮጵያውያን ምእመናንም ክርስቶስ የሰላም የነጻነት የድኅነት አምላክ መሆኑን ለመመስከር ዘንባባውን ይዘው ወደቤታቸው ይሄዳሉ እንደቀለበት ያሠሩታልያሠሩታልም አሁን ደግሞ ወደ ሴሎች ዕለታት ሥርዐት አንሻገር ዕለተ ሰኑይሰኛ በነግህ ከሁሉም በፊት የሰዓቱ ተረኛ አገልጋይ ቃጭል እየመታ ሦስት ጊዜ ቤተ ከርስቲያኑን ይዞራል የሰባት ቀን ውዳሴ ማርያም አንቀጸ ብርሃን መዝሙረ ዳዊት በሙሉ ይጸለያል በዕለቱ ተረኛ መምህር መሪጌታ የዕለቱ ድጓ ይቃኛል ድጓው ከአራቱ ወንጌላት ምንባብ ጋር እንዲስማማ ሆኖ ነው የሚቃኘው ድጓውን እየተቀባበሉ እያዜሙ ይሰግዳሉ የድጓው መሪ መምህር ሰኞ በቀኝ ከሆነ ማከሰኞ በግራ በኩል ባለው መምህር ይመራል እንዲህ እየተዘዋወረ ይሰነብታል ድጓው ሦስት ጊዜ ተመላልሶ ከተዘለቀ በኋላ ለከ ኀይል ከብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ከብር ወስብሐት ወእዘዘ እስከ ለዓለመ ዓለም ኦ እግዚእየ ኢየስስ ከርስቶስ ለከ ኃይል ከብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ኀይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኮቴት እየተባለ በቀኝ በኩል ስድስት በግራ በኩል ስድስት ጊዜ አየተዜመ ይሰገዳል በድምሩ ጊዜ ማለት ነው በዚያው ልከ አቡነ ዘበሰማያት በዜማ በንባብ ይደገማል ከዚያ በመቀጠል ለአምላከ ይደሉ ከብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለሥሉስ ይደሱ ከብር ወስብሐተ ወእዘዘ እስከ ለዓለመ ዓለም ለእዘዙ ይደሉ ከብር ወስብሐተ ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም ለመንግሥቱ ለሥልጣኑ ለምኩናኑ ለኢየሱስ ለከርስቶስ ለሕማማ ለዓርብ ለመስቀሉ ይደሉ እያሉ በቀኝ በግራ አየተቀባበሉ ይሰግዳሉ በመቀጠል የነግሁ ምንባብ መነበብ ይጀምራል በመጨረሻ ተአምረ ማርያምና ተአምረ ኢየሱሰ ይነበባሉ ከዚያ ከዳዊት መዝሙር መስባከ ተሰብኮ የሰዓቱ ወንጌል ከተነበበ በኋላ ጸልዩ በእንተ ጽንዓ ዛቲ የተባለው ጸሎት በካህኑ ሲነበብ ምእመናንም አቤቱ ይቅር በለን እያሉ በመስገድ ይጸልያሉ ከዚያም ሁለተኛው ሥርዓተ ስግደት ይጀመራል ዜማው የሚጀመረው አሁንም በቀኝ በግራ በመቀባበል ነው አንዱ ይመራል ሌላው ይቀበላል እንዲህ በማለት ኪርያላይሶን ጊዜ በመሪ በኩል ኪርያላይሶን ጊዜ ዕብኖዲ ናይን በተመሪ በኩል ኪርያላይሶን ታኦሰ ናይን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን ከርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን በዚህ መልኩ አንድ ጊዜ ከተዘለቀ በኋላ እንደገና ይደገማል። ኗከኋፀ ፐኣዘከ ርፀክዕዩ ክርቨበዐበ ርዐጠከበገበ ኮ ዉ ዕርዐጠዘበ አክልነፍ ዎዕጨ ርንጨ ኮዕዐኤል ብዕበገፅ መሕግግጾ ይ ዳርርክአክፀ ህሸሮ የ በበጠበ ልበባ ቐ ል ጅ ሼእሕኋቦ ሥርዓተ ሰሙነ ሕማማት ከፍል ሁለት ሥርዐተ ሰሙነ ሕማማት ክፍል አንድ ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ክንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት ርክ ዐ ኒቆዲሞስ የዐቢይ ጾም ኛ ሳምንት ገብር ዔር የአብይ ጾም ኛ ሳምንት እ ሪፀባነጨቋ በገዐበቋኗፀቫ ል ከፀቋህፀከ በ ከ ነዐበበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ኛ አረፉ ደብረ ዘይት የምጽአት መታሰቢያ መፃጉዕ የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ምኩራብ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ጅ ሆሾይየ ቅድስት የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ኪዳነ ምሕረት ዘወረደየዐቢይ ጾም አንደኛ ሳምንት ዐቢይ ጾም አባ አርሳንዮስ የኢትዮጵያውያን ከርስቲያኖች ፈተና በሳዑዲ አረቢያ የተባበሩት አረብ ኢሜሬት ሀገረ ስብከት ጅ በህቋሃ ቅዱስ ቶማስ እና የሰማዩ ቤተ መንግሥት ። ቅዱስ ገብርኤል ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ። ቅዱስ ጴጥሮስ ። ቅዱሳን ሐዋርያት ከፍል ያ ሎቻገገሁ ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ከንዋኔዎች በሰሙነ ሕማማት በዐቢይ ጾም ከሠርከ ሆሣዕና ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ሌሊት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው ኒቆዲሞስ የዐቢይ ጾም ኛ ሳምንት ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ አስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር በአንድ በኩል ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት በባርነት ሲገዛ ስለነበር ከሮማውያን ቅኝ ግ ሥርዐተ ሰሙነ ሕማማት ክፍል አንድ ሥርዐት ምንድን ነው ወንድሞቸ ሆይ ከእኛ እንደተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሔድ ወንድም ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ከርስቶስ ስም እናዛችኋለን አባ መቃርዮስ በአንድ ወቅት አባ መቃርዮስ ይህንን ታሪከ ተናግሮ ነበር። ይህንን ከብር መቀበል አርባ አራቱ ታቦታተ ጎንደር መግቢያ ጎንደር በኢትዮጵያ የመንግሥት ታሪከ ከአከሱምና ላሊበላ ቀጥሎ ትልቋ የመንግሥት ማዕከል ነበረች በመንግሥት ማዕከልነት የተቆረቆረችው በአፄ ፋሲል ዓም ነው ጎንደር የመንግ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ኛ አረፉ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ከርስቲያን ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ማርቆስ መንበር ኛ ፓትርያርከ ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ትናንት መጋቢት ቀን ዓ ም አረፉቢቢሲ የግብፅን ብሔ ገብር ጌር የአብይ ጾም ኛ ሳምንት ይህ ሳምንት የዐብይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ሲሆን እንደሌሎቹ ሰንበታትና ሳምንታት ሁሉ ይህም ሳምንት የራሱ የሆነ መጠሪያ አለው ገብር ጌር ይባላል ትርጓሜውም በጎ ታማኝ አገልጋይ ማለት ነውበዚህ ሳምንት አባ ሙሴ ጸሊም ኢትዮጵያዊ አባ ሙሴ ጸሊም በትውልዱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን አስቀድሞ በውንብድና ኑሮ ሕይወቱን ይገፋ ነበር ሰዎች ከገድሉ የተነሳ ያደንቁታልእርሱ አስቀድሞ መንግሥተ ሰማያትን ገፍቷት ነበርና እርሱ በሥጋው ጠንካራ በሥራውም ኃይለ ሥርዓተ ሰሙነ ሕማማት ክፍል ሁለት ጸሎተሐሙስ በብሌይ ኪዳን የቂጣ በዓል የሚለውን ትርጉም ከመስጠቱ በተጨማሪ ጌታችን ምስጢረ ቁርባንን ከምስጢረ ጸሎት ጋር አዋሕዶ የገለጠበት ዕለት ስልሆነ ታላቅ የምስጢር ደብረ ዘይት የምጽአት መታሰቢያ የዐቢይ ጾም ኛ ሳምንት የደብረ ዘይት ተራራ የዛሬ ገጽታ ደብረ ዘይት ማለት ቃሉ ደብር ሲል ተራራ ሲሆን ዘይት ሲል የወይራ ዛፍን ያመለከታል።