Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Livre du jour

ጥላና አካል 1.pdf


  • word cloud

ጥላና አካል 1.pdf
  • Extraction Summary

በዐዲስ ኪዳን ዘመን እግዚአብሔር ሕዝቡን ያነጋገረበት መንገድ በብሉይ ኪዳን ዘመን ካነጋገረበት መንገድ በእጅጉ የተሻለና የበለጠ ነው ይኸውም ለሚመጣው አማናዊ ነገር ምሳሌ በሆኑ በተለያዩ መንገዶችና ስልቶች ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እንደሚመሰክረው ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ሰኛ ተናገረን» ዕብ የአግዚአብሔር አንድያ ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአባቱን መልእክት ለኛ በመናገሩ የዐዲስ ኪዳን መካከለኛ መሆኑን ብቻ ሳይሆን ። ያም በኀበ ኩሉ መካን ር ሐተታ ተመልከት እስት አንቲ የሚለውን የለም የአገራችን ጽላት እልፍ አእላፋት እንደመሆናቸው መጠን ራቸው ልክ በዓለ ንግሥ ተሠርቶላቸዋል ባማሩና ባሸበረቁ ን ተናአፈያዎች አጊጠው በቀሳውስት ተሸካሚነትና በሕዝቡ አጃቢነት ከየመቅደሶቻቸው ወጥተው ሕንጻውን ሦስት ጊዜ በመዞር ይዘመርላቸዋል ይዘፈንላቸዋል ይሰገድላቸዋል መቼም በዚህ ሁኔታ እየተመለክ ያለውን ታቦት ከኦሪቱ ታቦት ጋር ማመሳሰል ብርፃንና ጨለማ አንድ ናቸው ከማለት በምንም አይለይም እነዚህ የአገራችንን ታቦታት ከሚሰጣቸው አምልኮና ስግደት አንጻር እናመሳስል ከተባለ ግን በዚህ ውስጥ በመላእክት ስም ስለሚቀረጸው ጽላት የተባለ ነገር ።

  • Cosine Similarity

ቸባና ከካበ ጥንታውያደገና ፍስጋቸውን የተከተሱ የዘመኑ ኮርተጾክሳውያን ሲቃውንት ከገጻስተጣሩት ተ በዲያቆን አግዛቸው ተፈራ ልላክ ክቨፎከ ዣር ዓም የሸፋን ሥዕል በወንድወሰን ገብረ ትንሣኤ ስለ መጽሐፉ አስተያየትና ጥያቄ ቢኖርዎ ወይም ለማከፋፈ ከፈለጉ በመሣቀ ኢአ ብለው ይጻፉልን ል መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው የገላውዴዎስ የዛይማኖት ው የጥላና አካል ትርጉም ክፍል የእግዚአብሔር ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ በዐዲስ ኪዳን የሁለቱ ሕዝቦች አንድነትና ልዩነት ክፍል የእምነት ማኅተም የአምነት ማኅተም በብሉይ ኪዳን የአምነት ማኅተም በዐዲስ ኪዳን ከሥርዐትነት ያላለፈ ጥምቀት ክፍል ቤዛ በብሉይ ኪዳን ለሕዝቡ የተከፈለ ቤዛ በዐዲስ ኪዳን ለሕዝቡ የተከፈለ ቤዛ ከእግዚአብሔር ያልሆኑ ቤዛዎች ክፍል ኪዳን ብሉይ ኪዳን ዐዲስ ኪዳን እግዚአብሔር ያልገባው ቃል ኪዳን ክፍል ሕግ ሕግ በብሉይ ኪዳን ሕግ በዐዲስ ኪዳን የወንጌል ኦሪታውያ ክፍል ታቦት ፈ ታቦት በብሉይ ኪዳን የዐዲስ ኪዳን ታቦት ጥላውንም አካሉንም የማይወክል ታቦት ክፍል መካከለኛ የብሉይ ኪዳን መካከለኞች የዐዲስ ኪዳን መካከለኛ በሰዎች የቆሙ መካከለኞች ክፍል የተቀደስ ዘይት የተቀደሰ ዘይት በብሉይ ኪዳን ቅዱሱ ቅባት በዐዲስ ኪዳን ዘመን ክፍል ቤተ መቅደስ ቤተ መቅደስና አገልግሎቱ በዘመነ ኦሪት የዐዲስ ኪዳን ቤተ መቅደስ ሠሀ ቤተ መቅደስና ሌሎች ኢየሩሳሌሞች በቤክ ዘመን ክፍል ዐ ካህናትና አገልግሎታቸው የካህናት አገልግሎት በብሉይ ኪዳን የሊቀ ካህናትና የካህናት አገልግሎት በዐዲስ ኪዳን ጊዜ ያለፈበትና ያልታዘዘ አገልግሎት ክፍል መሥዋዕት መሥዋዕት በብሉይ ኪዳን መሥዋዕት በዐዲስ ኪዳን ሥጋሁ ወደሙ መንፈሳውያን መሥዋዕቶች ክፍል ዕጣን ዕጣን በብሉይ ኪዳን ዕጣን በዐዲስ ኪዳን ዘመን ክፍል የመንጻት ሥርዐት የመንጻት ሥርዐት በብሉይ ኪዳን የመንጻት ሥርዐት በዐዲስ ኪዳን ክፍል በዓላት በዓላት በብሉይ ኪዳን ዘመን በዓላት በዐዲስ ኪዳን ማጠቃለያ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜገ። «እግዚአብሔር የሠራት ፅለት ይህች ናት እንደሰትባት ሐሜትም እናድርግባት» ብሎ ዳዊት ስለርሷ ተናገረ መዝ በዚህች ፅለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተነሥቶባታልና በዚህች ዕለት መንፈስ ቅዱስ በጽርሐ ዮን ለሐዋርያት ወርዶአልና በዚህች ዕለት ሁልጊዜ ድንግል በሆነች በቅድስት ማርያም ማሕፀን ስው ሆኖአል በዚህች ዕለት ለጻድቃን ሽልማት ሰመስጠት ኀጥአንን ለመቅጣት ዳግመኛ ይመጣል ስለ ሥርዐተ ግዝረትም እንደ አይሁድ የምንገክር አይደለንም የጥበብ ምንጭ የጳውሎስን ትምህርት እናውቃለንና «መገዘር አይጠቅምም አለመገዘርም ግዳጅ አይፈጽምም ዐዲስ ፍጥረት ነው እንጂ ይኸውም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው ገላ ዳግመኛም ለቆሮንቶስ ሰዎች የተገዘዝረ ሩልፈትን አለመገዘርን አይሻ» አለ ቆሮ የጳውሎስ የትምህርቱ መጽሐፍ ሁሉ በኛ ዘንድ አለ ስለ ግዝረትና ስለ ሩልፈት ያስተምረናል ነገር ግን በኛ ዘንድ ያለው ግዝረት እንደ ኢትዮጵያና እንደ ኖባ የፊት መተልተል አንደ ሕንድ ሰዎች የጆሮ መነደል ያለ የአገር ልማድ ነው ይህን የምናደርገው በኦሪት ሕግ አይደለም በሰው ልማድ ነው እንጂ ዐሣማንም ስለመብላት ከመብላት የተከለከልነው እንደ አይሁድ የኦሪትን ሕግ ለመጠበቅ ብለን አይደለም የሚበላውን አንጸየፈውም አናረክሰውም የማይበላውንም ብላ ብለን አናስገድደውም አባታችን ጳውሎስ ለሮም እንደጻፈው «የሚበላ የማይበሳን አይንቀፈው አይናቀው እግዚአብሔር ሁሉንም ተቀብሏቸዋልና የአግዚአብሔር መንግሥት በመብልና በመጠጥ አይደለችም ለንጹሓን ሁሉ ንጽሕ ነው ለሰው ክፉው ከጥርጣሬ ጋር መብላት ነው» ሮሜ ቲቶ ቆሮ ወንጌላዊ ማቴዎስም «ከአፉ ከሚወጣው በቀር ሰውን የሚያረክሰው የለም ወደ ሆድ የሚገባ ጥቂት ቆይቶ ይወድቃል ይፈሳል ምግቦችን ሁሉ ያነጻል አለ ማቴ ማር ይህ አባባሉ ከኦሪት መጽሐፍ የተማሩ የአይሁድን የስሕተት ሕንጻ ሁሉ አፈረሰው እኔና በግዛቴ ውስጥ ያሉ በትእዛዜ የሚያስተምሩ ዐዋቂዎች ካህናት ዛይማኖት ይህ ነው ከወንጌል መንገድ ከጳቋውሎስም ትምህርት ወደ ቀኝና ወደ ግራ አይሉም በኛም የታሪክ መጽሐፋችን ንጉሥ ቁስጠንጢኖስ በግዛት ዘመኑ የተጠመቁትን አይሁድ ሁሉ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ፅለት የዐሣማ ሥጋ እንዲያበሏቸው አዘዘ የሚል ጽሑፍ አለ ነገር ግን ሰው በልቡ ደስ እንዳለው የእንስሳትን ሥጋ ከመብላት ይወሰናል የዓሣ ሥጋ የሚወድ አለ የዶሮ ሥጋ መብላት የሚወድ አለ የበግ ሥጋ ከመብላት የሚወሰን አለ ሁሉ ለልቡ ደስ ያለውን ይከተላል የሰው ውዴታውና ፈቃዱ እንደዚህ ነው ስለ አንስሳት ሥጋ መብል በዐዲሲቱ መጽሐፍ በዐዲስ ኪዳን ውስጥ ቀኖናም ሥርዐትም የለም ለንጹሓን ሁሉ ንጹሕ ነው ጳውሎስም የሚያምን ሁሉን ይብላ» አለ ሮሜ ራ የዛፃይማኖቴን እውነት ታውቅ ዘንድ ይህን ለመጻፍ ተጋሁ ዳሞት በሚባል ሀገር በሠኔ ቀን ዓም ተጻፈ የጥላና አካል ትርጉም ጥላ ብርዛን ባለበት ስፍራ የሚገኝ የሚታይ የአካል ቅርጸ አምሳል ነው ጥላ ምን ጊዜም ሊኖር የሚችለው አካል ሲኖር ብቻ ነው አካል በሌለበት ጥላ የለም ብዙ ጊዜ ቤት ውስጥ ተቀምጠን ሳለን ከውጭ አንድ ሰው ቢመጣ የሰውዬውን ማንነትና አካሉን ከማየታችን በፊት አስቀድሞ የምናየው ጥላውን ነው ወይም ደግሞ የኮቴውን ድምፅ እንሰማለን ከዚያም አካሉ ተገልጦ እስከምናየው ድረስ ትኩረታችን ሁሉ በጥላው ላይ ያርፋል ጥላ በዚህ ስፍራ አካሉን በናፍቆት እንድንጠብቅ ከሚያደርገን በቀር ሌላ ለምንም አይጠቅመንም በመሆኑም ጥላን መመልከት የሚቻለው አካሉ እስኪገለጥ ድረስ ብቻ ይሆናል አካሉ ከተገለጠ በኋላ ግን ጥላን አተኩሮ የሚመለከተው ቀርቶ ልብ የሚለው እንኳ አይኖርም ጥላ ከራሱ ባሕርይ የሚገኝ ሳይሆን ከአካል መኖር የተነሣ የሚመጣ ነው ያውም ቢሆን የአካልን ቅርጽ ብቻ እንዲሁ በደፈናው የሚያሳይ እንጂ በራሱ ሕይወት ያለው አይደለም ይህም የሰው አትኩሮትና መሻት የአካሉ ቅርጽ ብቻ በሚታይበት በጥላው ላይ ሳይሆን ጥላውን ባስገኘው አካል ላይ እንዲያርፍ ያስገድደዋል መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚመሰክረው ሰው በኀጢአት ከወደቀ በኋላ እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ባለው ታሪክ ለሰው ልጆች በሁለት የተለያዩ ዘመናት በተለያዩ ስልቶችና መንገዶች ተናግሯል እነዚህም ከጥንት ጀምሮ በብዙ ዐይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶች በነቢያት የተናገረበትና በዚህ ዘመን መጨረሻ ሁሉን ወራሽ ባደረገውና ዓለማትን በፈጠረበት በአንድያ ልጁ የተናገረበት ዘመናት ናቸው ዕብ እነዚህ እግዚአብሔር ለሰው ለጆች የተናገረባቸው ሁለት ክመናት በጥላና አካል በምሳሌና አማናዊ ነገር መገለጻቸውን የእግዚአብሔር ቃል ያስረዳናል «የጥንት ዘመን» የተሰኘው ብሉይ ኪዳን «የዘመኑ መጨረሻ» ለተስኘው ዐዲስ ኪዳን ጥላና ምሳሌው ነው ዐዲስ ኪዳን ደግሞ አካልና አማናዊ ነገር ነው ቁላ ዕብ ይህ አካልና አማናዊው ነገር ዐዲስ ኪዳን ከመምጣቱ በፊት ቀድሞ የመጣውና የታየው ጥላና ምሳሌ የሆነው ብሉይ ኪዳን ነው ጥላና ምሳሌ የሆነውን ያዩት የብሉይ ኪዳን ሰዎችም የጥላውና የምሳሌው ቀድሞ መታየት የአካሉንና የአማናዊውን ነገር መምጣት አብሣሪ መሆኑን ስለተረዱ በጥላው ዘመን ሆነው አካሉን ለመመልከት በናፍቆት ይጠብቁ ነበር ሆኖም አረፍተ ዘመን ስለገታቸው ሳይመለከቱት በርቀት ተሳልመውት ብቻ አንቀላፉ ማቴ ዕብ ለዐዲስ ኪዳን ምእመናን ግን አሁን ተገልጧልና ጥላውን ሳይሆን አካሉን እየተመለከቱና ከበጎ ነገሩ ነፍሳቸውን እያጠገቡ ይገኛሉ ብሉይ ኪዳን በዘላለም ሥርዐት ስም ለእስራኤል ዘሥጋ የተሰጠ ኪዳን መሆኑ ይታወቃል ብዙ ምድራዊ አገልግሎቶቹና ሥርዐቶቹ «የዘላለም ሥርዐት ይሁንላችሁ» በሚል ድንጋጌ መመሥረታቸው ግን ብሉይ ኪዳንን ዘላለማዊ አያሰኘውም ዘሌ በነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ውስጥ ዘላለም» የሚለው ቃል እስከ መጨረሻው ለዘላለም መኖርን ሳይሆን እስከ ዐዲስ ኪዳን ጅማሬ ድረስ ያለውን ዘመን አመልካች ነው ምክንያቱም በሌላ በኩል ብሉይ ኪዳንን ተክቶ ያለውና ክርስቶስ ሰው የሆነበት ዐዲስ ኪዳን የዘመኑ መጨረሻ ፍጻሜ ዘመን ተሰኝቷልና በበላ ኤፌ ዕብ ቆሮ አንዲህማ ባይሆን «ለዘላለም ሥርዐት ይሁኑ» የተባሉትን የብሉይ ኪዳን ሥርዐቶች ዛሬም እየፈጸምናቸው በተገኘን ባለመፈጸማችንም ተጠያቂነትን ባስከተሉብን ነበር እነዚህ የጥላ አገልግሎቶች ከመጆመሪያው ፍጹማን ያልሆኑና ነቀፌታ ያለባቸው ከመሆናቸውም በላይ የአገልግሎት ዘመናቸው አካሉ እስኪመጣ ድረስ ብቻ ነበር አሁን ግን ዘላለማዊነታቸው አክትሞ የሚሻሩት ተሽረው የሚተኩት ተተክተው እንደማይጠቀሙ ተቁጥረዋል ዕብ ጹ ግ ይህን ሐሳብ ግልጽ ለማድረግ በምሳሌነት ግዝረትን ለመመልከት ይቻላል የጥላው ክፍል የነበረው የግዝረት ሥርዐት በቅድሚያ ለአብርሃም ሲሰጠው የዘላለም ቃል ኪዳን ይሁንላችሁ» ተብሎ ነው በፍ ብ ይሁን እንጂ የግዝረት ዘላለማዊነት ብሉይ ኪዳን እስከሚያበቃበት ጊዜ ድረስ ብቻ መሆኑ በአይሁድ ዝንድ ብቻ ካልሆነ በቀር ክርክር አያስነሣም ምክንያቱም በዐዲስ ኪዳን መገዘርም ሆነ አለመገዘር የዘላለም ሕይወትን ለማስጠትም ይሁን ለማስከልከል ባለመብት አለመሆኑ ተጽፎአል የሐዋ ሥራ ቆሮ ገላ ቡ በጥላውና በአካሉ መካከል ያለውን አንጻራዊ ልዩነት የተረዱ ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሁለቱንም በማነጻጸር አካሉ ከጥላው አማናዊው ከምሳሌው በብዙ መንገድ ብልጫ እንዳለው እኛም በዚህ በመጨረሻው ዘመን የምንገኝ ክርስቲያኖች ከጥላውና ከምሳሌው አገልግሉት ወጥተንሩ የአካሉና የአማናዊው ነገር አገልጋዮች መሆናችንን በየድርሳናቸው መስክረዋል ሊቁ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የሰጠውን ምስክርነት ቀጥሎ እንመልክት «ገበ አይሁድ ተብህለ ከመድንግል ትፀንስ ወበኀቤነሰ ኮነ አሙነ አስመ መጽሐፍሰ ለምኩራብ ወተዐውቆ ለቤተ ክርስቲያን እንታክቲ ነሥአት ሰደፈ ወዛቲ አጥረየት ባሕርየ ምኩራብ አነመት ፀምረ ወቤተ ክርስቲያን ተዐጽፈቶ ምኩራብ ወለደቶ ወቤተ ክርስቲያን ተወክፈቶ ምኩራብ ሐፀነቶ ወአልሐቀቶ ወቤተ ክርስቲያን ተእኅዘት ቦቱ ወረብሐቶ ውስተ እንታክቲ ተተክለ ሐረገ ወይን ወበኀቤነሰ ኮነ አስካለ ጽድቅ እንታክቲ ዐጸረት አስካለ ውስተ ምክያድ ወአሕዛብ ሰትዩ ስቴ ምስጢር እንታክቲ ዘርዐት ኅጠተ ሥርናይ ወአሕዛብ ዐጸድዎ በማዕጸደ ፃሃይማኖት አሕዛብ አስተጋብኡ ጽጌረዳ በቲሩቱ ወሦኩሰ ተርፈ ኀበ አይሁድ ዝውእቱ ሕጸተ ዛይማኖት ሠረረ ዖፍ ንኡስ አብዳን እንዘ ይነብሩ ኀበ ጽላሎቱ አይሁድ ይተረጐሙ ክርታሰ ጽሕፈት ወአሕዛብ ይቀስሙ ፍሬሁ ለጽሕፈት ትርጓሜ «በአይሁድ ዝንድ ድንግል እንድትፀንስ ተነገረ በኛ ዘንድ ግን እውነት ሆነ አምላካዊው ንባብ ለምኩራብ ንባቡን መረዳት ለቤተ ክርስቲያን ነውና ያቺ ፅንጐ የሚወልደውን ለደፍን ገንዘብ አደረገች ይህች ግን የባሕር ዕንቀን አሷጀች ምኩራብ በምሳሌ ፀምርን የበግ ጠጉርን ሽመነች ቤተ ክርስቲያን ግን ተጐናጸፈችው ምኩራብ ወለደችው ቤተ ክርስቲያን ግን ተቀበለችው ምኩራብ አጥብታ አሳደገችው ቤተ ክርስቲያን ግን ጸናችበት ብዙ አተረፈችበት በዚያች ውስጥ በምኩራብ የወይን ሐረግ ተተከለ በኛ ዘንድ ግን የጽድቅ ፍሬ ሆነ ያቺ ወይንን በውድማ ረገጠች አሕዛብ ግን የምስጢሩን ገፈታ ጠጡ ያቺ የስንዴን ቅንጣት ዘራች አሕዛብም በዛይማኖት ማጨጃነት ዐጨዱት በቸርነቱ አሕዛብ ጽጌረዳን ሰበሰቡ እሾኹ ግን በአይሁድ ዘንድ ቀረ ይኸውም የፃይማኖት ጉድለት ነው ሰነፎች በጥላው አጠገብ ተቀምጠው ሳሉ ትንሽ ወፍ በርሮ ፄደ አይሁድ በብራና የተጻፈውን ይተረጐጉጐማሉ አሕዛብ ግን የንባቡን ምስጢር ይረዳሉ ፃይአበ ምዕ ክፍ ቁቁ እንግዲህ ብሉይ ኪዳን ጥላ በመሆኑ በውስጡ የያዛቸው የተለያዩ የሥጋ ሥርዐቶች ሩሳጐሶች ንዋያተ ቅድሳት መሥዋዕቶች ሕንጻ ቦታና የመሳሰሉት ሁሉ አካሉንና በአካሉ የሚገኘውን ስማያዊ ነገር የሚያሳዩ እንጂ ቋሚ ነገሮች ስላልሆት መጽሐፍ ቅዱስ ጥላውን ከአካል ምሳሌውን ከአማናዊ ነገር በመለየት ክመናቸው የተለያየ መሆኑንና አንዱ በሌላው ጣልቃ እንዳልገባ ለወደፊቱም እንደማይገባ አብራርቶ ያስረዳናል አካል በሌለበት ጥላ ሊኖር እንደማይችል ግልጽ ነው ጥላ በሌለበት ግን አካል ሊኖር ይችላል አንዳንድ ጊዜ እንዲያውም አካል ቦታውን ይዞ ሲቀመጥ የማይኖር ጥላ አለ እንደዚሁም ሁሉ ዐዲስ ኪዳንን በጥላነቱ ሲያሳይ የኖረው ብሉይ ኪዳን አሁን አካሉ መጥቶ ስፍራውን ስለያዘ ለእርሱ ለጥላው ስፍራ እስከማይገኝለት ድረስ የማይጠቅም ሆኗል በዐዲስ ኪዳን ውስጥም አገልግሎቱን ሊቀጥል የሚችልበት አንድም ስፍራ አልተሰጠውም ክፍል የእግዚአብሔር ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብ በብሉይ ኪዳን የመጀመሪያው ሰው አዳም በኀጢአት ከወደቀ በኋላ የእግዚአብሔርና የሰው ግንኙነት የተቋረጠ መሆኑ ቢታወቅም የአዳም ዘር ከሆኑት መካከል አንዳንዶቹ አካሄዳቸውን ከአግዚአብሔር ጋር በማድረጋቸውና በእምነታቸው መሠረት ተመስክሮላቸው ጽድቅን የወረሱ አበው ይገኛሉ ከእነዚህም መካከል አቤል ሄኖክና ኖኅ ግንባር ቀደሞቹ ናቸው ዕብ ፋጓ ሆኖም በነዚህ አበው ዘመን እግዚአብሔር የራሱን ሕዝብ በይፋ አልመረጠም የራሱን ሕዝብ ለማዘጋጀት በወደደ ጊዜ በሉዓላዊ ፈቃዱና በዘላለማዊ ዕቅዱ መሠረት ለሚያዘጋጀው ሕዝብ አባትና ቀዳሚ የሚሆነውን አብርሃምን ጠራው ሲጠራውም ብዙ በረከት የሚያስወርሱ ተስፋዎችን በመስጠት ነበር አብርፃምም የተሰጠውን ተስፋ በእምነት ጨብጦ ከአገሩ ከዘመዶቹና ከአባቱ ቤት ለእግዚአብሔር ተለይቶ ወጣ ዘፍ ቁ አብርሃም በመጀመሪያ ከአጋር በኋላም ከኬጡራ የወለዳቸው በጠቅላላው ሰባት ልጆች ነበሩት እንደ ተስፋው ቃል ያልተወለዱ በመሆናቸው ግን የተስፋው ቃል ወራሾች ለመሆን አልበቁም በፍ ምንም እንኳ ከአብርፃም አብራክ የተከፈሉ ልጆቹ ቢሆኑም የእግዚአብሔር ቃል «አነዚህ ከአስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና የአብርፃሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም ነገር ግን በይስሐቅ ዘር ይጠራልፃል ተባለ ይህም የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቄጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆቹ የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው ሮሜ ራ በማለት እንደመሰክረው በእግዚአብሔር ሕዝብ መሥመር ውስጥ ያልገቡ ናቸው ይስሐቅ ብቻ ግን እንደ ተስፋው ቃል የተወለደ በመሆኑ የተስፋው ቃል ወራሽ ዘር ነው በፍ ስለዚህ እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባውን ተስፋ ዐደሰለት በፍ ዓ እርሱም ለጥቆ ተስፋውን የሚወርስ ልጅ ያዕቆብን ከርብቃ ወለዶደ ርብቃ የፀነሰችው መንታ ልጆችን ነበር መንትዮቹ ገና በአናታቸው ማሕፀን ሳሉ እግዚአብሔር ለራሱ የሆነውን ያዕቆብን መረጠ የያዕቆብ መንትያና በኩር የነበረው ኤሳው ግን በሥጋ ልደት የአብርፃም ዘር የይስሐቅ ልጅ ቢሆንም ቅሉ በእግዚአብሔር ሕዝብ መሥመር ውስጥ አልተካተተም ዘፍ ሚል ሮሜ ሀኹ ስለዚህ እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባውንና ለይስሐቅ ያጸናውን ቃል ኪዳኑን ለያዕቆብም ደግሞ በማደስና በማጽናት ለሚያዘጋጀው ለራሱ ሕዝብ የነገድ አባቶች የሚሆኑ ወንድ ልጆችን ሰጠው ዘፍ የእግዚአብሔር ሕዝብ አስራኤላውያን» የተሰኘበትን ስም ያስገኘውም ይኸው ያዕቆብ ነው ከአግዚአብሔር ጋር ታግሎ ካሸነፈ በኋላ «ካልባረክኸኝ አልለቅህም» ባለው ጊዜ «ያዕቆብ» የነበረውን ስሙን ለውጦ «አስራኤል» ብሎ ጠራው ዘፍ ፋ ከዐሥራ ሁለቱ የያዕቆብ ልጆች አንዱ የሆነውን ዮሴፍን የገዛ ወንድሞቹ በቅንአት ሽጠው ወደ ግብጽ ቢሰዱትም በኋለኛው ዘመን በረኀብ ምክንያት ተሰደው ለሚመጡት ወገኖቹ መድኀኒት በማድረግ እግዚአብሔር ተጠቀመበት ዘፍ በምድር ሁሉ ላይ ለሚሆነው ረኀብ መፍትሔ ያመጣ ዘንድ በፈርዖን ግዛት ሁሉ ላይ በግብጽ የተሾመው ዮሴፍም የረኀቡ ሰለባ ላለመሆን ወደ ግብጽ የወረዱትን ወንድሞቹን አባቱንና ጠቅላላ ቤተሰቦቻቸውን በድምሩ ሰባ የሚሆኑ ወገኖቹን በግብጽ እንዲቀመጡ አደረገ ፀ ኦነዚህ ጥቂት የሆኑ የአብርፃም ዘሮች በረኀብ ምክንያት ወደ ግብጽ ይውረዱ እንጂ ነገሩ የሆነው እግዚአብሔር ለአብርፃም የሰጠውን ተስፋ ለመፈጸም ነው በፍ ይህ የእግዚአብሔር ዐላማ መፈጸም የሚጀምርበት ሰዓት ሲደርስ ዮሴፍ ሞተ ከዚህ በኋላ ዮሴፍንና ውለታውን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ እስኪነሣ ድረስ ሰባ ነፍሳት ሆነው ወደ ግብጽ የወረዱት የአብርፃም ዘሮች በምድረ ግብጽ እየበዙና እየበረከቱ ሄዱ ይህም በጊዜው የነበረውን ፈርዖን ታላቅ ሥጋት ላይ ጥሉታል ስለዚህ ሰልፍ በተነሣብን ጊዜ ጠላቶቻችንን ረድተው እንዳይወጉን በሚል ምክንያት በተለያዩ መከራዎች ሕዝቡን ማስጨነቅና ማሠቃየቱን ቀጠለበት የአግዚአብሔር ቃል ሲናገር ግን «ነገር ግን እንዳስጨነቋቸው መጠን እንዲሁ በዙ እጆግም ጸኑ ይላል ዘፀ አግዚአብሔር አብርሃምን በአምነት ሰማጽደቅ ሲል እርሱን ወደ ሜዳ አውጥቶ ከዋክብተ ሰማይን መቱጠር ይችል እንደሁ «ሩጠር» ካለው በቷላ «ዘርህም እንደዚሁ ይሆናል» በማለት ተስፋ ሰጥቶት ነበር በሌላም ስፍራ ዘሩን በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ እንደሚያበዛ ነገሮታል በምድረ ግብጽ የሕዝቡ ጥር እየበዛ መሄፄዱ ይኸው ተስፋ መፈጸሙን ያሳያል ዘፍ በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር ለራሱ የለያቸውንና የአብርፃም ዘር የሆኑትን ሕዝበ እስራኤልን በጽኑ እጅና በተዘረጋች ክንድ ከባርነት ቤት ከግብጽ ነጻ አወጣ ለአብርፃም እሰጥፃለው ብሉ ወደ ማለለት ምድር በማምጣትም ለእርሱ ብቻ በመገዛት እንዲያመልኩት አደረገ እነዚህ አስራኤላውያን በጥላው ዘመን ከሌላው ሕዝብ የተለዩ በመሆናቸው ለሌላው ያልተሰጡና ለሚመጣው አካል ጥላ የሆኑ ምድራዊ በረከቶች ተሰጥተዋቸው ነበር መዢ ሮሜ የሚበዙቱ ግን እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ በማለት በተለያዩ ጊዜያት ቅዱሱን ኪዳን በማፍረሳቸው የበረከቱ ወራሾች ለመሆን አልበቁም ይልቁንም መሲሕ ሆኖ ከእነርሱ በሥጋ የመጣውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማመንና ከጥላው ወደ አካሉ ዘወር ለማለት ፈቃደኝነታቸውን ባለማሳየታቸው ዮሒ አነርሱ ቸል ያሉትን መዳን አሕዛብ በእምነት ተቀብለው ጸደቁበት ሮሜ በዚህም ምክንያት በሥጋ የሆኑ እስራኤል እንደ ቤተ ክርስቲያናችን አጠራር «አስራኤል ዘሥጋ» ተሰኝተዋል ቆሮ እንግዲህ በጥላው ዝመን የእግዚአብሔር ሕዝብ መሠረታዊ አመጣጥ እስካሁን እንዳየነው ከአብርፃም የሚጀምር ነው የብሉይ ኪዳንም ሆነ የዐዲስ ኪዳን ስዎች ስለ አስራኤል ሕዝብ ከሥር ጀምሮ ለመናገር ሲፈልጉ ብዙ ጊዜ መነሻ የሚያደርጉት አብርፃምን ነው ምክንያቱም የሕዝብነታቸው መሥራች እርሱ ነውና ኢሳ ዮሒ የሐዋ ሥራ ብ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የተመዘገበው ታሪክም ከተስፋው ዘር ውጪ የሆኑትን ሰዎች ታሪክ እንደ አስፈላጊነቱ ነካክቶ ሲያልፍ ትኩረት ሰጥቶ በስፋት የሚናገረው ከአብርፃም በመነሣት በይስሐቅና በያዕቆብ በኩል ስለ ተቁቄጠረው ዘር ነው የቢህም ግብ የአብርሃም የቃል ኪዳን ፍጻሜና የተስፋው ሙላት ወደሆነው ክርስቶስ መድረስ ነው ማቴ የእግዚአብሔር ሕዝብ በዐዲስ ኪዳን አንደ ብሉይ ዘመን ሕዝብ የዐዲስ ኪዳን ዘመን የእግዚብሔር ሕዝብ ከአንድ ከተወሰነ ዘር ወይም ነገድ የተውጣጣ አይደለም የዘር የቀለም የሀብትና የሹመት ልዩነት ሳይደረግ ሁሉን ዐቀፍ የሆነና በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑትን ሁሉ ያካተተ መንፈሳዊ ጉባኤ ነው ገላ ቆሮ ሮሜ ቀድሞ ግን ከአይሁድ ወገን ያልሆኑት አሕዛብ በተገረዙት አይሁድ ዘንድ ያልተገረዙ ተብለው የሚናቁ ከእስራኤል መንግሥት ርቀውና ለተስፋውም ቃል እንግዶች ሆነው በዚህም ዓለም ተስፋ ዐጥተው ከእግዚአብሔርም ተለይተው ያለ ክርስቶስ የነበሩ ወገኖች ነበሩ ክብር ምስጋና ይግባውና መድኅነ ዓለም ክርስቶስ ቤዛ ሆኖ በመሞቱ ይህን በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ተፈጥሮ የቂየውን ልዩነት አስወግዶ በመካከላቸው የቆመውን የጥል ግድግዳም አፈራርሶ ሁለቱን ሕዝቦች በማዋሐድ ከሁለታቸው አንድን ዐዲስ ሰው ቤተ ክርስቲያንን በአንድ አካል ፈጥሯል ኤፌ በ ባለፈው ክፍል እንደተመለከትነው እግዚአብሔር አብርፃምን የሕዝቡ አባትና መሥራች ይሆን ዘንድ ሲጠራው አባትነቱ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለነበሩት ሕዝቡ ብቻ ሳይሆን ወደፊት በዘመኑ ፍጻሜ ለሚነሠት የዐዲስ ኪዳን ሕዝብም ጭምር ነው አስቀድሞ ለአብርፃም በሰጠው የተስፋ ቃል ውስጥ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ በፍ በሌላም ስፍራ ለብዙ አሕዛብ አባት አድርጌዛነለሁ ዘፍ ሮሜ ራፊ የሚለው በዐዲስ ኪዳን የእምነቱን ፍለጋ ተከትለው ለሚነሥሠ ሁሉ አብርፃም አባት መሆኑን አመልካች ነው ሮሜ ዑ ስለሆነም አይሁድ የአብርፃም ዘር ነን የተገረዝን ነን ወዘተ በሚሉት ነገሮች ላይ መሥርተውት የነበረውን ሥጋዊ ትምክሕታቸውን መና በማስቀረት እነርሱ ከሚንቋቸው አሕዛብ መካከል እንደ ተስፋ ቃሉ ለአብርፃም ልጆችን አስነሣ ማቴ አብርፃም ሳይገረዝ በፊት በነበረው እምነት ጽድቅን እንደተቀበለ ሁሉ ከአሕዛብ ወገን የሆኑቱ ልጆቹም ሳይገረዙ በእምነት ብቻ ጽድቅን የተቀበሉ ናቸው ሮሜ ቭ ስለዚህም የእግዚአብሔር አስራኤል ርእንደ ቤተ ክርስቲያናችን አጠራር «እስራኤል ዘነፍስ ዘመንፈስ ተሰኝተዋል ገላ በዐዲስ ኪዳን የሚገኙ የእግዚአብሔር ሕዝብ እንደ ብሉይ ኪዳን ሕዝብ በተስፋ ሳይሆን በተጨበጠ ነገር በጥላው ሳይሆን በአካሉ በምሳሌ ሳይሆን በአማናዊ ነገር ያመኑ እግዚአብሔር በዘላለማዊ ፍቅሩ የወደዳቸውና በአንድያ ልጁ ሞት የዋጃቸው በሚታዩና በሚዳሰሱ ቶቱሳዊ በሆኑ ጥላ ነገሮች ሳይሆን በእውነትና በመንፈስ ሆነው በሰማያዊቱ ቅድስተ ቅዱሳን ተገኝተው እግዚአብሔርን የሚያመልኩ ከጨለማው ከዲያብሎስ መንግሥት ሥልጣን ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት የፈለሱ የሰማያዊቱ አገር ዜጎች ናቸው ሮሜ ኤፌ ዮሒ ቁላ ዕብ ብ አካሉ በተገለጠበት ዘመን ያመኑ ቅዱሳን በመሆናቸውም የጥላውን ዘመን ቅዱሳን ፍጹማን አድርገዋል እግዚአብሔር አስቀድሞ በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ሳሉ የተሰጠውን ተስፋ ያላገኙ የነበሩትን እኒያን ያለ ዐዲስ ኪዳን ቅዱሳን ፍጹማን እንዳይሆኑ ስለ ዐዲስ ኪዳን ቅዱሳን የሚበልጥ ነገርን አይቶ ነበርና ዕብ የሁለቱ ሕዝቦች አንድነትና ልዩነት በብሉይ ኪዳንና በዐዲስ ኪዳን የሚገኙት የእግዚአብሔር ሕዝብ አንድ ከሚያደርጓቸው ነጥቦች መካከል መሠረታዊ የሆኑትን ቀጥሎ እንመለከታለን እግዚአብሔር በጥላው ዘመን የአብርዛፃም ዘርን ለእርሱ የተለየ ሕዝብ እንዲሆኑ የመረጠው ከሌሎች አሕዛብ ይልቅ አነርሱ የተለየ ጽድቅ ስለነበራቸው ወይም በጥር ስለበለጡና በመሳሰሉት ምክንያቶች አይደለም እግዚአብሔር በዘላለማዊ ፍቅሩ እንዲሁ ስለወደዳቸውና ለአባቶቻቸው ለነአብርፃም የማለላቸው ቅዱሱን መሐላ ስለጠበቀ ብቻ ነው በዲ ራ በዐዲስ ኪዳንም የእግዚአብሔር ሕዝብ በዚያው መስፈርት መሠረት የተመረጡ ናቸው ጢሞ ቲቶ ኤፌ ቁ ይህም በሁለቱም ዘመናት የነበሩት የእግዚአብሔር ሕዝብ ኀጢአተኞች የነበሩና በአግዚአብሔር የተወደዱ መሆናቸውን ያመለክታል ሁለቱን ሕዝቦች የሚያመሳስል የመጀመሪያው መሠረታዊ ነጥብ ይህ ነው ሁለተኛው ነጥብ ደግሞ ሁለቱንም ሕዝቦች አግዚአብሔር ያጸደቃቸውና ለአርሱ የተለዩ ወገኖች ያደረጋቸው በእምነት ብቻ መሆኑ ነው ሮሜ ዕብ ኻ የእግዚአብሔር ሕዝብ አባት የሆነው አብርፃም ጽድቅን ያገኘው በእምነት ሲሆን በፍ ሮሜ እምነቱም ሕያው የሆነና የሚሠራ በመሆኑ በመልካም ሥራው ተፈጽሟል ያ ከዚህ የተነሣ አብርዛምን አባት ብለው ሊጠሩ የተገባቸው በሥጋ ልደት የአብርዛም ዘር የሆኑቱ ሁሉ አይደሉም ከአይሁድም ከአሕዛብም የእምነቱን ፍለጋ የተከተሉት ብቻ ናቸው ሮሜ ቭ ለአንዳንዶች ክርስቶስ በቤዛነቱ የተቤዥው በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበረውን የሰው ዘር በሙሉ ይመስላቸዋል ይህ አመለካከት የተሳሳተ ሲሆን በዐዲስ ኪዳን ዘመን ያሉትን ሰዎች «ምነው እኔም በብሉይ ኪዳን ዝመን በነበርኩኝ። ማቴ ጴጥ ይሁ የእውነተኛይቱ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት እንዲህ ይላል «ወአዕረጎሙ እግዚአብሔር ለአዳም ወለኩሉ ዘርዑ እም ሲኦል ወአግብኦ ኀበ ዘቀዳሚ ንብረቱ ውስተ ገነተ ፍግዐ ወአኅለፎሙ ለጻድቃን ምስሌሁ እምኀኅጉል ኀበ ፍትሐ ጽድቅ ወርትዕ ወኅደጎሙ ለእኩያን ህየ ውስተ ትውክልና ምስለ መላእክቲሆሙ ትርጓሜ «እግዚአብሔር አዳምንና ልጆቹን ከሲኦል አወጣቸው ተድላ ደስታ ወደሚያደርግበት ወደቀደመ አኗኗሩ መለሰው ጻድቃንን ከርሱ ጋር ከጥፋት ቅንነትና እውነተኛ ፍርድ ወዳለበት አሻገራቸው እኩያን ነፍሳትን ግን በሲኦል በቱራኝነት እንዳሉ ከአለቆቻቸው አጋንንት ጋር እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ተዋቸው» መቅድመ ወንጌል ሊቁ ዮሐንስ አፈ ወርቅም በበኩሉ «ወተንሥአ በስብሐተ አቡሁ ወፄወወ ነፍሳተ ቅዱሳን እለ ሀለዉ ውስተ ሲኦል እስመ ንጉሥ ወእግዚእ ዘኢይትመዋዕ ትርጓሜ «በአባቱ ክብር ተነሣ በሲኦል ተግዘው የነበሩ የቅዱሳንን ነፍላት አዳነ ንጉሥ ድል ሊነጮት የማይቻል ገዢም ነውና» ሃይ አቢ ም ክ ቁ ገጽ እንዲሁም ገጽ ቁ ገጽ ቁ ንም ተመልከት ወደተነሣንበት ነጥብ ስንመለስ በዚህ ክፍል እስካሁን የተመለከትናቸው ሁለት መሠረታዊ ነጥቦች ብቻ ተነሠ እንጂ በሁለቱም ዘመናት ያሉትን የእግዚአብሔርን ሕዝብ የሚያመሳስሉ ብዙ ነጥቦች ሊቀርቡ ይችላሉ ወደ ልዩነቶቹ ስንመጣ ደግሞ የብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ ወደፊት በዘመኑ መጨረሻ ሊመጣ ያለውን ሰማያዊ ነገር ያመለክቱ በነበሩት ጥላና ምሳሌ በሆኑት ምድራዊ ነገሮች መሠረት አምነው የጸደቁ ናቸው በዐዲስ ኪዳን ዘመን ያሉት የእግዚአብሔር ሕዝብ ግን በጥላው ሳይሆን በአካሉ በምሳሌው ሳይሆን በአማናዊው በምድራዊው ሳይሆን በሰማያዊው ነገር አምነው የጸደቁ ናቸው እኒያ በጥላው እኒህ በአካሉ ይመኑ እንጂ የሁለቱም ሕዝቦች ግብ አንድና በክርስቶስ ማመን ነው በተለይም የብሉይ ኪዳን ሕዝበ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፍ «ስለ ክርስቶስ የሚነቀፍ ሕዝብ» በክርስቶስ ያሉ» መሰኘታቸው ይህንኑ የሚያመለክት ነው ዕብ ኤፌ ክፍል የእምነት ማኅተም የእምነት ማኅተም በብሉይ ኪዳን ማኅተም እንደ ዘይቤያዊ አፈታቱ የተለያየ ትርጉም ይኖረዋል በዚህ ክፍል የምንመለከተው ለትክክለኛነቱ ወይም ለእውነተኛነቱ ማረጋገጫነት ሥልጣን ካለው አካል በደብዳቤ ወይም በሰነድ ላይ ከሚያርፈው ማኅተም ጋር ተያያዥነት ያለውን ሐሳብ ይሆናል ማኅተም ለሰነዶች ተአማኒነት ማረጋገጫ ከመስጠቱም ለሰነዱ በባለቤትነት ተጠያቂ መሆንንም ያመለክታል ይ ለእምነት ማኅተም ያስፈለገበት ዋናው ምክንያት የተስፋን ቃል አናቀቹ የታመነ ግብሬ ዕብ እ እምነትን የተቀበለው ሰው ው መዘግየ የተነሣ በእምነቱ እንዳይደክም አእንዳይገባውና እርግጠኛ ይሆን ዘንድ ነው ፕርጣሬ ስፋ እውነተኛ እምነት በማየትና በመዳሰስ ሳይሆን በእውነተኛ ተስፋ ላይ ተመሥርቶ ያላዩትንና ያልጨበጡትን ነገር እንደሚያዩትና እንደሚጨብጡት እርግጠኛ መሆን ነው እንዲህም ሲባል የሌለውን ነገር ሁሉ በመላ ምት እንዳለ ቄቂጥሮ ማመን ማለት አይደለም ያለውን ለጊዜው ግን ያላዩትን ነገር እንዳለና እንደሚያዩት አድርጎ ማመን ወይም ደግሞ የተገባልን እውነተኛ ተስፋ እንደሚፈጸም እርግጠኛ መሆን ማለት ነው ዕብ ሱ የሚያስ አንዲህ ያለው እምነት በእግዚአብሔር ዝንድ የተወደደና ብፁዕ ምነት ሲሆን ዮሐ ፀ ጴጥ ይ ለብዙዎች የተመስከረሳቸውም እንደዚህ ባለው እምነት ነው ዕቢያ ነ አንነዚሀ ቅዱሳን ሳያዩ በተስፋ ብቻ ያመኑ ናቸው ማንኛውም ው እንደሚያደርገው ካላየሁ አላምንም» በሚለው የሰው ዐሳብ ሳይያዙና ሳይጠላለፉ «አይ ዘንድ አምናለሁ» በሚለው እምነት ጸኑ መዝ ቆሮ እግዚአብሔር ለሕዝቡ የእምነት አባት ይሆን ዘንድ አስቀድሞ ጠራው ሰው አብርፃም ለእግዚአብሔር ቃል በመታዘዝ የተሰጠው ተስፋ እንደሚፈጸም እርግጠኛ ሆኖ አምኗል በእምነት መሠረት የሚገኘውን ጽድቅም ወራሽ ሆኗል በጠፍ ሮሜ አብርፃም በዐይኑ ሳያይና በእጁ ሳይጨብጥ የተገባለት ቃልና የተሰጠው ተስፋ እንደሚፈጸም ለማመኑ ማረጋገጫ ወይም ማኅተም ያስፈልገው ነበር ስለዚህ በእግዚአብሔር ለማመኑ ማረጋገጫ የሚሆን ግዝረትን በምልክትነት ተቀበለ በፍ ሮሜ የግዝረትን ምልክት ሲቀበል እርሱና ከአርሱ የሚወለዱት ልጆቹ በሥጋ ልደት ክሮቹ ያልሆኑና በብር የተገዙ ወይም በቤት የተወለዱ ባሮቹ ሁሉ እንዲገዘሩ እግዚአብሔር አዚል ትእዛዙ የ ለከተውም ትእዛዙ በተሰጠበት ወቅት በተለያየ የዕድሜ ክልል በሩትንና በጾታቸው ወንድ የሆኑትን ነበር ለዘለቄታው ግን ከተወለዱ ስምንት ቀን የሞላቸውን ወንዶች ልጆች ሁሉ ያጠቃልላል ዘፍ ከፀ ቪሌ ሉቃ ቡ አብርሃም ሲገዘር የ ዓመት ሰው ነበር ልጁ አስማኤል ደግሞ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበር በዚህ ሁኔታ ከራሱ በመጀመር በቤቱ ያሉትን ወንዶች ሁሉ በመግዘር የቃል ኪዳኑን ምልክት ተቀበለ ዘፍ እግዚአብሔር ለአብርፃም በገባው ቃል ኪዳን መሠረት ዘሩ ሁሉ በቃል ኪዳኑ የታቀፈ እንደመሆኑ የግዝረትን ምልክት መቀበል አስፈላጊው ብቻ ሳይሆን ግዴታውም ጭምር ነበር በቃል ኪዳኑ የታቀፈ ሆኖ ሳለ የግዝረትን ምልክት ያልተቀበለ እስራኤላዊ ሁሉ ከወገኑ ተለይቶ እንዲጠፋ አምላካዊ ትእዛዝ ተላልፎ የነበረውም ለዚህ ነው ዘፍ ብነ በዚህ መንገድ የእምነት ማኅተም ተደርጎ ለአብርፃም የተሰጠው የግዝረት ምልክት ወደ ዘሮቹ ሁሉ በመተላለፍ እስከ ሙሴ ዘመን ደርሷል ግዝረት በሙሴ ዘመንም ከግብጽ ባርነት ነጻ ለወጡት የአብርፃም ዘሮች ምልክትና ከሌሎች አሕዛብ ዋና መለያ ሆኖ አገልግሏል ኢያ ይሁን እንጂ በክርስቶስ የማስተማር ዘመንና ከዚያም በኋላ ባለው ዘመን የነበሩ የአይሁድ መምህራን ግዝረት በሙሴ እንደ ተሰጠ አድርገው ተቀብለው ነበር የሐዋ ሥራ ጌታ ግን ግዝረት ከሙሴ ሳይሆን ከአባቶች መሆኑን በመናገሩ ግዝረት ለመጀመሪያ ጊዜ ለአብርፃም የተሰጠ ምልክት መሆኑን አረጋግጧል ዮሐ ስለ ፋሲካው ሕግ በተጻፈበት ክፍል በዘር እስራኤላዊ ያልሆነ እንግዳ ሰውና በብር የተገዛ ባሪያ ከእስራኤላውያን ጋር መተባበር ቢፈልግ ወይም ደግሞ ፋሲካን አብሮ ሊያደርግ ቢያስብ አስቀድሞ መገዘር ያስፈልገው ነበር ቧ በኦሪት ዘመን አሕዛብ «ያልተገዘሩ» ተብለው በተገዘሩት እስራኤላውያን ዘንድ ይጸየፉ ነበር ከዚህም የተነሣ ከእስራኤል መንግሥት ርቀው ለተስፋው ቃል ኪዳንም አንግዶች ሆነው ተስፋ ዐጥተውና ከአግዚአብሔር ተለይተው ኖረዋል ይኸውም በቃል ኪዳኑ ባለመታቀፋቸውና የግዝረትን ምልክት የእምነት ማኅተም አድርገው ባለመቀበላቸው ምክንያት ነው መላ ሳሙ ኤፌ ቁላ ይሁን እንጂ አብዛኞቹ አሕዛብ የግዝረት ልማድ ነበራቸው ልማዱን ይፈጽሙ የነበረው ግን እንደ እስራኤላውያን የእምነት ማኅተም አድርገው አልነበረም ኤር መገዘር የሚያመለክተው የተገዘረው ሰው ለአግዚአብሔር የተመረጠ መሆኑን ነው ስለዚህ ለተገዘረው ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይሆናል ማለት ነው አብርፃም ሲገዘር ከዚያን ጊዜ አንሥቶ የሚገዛለትና የሚያመልከው አምላክ እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን መሰከረ በበፍ ይህም የሥጋን ሸለፈት በመገዘር ውጫዊ ሥርዐት ከመፈጸም በስተጀርባ ለእግዚአብሔር በታማኝነት መታዘዝን ከኀጢአት ሕይወት ተለይቶ በጽድቅ ሕይወት መመላለስን ሁሉ የሚያጠቃልል መሆኑን ያስረዳል የሥጋውን ሸለፈት በግዝረት ያስወገደ ነገር ግን ሕይወቱን ለጌታ ያልለየ ያልቀደዴሰ አስራኤላዊሩ ውጫዊ የግዝረት ሥርዐትን መፈጸሙ ብቻ አይበቃውም እንዲያውም በዚህ ሁኔታ ብቻ ያለ ኦስራኤላዊ መገዘሩ እንደ አለመገዘር እንደሚቄጠርበት የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ሮሜ ስለሆነም ማንኛውም እስራኤላዊ በመገዘክር አፍአዊ ሥርዐትን ፈጽሞ የአምነት ማኅተምን እንደተቀበለ ሁሉ በቀጣይ አኗኗሩ ልባዊ መገዘርን ሊያከናውን ይገባል ይህም በግዝረት አምሳል የልብን የጎንጢአት ሸለፈት በንስሓና በጽድቅ ሕይወት በመኖር ማስወገድ ነው ጠሌ ዘዳ ኤር ፅይ የአምነት ማኅተም በዐዲስ ኪዳን እንደ ብሉይ ኪዳን ዘመን ሁሉ በዐዲስ ኪዳን ዘመንም በእግዚአብሔርና እርሱ በሰጠው ተስፋ ተፈጻሚነት ማመን እምነት ይባላል በእግዚአብሔር ማመን ማለትም እግዚአብሔር ራሱን በሦስትነት ሥላሴ የገለጸ አንድ አምላክ መሆኑን ፈጣሪነቱን ጌትነቱን መግቦቱን በአጠቃላይም የእግዚአብሔርነቱን ባሕርያት አምኖ እርሱን ብቻ ማምለክ ለእርሱም ብቻ መገዛት ማለት ነው እንዲሁም እግዚአብሔር በኋላኛው ዘመን ለድኅነተ ዓለም የላከው አንድያ ልጁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ከመጠፋፋትና ከመቀላቀል ልዩ በሆነ የተዋሕዶ ምስጢር ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሆኗል አዳኝ ነው ስለ እኔ ቤዛ ሆኖ በምትክነት ሊያድነኝ ሞቷል እርሱን በማመኔ የአርሱ ጽድቅ ለኔ ተቄጥሮልኝ በአግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኛለሁ ብሎ ማመን ነው የእግዚአብሔርን አምላክነት አዳኝነቱን ፈጣሪነቱን ከማመን ባሻገር ለሚያምኑት ሁሉ በአጠቃላይና ለያንዳንዱም በግሉ የስጠው ተስፋ እንደሚፈጸም ማመንም አምነት ነው ዕብ በጥቅሉ ግን አምነት የወል ጉዳይ ሳይሆን እያንዳንዱ ሰው በግሉ አምኖ የሚከተለውና ሊኖርበት የሚገባ እውነት ነው ዛሬ ግን አብዛኛው ሰው እምነት ፃይማኖት የሚለውን ቃል ይበልጥ የሚጠቀምበት ይህን ምስጢር ለመግለጽ ሳይሆን የአንድ ፃይማኖታዊ ድርጅትን ማንነት ለማመልከት ነው በመሠረቱ ይህም ስሕተት ላይሆን ይችላል ነገር ግን ከላይ በተገለጸው መንገድ የእምነትን ምንነት አለማወቅ ትልቅ መንፈሳዊ ክስረት ነው እግዚአብሔር በዐዲስ ኪዳን ለሚገኙ ምእመናን እንዲህ ላለው እምነታቸው ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ የሰጣቸው ማኅተም ጥምቀት ነው ቁላ በጥምቀት አማካይነትም የእግዚአብሔር ልጅነታቸውን የሚያረጋግጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲታተምባቸው አዝዚል ማቴ ምእመናን በጥምቀት የሚቀበሉት የሚታየው ማኅተም ለማይታየውና በመንፈስ ቅዱስ ለሚሆነው መታተም ምልክት ነው በዚህም ማኅተም የእግዚአብሔር ወገኖች መሆናቸውንና ለዘላለም መዳናቸውን ያረጋግጡበታል ቆሮ ኤፌ ኑ ማንኛውም ሰው በልማድ ወይም በአፈ ታሪክ ሲነገር የሰማውን ስለሚያውቅና አንዳንድ ሥርዐቶችን በሥርዐትነታቸው ስለፈጸመ ብቻ በክርስቶስ የሆነው ድኅነት በእምነት የደረሰለት ሰው ነው ሊባል አይችልም ነገር ግን ክርስቶስ እንዴት ባለ የቤዛነት ሥራ እንደ አዳነው በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ዐውቆና ተረድቶ ሲያምን ከአሮጌው የኀጢአት ኑሮ ወደ ዐዲሱ የጽድቅ ኑሮ ይገባል ጥምቀት አሮጌውን ሰዋችንን ከክርስቶስ ጋር በአምነት ሰቅለን በመግደል የምንቀብርበትንና በዐዲስ ኑሮ ለመመላለስ ትንሣኤ ልቡና የምንነሣበትን የማይታይ ክንውን የምንመሰክርበት ሥርዐት መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል ምእመኑ ለመጠመቅ ወደ ውዛው ሲገባ ከክርስቶስ ጋር መሞቱን በሞቱ መተባበሩን መመስከሩ ነው ከውሃው ሲወጣ ደግሞ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ እንደ ተነሣ ሁሉ እርሱም ከእርሱ ጋር በዐዲስ ሕይወት ለመመላለስ መነሣቱን ያውጃል ሮሜ ፉፋ ቁላ የቤተ ክርስቲያናችን የቀኖና መጽሐፍ የሆነው ፍትሐ ነገሥት በውፃ የምንጠመቅበት ዐላማ ምን እንደሆነ ሲያስረዳ «ወተጠምቆትነሰ በማይ ውእቱ ተሳትፎትነ በሞተ ክርስቶስ ወዕርገትነሂ እምነ ማይ ካዕበ ውእቱ አምሳለ ተንሥኦትነ ምስሌሁ» ትርጓሜ «በውሃ መጠመቃችን በክርስቶስ ሞት አንድ መሆናችን ነው ከውሃውም መውጣታችን ከእርሱ ጋር የመነሣታችን ምሳሌ ነው» ይላል አንቀጽ ጐጥር ሌላው የመጠመቃችን ምክንያት የውህ ጥምቀት ወደ ማኅበረ ምአመናን ቤተ ክርስቲያን አባልነት የምንቀላቀልበት ሥርዐት በመሆኑ ነው በኦሪት ዘመን በቃል ኪዳኑ ለመታቀፍና የማኅበረ እስራኤል ወገን ለመሆን መገዘር አስፈላጊ ነገር እንደነበረ ሁሉ የጥምቀትን ሥርዐት መፈጸምም በዐዲስ ኪዳን አስፈላጊ ነገር ነው አንድ ሰው አምኖ ሲጠመቅ በቃል ኪዳኑ የመታቀፉን ማረጋገጫ ማኅተም ይቀበላል በምድር ላይ የአግዚአብሔር መንግሥት በሆነችው አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንም አባል ይሆናል እግዚአብሔር በቤተ ክርስቲያን በኩል ከሚሰጠው የጸጋ ስጦታና መንፈሳዊ በረከት እንዲሁም በአገልግሎት ሊሳተፍ ይችላል የሐዋ ሥራ የጥምቀት ነገር ሲነሣ ሊጠመቅ የሚገባው ማነው። » ብሎ መናገር አስፈላጊው አልነበረም ይሁንና ሰዎች በርካሽ ዋጋ ክብርት ነፍሳቸውን አራክሰው ሊዋጂት ቢመኙም የሷ ተመን የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ ደም ብቻ ነው አንጂ ኀላፊ የሆነ ብርና ወርቅ አይደለም ጴጥ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት በቂና ለዘላለም የሚያገለግል ፍጹም ስለሆነ ተጨማሪ ወይም ተለዋጭ ሌላ ቤዛ አያስፈልገንም ዕብ እንደሚታወቀው ብዙዎች የክርስቶስን ቤዛነት በሌሎች ቤዛዎች ለመተካት የተገደዱት ክርስቶስ የመጣው የጥንቱን በደል ጥንተ አብሶን ለማስወገድ እንጂ ዛሬ ስለምንሠራው ኀጢአት አይደለም ብለው ራሳቸውን ስላሳመኑት ነው እንዲህ ከሆነማ ክርስቶስ የአዳምና የሔዋን ቤዛ ብቻ አንጂ የእኛ ቤዛ ሊባል አይቻልም እኛም አምነን ልንድንበትና አንድ ጊዜ ለዘላለም ባቀረበው መሥዋዕት ዕለት ዕለት ከምንሠራው ኀጢአት ስርየትን ልንቀበል ባልቻልንም ነበር ትክክለኛው ትምህርት ግን ከዚህ የሰዎች ፍልስፍና የተለየ ነው ሊቁ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ለጥንተ አብሶ ነው የመጣው ባዮችን በአግዚአብሔር ቃል ስሕተታቸውን ያሳያቸዋል እንዲህ እያለ «ወሶበ መጽአ በጥንተ አበሶ እምኢአምኑ ቦቱ ወእም ኢኮነ ሥርዐተ ሞቱ በእንተ ኀጢአተ ብዙኀን እስመ ይቤ ውስተ ካልእ ገጸ መካን ወለዘበዝኀ ኀጢአቱ ይፈደፍድ ሉቱ ጸጋ ወበእንተዝ ይቤ ምዕረ አስተርአየ በፍጻሜ ዓለም ከመይሠዐራ ለኀጢአት በመሥዋዕተ ዚአሁ ትርጓሜ «በጥንቱ በደል መጥቶስ ቢሆን የብዙዎች ቤዛ እንደሆነ ባላመነበትም ነበር በመስቀል ላይ የሆነው ሞቱም የብዙዎችን ኀጢአት ስለ ማስተስረይ ባልሆነ ነበር በሌላው ስፍራ ኀጢአት በበዛበት የእግዚአብሔር ጸጋ ይበዛል ብሏልና ስለዚህም በሱ መሥዋዕትነት ኀጢአትን ያጠፋ ዘንድ በዘመኑ ፍጻሜ አንድ ጊዜ ተገለጠ ድር ቱ ክፍል ኪዳን ብሉይ ኪዳን ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ከግብጽ ባርነት በመካከለኛ እጅ ቤዛ ሰጥቶ ከዋጀው ሕዝብ ጋር በቀድሞው ዘመን የገባው ኪዳን ነው እግዚአብሔር ይህን ቃል ኪዳን የገባው ከአስራኤል ጋር ብቻ በመሆኑ በቃል ኪዳኑ ሌሎች ሊታቀፉበት ወይም ሊሸፈኑበት አይችሉም መዝ ሮሜ እግዚአብሔር መቼም ቢሆን ከሰው ልጆች ጋር ቃል ኪዳንን እንዲገባ የሚያደርገው ለሰው ለጆች ያለው ጽኑ ፍቅር የምሕረቱና የቸርነቱ ብዛት እንጂ የሰው ልጆች ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳንን ለማድረግ የሚችሉበት ብቃትና ቅድስና ኖሮአቸው አይደለም ኤር ሆኖም የሰው ልጆች ቃል ኪዳኑን ተቀብለው ቢታዘዙ በረከት ይመጣላቸዋል ባይታዘዙ ደግሞ መርገም ይመጣባቸዋል በሙሴ መካከለኛነት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የገባው ብሉይ ኪዳን ዐሥሩን የቃል ኪዳን ቃላት የያዘ ነው ቃል ኪዳኑ በደም ተመርቆ መጽናት ነበረበትና ዕብ ዉ ሕዝቡ እግዚአብሔር የተናገራቸውን ቃሎች ሁሉ እናደርጋቸዋለን በማለት ማረጋገጫ ሲሰጡ ሙሴ መሥዋዕት ሠውቶ ደሙን በሕዝቡ ላይ በመርጨት ቃል ኪዳኑን አጸና በፀ ለቃል ኪዳኑ አፈጻጸም አስፈላጊ ነገሮች በመሆናቸው ሌሎች ትእዛዛት ሥርዐቶችና ፍርዶችም ተሰጥተዋል ቃል ኪዳን ሲደረግ ሌላው አስፈላጊ ነገር ደግሞ ምልክት ነውና ሰባተኛው ቀን ቀዳሚት ሰንበት ለብሉይ ኪዳን ምልክት ሆኖ ተስጥቷል በእግዚአብሔርና በሕዝቡ መካከል ለተደረገው ቃል ኪዳን አስፈላጊ የሆኑት ነገሮች ሁሉ በቃል ኪዳን ሰጪው በእግዚአብሔር በኩል ተሟልተው በዚህ ሁኔታ ስለቀረቡ ቀጣይ ምላሸ ቃል ኪዳኑን ከተቀበሉት ከእስራኤል ልጆች የሚጠበቅ ነው ያም ቢሆን ብሱይ ኪዳን በራሱ ዘላለማዊ ቃል ኪዳን አይደለም ጊዜያዊነቱን ወይም ፍጹም የሆነው ዐዲስ ኪዳን እስኪመጣ ድረስ የሚያገለግል ጥላ መሆኑን ዕብ የተረዳው ነቢዩ ሙሴ ፈ ጌታ አምላክ እኔን እንዳስነሣኝ ነቢይን ከወንድሞቻችሁ ያስነሣላችኋል በሚነግራችሁ ሁሉ እርሱን ስሙት ያንም ነቢይ የማትሰማው ነፍስ ሁሉ ከሕዝብ ተለይታ ትጠፋለች በማለት መናገሩ እግዚአብሔር ሌላ የተሻለ ኪዳን ከሕዝቡ ጋር እንደሚገባ በሩቅ ሆኖ ማመላከቱ ነው ይህም ትንቢታዊ ቃል በክርስቶስ የተፈጸመ መሆኑን ሐዋርያው ኤጥሮስ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ጠቅሶ በማረጋገጡ ሙሴ ትንቢቱን የተናገረበትን ዐላማ ግልጽ አድርጎታል በዲ የሐዋ ሥራ እግዚአብሔር ከሙሴ በኋላ ብዙ ዘመናት ቆይቶ በተነሣው በነቢዩ በኤርምያስ አፍ ከሕዝበ አስራኤል ጋር ገብቶ የነበረውን ቃል ኪዳን ሕዝቡ አፍርሶት በመገኘቱ ሌላ ዐዲስ ኪዳን እንደሚገባ ተናገረ በትንቢቱ ውስጥ የቀደመው ጊዜያዊ ኪዳን ከነተሰጠበቱ መንገድና ሁኔታ ጋር ተለውጦ ዐዲስ ኪዳን በዐዲስ መንገድና ሁኔታ እንደሚሰጥ በግልጽ ተቀምጧል ኤር ፌ ይኸውም ብሉይ ኪዳን ሕጉ በድንጋይ ጽላት ተጽፎ የተሰጠበት ኪዳን እንደ ነበረና ዐዲስ ኪዳን ግን በድ ንጋይ ጽላት መሆኑ ቀርቶ በልብ ጽላት የሚጸፍበት ኪዳን እንደሚሆን በዐዲስ ኪዳን እግዚአብሔር የሕዝቡን ኀጢአት ይቅር የሚልበትና ደግሞ የማያስብበት ኪዳን መሆኑ በትንቢታዊ ቃሉ ውስጥ ጎላ ብለው የተቀመጡ ናቸው የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ቢያስተምርም በተሰይም በኤር ላይ የተጻፈውን ቃል ከብሉይ ኪዳን ጥገኝነት ለመላቀቅ የማይፈልጉ ወገኖች ቃሉን ገርምመውት ወይም የጎሪጥ እያዩት አሊያም ደግም እንቶ ፈንቶ ትርጉም ሰጥተውት ከሚያልፉ በቀር ትኩረት ሰጥተው እውነቱን ለመረዳት አይፈልጉም ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን መልእክት ይህን የኤርምያስን ትንቢት ሁለት ጊዜ ጠቅሶታል ዕብ ዱ መልእክቱ የተጻፈላቸውን ዕብራውያንን ከብሉይ ኪዳን ወደ ዐዲስ ኪዳን በከፊል ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ዘወር እንዲሉ ለማድረግ ሲባል ተደጋግሞ መጠቀስ አስፈልጎታልና ይህም ትንቢቱ የብሉይ ኪዳንን በዐዲስ ኪዳን መተካት የሚያስረዳና ልዩ ትኩረት የሚሻ ሩልፍ ትንቢት መሆኑን አመልካች ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሐዋርያው ትንቢቱን ጠቅሶ ሲናገር ነቢዩ ኤርምያስ እነርሱን ብሉይ ኪዳንን የተቀበሉትን አየነቀፈ» የተናገረው ትንቢት መሆኑን አብራርቶ ጽፏል ዕብ ስሙ እንደሚያስረዳው ብሉይ ኪዳን አሮጌ ውል ነው አሮጌ የተሰኘውም ከቃል ኪዳኑ ማርጀት የተነሣ አይደለም እስራኤላውያን የአገልግሎት ዘመኑ ገና ሳያበቃ ስላፈረሱትና ከእርሱ በብዙ መንገድ የተሻለው ዐዲስ ኪዳን ስላስረጀው ነው የተሻለው ዐዲስ ሲመጣ የቀደመው ። በመንፈሳዊት ውሳጣዊ ልቡና ውስጥ ሕጋችሁን በሠራችሁ ጊዜ በጨለማ የተከበበች የሲና ሕግ ክአይሁድ ጋር ተወገደች ለሕጋችሁም ቦታዋን ለቀቀች» ብሏሷል ዐዲስ ኪዳን ዐዲስ ኪዳን አይሁድና አሕዛብ በመባባል ልዩነት ሳይደረግ በክርስቶስ ላመኑ ሁሉ በእርሱ መካከለኛነት አግዚአብሔር የሰጠው የመጨረሻና ዘላለማዊ ቃል ኪዳን ነው ዕብ በክርስቶስ መካከለኛነት የተሰጠው ይህ ኪዳን በደም መጽናቱ የሚጠበቅ ጉዳይ በመሆኑ እንደ ብሉይ ኪዳን በእንስሳት ሳይሆን ክቡር በሆነው በክርስቶስ ደም የጸና ሆኗል ሉቃ ዐዲስ ኪዳን የተሰጠው ብሉይ ኪዳን በተሰጠበት መንገድ ወይም አሁን በቤተ ክርስቲያናችን እንደሚታየው ከብሉይ ኪዳን ጋር ተደባልቆ አይደለም ያ የቀድሞው ለዚህኛው ጥላና ምሳሌ ስለነበር በሚታዩና በሚዳሰሱ ቱሳሳዮሶች ንዋያተ ቅድሳት አማካይነት ተሰጥቷል ይህኛው ግን ሁለንተናው መንፈሳዊ ስለሆነ በዐይን የሚታይና በእጅ የሚዳሰስ ፉቱሳቀቶስም ሆነ ሥርዐት የለውም የዕብራውያንን መልእክት በተረጐመበት ድርሳኑ ሊቁ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ይህን ሲያስረዳ «ብፁዕ ጳውሎስ ናሁ ከሠተ ይእዜ ከመ ሐዳስ ሕግ ትቴይስ እምሕግ ብሊት እስመ አልቦ ውስተ ሐዳስ ሕግ ምንትኒ ሥርዐተ ሥጋ ወኢግብረ ትአዛዘ ኦሪት ኢምኩራብ ወኢቅድስተ ቅዱሳን ኢካህን ዘከመዝ ሥርዐተ ክህነቱ ወኢትአእዛዘ ኦሪት ዘይትዐቀብ በከርሠ ታቦት አላ ኩሉ ትአዛዛቲሁ ሉዓላዊ ወአልቦ ውስቴቱ ምንትኒ ሕገ ሥጋ አላ መንፈሳዊ ኩለንታሁ ትርጓሜ «ብፁዕ ጳውሎስ እነሆ አሁን ዐዲሲቱ ሕግ ከአሮጌዋ ሕግ እንደምትሻል አስረዳ በወንጌል ምንም ምን የሥጋ ሥርዐት የለምና የትእዛዝ ሥራ የለም ምኩራብ የለም ቅድስተ ቅዱሳን የለም የክህነቱ ሥርዐት እንደ ኦሪቱ የሆነ ካህንም የለም በድንጋይ ጽላት ተጽፎ በታቦቱ ውስጥ ተቀምጦ የሚጠበቅ የኦሪት ትእዛዝም የለም ሥርዐቱ ሁሉ ሰማያዊና ፍጹም ነው እንጂ በውስጡም የሥጋ ሕግ ምንም ምን የለም ሁለንተናው መንፈሳዊ የሆነ ሕግ ነው እንጂ» ድር ቀ እግዚአብሔር ብሉይ ኪዳንን ከእስራኤል ልጆች ጋር ሲገባ የሰንበትን ቀን የቃል ኪዳኑ ምልክት አድርጎ ሰጥቶ እንደነበር ሁሉ ቃል ኪዳኑ ሲለወጥ ምልክቱም ይለወጣልና ለዐዲስ ኪዳን ምልክት አድርጎ የሰጠው ጥምቀትንና ቅዱስ ሞርባንን ነው ማር ቆሮ ፀ የዘላለምን ሕይወት ተስፋ የያዘውና ጥምቀትና ቅዱስ ጐፉርባን የተስፋው ምልክቶች ሆነው የተሰጡለት ዐዲስ ኪዳን ብሉይ ኪዳንን ጨምሮ በዚያው ዘመን እግዚአብሔር ከተለያዩ ቅዱሳን ጋር በተለያየ ጊዜ ከገባቸው ቃል ኪዳኖች ሁሉ የተለየና የሚበልጥ ሁሉም ነገር ፍጻሜን ያገኘበት ቃል ኪዳን ነው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ራሳቸው እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ዐዲስ የሆነ ቃል ኪዳንን እንደሚገባ በመመስከራቸው ብሉይ ኪዳንን ያረጀና ጊዜ ያለፈበት ኪዳን አድርገውታል ኤር ሁሉም ሕግና ነቢያት የመሰከሩት ስለ ዐዲስ ኪዳን ብቻ ነው ከዐዲስ ኪዳን በኋላ ግን ሌላ ቃል ኪዳን እግዚአብሔር እንደሚገባ አልተናገሩም የሐዋ ሥራ ቁ የዐዲስ ኪዳን መጻሕፍትም እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ከገባው ዐዲስ ኪዳን በኋላ ዐዲስ ኪዳንን የሚያስረጁ ወይም ደግሞ በዐዲስ ኪዳን ላይ ተጨማሪ የሚሆኑ ሌሎች ቃል ኪዳኖችን እንደገባ አልመሰከሩም ለወደፊቱም ይገባል የሚል ትንቢት አይናገሩም ተስፋም አይሰጡም በዚህ ኪዳን ጸንተን ባንኖርና ብናፈርሰው እንኳ ሌላ ቃል ኪዳን ይገባል አይሉም አንዲያውም የእውነትን ፅውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኀጢአት ብናደርግ ከአንግዲህ ወዲህ ስለ ኀጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ» ይላሉ እንጂ ዕብ ፁ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲያ የሚጠብቀን ፍርድ ነው እንጂ ሌላ ከፍርድ የምናመልጥበት ኪዳን ፈጽሞ የለም እግዚአብሔር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የወደደውን ሁሉ በዐዲስ ኪዳን በልጁ በኩል አከናውኖ ፈጽሟል «በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ ዐሳቡ የፈቃዱን ምስጢር አስታውቆናልና በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው ዐሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው ኤፌ የአግዚአብሔር የመጨረሻው መገለጥ በልጁ በኩል ስለሆነ ከልጁ በኋላ የላከው ወይም ራሱን የገለጠበት መልእክተኛ የለም ማቴ ብ ዕብ ሐዋርያትና ሌሎች የወንጌል መልእክተኞችም ቢሆኑ እግዚአብሔር ራሱን በልጁ የገለጠበትን የመጨረሻ መገለጥ ለሌሎች ሊገልጡ የተላኩ እንጂ እግዚአብሔር ከልጁ በኋላ ራሱን የገለጠባቸው መልእክተኞች አይደሉም በዘመናችን ከተጻፉት የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት መካከል ስለ አስተርእዮተ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር መገለጥ የኢኦተቤክ መሠረተ ፃይማኖትና የካህናት ተልእኮ የተሰኘው መጽሐፍ በገጽ ላይ የሚከተለውን እውነት አስፍሯል ፌ ከዚህም ሌላ እግዚአብሔር አስቀድሞ በነቢያት በመጨረሻም በአንድ የባሕርይ ልጁ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ገልጧል ይህንንም በዕብራውያን በተጻፈው ቃል መረዳት እንችላለን «ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዐይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን የመጨረሻው የእግዚአብሔር መገለጥና መታወቅ ነው ት እግዚአብሔር ወልድ እኔን ያየ አብን አየ በማለት አረጋግጧልና ዮሒራል ዐዲስ ኪዳን የዘላለም ሕይወት የተገኘበት ርቀን የነበርነወ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የቀረብንበት የልጅነት መብት የተጉናጸፍንበት እግዚአብሔር አምላካችን እኛም ሕዝቡ የሆንበት ኀጢአታችንና በደላችን ተም የተወገደበትና ዳግም ለዘላለም የማይታሰብበት ኪዳን ነው ኤር ብ በዚህ ኪዳን የሰውና የእግዚአብሔር ግንኙነት እንደገና ደ መቀጠል እንዲችል አስፈላጊ የሆኑት ነገሮች ሁሉ ተሟልተዋል አንድ ስንኳ የጎደለ ነገር የለም በቃል ኪዳኑ የታቀፉትን ሁሉ የዘላለም ፍጹማን ያደረገ ዘላለማዊ ቃል ኪዳን ነው ዕብ ፀ ፋ እግዚአብሔር ያልገባው ቃል ኪዳን እግዚአብሔር የሰው ልጆችን የሚገናኘው በቃል ኪዳን አማካይነት በመሆኑ በብሉይና በዐዲስ ኪዳን ዘመናት ከሕዝቡ ጋር የተገናኘባቸውን ቃል ኪዳናት እንደገባ ተመልክተናል በተለይም ዐዲስ ኪዳን የመጨረሻውና ዐሳቡ ሁሉ የተፈጸመበት የሰው ልጆችም በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ብቃት ያገኙበት ኪዳን ነው ከዐዲስ ኪዳን በኋላ አግዚአብሔር ኀጢአታችንን ስለማስተስረይና እኛን ወደ እርሱ ስለማቅረብ ሌላ ኪዳን እንደገባ ምንም ዐይነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ አይገኝም ይኖራል ብሎ ማሰቡም ከሞኝነት ይቄጠራል ምክንያቱም የዐዲስ ኪዳን በቸኛ አስታራቂ የሆነው ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ዋጋ ያልከፈለበት ኀጢአት የለማ። እርሱ ስለ ኅጢአት ሁሉ በቂ የሆነ መሥዋዕት አቅርቧል «አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጓቸዋልና» ዕብ ብ የመጨረሻው ኪዳን የሚያመለክተውም እግዚአብሔር በኪዳኑ የተገናኛቸውን ሰዎች ኀጢአት ደግሞ እንደማያስብና ስለ ኀጢአት ስርየት ድጋሚ ማቅረብ የሌለበት መሆኑን ነው «ከዚያ ወራት በኋሳ ከአነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው ይላል ጌታ በልባቸው ሕጌን አኖራለሁ በልቡናቸውም እጽፈዋለሁ» ብሎ ከተናገረ በኋላ «ኀጢአታቸውንና ዓመዓቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ ከዚህ ወዲህ ስለ ኀጢአት ማቅረብ የለም» ዕቤ ራ የአግዚአብሔር ቃል እንዲህ ቢልም እግዚአብሔር በልጁ በኩል ለመጨረሻ ጊዜ ከገባው ቃል ኪዳን ሌላ ከሌሎችም ቅዱሳን ጋር ቃል ኪዳን ገብቷል በተገባውም ቃል ኪዳን መሠረት ኀጢአተኞች ቢማጸኑና ቃል ኪዳኑ የሚጠይቀውን ቢያሟሉ ስርየተ ኀጢአትን ለራሳቸውና ለሌላውም ትውልዳቸው ያገኛሉ መንግሥተ ሰማያትንም ይወርሳሉ የሚሉና ከተሰቀለው መድኅን ከክርስቶስ ላይ የምእመናን ዐይን እንዲነሣ የሚያደርጉ የስሕተት ትምህርቶች በቤተ ክርስቲያናችን ተስፋፍተው ይገኛሉ ምንጊዜም ቢሆን የስሕተት ትምህርቶች ተቀባይነት እንዲኖራቸው ከተፈለገ ከሚጠቀስላቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል ጋር ይስማሙም ይጣሉም ለጊዜው ስሕተትነታቸው እንዳይታይ የሚሸፈኑበት ቢያንስ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ይጠቀስሳቸው ዘንድ የግድ ነው ዛሬ ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነው የሐዋርያት ትምህርት ያልተመሠረቱ የስሕተት አስተማሪዎች የህልውናቸውን ዕድሜ ያራዘሙት ከእግዚአብሔር ቃል በመጥቀስና ቃሉን እንደ ገዛ ፈቃዳቸው በመተርጐም ነው በቤተ ክርስቲያናችን ቃል ኪዳንን አስመልክቶ ያለውን የስሕተት ትምህርት ትክክለኛ ለማስመሰል ብዙ ጥቅሶች ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚጠቅሱ ይታወቃል ይልቁንም በብሉይ ኪዳን ዘመን እግዚአብሔር ከአጠቃላዩ የእስራኤል ሕዝብ ሌላ ከአንዳንድ ትዱሳን ጋር በግል የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ የገባቸው ቃል ኪዳናት በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሾች ናቸው የጥፋት ውፃን በምድር ላይ ዳግም ላለማምጣት ከኖኅ ጋር ጠፍ ኻ ዘሩን እንደ ሰማይ ከዋክብትና እንደ ባሕር አሸዋ ስለማብዛትና የምድርን ነገዶች በዘሩ ስለመባረክ ከነዓንንም ስለማውረስ ከአብርፃም ጋር በፍ የገባቸውን ቃል ኪዳናት ብቻ እንኳ በምሳሌነት መመልከት ይቻላል እግዚአብሔር ለኖኅና ለአብርፃም በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች ቃል ኪዳንን ገብቷል ቃል ኪዳናቱ ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር የተያያዙ ነበሩ በተለይ ግን ከአብርፃም ጋር የገባው ኪዳን ምንም በወቅቱ የሚፈጸሙ ጉዳዮችን እንደያዘ ቢታወቅም በቃል ኪዳኑ ውስጥ ዋና ተስፋ የነበረውና የምድር ነገዶች በዘሩ የመባረካቸው ነገር በክርስቶስ የሚፈጸም ነበር በመሆኑም ሐዋርያው በገላትያ መልእክቱ «ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ስለ ብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ስለ አንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ» በማለቱ የቃል ኪዳኑ ተስፋ ፍጻሜ ክርስቶስ መሆኑን አረጋግጦ ጽፏል ገላ ለአብርፃም ቃል ኪዳን እንደገባ ሁሉ በዐዲስ ኪዳን ላሉት ቅዱሳንም ቃል ኪዳን ገብቷል የሚለው እንግዳ ትምህርት ላይ ላዩን ለሚሰማው ሰው ትክክለኛ ነገር ይመስላል ይዘቱን አፈጻጸሙንና የሚሰጠውን ተስፋ የተመለከትን እንደሆነ ግን ለአብርፃም ከተገባው ቃል ኪዳን ጋር በምንም መንገድ ግንኙነት የለውም ለአብርሃምና ለዘሩ የተገባውን ቃል ኪዳን ይዘቱን አፈጻሙንና ለቃል ኪዳኑ ከቃል ኪዳኑ ተቀባዮች የሚጠበቀውን ስንመለከት እግዚአብሔር ለአብርፃምና ለዘሩ የሚያገለግለውን ቃል ኪዳን ከአብርፃም ጋር የገባው አብርፃም ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን ለመግባት ብቁ ሆኖ በመገኘቱ አይደለም አብርሃምን እንዲሁ ስለወደደውና ስለመረጠው ከእርሱና ከዘሩ ጋር ቃል ኪዳንን አደረገ ስለ ዳዊት በሚናገርበት ስፍራ የእግዚአብሔር ቃል «ከመረጥሁት ቃል ኪዳኔን አደረግሁ መዝ በማለት መመስከሩ እግዚአብሔር ቃል ኪዳንን ከሰው ልጆች ጋር የሚገባውና ወደ ራሱ የሚያቀርባቸው ከራሱ በጎ ፈቃድና ምርጫ አንጻር እንጂ ከሰዎች ብቃት የተነሣ አለመሆኑን ያስረዳል «አለቃቸው ከእነርሱ ውስጥ ይሆናል ገዥአቸውም ከመካከላቸው ይወጣል እኔ አቀርበዋለሁ እርሱም ይቀርባል ይህስ ባይሆን ወደኔ ለመቅረብ የሚደፍር ማነው። » ኤር በብሉይ ኪዳን ዘመን ከግለስቦች ጋር የገባው ቃል ኪዳን የነፍስን ድኅነት ከማሰጠት ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አልነበረውም በአብዛኛው በወቅቱ ከነበረው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር የተያያዘ ነበር ለምሳሌ ያህል ከኖኅ ጋር የገባውን ኪዳን ብንመለከት በምድር ላይ የጥፋት ውፃ ዳግም እንዳይመጣ ተስፋ የሰጠ ሆኖ እናገኘዋለን እንጂ ከነፍስ ድኅነት ጋር የተገናኘ አይደለም ለአብርሃምና ለዘሩ የተሰጠው ኪዳን ግን የአብርፃም ዘር በሆነው በክርስቶስ ተፈጻሚ የሚሆኑ ተስፋዎችንም ያካተተ በመሆኑ ከወቅቱ ጊዜያዊ ሁኔታዎች ጋር ብቻ የተያያዘ ነበር ለማለት አይቻልም ገላ ስለሆነም ከአብርፃም ዘር ሰው የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብርፃምን የእምነት ፍለጋ ተከትሎ ያመነበትን ሕዝቡን በዐዲስ ኪዳን ወደ እግዚአብሔር አቅርቦ አስታረቃቸው መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስን አስወግዶ በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስን የሚያድል ሆነ በጥቅሉ እንግዲህ ድኅነተ ነፍስን አስገኘ ከሰው ውደቀት በኋላ በዘመናት ሁሉ ውስጥ ድኅነተ ነፍስን ለመስጠት እግዚአብሔር የገባው ኪዳን ዐዲስ ኪዳን ብቻ ነው ማለት ነው እግዚአብሔር ቃል ኪዳንን ከሰዎች ጋር ሲገባ ሁሉን በፍቅሩና በፈቃዱ ያደረገው እንደመሆኑ መጠን በቃል ኪዳኑ ለመሸፈንና የተስፋው ወራሽ ለመሆን ከሰዎች የተፈለገው ነገር ተስፋውን አምኖ መቀበልና እንደ ተስፋው ቃል መኖር ብቻ ነው ከዚህ በቀር ሌላ የተፈለገ የሕግ ሥራ የለም ያም ቢሆን በቃል ኪዳኑ የታቀፉ ሁሉ ቀጥተኛ ግንኙነት የሚያደርጉት ከቃል ኪዳን ሰጪው ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ እንጂ ራሳቸውን ሆነውና ሌሎችንም ወክለው ቃል ኪዳኑን ከተቀበሉት ፍጡራን ጋር አይደለም ለአብርፃምና ለዘሩ ለተገባው ኪዳን ወራሾች የሆኑት እስራኤላውያን በመልካምም ሆነ በክፉ አጋጣሚ እግዚአብሔርን ለማመስገንም ሆነ ለመለመን በጸሎት ይቀርቡ የነበረው ወደ ቃል ኪዳን ሰጪው ወደ እግዚአብሔር ነበር ሲቀርቡም ቃል ኪዳኑን በውክልና የተቀበሉትን ሰዎች ስምና ቃል ኪዳኑን ማውሳት ለተነሠበት የምስጋናም ሆነ የልመና ርእስ አስፈላጊ በመሆኑ ይህን መጠቀም የተለመደ ነገር ነው በፀ መዝ ሉቃ ቢሆንም ቅሉ እንዲህ ማድረጋቸው በቃል ኪዳኑ ተቀባዮች በኩል ዐልፈው ወደ እግዚአብሔር ቀረቡ የሚል አንድምታ አይሰጠውም ይህ እግዚአብሔር የገባውን ኪዳን የሚጠብቅ ታማኝ አምላክ እንደሆነ በመቀጠር ቅዱሱን ኪዳን ዐስቦ የቸርነቱንና የምሕረቱን ሥራ እንዲሠራ እሱን ለመማጸን የተጠቀሙበት መንገድ ነው እነዚህ ከላይ የተመለከትናቸው ሦስት ነጥቦች ቀጥሎ የምናየውን ከእግዚአብሔር ያልሆነውን ቃል ኪዳን ይዘትና አፈጻጸም የምንመዝንባቸው ይሆናሉ መናፍቃን እግዚአብሔር ከዐዲስ ኪዳን ሌላ ከቅዱሳን ጋር ቃል ኪዳን ገብቷል የሚለውን የስሕተት ትምህርት ወደ ቤተ ክርስቲያናችን አሹልከው ያስገቡት በአዋልድ መጽሕፍት የስርቆት በርነት በኩል ነው በሚታወቁና በማይታወቁ ቅዱሳን ስም የተደረሱት ገድላትና ድርሳናት ቅዱሳኑ በተጋድሎአቸውና በመልካም ሥራቸው ቃል ኪዳንን እንደተቀበሉ ይህም ቃል ኪዳን ነፍስን ማሰማርና መንግሥተ ሰማያትን ማስወረስ እንደሚችል ለዚህም በቅዱሳንና በቃል ኪዳናቸው በመማጸን በቃል ኪዳኑ ለመሸፈን የሚሻ ሁሉ ለቃል ኪዳኑ አፈጻጸም የታዘዘውን ሥራ በቅዱሳኑ ስም ሠርቶ መገኘት እንደሚገባው ይተርካሉ ሁሉም ገድላትና ድርሳናት እንደሚናገሩት ለቅዱሳን ተገብቷል በሚለው ቃል ኪዳን ለመሸፈን መሠራት ካለባቸው ሥራዎች መካከል በቅዱሳኑ ስም የተስየሙትን በዓላት ማክበር በበዓላቱ ቀን ሥራ አለመሥራትንነ በነዚሁ ቀናት በቅዱሳን ስም ድግስ ደግሶ ዝክር በመዘክር የተራቡትን ማብላትና ማጠጣት የተደገሰውንም መብሳትና መጠጣት በቅዱሳኑ ስም የተገደሙትን ገዳማት ስፍራው ድረስ በመፄድ መጉብኘትና መሳለም በየገዳማቱ ከሚዘጋጀው መብልና መጠጥ መቋደስ ጸበል መጠጣት ዐፈርና የመሳሰሉትን ነገሮች መተባበስና መቀባባት በቅዱሳኑ ስም የገድል መጻሕፍትን መጻፍ ማጻፍ ማንበብ መስማት መተርጐም የሚሉት በብዛት የሚጠቀሱ ናቸው በጥቅሉ ጽድቅ በሥራ ለዚያውም ከእምነት በሆነ መታዘዝ ሮሜ የሚከናወነውን መልካም ሥራ በመሥራት ሳይሆን ማንኛውም ሰው ቢታዘዝ ለመፈጸም የማይቸገርበትን አፍአዊ ተግባር በመፈጸም እንደሚገኝ የሚሰብኩ ናቸው ሕዝባችንም በአዋልድ መጻሕፍት ስብከት ልቡ በመማለሉና ለመዳን አቋራጭ መንገድ ያገኘ ስለሚመስለው በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ከመጽደቅና በሕግ ያለውን ዋና ነገር ለመፈጸም ራስን አሳልፎ ከመስጠት ይልቅ ገድላትና ድርሳናት በቃል ኪዳን ስም እንዲፈጸሙ የሚያዚቸውን አፍኣዊ ተግባራት መከወንን ይመርጣል መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረው ትምህርት ከሆነ ግን በዚህ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘትና የዘላለምን ሕይወት ማግኘት አይችልም እግዚአብሔር ያዘዘውን ዋና ነገር ቸል ብለው በእንዲህ ዐይነቱ ሰው ሠራሽ አገልግሉት ተጠምደው የነበሩትን ጸሐፍት ፈሪሳውያንን ጌታችን ወዮታ ያለበትን ወቀሳ ሰነዘረባቸው እንጂ አበጃችሁ ብሎ አላመሰገናቸውም እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም ዐሥራት ስለምታወጡ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ ወዮላችሁ። ነገር ግን ሙሴ ጽላቱን ከእግዚአብሔር ተቀብሎ ከተራራው ሲወርድ በአሮን መሪነት ሕዝቡ የጥጃ ምስል አቁሞ ሲያመልከው በመመልከቱ ተቁጥቶ ጽላቱን ከእጁ ጥሎ ሰበራቸው ከዚህ በኋላ ሙሴ እንደሰበራቸው ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላት ጠርቦ እንዲያመጣና የቀድሞዎቹን ዐሥሩን ቃላት እግዚአብሔር ራሱ እንደሚጽፍባቸው ነግሮት እንዲሁ አደረገ እግዚአብሔርም ጻፈባቸውና ለሙሴ ሰጠው ዘፀ ዘዲ ከዐሥሩ ትእዛዛት ውጪ እግዚአብሔር ኅቡእ የሚባል ስሙንም ሆነ የተገለጸ ስሙን ወይም ሴላ ተጨማሪ ምስልና ሐረግ እንዳልጻፈና እንዳልቀረጸ ግልጽ ነው «እግዚአብሔር በተራራው ላይ በእሳትና በደመናው በጨለማውም ውስጥ ሆኖ በታላቅ ድምፅ እነዚህን ቃሎች ዐሥሩን ትእዛዛት ማለት ነው ለጉባኤአችሁ ሁሉ ተናገረ ምንም ምን አልጨመረም በሁለቱም የድንጋይ ጽላቶች ሳይ ጻፋቸው ለእኔም ሰጣቸው» ዘዳ እንዲሁም ን ተመልከት በጽላቶቹ ላይ የተጻፉት ዐሥሩ ቃላት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን የሚያሳዩ በመሆናቸው በእግዚአብሔርና በሕዝቡ መካከል ምስክር ሆነው ቆመዋል ዘፀ ዘዳ በመሆኑም ጽላቶቹ የምስክር ወይም የቃል ኪዳን ጽላት ሲባሉ ታቦቱም የምስክር ወይም የቃል ኪዳን ታቦት ተብሎ ተጠርቷል ፀ ዘጐ ኢያ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት የጽላቶቹ ማስቀመጫ ከመሆኑ ባሻገር የሰጠው ዋና አገልግሎት እግዚአብሔር ከእስራኤል መሪዎች ጋር በመገናኘት ትአዛዝና ረድኤትን ለሕዝቡ ለመስጠት እንዲችል የሕዝቡንም ልመናና ጥያቄ መሪዎቻቸው ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርቡ ለማድረግ ነው በ ዘጉ መሳ ስለዚህ ታቦቱ እግዚአብሔር በሕዝቡ መካከል መኖሩን አመልካች ነበር ሳሙ እስራኤላውያን ከምድረ ግብጽ ወጥተው በምድረ በዳ ተጓኙች ሆነው በኖሩበትና ተስፋይቱን ምድር እስኪወርሱ ድረስ ባለው ጊዜ ታቦቱን ተሸክመው ይጓዙ ነበር የሚሸከሙትም ካህናት ናቸው በበዳ ኢደ ዜቤና ካህናት ታቦቱን የመሸከማቸው ተግባር ቀጣይነት የነበረው ግን እስራኤላውያን በአገራቸው መኖር ሲጀምሩና አንድ ቋሚ ቤተ መቅደስ እስኪታነጽ ድረስ ነበር ይህ ከሆነ በኋላ ግን ታቦቱን ከመሸከም ዐርፈዋል ዜና ታቦቱ በቤተ መቅደስ ስፍራውን ከያዘ በኋላ በአስራኤላውያን ዘንድ ለበዓላትም ሆነ በሌላ ምክንያት በዓለ ንግሥ ተደርጎ በካህናቱ ተሸካሚነት ከመቅደሱ ወጥቶ መቅደሱን ዞሮ ወደ ስፍራው የሚመለስበት ሥርዐት ፈጽሞ አልነበረም እርግጥ አንዳንድ ጊዜ በጦርነት ወቅት ታቦተ ሕጉን ወደ ጦር ሜዳ ይዘውት ይወጡ እንደነበር አይዘነጋም ሌላው ነጥብ ታቦቱ በአግዚአብሔር ስም ብቻ እንጂ በሌላ በማንም ስም አለመጠራቱ ነው ይህን ለማረጋገጥ ካስፈለገ ስለ ታቦቱ የተጻፈውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል መመልከት ይቻላል ለአብነት ያህል የሚከተሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ብንመለከት ታቦቱ የእግዚአብሔር ታቦት» ወይም «የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት» ተብሎ ተጠርቷል ኢያ ሳሙ ሳሙ ፅ ቤና ፌ እግዚአብሔር ለአስራኤላውያን የሰጠው በስሙ የተጠራውን አንድ ታቦት ብቻ ሲሆን በዘመናቸው ሁሉ የነበረውም ያው አንዱ ታቦት ብቻ ነበር ከዚህ ውጪ ያንን አስመስለው ብዙ ታቦታትን እንዲሠሩና እንዲያራቡ አልታዘዙም እነርሱም ቢሆን ይህን አላደረጉም ከብዙ ዘመን በኋላ እስራኤላውያን በእነርሱና በእግዚአብሔር መካከል ምስክርና ቃል ኪዳን ሆኖ እንዲጠበቅ የተሰጠውን ሕግ አፍርሰው በመገኘታቸው እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ሌላ ዐዲስ ቃል ኪዳን እንደሚገባና የታቦቱም ሆነ የጽላቱ አገልግሎት ስለሚያበቃ ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ታቦት ብለው እንደማይጠሩት ልብ እንደማያደርጉት እንደማይሹትና ከእንግዲህ ወዲያ እንደማይደረግ በአጽንዖት ተናገረ ኤር ቃል ኪዳኑን በማፍረሳቸው ምክንያት እግዚአብሔር ላውያንን በባቢሎናውያን ሲያስማርክ የታቦቱም ታሪክ እዚሁ ላይ ይደመደማል የባቢሎን ንጉሥ ባሪያ የዘበኞቹ አለቃ ናቡዘረዳን ቤተ መቅደሱን በዝብዞ በውስጡ የነበሩትን የወርቅ የብርና የነሐስ የተቀደሱ ዕቃዎች ሁሉ ወደ ባቢሎን ካፈለስ በኋላ ቤተ መቅደሱን በእሳት አቃጥሎታል ይሁን እንጂ በተማረኩት የተቀደሱ ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ ስለ ታቦቱ የተወሳ ነገር የለም ነጉ ዜና ሰባው የምርኮ ዘመን ዘመነ ጹዋዌ አብቅቶ ምርኮኞቹ የይሁዳ ሰዎች ወዴ ምድራቸው ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ ወደ ባቢሎን ውን የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ሁሉ ይዘው ተመልለዋል በተመለሱት የተቀደሱ ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ አሁንም ታቦቱ አልተጠቀሰም ዕዝ ይህም የሆነበት ምክንያት በኤር የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ነው ስለዚህ ከባቢሎን ምርኮ መልስ ቅሬታዎቹ የእስራኤል ልጆች በምድራቸው ላይ መርባትና መብዛት ሲጀምሩ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት ብለው አልጠሩም የዐዲስ ኪዳን ታቦት እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በተለያዩ ስልቶችና መንገዶች ለብሉይ ኪዳን ሰዎች ተናግሮ ነበር ዕብ በ ከነዚህም መካከል በታቦቱ አማካይነት ራሱን ለእስራኤል መሪዎች ገልጦ ሕዝቡን ያነጋገረበት መንገድ አንዱ ነው ለማለት ይቻላል ታቦት በብሉይ ኪዳን ዘመን የሰጠው ዋና አገልግሎት ይህ ነውና ሆኖም ታቦት እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው የሚናገርበት ብቸኛ መንገድ አልነበረም ስለዚህ ከባቢሎን ምርኮ በኋላ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ ስለ አግዚአብሔር ታቦት አለመወሳቱ ሊያስገርመን አይገባም ይሁንና ብሉይ ኪዳን በዐዲስ ኪዳን ለመተካት የተቀጠረለት ጊዜ ገና ሳያበቃ ታቦት አገልግሎት መስጠት ማቋረጡ ጥያቄ ማስነሣቱ አይቀርም ለዚህ ክሥተት ዋና ምክንያት የሚሆነው የአስራኤል ልጆች በጽላቱ ላይ ተጽፎ የተሰጣቸውን ቃል ኪዳኑን አፍርሰው መገኘታቸው ነው ኤር ነገር ግን ያም ባይሆን ታቦት ፍጹም የሆነው አስኪመጣ ድረስ ጥላና ምሳሌ ሆነው በጊዜያዊነት ከተሰጡት ነገሮች መካከል አንዱ በመሆኑ ብሉይ ኪዳን ፍጻሜን ሲያገኝ የታቦትም አገልግሎት ማክተሙ አይቀርም ነበር የብሉይ ኪዳን ታቦት ከባቢሎን ምርኮ ጀምሮ አገልግሎት መስጠቱን እንደማይቀጥል የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ራሳቸው አስረግጠው መስክረዋል ኤር ጊዜው ደርሶ ትንቢቱ መፈጸሙንና በዐዲስ ኪዳን ከተገለጠው የጽድቅ አገልግሎት የተነሣም ታቦት ቀድሞ የነበረውን የአገልግሎት ክብር ማጣቱንና መሻሩን ደግሞ የዐዲስ ኪዳን መጻሕፍት መስክረዋል «ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለተሻረው ስለፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልክት እስኪሳናቸው ድረስ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ የመንፈስ አገልግሉት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Options de téléchargement | Convertir en PDF | Faites de la publicité sur Dirzon

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact