Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኤቲስቶች ጥያቄና መልስ-1.pdf


  • word cloud

የኤቲስቶች ጥያቄና መልስ-1.pdf
  • Extraction Summary

ቀልድ የታወቀ የሳይንስ ሊቅ ከሞት በኋላ ነፍሱ በእግዚአብሔር ፊት ቀረበች ሊቁም በእውቀቱ ተመከቶ በትዕቢት ቃል እኛ የሳይንስ ሰዎች ፈጣሪ አንደማያስፈልገን ድምዳሜ ላይ ደርሰናል። ያንተን ምስጢር ዕውቀት ሁሉ ተረድተናል። የአንዱን ልብ አውጥተን ወደ ሌላው መትከል እንትላለን በአጠቃላይ በአንድ ወቅት ተአምር ተብሎ የተቆጠረውን ጥበብና ሁሉን ቻይነትህን ይገልጻል የተባለውን ሁሉ መስራት ችለናል በማለት ተናገረ። ለአንተ የሰራሃቸው አማልከትህ ውዴት ናቸው። ኤር ኪ የሚባሉት ደግሞ በእግዚአብሔር በተከለከለው የኃጢአት ምኞታቸው መዋኘተ የሚፈልጉ ናቸው። ብሎ ለማረጋገጥ ቤቱን ለማየት መሄድ ሐሰቱን ነው ብሎ ካለመጨነቅና በኋላ አውነቱን ሆኖ ንብረቱ ወድሞ ከምናገኘው ኪሳራ አንጻር የተሻለ ምርጫ ነው። ራሷን በራሷ አስገኘች ማለት ምከንያታዊ አይደለም አንድ ነገር ራሱን ለማስገኘት ከራሱ በፊት መገኘት አለበት ይህ ደግሞ በአመከንዮ የማይቻል ወሃ ሀከ ነው። ነገሮችን ጥሩና መጥፎ ብለን የምንመለከትበት ቋሚ የሞራል ሕግ በመኖሩ ነው። በየዐዌር እፕዌጩቨበፎበቢ ፕፐከፍ እዌፎቨበፎበቢ ኩርዘጠ ኮፎበ ስነኑባሬ ስለ እግዚአብሔር ያለን ሐሳብ ይህ ሐሳብ መኖሩ በራሱ የእግዚአብሔርን መኖር ያስረዳል የሚል ሙግት ነው ይህን ያህል ከባድና አስጨናቂ ነገር የሚያደርገውን ሐኪም እያሉ እየጠሩና ድርጉቱንም ለሰውዬው ጤንነት ከማሰብ እንደሆነ በመረዳት እያመሰገኑና እያወደሱ እግዚአብሔር ግን ከነዚህ ነገሮች ረሃብ ወይም ሞት አንዱን እንኳ ቢደረግ ማማረርና መግቦቱን እስከ መካድ ደርሶ በርሱ ላይ የማይገባ መናገር ምን ያህል የሚያበሳጭና የሚያሳዝን ነገር ነው። የሰውን የዕለት ኑሮ ከአንድ ቦታ ተደብቆ ይከታተል የነበረው ሰው ጌታ ሆይ የፈቃድህ ነገር አሳውቀኝ። በዚያም አጃቢው በማዘን አይዞህ ንጉስ ሆይ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ስለሆነ ይዋሽ ማለት አይደለም ኢትዮጵያ የአደዋን ጦርነት ትሸነፍ ነበር ማለት የሚቻል ነበር ጣልያን በጦር የተደራጀች ነበረችና በእውነታው ግን ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆናለች አንዲሁ ነጻ ፍጥረት ሰው ኃጢአት አለመስራት ይችል ነበር ልክ በገነት አንደነበረው መስራቱ ግን እውነታው ነው። አግዚአብሔር ፍቅር ነውና ወደ ህይወት እንድንደርስ የሚወድ ነው ምርጫውም ያለው በእጃችን ነው። ሌላኛው ግን ትጉህ ብዙ ጊዜውን በልምምድና በሥልጠና ላይ ያጠፋና ለውድድሩ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ሁሉ በማድረግ ሲዘጋጅ የቆየ ነው እንበል ከዚያም ተቃዋሚውን ብታጠፋው ውድድሩን ብትሰርዘው ከነዚህ ከሁለቱ የጎዳሀው የትኛውን ነው። ያልተዘጋጀው ሰነፉን ነው።

  • Cosine Similarity

ሃ ስለ ኤቲስቶች እና ሳይንስ ሃ ለሀልዎተ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን መኖር የሚያስረዱ ማስረጃዎች ሃ በሀልዎተ እግዚአብሔር ዙርያ የሚነሱ ጥያቄዎች ሃ የከፉ ነገር ምንነትና ጥቅም ከፋት ኃጢአት በእግዚአብሔር ተፈጥሯልን። በዚህም መሰረት እግዚአብሔር አለ ወይንም የለም ብለን አማራጮችን ይዘን ብንነሳ እግዚአብሔር አምነንና ታምነን ኖረን እግዚአብሔር ቢኖር በመንግስተ ሰማያት ሽልማትን እናገኛለን። በእግዚአብሔር ሳናምን ኖረን እግዚአብሔር ባይኖር በኃጢአታችን ምክንያት ፍርድ አይኖርብንም ስለዚህ እግዚአብሔር አለ ብለን ተወራርደን ከዚያም ልከ ብንሆን አሸናፊዎች እንሆናለን እግዚአብሔር አለ ብለን ተወራርደን ከዚያም እግዚአብሔር ባይኖር ያጣነው አንዳች ነገር አይኖርም ነገር ግን እግዚአብሔር የለም ብለን ብንወራረድና ከዚያም ልከ ብንሆን አሸናፊ አንሆንም በዚህ የሚገኝ ሽልማት የለምና እግዚአብሔር የለም ብለን ተወራርደን ከዚያም ልከ ባንሆን ሁሉን እናጣለን ታዲያ ሁሉን ለማጣት ወይም ምንም ላለማሸነፍ የሚወራረድ ምክንያታዊ ቆማሪ ይኖራልን። በማለት ይጠይቃሉ ለር ላጠጨአበበዩክቢ ከ ላበበበ ከርበ እ የኅሊና ማስረጃ ይህ ሙግት መሰረት የሚያደርገው በነገሮች ጥሩና መጥፎ ወይም ትከከልና ስሕተት መሆን ላይ ነው ሁሉም ሰው የሞራል ሕግ እንዳለ ያውቃሉ የሞራል ሕግ መኖሩ የሞራል ሕግ ሰጪ መኖሩን ያሳያል አንድ ሰው ነገሮችን ጥሩና መጥፎ ብሎ ለመፈረጅ በመጀመርያ ደረጃ ቋሚ የሆነ የሞራል ሕግ ሊኖረው ያስፈልጋል ይህ ቋሚ የሆነውም የሞራል ሕግ እግዚአብሔር የሰራው ሕሊና ነው ሕሊናም በሰው ውስጥ የሚገኝ የስሜት አባል ነው ዐይን በማየት አንድን ነገር ከሌላው እንደሚለይ በዚህም ዓይነት ኅሊና ትክክለኛውን ስራ ከስሕተት ሥራ ይለያል። ገደብ ወሰን ካለበትማ ቀድሞውኑ ወሰን የለሽ አይባልም ነበር እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ካልን በኋላ ማንቀሳቀስ የማይችለውን ማለት በራሱ ዓርፍተ ነገሩ የሚጋጭ ነው በሌላ በኩል እግዚአብሔር አራት መአዘን የሆነ ከብ መስራት ይችላልን። ከፉ ነገርና መከራ ግን በዚህ ምድር ላይ ስላሱ እግዚአብሔር የለም በማለት ይናገራሉ በምድር ላይ የሚታዩትን መከራዎች ኢፍትሐዊነትና የከፋት ስራዎችን በማንሳት ከብር ይግባውና አግዚአብሔር ከፉ ነው እግዚአብሔርም የለም ይላሉ በመሰረታዊነት ጥያቄውን ልብ ካልነው በእግዚአብሔር መኖር ላይ ሳይሆን በመልካምነቱ ላይ የተነሳ ጥያቄ መሆኑን እንረዳለን ቋሚ የሞራል ሕግ የለም የሚሉ ኤቲስቶች ፍትሐዊና ኢፍትሐዊ ብለው ለማማረር እንዴት ቻሉ። በራሱ ከፉ የሆነ ኃጢአት ግን የእግዚአብሔር ስራ አይደለም እግዚአብሔር ፈጽሞ ኃጢአትን አልፈጠረም ኃጢአት የኛ ነጻ ፈቃድ የፈጠራ ውጤት ነው ያ ግን ይህን ለማስታገስና ለማጥፋት ከእግዚአብሔር የሚመጣ ነው። ሙግት መነሻ ሐሳብ መዐ ከፉ ነገር መልካም አላማ የለውም መነሻ ሐሳብ መልካም የሆነ አግዚአብሔር የሆነው እግዚአብሔር ደግሞ መልካም አላማ አለው ስለዚህ እግዚአብሔር ሊኖር አይችልም ይላሉ። መነሻ ሐሳብ ወ እግዚአብሔር የሁሱ ነገር ሠሪ ፈጣሪ ነው ፐከፀ ላ ህከዐ ዐ ጀሃባባቭከዐ መነሻ ሐሳብ ክፉ ነገር ደግሞ አንዳች ነገር ነው ሃዝ ከ ስለዚህ ከፋትንም የፈጠራት አግዚአብሔር ነው ይላሉ መልስ አውግስጢኖስ ሲመልስ በመጀመርያ ከፋት አንዳች ነገር ነው ወይ ብለን ልንጠይቅ ያስፈልጋል ከፋት አንዳች ነገር አይደለም ሄ በ ከ ስለዚህም መፈጠር አያስፈልገውም ማለት ነው ክፋት ራሱ የመልካም ነገር አለመኖር ስለዚህም ነው ከፋት የሚል ስያሜን ያገኘው ይለናል ከፋት በራሱ ያለ ነገር አይደለም የመልካም ነገር መጉደል እንጂ። መነሻ ሐሳብ እግዚአብሔር መልካም ከሆነ ከፋትን ያጠፋል። ከፋት ደግሞ አልጠፋችም ስለዚህ እግዚአብሔር የለም ይላል። ነጻነት ደግሞ የተሰጠን በነጻነት ፈቅደን ወደን እንድንወድ እንድናፈቅር ነው ፍቅር ለሰው ፍጥረት ትልቁ ገንዘቡ ሀብቱ ነው ፍቅር ደግሞ ያለ ነጻነት አይሆንም ስለዚህም ነጻነትን ማጥፋት ከፋትን ማሸነፍ የሚቻሰውን ፍቅርን ማጥፋት ይሆንብናል ስለዚህ ከፋትን ለማጥፋት ነጻነትን ማጥፋት በራሱ ከፉ ይሆናል እግዚአብሔር ነጻ ፈቃድ ያላቸውን ፍጥረት ፈጥሮ ኃያል ስለሆነ ከፋት የሌለበትን ዓለም መፍጠር አይችልም ወይ ብሎ መጠየቅ ሁሉን ቻይነቱ ላይ ሎጂካዊ ተቃርኖ ዉር ከዐርከ ያመጣል ማለት አይደለም ክብ የሆነ መዓዘን አይሰራም። እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ነጻ ፈቃድን ሰጥቶ በተመሳሳይ ደግሞ ነጻ ፈቃዱን መያዝ ይችላል በማለት መናገር ትርጉም የለሽ የቃላት ስብስቦችን አግዚአብሔር ይችላል የሚል ቅጥያን በመጠቀም ድንገት ትርጉም እንዲኖረው ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ከፋት ኃጢአትን ማጥፋት ይቻለዋል አሁን ከፋት ስላልጠፋ ድል ስላልተነሳ አይጠፋም ማለት ግን አይደለም ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ፊት የጽድቅ አከሊል ተዘጋጅቶልኛል ኛ ጢሞ እንዳለ ኃጢአት የሴለበት ኃጢአት ድል የሚነሳበት ጊዜም ይመጣል። ጥያቄ እግዚአብሔር ዓለምን ያለ ክፋት መፍጠር አይችልም ወይ። ይህ መልካምነት እግዚአብሔር ባይፈጥረው ኖሮ አይኖርም በተጨማሪ ይህ አስተሳሰብ ትርጉም የሚሰጥ አይደለም ይህም አስተሳሰብ በውስጡ ሞራል ክፉና ደግ የሌለበት ዓለም መልካም ነው የሚል ነው የሞራል ሁኔታ የሌለው ነገር መልካም ወይም መጥፎ ሊባል አይችልም የሞራል ሁኔታ የለውማ ይህም ልክ ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ሀገር ሰላማዊ ነው እንደማለት ትርጉም የማይሰጥ ንግግር ነው የሞራል ሁኔታ ከ ብቻ ሳይሆን እውነታ ዝ እንኳ የለውም ያለ ነጻ ፍጥረት ዓለምን ቢፈጥር ይህም ማለት ዓለም ሁሉ በእንስሳትና የርሱን ፈቃድ በሚፈጽሙ ነጻነት በሌላቸው ሮቦቶች መሙላት ማለት ነው ነገር ግን ይህ አማራጭ እንደ መጀመርያው የሞራል ሁኔታ የለውም ሞራል የሌለበትን ዓለም ደግሞ መልካም ነው ማለት አንችልም ከቋ በኽ ርኽ። ከ ከ ዝበ ሌላው በዚህ አማራጭ ነጻ ፍጥረታት ባሉበት ያለው የሞራል ዝቅጠት ከፉ ስራዎች ባይኖርም አካላዊ መበስበስ ሞት ግን አለ እንስሳት ሞተው ይበሰብሳሉ ስለዚህም ነጻ ፍጥረት የሱም በማለት ብቻ አካላዊ ክፉ ነገር ከሃር ርህ አልቀረም ይህም አንዱን ክፉ ነገር በሌላው ከፉ ነገር መለወጥ እንጂ ከፉ ነገርን ያጠፋ አማራጭ አይደሰለም ነጻ ፍጥረት ሆነው ኃጢአትን የማያደርጉ መፍጠር አይችልም ወይ። ጥያቄ እግዚአብሔር ሰዎች ገሃነመ እሳት እንደሚገቡ አስቀድሞ እያወቀ ለምን ፈጠራቸው። በመጀመርያ አስቀድሞ ማወቅ ማለት መወሰን ማለት አይደለም እግዚአብሔር በጊዜኔ በቦታ ስለማይወሰን ሁሉን ነገር አሁን የተደረገ ያህል ያውቃል ለምሳሌ አንድ ሐኪም በሽተኛው የመሞቻው ጊዜ መድረሱን በማወቁ ለበሽተኛው መሞት ተጠያቂ አናደርገውም የእግዚአብሔርም ሁሉን አዋቂነት በነጻ ፈቃዳችን ለምናደርገው ስራ ተጠያቂ አያደርገውም ምርጫዬን አስቀድሞ ቢያውቅም እኔ መምረጥ አለብኝ አስቀድሞ በማወቁ ምርጫዬ ላይ ተጽዕኖ የለውም ነገር ግን የምንመርጠውን አስቀድሞ ያውቃል ከጊረ በላይ ነውና ስለዚህ እግዚአብሔር አንድ ሰው ገሃነመ እሳት እንደሚገባ ማወቁ ያ ሰው ወደ ገሃነም እንዲወርድ የሚያደርግ አይደለም ተጽፎልኛል የሚባል ነገርም የለም የራሴን ሕይወት በነጻ ፈቃዴ የምጽፈው ራሴው ነኝ እግዚአብሔር ግን የምጽፈውን ወሰን የለሽ በሆነ ዕውቀቱ ከጊዜ በላይ ነውና ያውቀዋል ስለዚህ በመጀመርያ ማወቅ መወሰን አለመሆኑን እንረዳ። ሌላው ገሃነመ እሳት እንደሚገባ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ አይፈጠር ምንል ከሆነ ለምን ያለ ሰው ፍጥረት እንድትኖር ማድረግ ነው ቃየን ባይፈጠር ኤሳው ባይፈጠር እያልን ምንሄድ ከሆነ ዓለምን ባዶ መሆኗ ነው ይህ ደግሞ ምንም ባይፈጠር ይሻላል ወደ የሚለውን አስተሳሰብ ይወስደናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact