Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኛች ላይ ራፍ በመጀመሪያው ምእት ዓመት ላይ የአንጾኪያ ትምህርት ቤት ጓደኛው ነበር። ነበር። ባጠፋችው ጥፋት በሕዝብ ፊት ንስሓ እንዲገባ እንዲህ ሲል ወቀሰው በተገደሉት ሰዎች ደም እጅህን ነክረህ እንዴት ለጸሎት ወደ ላይ ትዘረጋለህ። አምብሮስ ሲሞት ገና ዓመቱ ነበር ስለዚህ የሚላኖ ሕዝብ አምብሮስ በመሞቱ በፍርሃትና በድንጋጤ ተዋጠ ክርስቲያኑ ቀርቶ አይሁድና አሕዛቡ ሁሉ ተላቀሱ በዕለተ ሞቱና በኋላም በመቃብሩ ላይ ብዙ ተአምራት ታይተዋል የትንሣኤ ፅለት የአምብሮስ አስከሬን ቤተ ክርስቲያን ታላቅ የነገረ መለኮት ሲቅ ታላቅ ሰባኪና ታላቅ ጳጳስ ነበር። ከሺ ከዌ ሃ ጺጪ ስለራሱ የሕይወት ታሪክ በዚህ ርእስ ስር የሚጠቀሰው ርዐበከ ንስሓ የሚባለው መጽሐፉ ነው መጽሐፉ በአጭሩ የሚገልጠው አውግስጢኖስ ወደ ክርስትና እንዴት እንደገባ ታሪኩን በሙሉ ይዘረዝራል የዚህ መጽሐፍ የመጨረሻዎቹ ክፍሎች ደግሞ የማኒን ትምህርት በመቃወም ፈጣሪን ለማወቅ የሚያስችለውን እውነተኛ ፍልስፍና ይገልጻል የፍልስፍና ጽሑፎች አውግስጢኖስ ክርስትናን ከመቀበሉ በፊት የተለያዩ የፍልስፍና ሥርዓቶችን ቲኦሪዎችን ይክተል ነበር መጀመሪያ የማኒን ፍልስፍና ቀጥሉ የአፍላጦንን የፕላቶንን ፍልስፍና ቀጥሎ የአዲሱን አፍላጦንን ፍልስፍና ከኮዉርከበ በመጨረሻ የክርስትናን ፍልስፍናን ተከትሏል በአውግስጢኖስ እምነት እውነት የሚገኘው በክርስትና ፍልስፍና ብቻ ነው።
ታሪ አንደኛ መጽሐፍ አዘጋጅ ቀዶር ምክረ ሥላሴ ገአማኑኤል አዲስ አበባ ዓ ም የአዘጋጁ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ለከቹጾቨኮ ቪክዩፎሃር ል ሥላሴ ገአማኑኤ ተ ኪና አሊአ የፖ ሣ ተ አዲስ አበባ ጀ በ ለኩከ ከ የስልክ ቀ ጨ በ ሊሰሰዩ ዘበበክቪርከ የመጀመሪያ ኅትመት ዓ ም ስቲክ ማተሚያ ድርጅት ታተመ ቲ ና አዲስ አበባ ዓ ም መዘክር በመልካም አስተዳደግ ለአሳደጉኝ በተለያዩ የትምህርት ማእከሎችም እያስገቡ በትምህርት እንድበለጽግ ለአደረጉኝና ለቁም ነገር ሳበቁኝ ነገር ግን ለጥቂት ጊዜ እንኳ ሳልጦራቸው ለተለዩኝ ውድ አባቴ ለቄ ገበዝ ገብረ አማኑኤል እንዳልካቸው እንዲሁም እጅግ ለማከብራቸውና ለምወዳቸው ለትምህርቴም በአገር ውስጥ ባለው ከፍተኛ ትቤት በአዳሪነት ገብቼና በውጭ አገርም ሄጄ እንድማር ላደረጉልኝና በትምህርትም ታላቅ ደረጃ ላደረሱኝ ለውድ የመንፈስ ቅዱስ አባቴ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ይህችን አነስተኛ መጽሐፍ መታሰቢያ አድርጌ ሳበረክት በታላቅ ትሕትና ነው የአርእስት ማውጫ የአርእስት ማውጫ መግቢያ መቅድም የታሪክ አጠቃላይ ገጽታ የቤተ ክርስትና ታሪክ ዋና ዓላማ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አከፋፈል የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጥናት ጥቅም ክፍል አንድ ከኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ትልቁ ቴስጠንጢናስ ምፅራፍ የክርስትና ዛይማኖት እንዲስፋፋ የረዳ ቅድመ ዝግጅቶች የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መስፋፋት የግሪክ ሥልጣኔና ቋንቋ በዓለም መስራጨት የአሕዛብ ዛይማኖቶች መዳከም የአይሁድ ሕዝብ በዓለም መሰራጨት ምዕራፍ የክርስትና እምነት መሥ መግቢያ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የመልአኩ የገብርኤል የምሥራች መልእክት የኢየሱስ ክርስቶስ በቤተ ልሔም መወሰድ ክርስቶስ የማስተማር ሥራውን እንደጀመረ በጌታ በኪየሱስ ላይ የደረሰ ተቃውሞ የጌታ መሰቀል የጌታ ትንሣኤ ምዕራፍ ዘመነ ሐዋርያት የበዓለ ፃምሳ በዓል ተአምርና የቤተ ክርስቲያን ልደት መግቢያ ራች ኢየሱስ ክርስቶስ ፀ በኢየሩሳሌም ክ ና በፍልስጥኤም የ ነበሩ ክርስቲያኖ በስይሁድና ገ ግንኙነትና እ ይሁድ በአይሁድና በክርስቲያኖች መካከል የነበረው ግንኙነ የመጀ ክርስቲያኖች መካከል የነበ ሃት መሪያዎቹ ክርስቲያኖች ሁኔታ ረው ልዩነት ዎቹ ክርስቲያኖች የአ ምዕራፍ በክርስተ ያኖች ላይ ነ ከአይሁ የመጀመሪያው ሰማዕት ቅ ስ እስፌ ለባቸው መከራ ውወ ነጌላዊው ፊልልስ ምዕራፍ ከዐሥ ራ ሁለቱ ሐዋርያት የጠዋርያው የያዕቆብ ሰማ ጥቂቶቹ ነዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ የጌታ ወንድም ያዕቆብ ሐዋርያው እንድር ያስ ሐዋርያው ቶማስ ሐዋርያው ፊልጸደስ ሐዋርያው በርተሎሜዎስ ሐዋርያው ይሁዳ ሐዋርያው ማቴዎስ ሐዋርያው ማትያስ ወንጌላዊው ሉቃስ ምዕራፍ ሮሎ መ የው ባብ ወደ ክርስትና እምነት መግባት በኢየሩሳሌም ሐዋርያዊ ጉዞ ዓ ም ኛው የ ም ሐዋርያት ጉባኤ ዓም ኛው የጳወሉብ ሐዋርያዊ ጉዞ ዓ ም ኛው የጳውሉ ሐዋርያዊ ገዞ ዓ ም ስ ሐዋርያዊ ጉዞ ዓ ም ገ። ርያት የመጨሻው ምዕራፍ ወንጌላዊው ዮሐ ንስ የዘመነ ሐዋ ቅዱስ ክፍል ሁለት አምስት ፍ የክርስትና እምነት መስፋፋት በመጀመሪያው ነ ምዕራፍ የፃ ምእት ዓመታ ፋት የረዱ ምክንያቶች ክርስትና መስፋፋት ዞ የክርስትና መስፋፋት በመካከለኛው ም ራቅና በእስያ የክርስትና መስፋፋት በፋርስና በሕንድ የክርስትና መስፋፋት በግብጽ አገር ክርስትና በኢትዮጵያ ሰበኩ ጉና በኢትዮጵያ በይፋ መስኩ የናስዓቱ በኙ ቅዱሳን ወደ ኢትዮጵያ መም ጐም ስለ ቅዱሳት መጻሕፍት ወደ ግእዝ መተር የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዜማ ብን ያሬድና ዜማው ቲይ ክርስትና በአርመን አገር ስደት መከራ የተቀበሉ ቅዱሳን በድምጥያኖስ ዘመን የተነሣው ስደት በትራይአኖስ ጠዉይበ ዘመን የተነሣው ስደት ከላይ በተነጮሥት ስደቶች መከራ የተቀበሉ ቅዱሳን የኢየሩሳሌም ጳጳስ ቅዱስ ስምዖን የአንጾኪያ ጳጳስ አግናጥዮስ ከሀሀ የሮም ኤጴስቆጳስ ቀሌምንጦስ በቄሣር ሐድሪያን ጊዜ የተነሣው ስደት በቄሣር አንቶኒኑስ ፓያስ ዘመን የተነሣው ስደት ምዕራፍ ከሐዋርያት በኋላ የተነሠ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሆዑ ዓ ም የሮም ኤጴስቆጳስ ቀሌምንጦስ የኤፌሶን ኤጴስቆጳስ አግናጥዮስ በዐከጸከህ የእዝሚርና ኤጴስቆጳስ ፖሊካርፖስአቡሊካርዮስ በገዑ ፍ ፓፒያስ መልእክተ በርናባስ ፄርማስ ኖላዊ ምፅራፍ የአስክንድርያና የአንጾኪያ የትርጓሜ ትምህርት ቤቶች የእስክንድርያ የትርጓሜ ትምህርት ቤት የአንጾኪያ የትርጓሜ ትምህርት ቤት ምዕራፍ ከውስጥ የተነሠ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች የመናፍቃን መነሣት ግኖስቲክስና የኑፋቄ ትምህርታቸው ሲሞን መሠርይ መርቅያን በፎበርበ ሬ ኅ መርቅያን ርክ ማኒና የማኒ ኑፋቄ ሞንዳኒስም ምዕራፍ ዘመነ ሰማዕታት በቄሣር ማርቆስ አውሪሊዮስ ዘመን የተነሣ ስደት ከሴፕቲሚዮስ ሴቬሩስ ለዊሮስ እስከ ፊልልስ አረባዊ ድረስ የነበረው የክርስቲያኖች ሁኔታ በዳክዮስና በቫሌሪያን ዘመነ መንግሥት የተነሣው ስደት በዲዮቅልጥያኖስ ከመን የተነሣው ከባድ ስደት ምዕራፍ በስደቶች ጊዜ በስማዕትነት ካረፉት ስማዕታት ጥቂቶቹ ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ የቅድስት ካቴሪና ስማዕትነት ክፍል ሦስት ምዕራፍ ትልቁ ቁስጠንጢኖስና የክርስትና ዛይማናት ድል መንሣት ምዕራፍ ለክርስትና ዛፃማኖት የቆሙ ጠበቆችተከላካዮችና ስነ ጽሑፎቻቸው ፈላስፋውና ሰማዕቱ ዩስጢኖስ ህህከ ኮከርዞቱከ። ልበበ ከአፅልቢሃቦ ታቲያን ታቲያኖስ አቲናጎራስ የአንጾኪያው ኤጴስቆጳስ ቴዎፍሎስ የምሥጢረ ሥላሴን አረ ትምህርት በመካድ የተነሣ የክሕደት ጳውሎስ ሳምሳጢ ሰባልዮስና ግብረ አበሮቹ ምዕራፍ በቤተ ክርስቲ ያን የተደረ ግ በቤተ ክር ጉ ዓለምአቀፍ ክህደትና የመጀመሪ የአርዮስ ክህደትና የ ያው የኒቂያ ሲኖዶስ ስለ ትንሣኤ በዓል አከባበር ቀን ስለ መላትዮስ መለያየት አርዮሳውያንና መንፈቀአርዮሳውያን ዘ ኛው ኛው ኃለም አቀፍ የስጥንጥንያ ሲኖዶስ ጉባኤ መ አቡሊናርዮስ የክሕደት ትምህርቱ ፈሳ ጉዱስ ትምህርት የኒቅያሁዮስጥንጥንያ የሃይማኖት መግለጫ ሎት ዘ ኛው ዓለምአቀፍ የኤፌሶን ሲኖዶስ ትባኤ ዓ ም የንስጥሮስ ከሕደት ምዕራፍ ፔላግዮስ ና የክሕደት ት ምረ ኤጴስቆለስ አውግስጢኖስ በ አውጣኪና የኑፋ የኬልፋኦን ሰር ቄ ትምህርቱ መላክ ስ ዲዮስቆሮስ ወደ ግቦት መ ከኤልቂዶን ጉባኤ በኋላ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ሱት ምዕራፍ የብሕትውናና የምንኩስና ሕይወት ትር አባ ጳውሊ በጺብ ብ አባ እንጦንስ ን የአንድነት ገደም ምሥረታ አባ ጳኩሚስ ው የምንኩስና ኑሮ በምዕራብ አገርች የቤተ ምዕራፍ በኛውና በኛው ምእት ዓመታት የተነሠ የቤ ክርስቲያን አባቶች ጥቂቶቹ ቹ የምሥራቅ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ጥቂቶ ቅዱስ አትናቴዎስ ይ ትልቁ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ከክእንዚናዙ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ን የሮም ቤተ ክርስቲያን ከኬልቄዶን ጉባኤ በፊት የነበሩ የላቲን የሮም አባቶች ጥቂቶቹ ብር አምብሮስ ልጠከ የሮኒሞስ ህበ ሇላ የሂጸይው ብፁዕ አውግስጢኖስ ዋቢ መጻሕፍት መግቢያ ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት ታሪክ በምድር ላይ የተባለው ጠቅላላ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው። ይህ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፋኩልቲ በነበረው በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ለ ዓመታት ሳስተምር የነበረው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውጤት ነው ይህ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በአቴንስ ግሪክ ብሔራዊ ዩኒቨርስቲ እና በዬል ቦ ዩኒቨርሲቲ ህል መንፈሳዊ ፋኩልቲዎች የቀሰምኩት ትምህርት ሲሆን በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌድም ሳስተምር ያዳበርኩት ዕውቀት ነው ምንም እንኳ ከ ዓ ም ጀምሮ እስከ ዓ ም ድረስ በተለያዩ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያንን በሚመለከቱ ተግባራት ላይ ብውልም ለቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጥብቅ ፍቅር ስለነበረኝ ስለ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የተጻፉ መጻሐፍትን ከማንበብና ከማጥናት አልተቁጠብኩም ከዚህም በላይ ዛሬ በታላላቅ የአመራር ሥራ ላይ ያሉ በዱሮው በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተምራቸው የነበሩት ተማሪዎቼ በልዩ ልዩ አጋጣሚ ጊዜ ተገናኝተን ስንወያይ ቀድሞ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተምራቸው የነበረውን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በአማርኛ አቀናብሬ ብጽፍ ለቤተ ክርስቲያንም ለሀገርም ታላቅ አስተዋጽኦ ነው እያሉ ስላደፋፈሩኝና አኔም ብዙ ጊዜ ሳስበው ስለነበርኩ አሁን በእረፍት ላይ ስላለሁና ጊዜም ስላገኘሁ ይህንን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ልጽፍ ቻልኩ ይህን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስጽፍ በመቅድሙ ላይ እንደተመለከተው የታሪኩን የዘመን አክፋፈል የተክተልኩት የምዕራባውያንን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ሊቃውንትን አጻጻፍ ነው ታሪኩንም ስጽፍ አንባብያንንና ወደፊት ስለ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጥልቅ ጥናት ለማድረግ የሜፈልጉትን ምሁራንን ለመርዳት በማለት ለምጽፋቸው ታሪኮች ዜናዎችና ዘገባዎች ሁሉ ምንጮቻቸውን በእግርጌ ማስታወሻ ዌ ጩሬጩበር በዝርዝር አሳይቻለሁ ይህም የአንድን ታሪክ ወይም ዘገባ ምንጭ ማሳየት ሳይንሳዊና የምሁሮች ተግባር ነው ይህ ሥራ ምንም እንኳ የታሪክ ሥራ ቢሆንም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስለሆነና የፃይማናትንም አነጋገርና ልዩ አባባል የሚመለከት ስለሆነ በተቻለ መጠን ኛ የቤተ ክርስቲያንን ። የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የእግዚአብሔር መንግሥት በምድር ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው። ብሎ ዮሐንስ እስከመስከረበት ጊዜ ድረስ ሲወርድ ሲዋረድ መጥአል እስከዚህ ድረስ ያለው ለቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደ መቅድም ይቆጠራል ደንበኛው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የሚጀምረው ዘለዓለማዊው እግዚአብሔር ወልድ ወደዚህ ዓለም መጥቶ የሰውን ሥጋ በለበሰበት ጊዜና ወልድም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነውን ክብሩን በአየን ጊዜ ነው ከዚህም ቀጥሉ በበዓለ ኃምሳ መንፈስ ቅዱስ በደቀ መዛሙርቱ ላይ ወርዶ ደቀ መዛሙርቱ በዓለሙ ሁሉ ቋንቋ እንዲናገሩ ተአምራቱን በአሳየ ጊዜና አሕዛብ በብዛት ወደ ክርስትና እምነት ከተመለሱ በኋላ ቤተ ክርስቲያን በዓለም ውስጥ እንደ አንድ የክርስቲያን ተቅዋም ሆና ተቆጥራለች የቤተ ክርስቲያን መሥራች የእርስዋ አካልና ራስ የሆነው የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በአርሱም አካል የመለኮት ሙላት የታደሰው ስብእና እና መላው የሰው ልጅ የማዳን ዕቅድ እንዲሁም ሰው በአግዚአብሔር አርአያና መልክ ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ያለው የሰው ልጅ ታሪክ ተመሥርቷል የክርስትና ዛይማኖት በመሳው ዓለም እንዴት እንደ ተስራጨና በእያንዳንዱ ግለ ስብእ ሕይወትና ማኅበራዊ ኑሮ ውስጥ ጠልቆ እንዴት እንደገባ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዝርዝር ያብራራል የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የክርስቲያኖችን አፍኣዊና ውስጣዊ ሰውነታቸውን በአጽራረ ቤተ ክርስቲያን የደረሰባቸውን መከራና ሥቃይ እንዲሁም በክርስትና እምነት መስፋፋት ያገኙትን ሙተ ተተሥሙዴሇዑ ሙሠኢሠ ዘፍ ዮሒ ዮሒ ደስታና በኃጢአት ላይ የተጐናጸፉትን ድል አስፋፍቶ እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በእምነት መንግሥታትን ድል ነ ጽድቅን አደረጉ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ የአንበሶችን አፍ ዘጉ የእሳትን ኃይል አጠፉ ከሰይፍ ስለት አመለጡ ከድካማቸው በረቁ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ የባዕድ ጭፍሮችን ቀዊ ውን የሃይማኖት ጀግኖችን ተግባር በጽሑፍ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢ ጊዜ ጀምሮ በቅዱስ መንፈሱ አማካይነቾ የቤተ ከዚያን ባት የሚመራ አሱ ነው ክርስቶስ ራሱ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዋናና ማእከላዊው ነጥብ የዓለም መድኅን ሆኖ የኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር መምጣት ነው። የውጭ ችግሮች የተባሉት ሀ ቤተ ክርስቲያን ተቸ ተ አንድ አብት ጊዜ የነበሩትና የአሕዛብ እምነት ምላክ ይሰገድላቸው የነበሩት የሮም ፋሣሮች ግሥታት እና የእያውራጃዎ ገዢዎች ቤተ ክርስቲያን የሥልጣን መስቆፊያ መሣሪያ ለመሆነ ስላልፈቀደች በተጨማሪም ቤተ ክርስቲያን ብዝበዛን የምታወግዝ ስለ ነጻነትና ስለ እኩልነት የምታስተምር ስለሆነች በቤተ ክርስቲያን ላይ ብዙ መከራና ስደት አድርሰውባታል ለ በመጀመሪያ ጊዜ የነበሩ የተለያዩ የአሕዛብ እምነቶች ስለነበሩ የእነዚህ እምነቶች ተከታዮችና መሪዎች የቤተ ክርስቲያን መስፋፋት የእነሱ መውደቅና ጨርሶ መጥፋት መሆኑን በመገንዘባቸው ቤተ ክርስቲያንንና መሪዎቿን እንዲሁም ተከታዮቿን በሚያሰቅቅ መከራና ሥቃይ ያሳድዷቸው ነበር ሐ የአይሁድ እምነት ተከታዮችና መሪዎቿ በቤተ ክርስቲያን ላይ ከዚህ ያላነሰ ችግር በየጊዜው አድርሰውባታል በተለይም አይሁድ የሚቀበሉት ብሉይ ኪዳን የክርስቶስን መውረድና መወሰድ በግልጽ የሚናገር መሆኑን በመግለጽ ክርስቲያኖች አይሁድ ክርስቶስን ባለመቀበላቸው ይከራከሯቸውና ይወቅሏሷቸው ስለነበር ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስቲያንንና ክርስቲያኖችን እጅግ ይጠሏቸውና ልዩ ልዩ ሥቃይ ያደርሱባቸው ነበር የውስጥ ችግሮች የተባሉት ደግሞ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በእምነት መከፋፈል ምክንያት በየጊዜው የተነሥት የእምነት ክርክሮችና ብጥብጦች ናቸው ከመጀመሪያው ምእት ዓመት ጀምሮ አስከ ኛው ምእት ዓመት ድረስ በልዩ ልዩ መናፍቃን መነሣት ቤተ ክርስቲያን ስትታወክ ኖራለች ከዚህም የተነሣ አንዲት ቤተ ክርስቲያን መጀመሪያ በ ዓ ም ለሁለት ቀጥሎ በ ዓ ም ለሦስት ለአራተኛ ገዜ በ ዓ ም ለአራት ተከፋፍላ። ይህ ሁሉ ሊሆን የቻለው ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ስለሆነ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህችን ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉባትን ዕለት የቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን የሏታል የሐዋ ከበሯ ርከ ዐ ከ ርከህ ርከህቨርከ ሃ ሀ ሀ ሀ ይበኗቋ ከህዮርክ ነ አባ ጎርጎርዮስ የቤተ በበዓለ ሃምሳ ዕለትና ሰሞኑን በሐዋርያትና በደቀ መዛሙርቱ አማካይነት በኢየሱስ ክርስቶስ አምነውና ንስሓ ገብተው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከተጠመቁት አብዛኞቹ ከፍልስጥኤም ምድር ውጭ የመጡ አይሁድ ስለነበሩ እነሱ ወደእያገራቸው ሲመለሱ በእነሱ አማካይነት የክርስትና እምነት በየሀገሩ ሊሰራጭ ችሏል በኢየሩሳሌምና በፍልስጥኤም የነበሩት መጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ከአይሁድ ጋር የነበራቸው ግንኙነትና ልዩነት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርቱ ጭምር ራሳቸውን ከአይሁድ የተለዩ አድርገው አይቆጥሩም ነበር አይሁድም ሆኑ ክርስቲያኖች ብሉይ ኪዳንንና ስለ መሚሕ በነቢያት የተነገረውን ይቀበላሉ ሆኖም ክርስቲያኖች ይህ ትንቢት በኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተፈጸመ ሲያምኑ አይሁድ ግን ይህን አይቀበሉም ኢየሱስንም መሚሕ መሆኑን አያምኑም ነበር የክርስትና ሃይማኖት ዋና እምነት ኢየሱስ ክርስቶስ መሚሕ መሆኑንና አንዲሁም በሞቱና በትንሣኤው የዓለም ሁሉ መድኅን መሆኑን ማመን ነው ይህ በአይሁድ ዘንድ ተቀባይነት ስለሌለው ይህ ነው በአይሁድና በክርስቲኖች መካከል ታላቅ ችግር የፈጠረው በአይሁድና በክርስቲያኖች መካከል የነበረው አንድነት ሀ ብሉይ ኪዳን ለአይሁድም ሆነ ለክርስቲያኖች ቅዱስ መጽሐፍ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና ሐዋርያትም እንዲሁም ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ አቶ ሉሌ መልአኩ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ለሦስተኛ ጊዜ ተሸሸሎ የታተመ ገጽ የመጀመሪያዎቹ ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርት ያመኑትን ያጠምቁ የነበረው በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወይም በኢየሱስ ስም ብቻ ነበር የሐዋ ክርስቲያኖች ለትምህርትና ለአምልኮ የሚጠቀሙበት ያንነ ብሉይ ኪዳን ነው በዚያን ጊዜ በሰፊው ተሰራጭቶና በአይሁድና በክርስቲያኖች ዘንድ ተቀባይነት የነበረው የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም ዌከጋፎ ነበር ና ቆይቶ ግን ክርስቲ ያኖች ይህን መጽሐፍ አይሁድን ለመከራከር ሲጠቀሙበት ባ ዩ ጊዜ አይሁድ ለሰ ብዓ ሊቃናት የነበራቸውን ዕውቅና አነሱ ዕ ጌታ ኢየሱስ ያደርገው እንደነበረ ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርት የመጀመሪያዎቹም ክርስቲያኖች በየዕለተ ሰንበቱ ወደ ቤተ መቅደስና ወደየምኩራቡ ለአምልኮና ለጸሎት ይሄዱ ነበር የአይሁድን ወደ ክርስቶስ መመለስና ማመን ተስፋ በማድረግ ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርት ስለ ክርስቶስና ስለ ወንጌል ያስተምሩ የነበረው በቤተ መቅደስና በየምኩራቡ ነበር። የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ። ቅዱስ ጴጥሮስ በሚያስተምርበት ወቅት ብዙ ሕሙማንን ይፈውስ ስለነበር በክርስቶስ ያመኑት ሰዎች ተጐጥር ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ አምስት ሺህ ከፍ አለ ቅዱስ ጳውሎስ ሲናገር ጴጥሮስ ወንጌልን ለተገረዙት ለአይሁድ ለመስበክ አደራ እንደተባለ እኔም ወንጌልን ላልተገረዙት ለአሕዛብ እንድሰብክ አደራ ተብያለሁ ይላል ይህ የጳውሎስ አነጋገር ትክክል መሆኑ አጠራጣሪ እንደሆነ በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ ይነገራል ምክንያቱም ኛ ቅዱስ ጴጥሮስ በጌታ ትእዛዝ መሠረት ከአሕዛብ ወገን የነበረውን ቆርኔሌዎስን ከነቤተሰቡ አስተምሮና አሳምኖ አጥምቋል ኛ ጴጥሮስ ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ለስብክተ ወንጌል አሕዛብ ወደሚኖሩበት ወደ ልዳና ወደ ኢዮጴ ከዚያም በኋላ ጳውሎስ እንደጻፈው ወደ አንጾኪያ ሄፄዲል ኛ በቆሮንቶስ በምእመናን መካከል ብዙ መለያየት ስለነበር እኔ የጳውሎስ ነኝ እኔ የአጵሎስ ነኝ እኔ የጴጥሮስ ነኝ የሚለው አነጋገር ጴጥሮስ የአሕዛብ ቦታ ወደ ሆነው ወደ ቆሮንቶስ ፄዶ ማስተማሩን በውል ባያረጋግጥም ፍንጭ ይሰጣል ኛ ጴጥሮስ ራሱ ሲናገር አሕዛብ ከአፌ የወንጌልን ቃል ሰምተው ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር አኔን እንደ መረጠኝ እናንተ ታውቃላችሁ ያለውና ሮም ሆኖ የመጀመሪያውን ደብዳቤ የሐዋ ኅ ገላ የሐዋ የሐዋ ገላ ቆሮ ማቴ ማር ሉቃ የሐ የሐዋ የጻፈው በአሕዛብ መካከል ብዙ ጊዜ ማስተማሩን ስለሚገልጽ ጴጥሮስ የአይሁድ ብቻ መምህር መባሉ ትክክል ሊሆን አይችልም ሆኖም በአንድ ወቅት በቂሣርያና በአንጾኪያ ሲያስተምር ሳለ ክርስትናን ከተቀበሉት ከአሕዛብ ጋር አብሮ ይበላ ነበር ነገር ግን ከአይሁድ ወገን ክርስትናን የተቀበሉና የአይሁድን ሥርዓት የሚከተሉ ክርስቲያኖች ከኢየሩሳሌም ተልከው ወደ አንጾኪያ በመጡ ጊዜ እነሱን በመፍራት ከአሕዛብ ወገን ከሆኑት ክርስቲያኖች ተለይቷል ይህም ጴጥሮስ ሐሳቡ ተለዋዋጭ መሆኑን ያሳያል በዚህም ጳውሎስ ፊት ለፊት ጴጥሮስን ተቃውሞታል ቅዱስ ጴጥሮሰ ኢየሱስ ክርስቶስ በአይሁድ በግፍ ተሰቅሎ እንደሞተና በሦስተኛው ቀን ግን ከሙታን ተለይቶ እንደተነሣ በድፍረት ያስተምር ስለነበረ በአይሁድ ዝንድ ብዙ ችግር ደርሶበት ነበር አንድ ቀን ጴጥሮስና ዮሐንስ ሲያስተምሩ ተይዘው ታሰሩ ብዙ ሕሙማንን በተለይም ሲወለድ ጀምሮ ሽባ የነበረውን ሰው በመፈወሳቸው ብዙ ሕዝብ በክርስቶስ ስለ አመነ ወኅኒ ቤት አስገቡአቸው ሆኖም ሕዝቡን ፈርተው እስር ቤት አንድ ሌሊት ብቻ አሳድረው ዳግመኛ በኢየሱስ ስም እንዳያስተምሩ አስጠንቅቀው ለቀቋቸው በ ዓ ም ላይ ንጉሥ ሄሮድስ አግሪጳ በክርስቲያኖች ላይ ስደት አስነሥቶ የዮሐንስን ወንድም ሐዋርያውን ያዕቆብን በሰይፍ በአስገደለው ጊዜ ይህ አይሁድን እንዳስደሰታቸው ስላወቀ ጴጥሮስን አስይዞ ወደ ወኅኒ ቤት አስገባው ጊዜው የፋሲካ በዓል ስለ ነበረ ሐሳቡ የጴጥሮስን ጉዳይ ከበዓሉ በኋላ በሕዝቡ ፊት አቅርቦ በመፍረድ ለመግደል ነበር ነገር ግን ሌሊቱን የእግዚአብሔር መልአክ መጥቶ ጴጥሮስ የታሰረባቸውን ሁለት ሰንሰለቶች በራሳቸው ተሰባብረው እንዲወድቁና ብረት መዝጊያውም በራሱ እንዲከፈት አድርጎ ከወኅኒ ቤት እንዲወጣ አደረገው ጴጥሮስ ክርስቲያኖች ተሰብስበው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ወደ ። ገላ የሐዋ ማርያም የማርቆስ እናት ቤት ሄዶ ጥቂት ጊዜ ከቆየ በኋላ የሐዋርያት ሥራ ተለይቷቸው ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ይላል ከዚህ በኋላ ጴጥሮስ በእሱ ጥበቃ ስር የነበረችውን እናት የኢየሩሳሌምን ቤተ ክርስቲያን በጌታ ወንድም በያዕቆብ ጥበቃ ስር ትቶ በቂሣርያና በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወረ ያስተምር ጀመር የጥንት የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ጄሮምና የሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች ቅዱስ ጴጥሮስ በዚህ ገዜ ወደ ሮም ቢያንስ ለጥቂት ገዜ ሄዶ ነበር ይላሉ በኋላ ግን በ ዓ ም ቅዱስ ጴጥሮስን በኢየሩሳሌም በሐዋርያት ጉባኤ ላይ የመማዋለን። በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ግን ቅዱስ ጴጥሮስ በሮም ኤሏስቆጳስ ሆኖ ዓመት እንደኖረ ይናገራል ይህ ግን ትክክል መሆኑንና አለመሆኑን ለመናገር እኔ ለጊዜው አልቻልኩም ተ የሐዋ ርከሺ ኮከበቬ ር ከ ከ ቪሃ ዐ ከዩ ከሀክ ከህዮርክ ዐ እ አንታ ጴጥሮስ በሮም ጵጵስናው ከ ዓመት በላይ ስላልቆየ ማንኛው ፖፕ ከ ንመት በላይ በሥልጣን ላይ አይቀቆይም ነገር ግን ፓያስ ኛ የሚባል ፖፕ ለ ዓመታት ፖፕ ሆነው አስተዳድረዋል የጥንት የቤተ ክርስቲያን አባቶችና የቤተ ክርስቲያነ ትውፊት ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በኔሮን ስደት ጊዜ ምናልባት በ ባለው ጊዜ ውስጥ በሰማዕትነት እንደሞቱ ይናገራሉ አሟሟታቸውም ጴጥሮስ ቀቆቶልቀዯሊት በመሰቀል ፅታሰቅሉ ሲሆን ጳውሎስ ደግሞ አንገቱን በመሰየፍ ነው ስለ ቅዱስ ጴጥሮስ አንድ የጥንት አፈታሪክ አለ ይኸውም ቅዱስ ጴጥሮስ በእስር ቤት ሳለ ከመገደሉ ጥቂት ቀናት በፊት ለአስር ቤቱ ኃላፊ ጉቦ በመስጠት አምልጦ ከከተማ ወጥቶ ሲሄድ ሳለ በመንገድ ላይ ጌታ ኢየሱስን መስቀል ተሸክሞ ወደ ሮም ሲፄድ ያገኘዋል እሱም ጌታ ሆይ ወዴት ትሄዳለህ። ቲ በሮማይስጥ አነጋገር የስሙ አጠራር ጳውሉስ ተን ጢሞ ከከ ን ር የከር ሀ የሐዋ ለብርክልያ ወደ ሦስጥንጥንያ እንደተላከላትና ንግሥቲቱም በቀዮስጥንጥንያ በእመቤታችን ስም በተሠራችው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዳስቀመጠቻት ተጽፏል በሌሎችም ቦታዎች ሉቃስ የሣላቸው ናቸው የሚባሉ ሥዕሎች ይገኛሉ ቅዱስ ሉቃስ ትውልዱ ከአሕዛብ ወገን ግሪካዊ መሆኑ ይታወቃል ነገር ግን ክርስትናን ከመቀበሉ በፊት አሕዛብ ይሁን ወይም ከአሕዛብ ወደ ይሁዲነት የተመለሰ ይሁን ይህ በውል አይታወቅም ወደ ክርስትና የተመለሰው ከይሁዲነት እንደሆነ ብዙ ሊቃውንት ያምናሉ አንዳንድ ሰዎች ሉቃስን ወደ ክርስትና የመለስው ቅዱስ ጳውሎስ እንደሆነ ይናገራሉ ይህ ግን ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ክርስትና ያመጣቸውን ሁሉ ልጄ ብሎ እንደሚጠራቸው ሉቃስን ልጄ ብሎ አንድም ቦታ አይጠራውም ምናልባት ቅዱስ ሉቃስ ጌታችን በከይሁድ ከመያዙ ከጥቂት ጊዜ በፊት የጌታችን ደቀ መዝሙር ሆኖ ይሆናል የሚሉም አሉ ነገር ግን ሉቃስ በወንጌሉ መጀመሪያ ላይ ከእኛ አስቀድሞ በዐይን ያዩትና የቃሉ አገልጋዮች የነበሩ እንዳስተላለፉልን ሁሉንም አጽፍልህ ዘንድ መልካም ሆኖ ታየኝ ያለው ሉቃስ የጌታችን ደቀ መዝሙር ባይሆን ይሆናል ብለው አንዳንድ ሊቃውንት ያስባሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ግን ሉቃስ ከቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ እንደሆነ ታስተምራለች ያም ሆነ ይህ ከበዓለ ፃምሳ በኋላ ብዙ መምሕራን ወደ አንጾኪያ ፄደው ስለነበረ ጳውሎስ ከመሄዱ ቀደም ብሉ ክርስትናን እንደተቀበለ ይታመናል ወዲያውኑ የጳውሎስ ተከታይ ሆኖ አገልግሏል ቅዱስ ጳውሎስ የሮም ገፐች ፊስጦስና ፄሮድስ አግሪጳ ሊፈርዱበት ሲሉ ይግባኝ ብሎ እንደታሰረ ወደ ሮም በፄደ ጊዜ ቅዱስ ሉቃስም አብሮት ሄፄጻጳል ቅዱስ ጳውሎስ በ ዓ ም ከእስራቱ ለጥቂት ጊዜ አስከተለቀቀበት ጊዜ ድረስ ሉቃስ አብሮት ቲፒ መ ፌሙ ። ሐዋ ገላ ያሳለፈው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳለው በስብከተ ወንጌል ሥራ ሳይሆን በጸሎትና የአይሁድን ቅዱሳት መጻሕፍት በማጥናትና በእነሱም የተጻፉት ትንቢቶች በጌታችን በኢየሱስ እንዴት እንደተፈጸሙ በማጥናት እንደነበር አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ ቅዱስ ጳውሎስ ከዚያም ወደ ደማስቆ እንደገና ተመልሶ ጥቂት ጌዜ ካሳለፈ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ፄዶ ቅዱስ ጴጥሮስንና የጌታን ወንድም ያዕቆብን ተገናኘ በዚያም በነበረበት ጊዜ እዚያ ከነበሩት ክርስቲያኖች ጋር ለመደባለቅ ሞክሮ ነበር እነርሱ ግን የጳውሎስ በክርስቶስ ማመን እውነት ስላልመሰላቸው ሁሉም ፈሩት ሆኖም በርናባስ ስለ ጳውሎስ በአውነት ወደ ክርስቶስ መመለስና ስለ እርሱም በብዙ ቦታ ማስተማሩን በኢየሩሳሌም ለነበሩ ወንድሞች ነገረ ሆኖም በኢየሩሳሌም የነበሩት አይሁድ ጳውሉስን ለመግደል ይዶልቱበት ስለነበር ከ ቀናት በኋላ በወንድሞች ምክር ወደ ቂሣርያ ሄደ ከዚያም ወደ ጠርሴስ ሔዶ ያስተምር ጀመር ከጠርሴስም ጳውሉስ ከበርናባስ ጋር ሆኖ ወደ አንጾኪያ ፄዶ ለአንድ ዓመት ያህል አስተማረ በዚያም በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑትን ክርስቶስን በማመናቸው አሕዛብ በማፌዝ ክርስቲያኖች የሚል የአቃቂር ስም አወጡላቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ለስብከተ ወንጌል የተመረጠ ዕቃ ብሎ የሠየመው ጳውሎስ በጌታ ተአምር ወደ ክርስትና እንደተመለሰ ከሐዋርያት ሁሉ እጅግ የበለጠ ታላቅ ሐዋርያ ሆነ ጳውሎስ የክርስቶስን ወንጌል ለማስተማር የሐዋርያዊ ጉዞዎች በማድረግ የክርስትናን እምነት በመካከለኛው ምሥራቅና በአውሮፓ እስከ ስፔን ድረስአስተምሮአል ። በቆሮንቶስና በአካባቢዋ እየተዘዋወሩ አብያተ ክርስቲያናትን በመጐብኘትና በማስተማር ሦስት ወር ቆዩ ቅዱስ ጳውሎስ ዝነኛ የሆነውን መልእክቱን ወደ ሮሜ ሰዎች የላከው በዚህ በቆሮንቶስ ሳለ ነው በሮም አገር ክርስትናን ማን እንዳስተማረ በግልጥ አይታወቅም ምናልባት ከሶርያ ተሰደው የሄዱ ክርስቲያኖች ሳይሆነ አይቀሩም ተብሉ ይገመታል አንዳንድ ምሁራን እንደሚሉት ደግሞ የክርስትናን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሮም በመጠኑም ቢሆን ያደረሱት በበዓለ ዛምሳ በጳንጠቆስጤ ጊዜ በኢየሩሳሌም የነበሩና ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በቷላ ቅዱስ ጴጥሮስ በሰጠው ትምህርት የክርስትናን ትምህርት ተቀብለው ካአመትት መካከል የነበሩት አይሁድ ወይም ወደ አይሁድነት የተመለሱት ከሮም የመጡት እንደሆኑ ይገመታል እንዲሁም ቅዱስ ጳውሎስ ክርስቲያኖች ከሙሴ ሕግና ከአይሁድ የግዝረት ሥርዓት ነዛ መሆናቸውን የሚደግፈውን መልአክት ወደ ገላትያ ሰዎች የጻፈው በዚሁ በቆሮንቶስ ነው ቅዱስ ጳውሎስ ከቆሮንቶስ ከዚህ በፊት ያቋቋማቸውን አብያተ ክርስቲያናት በመጐብኘት በመቄዶንያ አድርጎ ወደ ፊልጵስዩስ ሄደ ከፊልጵስዩስም እሱና ጓደኞቹ በመርከብ ተሳፍረው በጢርአዳ በሚሊጢንና በኤፌሶን አድርገው ወደ ኢየሩሳሌም ፄዱ ቅዱስ ጳውሎስ ከአይሁድ ወገን ወደ ክርስትና በተመለሱትና ከአሕዛብ ንብሱሱንሙሚሲኒኢጳሚሙ ። ጺሃን ጅ ል ዐቪገ ዐ ከዩ ነብጪልክ ርከርከ ኮ ጸቢ ነኛ ከፎ ከ ዐ ከሀ ሾ በፎኒ ጄ እዚ ከፎ ህከ ለ ዐ ከሀ ዩ አንዳንድ ጊዜ ብቻ ስለ ሕንድ በሚጻፉ መጻሕፍት ላይ ስለ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ያልሆነ አንዳንድ ጨረፍታ ይገኛል አንዳንድ ግልጽ የሆነ ታሪክ ያለው የሕንድ ቤተ ክርስቲያን ክሶርያ ከፋርስና ከመስጴጦምያ ጋር ያላት ግንኙነት ነው ከመጀመሪያ ጀምሮ የሕንድ ቤተ ክርስቲያን ራሷን ችሳ ስላልቆመች ጳጳሳትና ኤሏስቆጳሳት የሚላኩላት ከሶርያና ከመስጴጦምያ ነበር የቤተ ክርስቲያኑም ቋንቋ ለብዙ ዘመናት ሱሪስት ነዘል ነበር እንዲሁም ከክርስቲያኖች መካከል እጅግ የበዙ ትውልዳቸው ከሶርያና ከፋርስ የሆኑ ክርስቲያኖች በዚያው አገር ይኖሩ ነበር እነዚህ ግን ከጊዜ በኋላ ከሀገሩ ተዋላጆች ጋር በጋብቻ በመቀላቀል ሕንዳውያን ሆነዋል ከዘመነ ሐዋርያት በኋላ ባሉት ሁለት መቶ ዓመታት ውስጥ ስለ ሕንድ ቤተ ክርስቲያን የሚታወቅ ነገር ምንም የለም ጨርሶ ባዶ ነው ሐዋርያው ቶማስ ካስተማረበት ጊዜ ጀምሮ ክርስቲያኖች እንዴት እንደ ነበሩ ማወቅ ፈጽሞ አይቻልም አንዳንድ ሰዎች በጣም አስተማማኝ ያልሆነ ዘገባ በመስጠት ከቶማስ በኋላ ክርስቲያኖች ለብዙ ዘመናት ያለ አንዳች መሪና ሰባኪ እንደናሩ ይናገራሉ በሁለተኛው መቶ ዓመት መጨረሻ ላይ እጅግ ታዋቂ የነበረው የእስክንድርያ ትምህርት ቤት መምህር የነበረው ፓንዴኖስ የተባለ ግብጻዊ ፈላስፋ ከአሰክንድርያው ፓትርያክ ከቅዱስ ዲሜጥሮስ ተልኮ ወደ ሕንዶች ምድር ፄዶ እንዳስተማረ አውሳብዮስ ይናገራል ፓንዴኖስ ሕንድ በነበረበት ጊዜ ሐዋርያው በርተሎሜዎስ ለማስተማር ሕንድ ሳለ ከኢየሩሳሌም ይዞ የፄደውን በዕብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈ የማቴዎስን ወንጌል ቅጅ እንዳገኘ አውሳብዮስ ጽፏል። ይህም በፋርስ ጠንካራ ቤተ ክርስቲያን እንደነበረች ያስረዳል በዚያን ጊዜ በፋርስና በመስጴጦምያ የነበሩት አብያተ ክርስቲያናት ቋንቋ ሱሪስት ሶርያ ስለነበረና በሕንድም ይጠቀሙ የነበሩት በዚሁ ቋንቋ ስለነበረ በአነዚህ ቦታዎች በእስልምና መስፋፋት ምክንያት ክርስትና በመጥፋቱ የሕንድ ቤተ ክርስቲያን ግንኙነት ከሶርያ ቤተ ክርስቲያን ጋር ሆኗል በዚያን ዘመን በፋርስም ሆነ በመስጴጦምያ እንዲሁም በሕንድ ለነበሩት አብያተ ክርስቲያናት ዋናው መዲናቸው የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ስለነበረች የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳስ ወይም ፓትርያርክ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የእነዚህ ሁሉ ፓትርያርክ ነበር ከላይ እንደተገለጠው ክርስትና ከመጀመሪያው አንሥቶ ወደ ምሥራቅ በተለይም ወደ ፋርስና ባቢሎን ከዚያም አልፎ እስከ ፓኪስታንና ሰሜን ሕንድ ድረስ በስፋት ተስፋፍቶ ነበር ነገር ግን ከአራተኛው መቶ ዓመት ጀምሮ የፋርስ መንግሥት እያየለና እየተስፋፋ መፄድ ሲጀምር የፋርስ መንግሥት ከሮም መንግሥት ጋር ቅራኔ በመፍጠሩ ከሮም ግዛት ጋር ግንኙነት የነበራቸውን ድርጅቶች በተለይም ቤተ ክርስቲያንን የሮም መንግሥት ፃሃይማናት አድርገው ስለሚቆጥሩት ይህም የክርስትና ዛፃይማኖት የፋርስንና የአካባቢውን ሃይማኖት ዞሮአስትሪያኒዝምን የሚያዳክምና የሚያጠፋ ሆኖ ስላገኙት በክርስቲያኖች ላይ ታላቅ ተጽእኖና ከባድ ስደት ያደርሱ ጀመር። የዚህም ቅጣት ሞት ወይም ንብረትን መወረስ ነበር አንዳንድ ጊዜም ወደ መጥፎ ቦታ መጋዝ ነበር በዚህም ምክንያት ብዙ ዘመዶቹ የንጉሣውያን ቤተሰብ አባላት ጭምር ወደ ግዞት ተልከዋል አንዳንድ የጥንት አባቶች እንደሚሉት ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ፍጥሞ ደሴት የተጋዘው በዚሁ በዶምጥያኖስ ጊዜ ነው ይህ ዶምጥያኖስ የራሱን ምስል አስቀርጾ እሱን እንደ አምላክ እንዲሰግዱለት ወደ ኤፌሶን ልኮት ነበር በዚያን ጊዜ ወንጌላዊው ዮሐንስ በኤፌሶን የሐዋርያዊ ሥራውን ያከናውን ስለነበረ አሱና የኤፌሶን ክርስቲያኖች ይህንን ለዶምጥያኖስ ምስል መስገድን አጥብቀው ተቃወሙ በዚህም ምክንያት ወንጌላዊው ዮሐንስ ተይዞ ወደ ሮም እንዲወሰድና ፍርዱን እንዲቀበል የሮም ምክር ቤት ወሰነ እዚያም ሲደርስ ቄሣሩ ዶምጥያኖስ ቅዱስ ዮሐንስ ዐመፀኞች በሚታሰሩበት ፍጥሞ ከ ጽ ደ ቬ ሃፀ »ይ ከሺ ጅ ዕሃ ዐየ ከከ ከ ከክክዌርኪ ሃዐ ኦ ጎርጎርዮስ የሸዋ ሊቀ ጳጳስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ በምትባል ደሴት እንዲጋዝ ስለወሰነበት ወደ ፍጥሞ ተወስዶ ተጋበ እንዲሁም በሮምና በአካባቢዋ ይኖሩ በነበሩት በብዙ ሺህ በሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ላይ ልክ በኔሮን ቄሣር ጊዜ የተፈጸመው ዓይነት ሥቃይና መክራ ሁሉ ተፈጽሞባቸዋል የዶምጥያኖስ ስደት በሮም ከተማና በአካባቢዋ ብቻ የተወሰነ አልነበረም በሌሎቹም ክፍላተ አህጉር ሁሉ በተለይም በእስያና በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች በታናሺቱ እስያ በቢታንያና በፍልስጥኤም ጭምር ስደቱ ተባብሶ ነበር በዚህ ስደት ጊዜ ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ወንጌላዊው ማርቆስና የቅዱስ ጳውሎስ ደቀመዛሙርት የነበሩት ጢሞቴዎስ ዲዮናስዮስና ኦናሲሞስ በሰማዕትነት አርፈዋል ዶምጥያኖስ ለንጉሣዊ ሥልጣኑ በመስጋት በአይሁድና በክርስቲያኖች መካከል የንጉሣውያን ቤተሰብ አባላትን እያስፈለገ ኦንዲገደሉ ከማዘዙም በላይ አንዳንዶቹን ሮም ድረስ በማስመጣት ራሱ ይመረምራቸው ነበር ለምሳሌ የኢየሱስ ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ የነበረውን የይሁዳ ልጆችና የልጅ ልጆች ሮም ድረስ አስመጥቶ ሲመረምራቸው የንጉሣዊ ዙፋን ጥያቄ ምንም ስላልነበራቸው ወዲያውኑ ለቆአቸዋል በ ዓ ም ዶምጥያኖስ ራሱ በፖሊቲካ ምክንያት ስለተገደለ በመላው የሮም ግዛት ውስጥ ሰላም ሰፈነ በእርሱ እግር የተተካው ኔርቫ ክክክ የተባለው ቄሣር ወዲያውኑ የዶምጥያኖስን አቅዋምመመሪያ ለውጦ በክርስቲያኖች ላይ የታወጀውን ስደት ሰረዘ ወደ ግዞት የተላኩትም ወደነበሩበት እንዲመለሱ አደረገ አውሳብዮስ እንደ ጻፈው በፍጥሞ ደሴት ተግዞ የነበረው ወንጌላዊው ዮሐንስ ከፍጥሞ ወጥቶ ወደ ኤፌሶን ሄዶ አስከ ዕለተ ሞቱ በዚያ ተቀመጠ ቄሣር ኔርቫ ክከጪ ዶምጥያኖስ ያደርገው እንደ ነበረ የክርስትናን አምነት መቀበል እንደ ወንጀልና አገርን እንደ መካድ አድርጎ አልቄጠረውም ። ሺ የሮም ነገሥታት ቬስፓስያንና ዶምጥያናስ በኢየሩሳሌምና በፍልስጥኤም ውስጥ የሚገኙት የዳዊት ዝርያዎች ሁሉ እንዲገደሉ ትእዛዝ አስተላልፈው ነበር ቅዱስ ስምዖንም የዳዊት ተወላጅ የነበረ የኢየሱስ ወንድም ስለሚባል በዚህም አማካይነት የንጉሥ ዝር ነው ተብሎ ስለታመነ በሮማውያን ዘንድ ተፈርቶ ነበር ስለዚህም ቅዱስ ስምዖን እጅግ ያረጀና ዕድሜውም ከ በላይ ሆኖ ሳለ በሮሙ ቄሣር እንደራሴ ፊት በክርስቲያንነቱና በንጉሣዊ ቤተሰብነቱ ተከስሶ በዚህ ዕድሜው በ ዓም በመስቀል ተሰቅሉ እንዲሞት ተደረገ ቅዱስ ስምዖን በኢየሩሳሌም ኤጺጴስቆጳስ ሆኖ ለ ዓመታት ያህል ክላይ በተነሥት ስደቶች መከራ የተቀበሉ ቅዱሳን አገልግሏል በዚህ ስደት ጊዜ በልዩ ልዩ ሥቃይና መከራ ለሞት የተዳረጉት አያሌ ክርስቲያኖችና የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ነበሩ ከእነዚህ ውስጥ የሚከተሉትን እንመልክከት የኢየሩሳሌም ጳጳስ ቅዱስ ስምዖን የአንጾኪያ ጳጳስ አግናጥዮስ በሀ ቅዱስ ስምዖን ከጌታ ጋር ያደገ የዮሴፍ ልጅ ነበረ ስለዚህም የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ተማሪ እንደነበረ የሚነገርለት እንደ ወንድሙ እንደ ያዕቆብ የጌታችን የኢየሱስ ወንድም ይባል ቅዱስ አግናጥዮስ ከቅዱስ ጴጥሮስና ኤውድዮስ በኋላ የአንጾኪያ ነበር በ ዓ ም የጌታ ወንድም ይባል የነበረው ያዕቆብ ከተገደለ ሦስተኛ ኤሏስቆፅስ ነበር ቅዱስ አግናጥዮስ ቤተ ክርስቲያንን በኋላ የጌታችን ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርት ተሰብስበው ከጌታ በታላቅ ጥንቃቄና እንክብካቤ ያስተዳድር ስለነበር በማኅበረ ሞትና ትንሣኤ በቷላ የኢየሩሳሌም ጳጳስ ሆኖ ምእመናን ክርስቲያኑ እጅግ ተወዳጅ ነበር በነገሠ በ ዓመቱ በ ዓ ም ሲያገለግል ቆይቶ ቅዱስ ያዕቆብ በመሞቱ ወንድሙን ስምዖንኽ ትራንያአኖስ ትራጃን ወደ አንጾኪያ በመጣ ጊዜ በሰማዕትነት የኢየሩሳሌም ጳጳስ እንዲሆን እንደመረጡት የአበው ትውፊ መሞትን በጉጉት የሚመኘው መሆኑን በድፍረት በመግለጡ ቄሣሩ ሃር ማቴ ማር ኸ ሮም ተወስዶ ኮሌሲያም በተባለው የትርኢት ቦታ ሰአንበሶች እንዲጣል ፈረደበት ቅዱስ አግናጥዮስ በአሥር ጨካኝ ወታደሮች ታጅቦ በስሚርና እና በመቄዶንያ አድርጎ ወደ ሮም ተወሰደ በስሚርና ብዙ ክርስቲያኖችና የሀገሩ ኤሏጴስቆደስ ቅዱስ ፖሊካርፖስ በታላቅ ክብርና አድናቆት ተቀበሉት በዚያም ብዙ ጊዜ እንዲቆይ ስለተደረገ ለልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት ሰባት አጫጭር መልእክታት ጽፏል በዚያ የነበሩትም ክርስቲያኖች ተሰውሮ ከሥቃይና ከመከራ እንዲያመልጥ መላልሰው ጠይቀውት ነበር አርሱ ግን በክርስቶስ ስም መሞትን ስለ መረጠ ወደ ሮሜ ፄዶ ሰማዕትነትን ከመቀበል እንዳያስተጓጉሉት ምእመናኑን አጥብቆ ይለምናቸው ነበር ብዙ ክርስቲያኖች ከአንጾኪያ ቅዱስ አግናጥዮስን ለመርዳትና ሰማዕትነት ሲቀበል ለማየት በአቋራጭ ቀድመውት ሮም ደርሰው ነበር በመጨረሻም ታኅሣሥ ቀን ዓም ሮም ከተማ ደረሱ በሮም የነበሩትም ክርስቲያኖች የአግናጥዮስን ታሪክ ሰምተው በደስታ ሊገናኙት ወደ እርሱ ዘንድ ተሰብስበው መጥተው ነበር ነገር ግን ያ ቀን አሕዛብ የሚደሰቱበት የመጨረሻ ። የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር እንደ ነበረም ይታመናል ምናልባትም ቅዱስ ጳውሎስ በፊልጵስዩስ መልእክቱ የሥራ ጓደኛዬ ብሎ የጠቀሰው ይህ ቀሌምንጦስ ሳይሆን አይቀርም ይባላል አንዳንድ ሊቃውንት ደግሞ ፍላቪያን ከሚባለው ከሮም መኳንንት ቤተስብ መካከል ክርስትናን ከተቀበሉት ቀሌምንጦስ አንዱ ሳይሆን አይቀርም ይላሉ ወደ ሮም የጻፈው ደብዳቤ ሲመረመር ቀሌምንጦስ ጥልቅ የሆነ የሰብዓ ሊቃናት ኮ ብሉይ ኪዳን ዕውቀት እንደነበረው ስለሚያስረዳ በሮም ከነበሩት የአይሁድ ቤተሰብ የተወለደና በኋላ ግን ምናልባትም በጳውሎስ ወደ ክርስትና የተመለሰ አይሁዳዊ እንደነበረ ይገመታል ቀሌምንጦስ ጠንካራ ክርስቲያን ስለነበረ በ ዓ ም ላይ የሮም ቤተ ክርስቲያን አራተኛ ኤጺስቆጳስ ፖፕ ሆኖ ተሸሟል ሆኖም ስንተኛ የሮም ኤሏስቀፅስ እንደሆነ ትውፊቶች የለያያሉ አንዳንዶች የቅዱስ ጴጥሮስ ተከታይ ነው ሲሉ ሌሎች ሦስተኛ ነው ይላሉ ሌሎች ደግሞ አራተኛ ነው ይላሉ አንድ ሌላ የሮም ትውፊት እንደሚለው ቅዱስ ቀሌምንጦስ በጣም የተማረ ሮማዊ እንደነበረና በአሕዛብ ዕውቀትና እምነት ስላልረካ ወደ ፍልስጥኤም ፄዶ ከቅዱስ ጴጥሮስ ጋር ተዋውቆ በቅዱስ ጴጥሮስ ወደ ክርስትና እንደተመለሰ ከዚያም ከጴጥሮስ ጋር ወደ ሮም ተመልሶ እንደመጣ ይናገራል በሮም ቤተ ክርስቲያን ላይም የእርሱ ተከታይ ኤጳጵስቆጳስ እንዲሆን የሾመው ራሱ ቅዱስ ጴጥሮስ ነው ይላል ይህ ትውፊት እምብዛም ተቀባይነት የለወም ቅዱስ ቀሌምንጦስ በትራይአኖስ ትራጃን ስደት ጊዜ በጥቁር ባሕር ታውሪያን ደሴት ህቨልከ ርከበሀ ተግዞ ስለነበር በዚያው ሳለ በአንገቱ ላይ መልሕቅ ታስሮ ወደ ባሕር ውስጥ ተወርውሮ በሰማዕትነት እንደሞተ ይነገራል የቀሌምንጦስ ደብዳቤዎች የሮሙ ኤጺስቆጳስ ቀሌምንጦስ ጽፏቸዋል ተብለው የሚታመንባቸው ሁለት መልእክቶች አሉ ኛው መልእክት በግሪክኛ ቋንቋ ለቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የተጻፈ ነው። ከዩ ከዘ ኪ ክርክ ዐ ኪ ከሺ ቸ ዐኾ ሃዐ ከሺ ሃ ቨ ፎ ርክ ቨ ሃዐ ከሺ ኞ ኾ በመልእክቱ ውስጥ ግን መልእክቱን ማን እንደጻፈው አልተገለጸም መልአክቱ በደፈናው ከሮም ቤተ ክርስቲያን ዘእግዚአብሔር ወደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ዘእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚለው ሆኖም የጥንት ቤተ ክርስቲያን አበው ሁሉም ይህን መልእክት ቅዱስ ቀሌምንጦስ እንደጻፈው ይናገራሉ ከዚህም ሌላ በላቲን በሶርያና በግእዝ የታጻፉት እነዚህ መልእክታት በመጀመሪያው ላይ ከቅዱስ ቀሌምንጦስ የተጻፈ የሚል አለ ይህ መልእክት ወደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የተላከው ቀላውዴዎስ ርህዐ ሀከፀህ ቫሴሪያስ ቢቶን ነሃቨሀኗ ቪበ እና ፎርቱናቱስ ሮዕበህክ በተባሉ ሦስት ምእመናን ነው የቀሌምንጦስ መልእክት በጥንት ቤተ ክርስቲያን ዘንድ እድግ ተወዳጅ ስለነበረ ወዲያውኑ ወደ መላ የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ተሰራጭቶአል ጥንት የተነሥ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሁሉ በመጻሕፍቶቻቸው ሁሉ ላይ ይህንን መልእክት እያወደሱ ጽፈዋል ይህ መልእክት ለጊዜው ጠዋቶ ነበር በላ ግን በእስክንድርያ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮዴክስ ልሬአበኔበበ ር ከፀ ውስጥ ተገኘ በኋላ ግን ሁለቱንም መልእክታት የያዘ የብራና መጽሐፍ በአንድ የተስጥንጥንያ ገዳም ውስጥ ተገኝቶ በ ዓ ም ታትሟል የቀሌምንጦስ የመጀመሪያው መልእክት የጥንት የቤተ ክርስቲያን አባቶች ከጻፏቸው መጻሕፍት ሁሉ እጅግ የላቀና ጠቃሚ መልእክት ነው መልእክቱም የተጻፈበት ዋና ምክንያት አስቀድሞ በቆሮንቶስ ምእመናን መካከል የነበረውን ብጠብጥና መለያየት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በጻፈላቸው መልእክቱ በሰጣቸው ምክርና ተግሣጽ አብርዶት የነበረው በቀሌምንጦስ ዘመን ተባብሶበት ስለነበር ምእመናኑ በ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችና በካህናቱ ላይ ተነሣሥተው ከሥልጣንም አውርደዋቸው ነበርና ይህንን ብጥብጥና ሁከት ለማብረድ ነበር ይህ መልእክት የተጻፈው የቅዱስ ጴጥሮስንና የቅዱስ ጳውሎስን አርአያ በመከተል ይህንን ብጠብጥና ። ምክሩና ተግሣጹ ሁሉ ከብሉይና ከሐዲስ ኪዳን በተውጣጡ ጥቅሶች የተደገፉ ነበር በመልእክቱ ላይ ቀሌምንጦስ ኛ ስለ ቅድስት ሥላሴ ማለት ስለ አግዚአብፍር አብ ስለ እግዚአብሔር ወልድና ስለ እግዘአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚገየያስተምራል ኛ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትና መለኮታዊ ክብር ያብራራል ኛ ጽድቅ በእግዚአብሔር ጸጋ ቅድስና ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ረድኤት እንደሚገኝ ያስረዳል ኛ በአጠቃላይ የቀሌምንጦስ የነገረ መለኮት ትምህርት የቅዱስ ጳውሎስን ትምህርት ይመስላል ቀሌምንጦስ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ሰው የሚጸደቀው በሥራ ሳይሆን በእምነት ብቻ መሆኑን አበክሮ ይናገራል ከሐዋርያው ዮሐንስ ቀጥሎ ቅዱስ ቅሌምንጦስ ስለ ፍቅር የሚሰጠው ትምህርት በጣም የላቀ ነው ኛ ስለ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ካህናት ሲናገር ሥልጣነ ክህነት ከጌታና ከሐዋርያት የመጣ መሆኑን በማብራራት ምእመናን ተገቢውን አክብሮት ለካህናት እንዲሰጡ ይመክራል የመጀመሪያው መልክት ስለ ታሪክም ጠቀሜታ አለው ቅዱስ ጴጥሮስ በሮም ከተማ ያስተምር እንደነበር ቅዱስ ጳውሎስ ዶግሞ ስጳኝ ድረስ ፄዶ እንዳስተማረና ሁለቱም ሐዋርያት በኔሮን ሰደት ጊዜ በሮም ከብዙ ክርስቲያኖች ጋር በሰማዕትነት እንደ ሞቱ በግልጥ ያትታል ኛው መልእክት ግን ይዘቱንና የአጻጻፉን ዘይቤ ሲመለከቱት ፈጽሞ መልእክት ደብዳቤ አይመስልም ይዘቱ በብዙ አቅጣጫ ለምእመናን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚሰጥ ስብከት ነው ስለ ንስሐ ስለ ክርስቲያናዊ ኑሮ ትንሣኤ ሙታን ስለመኖሩ ወዘተ ትክክለኛ ትምህርት ይሰጣል። መቼም በጦርነት ጊዜ ማሸነፍም መሸነፍም አለ ቤተ ክርስቲያን ግን የእግዚአብሔር ቤት ስለሆነች ጋሻ ከለላዋ መጠጊያ አምባዋ ልዑል እግዚአብሔርና የእርሱ አዳኝ ቃል ስለሆነ የምትመራውም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስለሆነ ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ አሸናፊ ነች እንጂ አትሸነፍም ከመጀመሪያው ምአት ዓመት ጀምሮ እስከ አራተኛው ምእት ዓመት አጋማሽ ድረስ የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ባለሥልጣኖች ቄሣሮችና የእነሱ አገረገዢዎች ቤተ ክርስቲያንን ጨርሶ ድምጥማጧን ለማጥፋት ያላደረጉት ጥረት አልነበረም ነገሥታቱ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ጥሩ ዘዴ ብለው የወሰዱት መሪዎቿን ማለት ጳጳሳትንና ካህናትን በሙሉ መፍጀት ነበር ስለዚህ ነበር አይሁድ ሌላ ተቀናቃኝ ንጉሥ ተነሣ ብለው ስላስፈራሩት የሮሙ ቄሣር ወኪልና እንደራሴ የቤተ ክርስቲያንን መስራች ኢየሱስ ክርስቶስን በመስቀል ሰቅለው የገደሉት አይሁድና የአረማውያን አማልክት ተከታዮች የክርስትና ፃይማኖት መስፋፋት የእነሱን እምነት መድከምና ብሎም መጥፋት የሚያስከትል መሆኑን በመገንዘብ ነበር በቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ዘመቻ የጧጧፉት እነዚህ የውጭ ጠላቶች ሲሆኑ ከውስጥ ደግሞ ክርስትናን ተቀብለናል ብለው በስም ክርስቲያኖች ተብለው በግብር ግን በውጭ ሆነው ቤተ ክርስቲያንን ከሚዋጉት ያላነሰ ታላቅ ጦርነት በቤተ ክርስቲያን ላይ ያነሠ አያሌ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች በተለይ በሁለተኛው ምእት ዓመት ላይ ተነሥተው ነበር የክርስትና ፃይማኖት ወደ ምዕራብና ወደ ምሥራቅ እየተስፋፋች እየፄደች ሳለ ከግሪክ ፍልስፍናና ጥበብ ተከታዮችና በምሥራቅ አገሮች ደግሞ ከነዚያ አገሮች የእምነትና የፍልስፍና ተከታዮች ጋር ብዙ ግንኙነት ስላደረገች እነዚህ ሰዎች የነበራቸውን የእምነት መንፈስና ባህል ጨርሰው ሳይተዉ ወደ ክርስትና የገቡ አያሌዎች ነበሩ ታዲያ እነዚ ህ ሰዎች የነበራቸው ን የግሪክ ፍልስፍናና የምሥራቅ አገሮች የእምነት አስተሳሰብ ከክርስትና እምነት ጋር ቀላቅለው በመያዝ በክርስትና እምነት ላይ ያልተለመደ አዲስ ። መርቃን እንደ ሌሎቹ ከአይሁድና ከአሕዛብ የመጣ ግኖስቲክ ሳይሆን እርሱ ከክርስቲያን ቤተሰብ የወጣ ግኖስቲክ ነበር መርቅያን በትንሹ እስያ ሲኖፕክዐ በሚባል ቦታ ከክርስቲያን ቤተሰብ ነው የተወለደው አንደውም አባቱ የፖንዱስ ሆዕበህ ኤሏስቆጾስ ነበር መርቅያን በጣም ሀብታምና የመርከብ ባለቤት ነበር ጠንካራ ክርስቲያንም በመሆኑ የነበረውን ሀብትና ንብረት ለቤተ ክርስቲያን ሰጥቶ ቤተ ክርስቲያንን በማገልገል ተቀመጠ ሆኖም በቤተ ክርስቲያን ውስጥና በምእመናን መካከል ያሰራጭ ስለነበረው የኑፋቄና የክህደት ትምህርት አባቱ የነበረው የፖንዱስ ኤጺስቆጳስ አውግዞ ከቤተ አባ ጎርጎርዮስ የሸዋ ሊቀ ጳጳስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ከ ሺ ሃ ድቲ ጎርጎርዮስ የሸዋ ሊቀ ጳጳስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ዝጸ«ር ክኪ ል ከህዚዐዮሃ ዐ ከዩ ርከኋኪ ከህሂርከ ርከህኗርከ ዐኘ የበ ከ ክ ቨርእ ላ ልከ ኪ ጾ «ከ ዐዐ ሃክ ዐ ክርስቲያን አስወጥቶ ከምእመናን ለየው በ ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ ሮም ፄዶ እዚያ ለመጀመሪያ ጊዜ የግኖስቲክን ሥርዓት ሳይሆን የቀናውን ትምህርት እያስተማረ ብዙ ሰዎች ወደርሱ መሰብሰብ ችሎ ነበር በኋላ ግን ሮም ከነበሩት ግኖስቲኮች ጋር ተቀላቀለና የግኖስቲስዝምን የኑፋቄ ትምህርት አጠናከረና ሌሎችን ማስተማር ጀምሮ በየቦታው እየሄደ የግኖስቲስዝምን ኑፋቄ በስፋት ማሰራጨት ቻለ ብዙም ደቀ መዛሙርት እንዲከተሉት አደረገ መርቅያን እንደ ሌሎቹ ግኖስቲኮች ሁለት አማልክት ደግና ክፉ መኖራቸውን አስተምሯል የእስራኤል ማለት የብሉይ ኪዳን አምላክ ክፉ አምላክ ነው ብሎ በማመኑነኑ የብሉይ ኪዳንን መጻሕፍት በሙሉ አይቀበልም ነበር የክርስቶስን ሰው መሆንና ሥጋ መልበስ በምትሐት እንጂ በእውነት አንዳልሆነ አስተምራል ምክንያቱም ሥጋ ርኩስና ክፉ በመሆኑ ነው ከሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትም ጥቂቶቹን ብቻ ነበር የሚቀበለው እርሱ ራሱ መጻሕፍት ያሉት የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ቀኖና ነበረው እነዚህም የሉቃስ ወንጌልና ከጳውሎስ መልእክታት አሥሩ ናቸው ጋብቻን የብሉይ ኪዳን አምላክ የሠራው ስለሆነ ርኩስ ነው በማለት አይቀበለውም ነበር ለመጠመቅ የሚመጡትን በቀጥታ ይቀበል የነበረው ያላገቡትን ሲሆን ያገቡትን ግን ያለ ግንኙነት ንጽሕናን ጠብቀው የሚኖሩ መሆናቸውን ቃል አስገብቶ ነበር የሚያጠምቃቸው። ስለ ምሥጢረ ሞቶርባንም ከቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የተለየ ሥርዓት ነበረው ወይን መጠጣት በአርሱ ዘንድ ኃጢአት ስለሆነ ምሥጢ ረ ሞፉርባን ም ይ ሠራ የነበረ ው እንደ ዛሬዎቹ አክራሪ ፕሮቴስታንቶች ጴንጤዎች በኅብስትና በውሀ ነበር መርቅያን በመናፍቅ ትምህርቱ በጥንት ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በጣም የተጠላ በመሆኑ እርሱና ተከታዮቹ የተወገዙ ነበሩ የሮም ቤተ ክርስቲያን በ ዓ ም ላይ መርቅያንን በይፋ ሐ ሀ ከ ዐዌ ነ ሀ አባ ጎርጎርዮስ የሸዋ ሊቀ ጳጳስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ሀ አውግዘዋለች ታላቁ የስሚርና ኤሏስቆጳስ ፖሊካርፖስ ሮም በነበረበት ጊዜ መርቅያን አግኝቶት እኔን ታውቀኛለህ ብሎ ቢጠይቀው እንዴታ የሰይጣንን የበኩር ልጅ በደንብ አውቀዋለሁ ሲል መልሶለታል ይህ የሚያመለክተው መርቅያን በመላ አብያተ ክርስቲያናት በምሥራቅም ሆነ በምዕራብ እንዴት እንደተጠላ ነው በኛው ምእት ዓመት ላይ ትልቁ ቁስጠንጢኖስ ለሃይማኖቶች ሁሉ የአምልኮ ነፃነት ሲሰጥ ለመርቅያውያን ግን ነፃነትን አልሰጣቸውም በግልም ቢሆን እንኳ እንዲሰበሰቡ አልፈቀደላቸውም የመርቅያን ኑፋቄ ከአራተኛው ምእት ዓመት ጀምሮ እየጠፋ ፄሄዲል በ ዓመት ላይ በምዕራብ ቤተ ክርስቲያን ከመርቅያውያን ጋር ለመታረቅና እነርሱን ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመመለስ ሙክራ ተደርጎ በመጠኑም ቢሆን ተሳክቷል ሆኖም የመርቅያውያን ርዝራዥ እስከ ኛው ምአት ዓመት ድረስ በምዕራብ አገሮች ይታይ ነበር ማኒና የማኒ ኑፋቄ የፋርስ ተወላጅ የነበረው ማኒ ፈላስፋ የስነፈለክ የከዋክብት ተመራማሪና ሰአሊ ነበር ይኖር የነበረውም በፋርስ ስለነበር ከልጅነቱ ጀምሮ የሀገሩ ብሔራዊ ሃይማኖት የነበረውን የዞሮአስትር ምንታዌ እምነት ተከታይ መሆኑ አይጠራጥርም በወጣትነት ዕድሜው ክርስትና ወደ ፋርስ በገባ ጊዜ ማኒ የክርስትናን እምነት ተቀብሎ እንደ ተጠመቀ ይነገራል በዚያን ጊዜ ግኖስቲኮች በፋርስ ተሰራጭተው ስለነበረ በእነርሱ ፍልስፍናና የኑፋቄ ትምህርት ተጠመደ እንደውም በ ላይ አዲስ እምነት ከሰማይ ተገለጠልኝ ብሎ የብዙ ሃይማኖቶች ቅልቅል ትምህርት ማበርሀ ሸፀፀ ማስተማር ጀመረ እንዲሁም ራሱን ከሁሉ የሚበልጥ የእግዚአብሔር ታላቅ ነቢይና ክርስቶስ እልክላችኋለሁ ያለው ጳራቅሊጦስ እኔ ነኝ እያለ ያስተምር ጀመር ጻርፎ ነ ዐዞ ርቨ ሀ ከ ጅ ርቪ ሃዐ ዩ እ ማኒ ሻኾር ቀዳማዊ በተባለው በፋርስ ነጉሥ ዘንድ እጅግ የተወደደና የተከበረ ነበር በኋላ ግን አዲስ የሄሃይማኖት ትምህርት በማስተማሩ በሀገሩ ከነበሩት የፃይማኖት መሪዎች ጋር በመጋጨቱና ጥላቻን በማትረፉ አገሩን ጥሎ ወደ ምሥራቃዊ ህንድና ቻይና ፄዶ ከቡድሃ ፃዛይማኖት ጋር በመተዋወቁ ከቡድፃ ሃይማኖትም ብዙ ሀሳቦችን ቀስሞ ወደ ራሱ እምነት በማስገባት ማስተማር ቀጠለ የማኒ የኑፋቄ ትምህርቶች ከላይ የተገለጡት የአነኛው የግኖስቲኮች ትምህርቶች ናቸው። ከእነዚ ህ ቀጥሉ ካህናት ቀሳውስት ዲያቆናትና ወንጌላውያን ነበሯቸው ይህን ዓይነት አስተዳደር በዛሬው ጊዜ ሞርሞንስ በእርዘበበ የሚባሉት የፕሮቴስታንት ማኅበር አላቸው ሞንዳኒዝም ሞንዳኒዝም ከግኖስቲሲዝም ጥቂት የተለየ ነበር ሞንዳኒዝም ከቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተነሣ በቤተ ክርስቲያን አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ሸዋ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ከ ከዌ ሃ ዩ ውስጥ ታላቅ የመንፈስ ለውጥና ትልቅ መሻሻል እንዲደረግ የጣረ ንቅናቄ ነው ይህ ንቅናቄ የተጀመረው በበሁለተኛው ምእት ዓመት አጋማሽ ላይ በታናሺ እስያ ውስጥ ፍርግያ በምትባል አውራጃ ውስጥ ነበር በመጀመሪያው ምእት ዓመትና በሁለተኛው ምአት ዓመት መጀመሪያ ላይ የነበረው የሁለተኛው የክርስቶስ ተመልሶ መምጣት ተስፋ ቀዝቅዞ ነበር በዚህም ምክንያት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ዘወትር መኖሩና የምእመናንን ሕይወት የመምራቱ አምነት እየቀዘቀዘ ፄዶ ነበር የክርስቶስን ተመልሶ መምጣትንና የሱን በምድር ላይ አንድ ሺህ ዓመት መግዛትን አበክሮ ይጠባበቅ የነበረ ሞንዳኑስ የተባለ ሰው በሁለተኛው ምአት ዓመት አጋማሽ ላ ይ በፍርግያ ው ስጥ ተ ነሣ ይህ ሞንዳኑስ በመጀመሪያ ሲቢሊ የሚባል የአሕዛብ ጣያት ካህን ነበር በኋላ ግን የክርስትናን እምነት ተቀብሎ ለቅስና ማዕርግ ደርሶ ነበር ይባላል ሞንዳኑኩስ ጥብቅ ክርስቲያን ሆኖ አንዳች መንፈስ አድሮበት በመንገድ ሁሉ ሲሄድ እየለፈለፈና እንደ ትንቢት ነገር ይናግር ነበር ጵርስቅላና ማክስሚላ የሚባሉ ሁለት እንደእርሱ ትንቢት ተናጋሪዎች ሴቶች ከእርሱ ጋር የሥራ ተባባሪዎች ሆነው አብረው እየዞሩ ትንቢት ይናገሩ ነበር ሞንዳኑስ ራሱ ከጌታ የተላከ ጳራቅሊጦስ መሆኑን በሁሉ ዘንድ አበክሮ ይናገር ነበር እንደውም ቅዱስ ኤሏፋንዮስ ሞንዳኑስ ራሱን እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነኝ ይል ነበር ብሎ ጽፏል ይህ ንቅናቂ በመስራቹ ስም ሞንዳኒዝም ሲባል ተከታዮቹ ደግሞ ሞንዳናውያን ይባሉ ነበር እነሱ ግን ራሳቸውን መንፈሳውያን ክርስቲያኖች ብለው ነበር የሚጠሩት ሌሎቹን ግን በማቃለልና በመናቅ ሥጋውያን ክርስቲያኖች ብለው ነበር የሚጠሩአቸው በ ዓ ም አካባቢ በክርስቲያኖች ላይ በተነሣው ስደት የብዙ ክርስቲያኖች ደም በሚፈስበት ጊዜ እነዚህ ሦስት ሰዎች በየቦታው እየዞሩ የዓለም መጨረሻ መድረሱንና የክርስቶስ የአንድ ሺህ ዓመት ግዛት በዓለም መድረሱን እየዞሩ ይሰብኩ ጀመር ይህ ። ቴዎፍሎስ በ ዓ ም ላይ እንደሞተ ይነገራል እንዴት እንደሞተ በግልጽ አይታወቅም ምዕራፍ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተነ አጽራረ ቅድስት ሥላሴ በእግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት የተነሣ ብጥብጥ በመጀመሪያው መቶ ዓመት ውስጥ የክርስትና ሃይማኖት በመላው የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ውስጥና ከዚያም ውጭ በሚያስደንቅ ፍጥነትና ስፋት የተስፋፋው ከሳይ እንደተገለጸው ከውጭና ከውስጥ ከተነሠሥ ኃያላን ጠላቶች ጋር በመንፈስም በሥጋም በመታገል ነው ለክእበርፎበር ሃ ሺ ክሺ ነ ቪዩ አሁን ግን የምንመለከታቸው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኖረውና ተምረው በኋላ ግን በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ላይ በምሥጢረ ሥላሴ ላይ የተለየ ትርጐምና አመለካከት ይዘው የተነሥጮሥ ምሁራንን ነው ስለ ምሥጢረ መለኮት ስለ ምሥጢረ ሥላሴና ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ትምህርት ቤተ ክርስቲያን በጉባኤ ወስና በቀኖና አጽድቃ ገና ባለማጽናቷ እያንዳንዱ የመሰለውን የተለየ አስተያየት በቃልም በጽሑፍም ይገልጽ ጀመር ስለዚህ አንዳንድ መምህራን የጥንት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን የማትደግፈውንና የማታስተምረውን ትምህርት በማስተማራቸው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ታላቅ ችግር ተፈጥሮ ቤተ ክርስቲያንን ሊከፋፍሏት ደርሰው ነበር በዚህ ምክንያት እነዚህ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መናፍቃን ተብለው ይጠሩ ጀመር መናፍቃን ማለት ቤተ ክርስቲያንን የሚከፋፍሉ ቤተ ክርስቲያን የምታስተምረውን ቀጥተኛ ትምህርት የማይቀበሉ የተለየና የተሳሳተ ትምህርት የሚያስተምሩ ማለት ነው ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ኦርቶዶክስ መናፍቅ አማኝና ከፃዲ የሚል ስያሜ ተነሣ ከጥንት ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን የምታስተምረውንና ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን ትምህርት የሚቀበሉ ኦርቶዶክስ ወይም ርቱዓነ ፃዛይማኖት ሲባሉ ያንን የማይቀበሉና የተለየ ትምህርት ያስተምሩ የነበሩት ማናፍቃን እየተባሉ ይጠሩ ጀመር ቅዱሳን ሐዋርያትም በእግዚአብሔር መንፈስና ጥበብ ተመርተው በክርስቶስ ከተገለጠውና ከድኅነት እውነት ሥራ ዘወር በሚሉት ላይ አጥብቀው ይፈርዱ ነበር ቅዱስ ጳውሎስም እርሱና የእርሱ ባልደረቦች ከሰበኩላቸው ሌላ የተለየ ወንጌል የሚሰብክላቸው ቢኖር የተረገመ ይሁን በማለት ያወግዛል እንዲሁም በሌላ ቦታ ቅዱስ ጳውሉስ የግዝረትን ሥርዓት በምእመናን ላይ ለመጫን የሚፈልጉትን ሰዎች በመቃወምና በማፌዝ እንደ ውሻ ይልከፈከፋሉ ሲል ያወግዛቸዋል በሌላ በኩል ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ የተሳሳተ እምነትንና ትምህርትን የአጋንንት ትምህርት ። እንደውም እለእስክንድሮስ በበኩሉ የአርዮስን የክሕደት ትምህርት በመቃወምና በማውገዝ ብዙ ደብዳቤዎችን በመላዋ ግብጽና በመካከለኛው ምሥራቅ ለሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳትና ኤሏስቆጳሳት ያስተላልፍ ጀመር በአርዮስ ደጋፊ በኒቆምዲያ ኤሏስቆደስ አውሳብዮስ አሳሳቢነትና ሰብሳቢነት በና በ ዓ ም በተከታታይ ሁለት ጉባኤዎች አድርገው የአርዮስ ትምህርት ትክክለኛ መሆኑን በማብራራትና የአርዮስ ፃይማኖት ትክክል ስለሆነ መወገዝ አይገባውም ሲሉ የእአለእስክንድሮስን ውግዘት በመሻር ለአርዮስ ፈረዱለት አርዮስም ወደ እስክንድርያ ተመልሶ ያንነ የክሕደት ትምህርቱን በስፋት ያስተምር ጀመር ሃ ጄ በጨ ርርቨር ዢ በአርዮስ ክሕደት ምክንያት የተነሣው ውዝግብ በመላው የክርስትና አህጉር ሁሉ በተለይም በምሥራቁ የሮም ግዛት በመሰራጨቱ ቤተ ክርስቲያንና የሮም ግዛት በሙሉ እጅግ ታወኩ ጳጳሳትና መምህራን እርስ በርሳቸው ይነታረኩ ጀመር በዚህም ሰላም ጠፍቶ አዲሱን በቅርቡ የመላ የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ብቸኛ ቄሣር የሆነውን ታላቁን ቁስጠንጢኖስ እጅግ አሳሰበው ንጉሠ ነገሥቱ ቄስጠንጢኖስ በመሳ ግዛቱ ሰላም እንዲሰፍን ፈልጎ ውዝግቡን በዲፕሎማሲ መንገድ ለማብረድ መልአክተኞች ደብዳቤ አስይዞ ወደየጳጳላሳቱ ይልክ ጀመር በደብዳቤውም የቃላት ጦርነት እንዲያቆሙና በሰላም እንዲኖሩ ይጠይቅ ነበር ለዚህም መልእክት ጉዳይ ሽማግሌ የነበረውን በስፔን የኮርዶቫ ጳጳስ ኦስዮስን ወደ እስክንድርያ ደብዳቤ አስይዞ ላከው ኦስዮስም በአንድ በኩል ከአለእስክንድሮስና ከግብጽ ኤጴስቆፅሳት ጋር በሌላ በኩል ደግሞ ከአርዮስና ከእርሱ ደጋፊዎች ጋር ከተወያየ በኋላና በሁለቱ መካከል የነበረውን ልዩነት በሚገባ ከመረመረ በኋላ ወደ ንጉሠ ነገሥቱ ወደ ቁስጠንጢኖስ ተመልሶ ነገሩ ከባድ የሃይማኖት ጉዳይ ስለሆነ የመላው ሕዝበ ክርስቲያን ጳጳሳት የሚገኙበት ታላቅ ጉባኤ ተጠርቶ ውዝግቡ በጉባኤ ታይቶ ቢወሰን እንደሚሻል ለንጉሠ ነገሥቱ ምክር ሰጠ እንዲሁም ስለ ፋሲካ አከባበር ቀን በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ አለመስማማት ስለነበረ ይህም በጉባኤ መወሰን ነበረበት በዚያኑ ጊዜ ታላቁ ቁስጠንጢኖስ ምክሩን ተቀብሎ የመላው አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች የሚሳተፉበት ዓለምአቀፋዊ ሲኖዶስ እንዲደረግ አዋጅ ገረ ለመጀመሪያ ጊዜ ጉባኤው እንዲደረግ የተወሰነው በአንካራ ዕንቆራ አበሰ ነበር በኋላ ግን ጉባኤው የቢታንያ አውራጃ ከተማ ወደሆነችው ወደ ኒቅያ እንዲሆን ተወሰነ ይህም የሆነበት ምክንያት የንጉሠ ነገሥቱ መናገሻ ከተማ ወደ ቶዮስጥንጥንያ አስከሚዛወር ድረስ ለጊዜው ኒቆምዲያ ስለነበረና ኒቅያ ደግሞ ርከቺ ከጅ ዐ ቨ ሃ ክህርክ ሃ ለኒቆምዲያ በጣም ቅርብ ኪሎ ሜትር ስለነበረችና በባሕርም ሆነ በየብስ ለሚጓዙ ሰዎች በጣም ተስማሚ ቦታ ስለነበረች ነው ስለዚህ ቄስጠንጢናስ በነገሠ በፃያ ዓመቱ በ ዓ ም በሮም ግዛት ውስጥ የነበሩት ሊቃነ ጳጳሳት ኤጺስቆጸሳትና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንዲሰበሰቡ ጥሪ አስተላለፈ እያንዳንዱ ኤሏስቆጳልስ ሁለት ቀሳውስትና ሦስት ምኦመናን ይዘው እንዲመጡ ንጉሥ በፈቀደው መሠረት ብዙ ቀሳውስትና ምእመናን በጉባኤው ላይ ተገኝተዋል ለጉዞና ለኑሮ የሚያስፈልገው ወጭ ሁሉ ከመንግሥት ካዝና ወጭ እንዲሆን ንጉሠ ነገሥቱ ትእዛዝ አስተላልፎአል ለጉባኤው የተሰበሰቡት አባቶች ያህሉ ነበር ይህም በጊዜው ከነበሩት ኤሏስቆጳሳት አንድስድስተኛ ብቻ ነበር አብዛኞቹ የመጡት ከምሥራቁ የሮም ግዛት ሲሆን ከምዕራቡ ክፍል የመጡት ኤሏስቆጸሳት ብቻ ነበሩ አቡነ ጎርጎርዮስ እንዳሉት በጉባኤው የተሰበሰቡት አባቶች በሕይወታቸው ንጽሕናና ቅድስና መሰል የሌላቸው በሃይማኖታቸው የሐዋርያትን ፈለግ የተከተሉ ነበሩ ከዚህም ኹሉ ጋር በገቢረ ተአምራት ከፍ ያለ ዝና ያላቸው ነበሩ ለስብሰባውም አርዮሳውያን ኤጴስቆጸሶች የተወሰኑ አርጌኒሳውያንና የፍልስፍና ምሁራን ተጠርተው መጥተው ነበር ጉባኤው በይፋ ከመከፈቱ አስቀድሞ ለጥቂት ቀናት የትንሣኤ በዓል ስለሚከበርበት ቀንና ስለሌሎች አነስተኛ ጉዳዮች ውይይት ሲያደርጉ ቆዩ ዋናው ጉባኤ የተደረገው ከሰኔ እስክ ሐምሌ ዓ ም ድረስ ነበር ሐምሌ የታላቁ ቁስጠንጢኖስ የንግሥ ። ከ ከ ኾ ሃ ኞ አባ ጎርጎርዮስ የሽዋ ሊቀ ጳጳስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ዐዞ ዩ በዓል ነበር አባላቱ ግን እስከ ነሐሴ ድረስ ቆይተዋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ግን የኒቅያ ጉባኤ አባላት ከሚያዝያ እሰከ መስከረም ቀን ድረስ ከያሉበት እንደተሰበሰቡ ይተርካሉ መስከረም ቀን ምልአተ ጉባኤ የሆነበት ቀን ስለሆነ መስከረም ብዙኃን ማርያም ትባላለች ብለው ይተርካሉ በእነሱ ትረካ መሠረት የጉባኤው አባላት ከመስከረም እስከ ኅዳር ሱባኤ ይዘው ወዲያው ኅዳር ክርክሩ ተጀምሮ አርዮስ ተወገዘ ይላሉ በኢትዮጵያውያን በኩል ጉባኤ ከመጀመሩ በፊት ሱባኤ ያዙ ማለቱ የሚደገፍ ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ ሊቃውንት የሚቀበሉት የጉባኤው ቀኖች ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ኦርቶዶሶችም ሆት ካቶሊኮች ከሚቀበሉት ቀኖች በጣም የተራራቀ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ትንሽ ቢታሰብበት ይሻል ይመስለኛል የጉባኤው የክብር ፕሬዝዳንት ንጉሠ ነገሥቱ ታላቁ ቁስጠንጢኖስ ሲሆን ጉባኤውን በሊቀ መንበርነት እንዲመሩ የተመረጡት ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ነበሩ እነዚህም ኛ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ አቡነ አእለአስክንድሮስ ኛ የአንጾኪያው ሊቀ ጳጳስ ኤዎ ስጣቴዎስና ኛ የኮርዶቫው የአስፔነ ጳጳስ ኦስዮስ ነበሩ የጉባኤው ስብሰባ የተደረገው አብዛኛውን ጊዜ ኒቅያ በምትገኘው በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ኒቅያ በሚገኘው በነጉሠ ነገሥቱ ቤተ መንግሥት አዳራሽ እንደነበር ይነገራል የስብሰባው መክፈቻ ዕለት ንጉሠ ነገሥቱ በአዳራሹ እንደተገኘ የአንጾኪያው ሊቀ ጳጳስ ኤዎስጣቴዎስ ንጉሥን እንኳን ደኅና መጡ በማለት የምስጋናና የሙገሳ ንግግር አደረጉ እርሳቸውም በንግግራቸው ንጉሥ ለመላ ክርስቲያኖች የሰጠውን ሙሉ ነፃነት በአጠቃላይ ለቤተ ክርስቲያን አንድነትና ኀብረት ያሳየውን መልካምና በጎ ቸርነት በዚያንም ወቅት በቤተ ክርስቲያን ለተፈጠረው የውስጥ ችግር ንጉሠ ነገሥቱ መፍትሔ እንዲገኝለት ታላቅ ጉባኤ ከ ክሽ ከፎ እንዲደረግ መፍቀዱንና ማመቻቸቱን በመግለጽ የምስጋና ንግግር አደረጉ ንጉጮም ለተ አን ን ደረገለት ታላቅ ምስጋና አጸፋውን ሲመልስ ብዚህ በእናንተ በቅዱሳን አባቶች ስብሰባ ለመገኘት ምኛቴ ታላቅ ነበር እግዚአብሔር ከዚህ በፊት ብዙ ጸጋና በረከት ሰጥቶኛል አሁን ደግሞ እናንተ በፍቅርና በሰላም እንዲሁም በአንድ ሀሳብ እዚህ ተሰብስባችሁ ለማየት ስላበቃኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ስለዚህ እነዚህ ኪርቶዴሲማናውያንስ ይባሉ ነበር ባለአሥራ አራት ቀኖች ማለት ነው የኒቅያ ጉባኤ ይህን ችግር በግምት ላይ በማስገባት አንድ ውሳኔ አስተላለፈ ትንሣኤ መከበር ያለበት ሁልጊዜ ከሚያዝያ ቀን በኋላ በሚውለው እሁድ እንዲሆን ተወሰነ ይኸውም የሚያዝያ ጨረቃ ሙሉ ከሆነች በኋሳና በጥቢ ወራት ቀንና ሌሊት ዕኩል ዕሩይ ከሆነ በኋላ መሆን አለበት እንዲሁም የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ የትንሣኤ በዓል የሚውልበትን ቀን ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲያሳውቅ ጉባኤው ወሰነ ስለ የመላትዮስ መለያየት መላትዮስ በግብጽ አገር የሊቆጸጳሊስ ኤኢስቆጳስ ነበር የእርሱ አለቃ የነበረው የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ተፍጻሜተ ሰማዕት ጴጥሮስ በዲዮቅልጥያኖስ ስደት ጊዜ ለጥቂት ጊዜ ተሰውሮ ስለነበር መላትዮስ መለጢዮስ በእስክንድርያ ሀገረ ስብከት ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ኤሏስቆልጸሳትን ሾመ አንዳንዶችንም ሰዎች አወገበ መላትዮስ መለጢዮስ የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ሕግ ስለተላለፈ በ ዓ ም ተፍጻሜተ ሰማዕት ጴጥሮስ ከተሰውረበት ሲመለስ መላትዮስን አወገዘው መላትዮስ ግን ይቅርታም ሳይጠይቅ የጵጵስናውን ሥራ ዝም ብሎ ቀጠለ በዚህም ምክንያት በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መከፋፈል ተፈጥሮ ውዝግቡ ለብዙ ጊቤ እስከ ኒቅያ ጉባኤ ድረስ ቀጠለ የኒቅያ ጉባኤ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት አስበው መላትዮስ ያለአግባብ የሾማቸውን ኤጴስቆጳሳት ሹመታቸውን አጽድቀው በሰላም እንዲኖሩ ቢያደርጉም ውዝግቡ ሳይወገድ ለብዙ ጊዜ ቆየ እንደውም የሚገርመው መላትዮሳውያን ከአርዮሳውያን ጋር መወገናቸው ነበር እንዲሁም የኒቅያ ጉባኤ ስብሰባዎቹን ከመፈጸሙ በፊት በልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ቀኖናዎችን አሳልፏል ጉባኤውም ከአበቃ በኋላ ታላቁ ቁስጠንጢኖስ ይህ ጉባኤ በአግዚአብሔር መሪነት የተከናወነ መሆኑን በመግለጽ ጉባኤው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሁሉ እንደ መንግሥት ሕግ መሆናቸውን በመግለጽ በመላው መንግሥቱ አዋጅ ነገረ ሐምሌ የንጉሠ ነገሥቱ የንግሥ በዓል ስለሆነ ከኒቅያ ጉባኤ ፍጻሜ ጋር እጥፍ ድርብ በዓል በመሆኑ ስጉባኤው ተካፋዮች በቤተ መንግሥቱ የተንበሽበሽ ታላቅ ግብዣ አደረገላቸው ለእያንዳንዱም ጳጳስ ከፍ ያለ ሽልማት ሰጠ ወደእየሀገራቸውም ሲመለሱ ለአየአውራጃው ገዢዎች በጉዞአቸው እንክብካቤ እንዲያደርጉላቸው ደብዳቤ ጻጳፈላቸው በዚህ ዓይነት የጉባኤው ፍጻሜ ሆነ ከኒቅያ ጉባኤ በኋላ አርዮሳውያንና መንፈቀአርዮሳውያን የኒቅያ ጉባኤ ከተፈጸመ ከሦስት ዓመት በጊላ ማለት በ ዓ ም የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ እለእስክንድሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ስለትለየ እለእስክንድሮስ ከመሞቱ አስቀድሞ በኑዛዜ በአሳሰበው መሠረት በኒቅያው ጉባኤ ተወዳዳሪ ያልነበረው ተጋይና የኒቅያ ጉባኤ ትምህርተ ጸሎተ ሃይማኖትን ያረቀቀ ታላቁ አትናቴዎስ በምትኩም በጳጳሳት በካህናትና በሕዝብ በሙሉ ድምፅ ተመርጦ ተሾመ አትናቴዎስ በኒቅያ ጉባኤ ጊዜ ከአርዮስና ከተከታዮቹ ጋር ክሕደታቸውን በመቃወም ባደረገው ክርክርና ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት መጠበቅ በአደረገው ትግል በምዕራብም ሆነ በምሥራቅ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ታላቁ አትናቴዎስ ተብሎ ተሰይማሟል በኒቅያ ጉባኤ ከተወገዙም በጊላ አርዮሳውያንና መንፈቀአርዮሳውያን በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና በሃይማኖቷ ላይ ዘመቻቸውን ከበፊቱ አብልጠው ስለቀጠሉ አትናቴዎስም በእነዚህ መናፍቃን ላይ በጽሑፍና በቃል ትምህርት ተቃውሞውን እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ አላቋረጠም የኒቅያ ጉባኤ እንደተፈጸመ አርዮስና የአርዮስ ተከታዮች ሁሉ በንጉሥ በቁስጠንጢኖስ ትእዛዝ ወደ ግዞት ተልከው ነበር ሆኖም በዚህ ጊዜ አርዮሳውያን የንጉሥንና የፖሊትካ ባለሥልጣኖችን ለመወዳጀደትና የእነሱን ድጋፍ ለማግኘት ከላይ ታች ይሯሯጡ ጀመር ስለዚህም ከሁለት ዓመት በጊላ ቆስጠንዲያ በተባለቸው በንጉሠ እኅትና የንጉሥ የቁስጠንጢኖስ ወዳጅ በነበረው የኒቆምዲያው ኤጺስቆጾደስ አውሳብዮስ አማካይነት ብዙዎቹ አርዮሳውያን ከግዞት አንዲመለሱ ታላቅ ሙከራ ተደረገ በቢህም ምክንያት አርዮስና አያሌ አርዮሳውያን ከግዞት ተመለሱ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ቤተ ክርስቲያንን ያወካት የነገሥታቱ በፃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባት ነበር በዓቢይ ሲኖዶስ የተወገዘው አርዮስ ከውግዘት እንዲፈታና ወደ እስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ተመልሶ በቤተ ክርስቲያን የነበረው ሥልጣን እንዲመለስለት ብሎ ንጉሥ ለሊቀ ጳጳሱ ለአትናቴዎስ ትእዛዝ አስተላለፈለት ለዚህም ምክንያት የሆነው አርዮስ ከክሕደቱ ተመልሷል ብለው ወዳጆቹ ያስወሩትን ወሬ ሰምቶና ግልጽ ያልሆነ የአርዮስ የእምነት መግለጫ ነው ተብሎ የቀረበለትን ተመልክቶ ነበር ይህንንም ቢሆን ያወገዘው ። ሣ አላስገቡም አርዮሳዊው ንጉሠ ነገሥት ቆንስጣንዲያስ አትናቴዎስን ከመንበሩ አውርዶ ወደ ግዞት ከላከው በኋላ የአርዮስን ትምህርት ለማስፋፋትና የእስክንድርያን መንበር በአርዮሳዊው በጊዮርጊስ እንደተካው ሁሉ ሌሎችንም ኦርቶዶክሳውያን ኤሏስቆጸጳሳት ሁሉ በአርዮሳውያን ለመተካት ባይሳካለትም ዕቅድ አውጥቶ ነበር በዚሁ ዕቅድ መሠረት አትናቴዎስ ሹሞ ወደ ኢትዮጵያ የላከውን አባ ሰላማ ከሳቴ ብርፃን ፍሬምናጦስን አስወግደው በየመን ሀገር የነበረውን አርዮሳዊ ኤጺስቆፃጾስ ቴዎፍሎስን እንዲተኩ በማሳሰብ በዘመኑ ለነበሩት ለኢትዮጵያ ወንድማማች ነገሥታት ለአብርፃና ለአጽብፃ ደብዳቤ አስይዞ ንጉሠ ነገሥቱ ቆንስጣንዲያስ መልእክተኛ ልኮ ነበር የኢትዮጵያ ነገሥታት አብርፃና አጽብፃ ግን ለኒቅያ ጉባኤ ውሳኔና ለቅዱስ አትናቴዎስ ትምህርት የነበራቸው ድጋፍ አጅግ የላቀ በመሆኑ የቀስጥንጥንያውን ንጉሠ ነገሥት አሳብና መልእክቱን ፈጽሞ አልተቀበሉትም ቅዱስ አትናቴዎስም በነበረበት የስደት አገር የኢትዮጵያ ነገሥታት የአርዮሳዊውን ንጉሥ አሳብ ባለመቀበል የወሰዱትን አቅዋም ስለሰማ ለኢትዮጵያ ነገሥታት የምስጋና ደብዳቤ እንደጻፈ ይነገራል በ ዓ ም ዳግማዊ ቄስጠንጢኖስ ሞቶ ስለነበር ሁለቱ ነገሥታት ቁንስጣ የምፅራቡ ቆስጣንዲያስ የምሥራቁ ገዢዎች ሆነው ነበር በመላው መንግሥት ሰላም ይሰፍን ዘንድ ሁለቱ ነገሥታት ተመካክረው በ ዓ ም የአብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ በሳርዲቃ በግእዝ ስርድቅያ ይባላል እንዲደረግ ተወሰነ በዚህ ጉባኤ ላይ ጳጳሳት የተገኙ ሲሆን ከአነዚሁ ውስጥ ቱ ከምሥራቅ ቱ ግን ከምፅራብ የመጡ ነበር ጉባኤውን በሊቀ መንበርነት የመራው የኒቅያ ጉባኤ ደጋፊ የነበረው የኮርዶኩ ጳጳስ ሳርዲቃ ዛሬ በቡልጋርያ ዋና ከተማ በሶፍያ የምትገኝ ሥፍራ ነች ከ ከዌ ኾ ነዐ » ኦስዮስ ነበር በዚህ ጉባኤ ላይ የኒቅያ ጉባኤ ደጋፊዎችና ምዕራባውያን አይለው ነበር አብዛኛዎቹ ኤሏጴቆጳሳት አትናቴዎስና ደጋፊዎቹ በጉባኤው ላይ መገኛት አለባቸው ብለው በወሰኑ ጊዜ ከምሥራቅ የመጡት መንፈቀአርዮሳውያን ይህን አሳብ በመቃወም ጉባኤውን ረግጠው በመውጣት የፊሎጳስ ከተማ ኮከፀ በሚባለው ሥፍራ ስብሰባ አድርገው ከዚህ በፊት በ ዓ ም አትናቴዎስን ያወገዘውን የአንጾኪያን ስብሰባ አጽድቀው ተለያዩ በሳርዲቃ የተሰበሰበው ጉባኤ ግን የአስክንድርያ ሕጋዊ ሊቀ ጳጳስ አትናቴዎስ መሆኑን አረጋግጦ ወሰነ በአርዮሳዊው ንጉሠ ነገሥት ጦር ኃይል በእስክንድርያ መንበር ላይ የተቀመጠው አርዮሳዌው ጊዮርጊስ ግን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶ ነበር የምሥራቁ ንጉሥ የነበረው አርዮሳዊው ቆንስጣንዲያስ በወንድሙ በቁንስጣ ተገዶ በ ዓ ም ላይ አትናቴዎስን ከግዞት እንዲመለስ አደረገ ሆኖም ከአራት ዓመት በኋላ ቁንስጣ በ ዓ ም ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየ ቆንስጣንዲያስ የመላው የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ገዥ በሆነ ጊዜ ኦርቶዶክሳውያን ጳጳሳትን ማለት የሮሙን ፖፕ ሊቤሪያስን የኮርዶቫውን ኤሏስቆጾዶስ ኦስዮስን የእስክንድርያውን ሊቀ ጳጳስ አትናቴዎስን ወዘተ እንዲጋዙ አድርጎ በምትካቸው አርዮሳውያንን ሾመ ቅዱስ አትናቴዎስ ከብዙ ምእመናን ጋር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንድ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን በዓል በሚያከብርበት ጊዜ ነው ሺህ የታጠቁ ወታደሮች ከቤተ ክርስቲያን ያስወጡት። በመጨረሻም በ ዓ ም በግዞት እንዳለ ምናልባትም በግብጽ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በዚያን ጊዜ የነበሩት ጠላቶቹ ሲጽፉ ንስጥሮስ ጌታን የሰደበበት ምላሱ ተልቶ ነው የሞተው ይላሉ የአንጾኪያው ፓትርያርክ ዮሐንስ ውሎ አድሮ የማያዋጣው መሆኑን ተገንዝቦ ለንስጥሮስ የሚያደርገውን ድጋፍ ጨርሶ ተወ ከቅዱስ ቄርሎስም ጋር ደብዳቤ እየተጻጻፈ ግንኙነት ማድረግ ጀመረ አንድ ረዘም ያለ የዛፃይማኖት መግለጫ ጽፎ ጳውሎስ በሚባል በኤሚሳ ኤሏስቆኦስ እጅ ለቄርሎስ ላከ በዚህ በእምነት መግለጫው ላይ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ የሚለውን ሐረግ ተቀብሎአል ቄርሎስም በዚህ መግለጫ ረክቶ ነበር ሆኖም ንስጥሮስን ማውገዙን በመግለጫው ላይ ባለመጨመሩ ቅር ብሎት ስለነበረ ይህን ውግዘት እንዲጨምር ጽፎለት ነበር ዮሐንስም በዚህ በመስማማቱ ለጊዜው በሁለቱ ቡድኖች መካከል ሰላም ወረደ በጥንት ቤተ ክ ርስቲያን የተ ነሑት መናፍቃን ጨርሰው ሲጠፉ የንስጥሮስ እምነት ግን በተደራጀ ሁኔታ እስከ ዛሬ ድረስ ይገኛል የንስጥሮስ ትምህርት በመካከለኛው ምሥራቅ ለጥቂት ጊዜ ሲስፋፋ ቆይቶአል ኤዴሳ የምትባለውም ከተማ ዋና መናኻሪያው ነበረች የንስጥሮስ ተከታዮች በብዛት የተስፋፉት በፋርስና በባቢሎን ነበር በኋላ ግን እስከ ሕንድና ቻይና ድረስ እንደተስፋፉ ይነገራል በመጨረሻም ኛው የኤፌሶን ዓለምአቀፍ ሲኖዶስ የፔላግዮስን ትምህርት በማውገዝ ስብሰባውን ጨርሷል የፔላግዮስ የኑፋቄ ትምህርት በሚቀጥለው ምእራፍ ይገለጻል ከ ከዌ ሃ ዐ ምዕራፍ ፔላግዮስና የክሕደት ትምህርቱ በመጀመሪያዎቹ ምእት ዓመታት ውስጥ ቤተ ክርስቲያን ስለ ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጢረ ሥጋዌ ጉዳይ እጅግ ተጠምዳ ሳለ ለሥነ ፍጥረት ትምህርት ምንም ዓይነት ትኩረት አልተሰጠውም ነበር የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ስለ ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጢረ ሥጋዌ በተነሣው ውዝግብና ክርክር ሲፋጁ የምዕራብ ቤተ ክርስቲያን ስለ ሥነ ፍጥረትና ድኅነት ትምህርት በተነሣው ውዝግብ ተጠምዳ ነበር ስለ ሥነ ፍጥረትና ድኅነት ጉዳይ ትኩረት ስጥቶ ምርምር ያደረገና ነገር ግን የተሳሳተ ትምህርት ያስተማረ ፔላግዮስ የሚባል የእንግሊዝ አገር ተወላጅ የነበረ መነኩሴ ነበር ስለዚህ ጉዳይ ውዝግብና ክርክር ተነሥቶ በምዕራብ ቤተ ክርስቲያን ምሁራን መካከል ብዙ ጭቅጭቅና ንትርክ ተፈጥሮ ነበር ውዝግቡ የተነሣው በተለይ በምፅራብ ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት ምሁራን በነበሩት በአውግስጢኖስና በፔላግዮስ መካከል ነበር ፔላግዮስ በኛው ምእት ዓመት አጋማሽ ላይ በእንግሊዝ አገር የተወለደ ተራ መነኩሴ ነበር ፔላግዮስ አእምሮው እጆግ ብልህ በጣም የተማረና ጠባዩም ንጹሕ እንከን የሌለበት ሰው ነበር አውግስጢኖስ እንኳ በትምህርተ ሃይማኖት ያንን ያህል ሲጨቃጨቀውና ሲከራከረው እያለ ፔላግዮስ በመንፈሳዊ ኑሮው እንከን የሌለበት ስለነበረ ሁል ጊዜ ስለ እርሱ በታላቅ አክብሮት ነበር የሚናገረው ፔላግዮስ ግሪክኛ ጥሩ አድርጎ አጥንቶ ሐዲስ ኪዳንን በግሪክኛ አዘውትሮ ከማንበቡም ሌላ የግሪክ አበውን መንፈሳዊ ። አውግስጢኖስ ከፔላግዮስ ጋር የነበረው ልዩነት በእነዚህ በእግዚአብሔር ጸጋና ከድቀት በኋላ ባለው የሰው የሕሊና ነፃነት ላይ ብቻ ሳይሆን ከላይ ከ እስከ በተጠቀሱት የፔላግዮስ ትምህርቶች ላይም ነበር የፔላግዮስ የስሕተት ትምህርቶች መጀመሪያ በሰሜን አፍሪካ በና ዓ ም በካርቴጅ ተወግዘዋል በዚሁ ዓመት የሮሙ ፖፕ ጉባኤ ሰብስቦ የፔላግዮስን ትምህርት ካወገዘ በኋላ ለመሳው የምዕራብና የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ደብዳቤ ጽፎ የፔላግዮስን የኑፋቄ ትምህርት አደገኛነት በዝርዝር አስረድቷል በመጨረሻም ከላይ እንደ ተገለጸው ኛው የኤፌሶን ዓለምአቀፍ ሲኖዶስ አበው የፔላግዮስን ትምህርት አውግዘው ተለያይተዋል ምዕራፍ አውጣኪና የኑፋቄ ትምህርቱ ንስጥሮስና የእርሱ ክሕደት በኤፌሶን ጉባኤ በ ዓ ም ከተወገዘ በኋላ ምንም እንኳ የንስጥሮስ የክሕደት ትምህርት ጨርሶ ባይጠፋ ቤተ ክርስቲያን ለ ዓመታት ያህል በሰላምና በጸጥታ ኖራለች የንስጥሮስ ዋና ተቃዋሚና ተከራካሪ የነበረው የኤፌሶን ጉባኤ ሊቀ መንበር ሆኖ ንስጥሮስ እንዲወገዝ አድርጎ የኦርቶዶክስ ፃይማኖት ተጠብቆና ተከብሮ እንዲኖር ያደረገው ታላቁ አባት የእስክንድርያው ፓትርያርክ ቅዱስ ቄርሎስ ቤተ ክርስቲያንን ሲያገለግልና የኦርቶዶክስ ታዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትን ሲጠብቅ ቆይቶ በ ዓ ም ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ በመንበሩ የእርሱ ሊቀ ዲያቆንና ደቀ መዝሙር የነበረው ዲዮስቆሮስ ተመርጦ ተሾመ በኤፌሶን ጉባኤ ጊዜ ዲዮስቆሮስ ቄርሎስን ተከትሎ በጉባኤው ላይ ተካፍሏል ዲዮስቆሮስ እንደ ቅዱስ ቄርሎስ እጅግ የተማረና ታላቅ መንፈሳዊ አባት ነበር ንስጥሮሳውያን በብዛት ተሰራጭተው የሚገኙት በፋርስና በባቢሎን ቢሆንም በኤፌሶንና በጐስጥንጥንያም በመጠኑ ይገኙ ። እነዚህ አባቶች በዚህ ዘመን የተነሠሁትንና ቤተ ክርስቲያንን እጅግ ያስቸገሩትን ከባድ የክሕደትና የኑፋቄ ሰዎችን በመቋቋምና በታላቅ ችሎታ በመቃወም ለቤተ ክርስቲያን ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል በነበራቸውም ታላቅ ዕውቀትና ችሎታ የቤተ ክርስቲያንን የሄፃይማኖት ትምህርትና ዶግማ በሚገባ ቀርጸውና አሳምረው ለኋለኛው ትውልድ በማስቀረታቸው ከዚያን ዘመን በኋላ ለተነጮት ሁሉ ለእኛም ጭምር ባለውለታዎች ናቸው ለዚህም ነው የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሚባል ቅጽል የተሰጣቸው እነዚህ አባቶች በመንፈሳዊ ትምህርት ብቻ ሳይሆን በዘመኑ ተስፋፍቶ በነበረው በግሪክ ጥበብ ፍልስፍናና ስነ ጽሑፍ ታላቅ ችሉታ ስለነበራቸው በሁሉ ዝንድ ተደማጭነት ነበራቸው በእዚህ ምእራፍ የምንመለከታቸው አባቶች አንዲት ቤተ ክርስቲያን ከመከፋፈሏ ከ ዓ ም በፊት የነበሩትን ብቻ ስለሆነ የምሥራቅ ኦርቶደክስ አብያተ ክርስቲያናት አባቶችንና አንዳንድ የላቲን የሮምን ቤተ ክርስቲያን አባቶችንም ጭምር እነመለከታለን ብ የምሥራቅ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ቅዱስ አትናቴዎስ አትናቴዎስ በወጣትነት ዕድሜው በኒቅያ ዓለምአቀፍ ጉባኤ ጊዜ ከአርዮስ ጋር ለኦርቶዶክስ ፃይማኖት ተከራክሮ በመርታቱ ለቤተ ክርስቲያን ታላቅ አስተዋጽኦ ያደረገ አባት ነው አትናቴዎስ አርዮስንና መናፍቃን ተከታዮቹን ብቻ ተክራክሮ የረታ አይደለም የአርዮስ ደጋፊዎች የነበሩትን ነገሥታት ጭምር እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ተቋፉሟል አትናቴዎስ በእስክንድርያ ከተማ በ ዓ ም ከመልካም ክርስቲያን ቤተሰብ ተወለደ በወጣትነቱ ዘመን ከቤተ ክርስቲያን ክ ሾከ ህዚ ዐ ክር ርክነክክ ረከህሂክ ሃ ሀ የማይለይ ልጅ ከመሆኑም በላይ ከወጣት ጓደኞቹ ጋር ሲጫወት ሁልጊዜ ሃይማኖታዊ ነክ ጨዋታ ነበር የሚጫወተው ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ወጣት አትናቴዎስ ጳጳስ ሆኖ ሌሎች ልጆች ፉዕ ሦናኣመጎ ዕዕ ድ ርዖ አዲስ አማኞች ሆነው ሲያጠምቃቸው ፓትርያክ አለእስክ በመንገድ ሲያልፍ ያያቸዋል እለእስክንድሮስም ልጆቹ ያደጡተ የነበረው አስደንቆት ወጣት አትናቴዎስ ወደፊት ትልቅ የቤተ ክርስቲያን መሪ እንደሚሆን ተገንዝቦ ወደ መንበረ ፓትሩያርኩ ወስዶ ከእርሱ ጋር እንዲኖር አደረገው አትናቴዎስም በመንበረ ፓትርያርኩ በነበረው ትቤት የሃይማኖት ተምህርት በሚገባ እንዲማር ተደረገ። በተጨማሪም ለጤንነቱ እምብዛም ያስብ ስላልነበረ እንዲሁም በስደትና በግዞት በኖረበት ጊዜ ችግሩና ሥቃዩ ስለጐዳው ሰውነቱ በጣም የከሳና የመነመነ ነበር ስለዚህም በዕደሜ ሊገፋ አልቻለም ቅዱስ አትናቴዎስ ቤተ ክርስቲያንን በጸሎቱ በሐዋርያነቱና በአባትነቱ እጅግ ጠቃሚ ሥራ ሠርቶአል ቅዱስ አትናቴዎስ የሚወዳቸውን ምእመናንና ያለ አንዳች ዕረፍት ያገለገላትን ቤተ ክርስቲያን በሞት ቢለይም በሕይወት ዘመኑ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጽናት የጣለው ጽኑ የእምነት መሠረት እስክ ዛሬ ድረስ ሲያገለግል ቆይቷል ወደፊትም ሲያገለግል ይኖራል በጣም የሚደንቀው ቅዱስ አትናቴዎስ ስለ ፃይማኖት ስለ አርዮስ ክህደትና ስለ አርዮሳውያን እንዲሁም ስለ መናፍቃን ስለ ምግባረ ሠናይና ስለ ምንኩስና ሕይወት ያስተማረውንና የሰበከውን ከሺ ከዌ ቪ ና ሺ ሀሆ ላ ል ሃ ከዩ ክሕሃክቨበር ኩ ሃ ሁሉ በመጽሐፍ ጽፎ ማቆየቱ ነው በእነዚህ መጻሕፍት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት እስከ ዛሬ ድረስ ይጠቀሙባቸዋል ቅዱስ አትናቴዎስ የጻፋቸው የሚከተሉት ናቸው ስለ ክርስትና ሃይማኖት የመከላክያ ልሁዐ ዝዘዐዘ ጽሑፎች ሁለት መጽሐፎች ናቸው ኛው ዐዋቂዎች ነን በሚሉ በግሪኮች ላይ የጻፈው መጽሐፍ ኛው ስለ ቃል ሥጋ መዋሐድ በእንተ ሥጋዌ ቃል አምላካዊ ነው በኒቅያ ጉባኤ ስለ ተወሰነው እምነት ዶግማ በአርዮስ ክሕደት ምክንያት ስለተነሣው ውዝግብ የሚገልጽ ጽሑፎች ኛ በ ዓ ም ለጳጳሳት ሁሉ የጻፈው መልእክት ደብዳቤ ኛ በ ዓ ም የጻፈው ስለ ኒቅያ ጉባኤ ቀኖናት ኛ በ ዓ ም ለግብጽና ለሊብያ ጳጳሳት የጻፈው መልእክት ኛ በ ዓ ም አርዮስን በመቃወም ለታላቅ ስብሰባ ያደረገው ንግግር ኛ በ ዓ ም የደረሰው ስለ የአርዮላሳውያን ታሪክ ለግብጽ መነኩሳት ኛ ስለ መንፈስ ቅዱስ አምላክነት ለሰራጵዮን የጻፋቸው መልእክታት ኛ ስለ ክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆን አቡሊናርዮስን በመቃወም የጻፈቸው መጻሕፍት ራሱን በመከላከል የጻፋቸው ኛ በ ዓ ም የጻፈው በአርዮሳውያን ላይ የተጻፈ መከላከያ ኛ የንጉሥን ወታደሮች ሸሸቶ ስለመፄዱ ስለ ትርጓሜ መጻሕፍት ኛ የመዝሙረ ዳዊት አድምታ ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አጫጭር ማብራሪያ ስለ ብሕትውናና ምንኩስና ሕይወትና ምግባረ ሠናይ ኛ በ ዓ ም የጻፈው «ስለ ቅዱስ እንጦንዮስ ሕይወት ታሪክ ኛ ለምእመናን በክብረ በዓላት ጊዜ መግለጫ ደብዳቤዎች ከላይ የተገለጹት መጻሕፍትና ደብዳቤዎች የምዕራባውያን ሊቃውንት በተለያዩ የግብጽ ገዳማት ውስጥ በሚገኙ ቤተ መጻሕፍቶች አግኝተው የመዘገቡአቸው ናቸው አብዛኛዎቹ ። በ ዓ ም ወላጆቹን ለመጐብኘት በሄደ ጊዜ ጎርጎርዮስ ግሩም ሰባኪ ስለነበረ በሕዝብ ግፊት ያለ እሱ ፈቃድ አርጅቶ የነበረው አባቱ በክህነት ሥራው እንዲረዳው የሥልጣነ ክህነት ማዕረግ ሰጠው ወዲያውኑ ጠፍቶ ወደ ገዳሙ ወደ ጳንጦስ ተመለሰ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን የማኅበረ ምእመናኑ የአባቱና በአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጥሪ ስለበዛበት ተመልሶ በተሰጠው ሥልጣነ ክህነት ለማገልገል ሄዶ አባቱን ይረዳ ጀመር ቀደም ብሎ የቀጳዶቅያ ሊቀ ጳጳሳት ሆኖ ተሾሞ የነበረው ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ በሳሲማ በ ለአቋቋመው አዲስ መንበረ ጵጵስና ኤጺስቆልስ አድርጎ ሾመው ከ ዓ ም በኋላ ግን ቅዱስ ጎርጎርዮስ ወደ እንዚናዙ ሀገረ ስብከት ተዛውሮ ዓመት የሆነውን አጅግ የተከበረና የተወደደ ሽማግሌ አባቱን ይረዳ ጀመር አባቱም በ ዓ ም ከአረፈ በኋላ የእንዚናዙ ሀገረ ስብክት ጳጳስ ሆኖ ያገለግል ጀመር በ ዓ ም ከልጅነት ጀምሮ ጓደኛው የነበረውና አሁን ደግሞ ሊቀ ጳጳሱ የነበረው ቅዱስ ባስልዮስ ወደ አግዚአብሔር በሞት በመጠራቱ እጅግ አዝኖ ለቅዱስ ባስልዮስ ወንድም ለጎርጎርዮስ ዘኑሲስ የጻፈው ረጅም ደብዳቤ በጣም ልብ የሚነካና ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ነው የአግዚአብሔር ጸጋ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ በ ዓ ም ለአንድ ታላቅ አገልግሎት ጠራው በዮስጥንጥንያና በአካባቢዋ ማኅበረ ምእመናንና ጳጳሳት ለዚህ ታላቅ አገልግሎት ወደ ተስጥንጥንያ እንዲመጣ ይጠሩታል ዮስጥንጥንያ በዚያን ጊዜ አዲስቷ ሮም ተብላ የሮም ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የምሥራቁ ክፍል መናገሻ ከተማ በመሆኗ መንበረ ሊቀ ጵጵስናውም ከሮም ቀጥሎ ከእስክንድርያ ግን ቀድሞ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር ስለዚህ የዮስጥንትንያ ሊቀ ጳጳሳት ፓትርያርክ ታላቅ ክብር። ስለዚህም አጐቱ ፓትርያርክ ቴዎፍሎስ በ ዓ ም ሲያርፍ በመላው ካህናትና ማኅበረ ምእመናን ተመርጦ የእስክንድርያ ኛ ፓትርያርክ ሆኖ ተሾመ ፓትርያርክ ቄርሎስ ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ለእምነቷ መጠበቅ ለ ዓመታት በአደረገው ታላቅ ተጋድሎና ክርክር የአሐቲ ቤተ ክርስቲያን ጠበቃ ብለው ሰይመውታል አንዳንድ ስዎች ግን ቄርሎስ በጣም አክራሪና ከቤተ ክርስቲያን ውጭ በሆኑ ሰዎች ላይ ርህራፄ እንደሌለው ይናገራሉ በእስክንድርያ ከተማ እጅግ በዝተው ይገኙ የነበሩትና በከተማው ሕዝብ ላይ ታላቅ ተጽእኖ የነበራቸው የአይሁድ ሕዝብ ከባለሥልጣኖች ጋር በመነጋገር ከእስክንድርያ ጨርሶ እንዲባረሩ አድርጓል ይባላል እንዲሁም ክርስቲያኖች በአንዲት እጅግ በታወቀችና በተከበረች የአዲስ ፕላቶኒክ ፈላስፋ ሴት ላይ ተነሳሥተው በግፍ ሲገድሏት ዝም ብሏል ይላሉ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መምህር ፕሮፌሰር ኮነዳሪስ ግን ይህ ፈጽሞ ትክክል እንዳልሆነ ይናገራሉ ቅዱስ ቄርሎስ እምነትን በመጠበቅ ረገድ ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ለምሥራቅና ለምዕራብ አብያተ ክርስቲያናት ታላቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ንስጥሮስ ኛ ክርስቶስ ሁለት አካልና ሁለት ባሕርይ አለው በማለት ኛ ክርስቶስ ፍጹም ሰው አንጂ ፍጹም አምላክ አይደለም በማለት ኛ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰውን እንጂ አምላክን አልወለደችም በማለት እንዲሁም ወላዲተ ሰብእ እንጂ ዐወላዲተ አምልክ ልትባል አይገባት ም በማለት የክሕደት ትምህርቱን በጐስጥንጥንያና በኤፌሶን ማሰራጨት በጀመረ ጊዜ ንስጥሮስ የሚያስተምረው ትምህርት የተሳሳተ በመሆኑ ከስሕተቱ እንዲታረም ቅዱስ ቄርሎስ መላልሶ ጋ ኢኢ መሙ ።