Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» አለችው ገና ያላገባች በመሆኗ የቀረበላት አሳብ ሊሆን እንደማይችል የሚያስገነዝብ ጥያቄ ነው ጌታን ስለምንወድ የእርሱን ዘላለማዊ ፈቃድ ለማስተናገድ ስለምንፈልግ አበክረን ለማወቅ የምንሻው ወይም ቀደም ብሎ እንዲነገረን የምንፈቅደው በምን ዓይነት ሁኔታ በላይ መሆኑ እውነት ነው እንግዲህ የፈቃደ እግዚአብሔር ምሥጢር በሕይወታችን ውስጥ የገለጸውን ማሳደግ ትልቅ ኃላፊነት ነው በስሙ ኢየሱስ ብላ ጠራችው «ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ በማኅፀን ሳይገረዝ በመልአኩ እንደ ተባለ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ» ሉቃ ማርያምና ዮሴፍ ጌታ በተወለደ ጊዜ ዘካርያስና ኤልሳቤጥ ከዘመዶቻቸው ጋር የተከራከሩት በስም ጉዳይ ነበር ወላጆቹ እግዚአብሔር ለዓላማው ብሎ በሰጠው ስም ሊጠሩት ቢፈልጉም እንኳ ሌሎቹ የተለመደውን የዘር ስም ሊሰጡት ወደዱ ሉቃ ሌላው ችግር ደግሞ ኤልሳቤጥና ማርያም በሰማያዊ ስም ኢየሱስንና ዮሐንስን ስለ ጠሩ ከላይ ያልተወሰዱት ሌሎቹም ከላይ በመጣ ስም መጠራት መጀመራቸው ነው።
ይህ ደግሞ እግዚአብሔር በጐና ደስ የሚያሰኝ ፈቃዱን ለሚገልጽባቸው ሁሉ እውነት ነው እነዚህም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል «መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ጎይል ይጸልልሻል ስለዚህ የሚወለደው ሕፃን ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል» ሉቃ ኢመት ማርያም ተፈጥሮአዊውን ሁኔታ አይታ ነበር እንዴት ይቻላል ያለችው ነገር ግን በመልአኩ በኩል የተላከላት መልስ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መሆኑን ገለጸላት መንፈስ ቅዱስ ይፈጥራል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሌለውን ወደ መኖር ያመጣል የማይቻለውን የሚቻል ያደርገዋል በርግጥ ያለ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር የፈቃዱ ምሥጢር በሕይወታችን አይጸናም አይወለድምም ማንም ሰው ያለ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ተረድቶ ባለው የግል ችሎታና አቅም በሥራ ላይ ማዋል አይችልም። በዘመናት ውስጥ ፈቃዱን በማድረግ እግዚአብሔርን ሊያስከብሩት ወደው መጠነኛ ሙከራ ያደረጉ ነበሩ ይሁን እንጂ ያለ መንፈስ ቅዱስ ኃይል በሚገባ ሊያስክብሩት አልቻሉም በብሉይ ኪዳን ጊዜም ቢሆን ፈቃዱን ኑኑ ፓን ንን ን ዲፒ በሕይወታቸው ለመፈጸም ወደለያቸው ሰዎች እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱን ይልክ የነበረው ለዚህ ነበር ለምሳሌ ያህል ቆቀ ኢያሱ ለእግዚአብሔር ፈቃድ በመታዘዝ ለእስራኤል ሕዝብ ርስቱን ለማውረስ በመንፈስ ቅዱስ ጥበብ መቀባት ነበረበት «ሙሴ እጆቹን ጭናበት ነበርና የነዌ ልጅ ኢያሱ በጥበብ መንፈስ ተሞላ ዘዳግ ኢመት ቀ ጌዴዎን የእስራኤላውያንን ጠላት አጥፍቶ ሕዝቡን ለማውረስ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል መጣሰለት «ከዚያም የእግዚአብሔር መንፈስ በጌዴዎን ላይ ወረደ እርሱም መለከት ነፋ አቢዔዝራውያን እንዲከተሉት ጠራቸውኔ መሳ ኢመት ቀ ሳምሶን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ይፈጽም ዘንድ ኃይል መሰጠት ብቻ ሳይሆን ለፈቃዱ ያዘጋጀው መንፈሶ ቅዱስ ነበር። የእግዚአብሔርም መንፈስ በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ሳለ ያነቃቃው ጀመር» መሷ አመት ቆ ዳዊት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ንጉሥ ለመሆን በተቀባ ጊዜ የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ተቀበለ «ሳሙኤልም የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ ፊት ቀባው ከዚያ ቀን ጀምሮ የእግዚአብሔር መንፈስ በዳዊት ላይ በኀይል መጣ» በኛ ሳሙ ኢኢት ቆቀ ኤልሳዕ የአግዚአብሔርን ፈቃድ ለመፈጸም በኤልያስ ላይ የነበረውን ሁለት ዕጥፍ የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ተቀበለ ኛ ነገ ቀ ዘሩባቤል ያለ መንፈስ ቅዱስ የአግዚአብሔርን ሥራ ጀምሮ መጨረስ እንደማይችል ተነገረው «ከዚያም እንዲህ አለኝ ለዘሩባቤል የተላከው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት» ኳ ኢመት ቆቀ ጌታ ኢየሱስ አገልግሎቱን የጀመረው የመንፈስ ቅዱስን ኃይል በመቀበል ነበር «እነሆ በአርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ» ማቴ ኢመሙት «የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድኾች ወንጌልን እንድሰብክ እርሱ ቀብቶኛልና ለታሰሩት መፈታትን ለታወሩትም ማየትን እንዳውጅ የተጨቄኑትን ነጻ እንዳወጣ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል» ሉቃ ኢመት ቀ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ መጥቶ በኃይል እስኪያጠምቃቸው ድረስ መጠበቅ እንዳለባቸው መመሪያ ከጌታ ኢየሱስ ተሰጣቸው የተጠሩበትን አገልግሎት የጀመሩት ኃይል ከተቀበሉ በኋላ ነበር የሐዋ ለማርያምም መልአኩ መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል ያላት ለዚህ ነበር ይጸልልሻል ማለት እንደ ደመና ነገርሽን ሁሉ ይሸፍንልሻል ማለት ነው ሦስቱ ሐዋርያት ከጌታ ጋር በተራራ ላይ በወጡ ጊዜ ብሩህ ደመና ሸፈናቸው ማቴ ኢዲት እንደሚለው ዓይነት ማለት ነው የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፈቃዱ በሕይወታችን ውስጥ ያለ ምንም እንከን የሚፈጸመው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነገራችን ሁሉ ሲሸፈን ነው ይህ ሲሆን ነው ሁሉ በእርሱና ለእርሱ መሆኑ በግልጽነት የሚታወቀው በኃይሉ ስንሸፈን የእርሱ ኡ ጵፓፐቡፋቧሏዑፁፓቧጳባጳፓፉኑፐማፐቨፓፐምኡምሦዱጹጤሙዋጨክሹጵ ጽሹድሹ ን ፐን ፈቃድ በውስጣችን ይጸናልፁ በእርሱም እንክብካቤ እያደገ ሄዶ ይወልዳል ከተወለደም በኋላ በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ሙሉ ወደ መሆን ያድጋል ስለ ዮሐንስ «ሕፃኑም አደገ በመንፈስም ጠነከረ ለእስራኤልም ሕዝብ በይፋ እስከ ታየበት ቀን ድረስ በበረሓ ኖረ» ሉቃ ኢመት የሚለው ይህንኑ እውነት ያሳያል ከፈቃዱ አንጻር መንፈስ ቅዱስ በማርያም ሕይወትም ሆነ በጌታ ልጆች ሕይወት የፈቃዱን ምሥጢር በእኛ ለመግለጽ የሚከተሉትን አምስት ነገሮች ያደርጋል በመንፈስ ቅዱስ ይወልደናል ጌታ የአባቱን ፈቃድ ለማድረግ በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ተወለደ ለዮሴፍ የተላከው መልክክ ረፌ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ እጮኛህን ማርያምን ወደ ቤትህ ለመውሰድ አትፍራ የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ነውና» ማቴ ኢሙት የእግዚአብሔር ልጆች የሆንነው በመንፈስ ቅዱስ ዳግም ልደት ስላገኘን ነው ዮሐ ኤፌ መንፈስ ቅዱስ በመጀመሪያ ደረጃ እኛን የእግዚአብሔር ልጆች ያደርገናል ከዚህ ጋር ደግሞ ይኸው የከበረው መንፈስ ቅዱስ የእርሱን ፈቃድና አሳብ በውስጣችን እንዲፀነስና እንዲወለድ ያደርጋል የፈቃዱ ምሥጢር ከሥጋ የማይወለድበት ምክንያት ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው» ዮሐ ስለሚል ነው ሥጋዊነትና መንፈሳዊነት አብረው ተጠምደው ማረስ አይችሉም አንዱ ሌላውን ይቃወመዋልና ገላ ደ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላናል ማርያም ፈቃዱን ለመፈጸም በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ውስጥ መሆን ነበረባት ጌታ ኢየሱስ የአባቱን ፈቃድ ለመፈጸም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ቢወለድም ፈቃዱን ለማድረግ የወጣው በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ነበር «ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ከዮርዳኖስ እንደ ተመለሰ መንፈስ ወደ በረሓ ወሰደው» ሉቃ ኢመት ይላልና ሐዋርያትም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዳከናወኑ ተጽፏል ስለ እኛም በመንፈስ ቅዱስ ሙላት መመላለስ እንደሚገባን ሲናገር እንዲህ ይላል «በመንፈስ ተሞሉ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ብክነት ነውና» ኤፌ ኢመት እንግዲህ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት የፈቃዱን ምሥጢር ተረድቶ መፈጸም ስለሚያስችለን አስፈላጊ ነው በመንፈስ ቅዱስ ይመራናል ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ መወለድ ብቻ ሳይሆን የአባቱን ፈቃድ ለማድረግ የመንፈስ ቅዱስን ምሪት ተከተለ «በመንፈስም ወደ ምድረ በዳ ተመርቶ» ሉቃ ይለናል ያለ መንፈስ ቅዱስ ምሪት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማድረግ አንችልም ማርያምን መንፈስ ቅዱስ ስለ ሸፈናት የአግዚአብሔር ፈቃድ በውስጧ ገባ በመንፈስም መመራት ጀመረች የእግዚአብሔር ልጆች የሚመሩት በመንፈሱ ነውና ሮሜ ብ ማርያም የተነገራትን ለመፈጸም የሚያስችላት የተፈጥሮ ኃይል ባይኖራትም መንፈስ ቅዱስ ሙሉ ወደ ሆነው የእግዚአብሔር ፈቃድ መራት። » ያላቸው ለዚህ ነበር ገሳ በመንፈስ ቅዱስ ደመና መሸፈን ያለብን ለዚህ ነው በሌላ ቦታም ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በሐሳባችሁ አትመቻቹሉት» ሮሜ ኢመት ይላል በመንፈስ ቅዱስ ያለ መመራት ከእግዚአብሔር ፈቃድ ያስወጣል ፋፈ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ያስታጥቀናል ያለ መንፈስ ቅዱስ ኃይል ፈቃዱን ማድረግ አንችልም። ስለ ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትም ሲናገር «ኢየሱስም በመንፈስ ኀይል ወደ ገሊላ ተመለሰ ዝናውም በአካባቢው ባለው አገር ሁሉ ወጣ» ሉቃ « ኢኤመሙት ይላል ሐዋርያት ምስክር ለመሆን የቻሉት ኃይል ከተቀበሉ በኋላ ነው ይህም የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸማቸውን ያሳያል ጌታ ኢየሱስም የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር አከበርሁህ» ዮሐ ኢመት ለማለት የቻለው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስላገለገለ ነበር ፈቃዱን ለመፈጸም በሚከብድበት ጊዜ እንኳ «ጎይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ ፊል« ኢመትን በማለት የምንታዘዘው በመንፈስ ኃይል ከኖርን ነው በመንፈስ ቅዱስ ቅባት ይቀባናል የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ለእግዚአብሔር ይለየናል ካህናት በእግዚአብሔር ፊት ቆመው እርሱንና ሕዝቡን ለማገልገል ይለዩ የነበረው በመቀባት ነበር ነቢያትም በመቀባት ነበር መልእክት ከእግዚአብሔር ተቀብለው የልቡን አሳብና የዘላለም ፈቃዱን ያወጁት የእስራኤል ነገሥታት ሕዝቡን ለመምራት የበቁት በመቀባት ነበር ጌታ ኢየሱስም የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድኾች ወንጌልን እንድሰብክ እርሱ ቀብቶኛልና ለታሰሩት መፈታትን ለታወሩትም ማየትን እንዳውጅ የተጨቁኑትን ነጻ እንዳወጣ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል ሉቃ ኢመት በማለት ነበር አገልግሎቱን የጀመረው እንግዲህ ቅባት ይለያል ሥልጣንንም ያስጨብጣል ያለ መንፈሳዊ ሥልጣን የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም አይቻልም። ማርያም ወደ ትክክለኛ ስፍራ ስለፄደች ኤልሳቤጥ በሰላምታዋ መንፈስ ቅዱስን ተሞልታ የሚያበረታታና የእግዚአብሔርን ተስፋ የሚያስጨብጥ ቃል ሰጠቻት ማርያምም ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐዔት ታደርጋለች የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና ስሙም ቅዱስ ነው» ሉቃ ሩ በማለት በአምልኮ ውስጥ የገባችው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ያለመኖሩን አምና ስለተቀበለች ነበር ከእግዚአብሔር የሚወጣው ቃል የመፍጠር ኃይል አለው እግዚአብሔር ዓለምንና በውስጧ ያለውን ሁሉ ወደ መኖር ያመጣው ቃል በመናገር ነው የፍጥረት ቃል «ይሁን» የሚል ነበር እግዚአብሔር ይሁን ሲል በቃሉ ውስጥ የማድረግ ኃይል ስላለ ይሆናል በዘፍጥረት ውስጥ «ይሁን አለ ሆነ» የሚለው ሐረግ የሚታየውንና የማይታየውን ከአለመኖር ወደ መኖር ያመጣ የቃሉ ኃይል ነው እንግዲህ የፈቃዱን ምሥጢር ለመፈጸም በመንፈስ ቅዱስ ሙላት መኖር እንዳለብን ሁሉ በቃሉሱ ሙላት መመላለስ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው «የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጽ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ» ቆላስይስ ምዕራፍ በእግዚአብሔር ዕቅድ «ይህ እንዴት ይሆናል። «ሕፃኑም አደገ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ የእግዚአብሔርም ጸጋ በአርሱ ላይ ነበረ» ሉቃ ዐ ሕፃኑን ወደ ኢየሩሳሌም መውሰድን ልማድ አደረጉ «ወላጆቹም በየዓመቱ በፋሲካ በዓል ወደ ኢየሩሳሌም ይወጡ ነበር» ሉቃ ማርያምና ዮሴፍ ኢየሱስን ሲያሳድጉ እግዚአብሔር ስለ እርሱ በሚናገረው ይደነቁ ነበር ሉቃ እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠው ራእይና ጸጋ በሚገለጥበት ጊዜ መደነቅና ወደ አርሱ መቅረብ ሁሉ ነገር ከእኛ ሳይሆን ከእርሱ መሆኑን ስለሚያስታውሰን ለምስጋናና ለአምልኮ ያበቃናል የጌታን ነገር በቀላሉ እንዳናይም ይረዳናል ከዚህም ጋር ማርያምና ዮሴፍ ወደ ኢየሩሳሌም በመፄድ ጌታን ያስረከቡት አንድ ጊዜ ብቻ አልነበረም ልማድ በማድረግ በየዓመቱ ይወስዱት ነበር ሐናም ሳሙኤልን በእግዚአብሔር ቤት ስለተወችው በየዓመቱ እየፄደች ትጉጐበኘው ነበር ለእግዚአብሔር ፈቃድ የተለየን ነገረ ስናሳድግ ከቤቱ ማለትም ከቃል ኪዳኑና ከክብሩ መገለጫ ቦታ ከአምልኮና ከምስጋና ስፍራ የምናሳድገው እንዳይለይ ጥንቃቄ ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው ብዙ ጊዜ ግን መመላለሱ ልማድ ይሆንና ሥርዓት ውስጥ እያለን የተሰጠንን ዋንኛውን ነገር እንዘነጋለን ይህ በማርያምና በዮሴፍ ሕይወት እንኳ ሳይቀር ተፈጽሟል ሕፃኑን ወደ ኢየሩሳሌም መውሰዱ ልማድ ስለሆነ አልረሱትም ሲመለሱ ግን በልማድ ተይዘው እርሱን ረሱትና በኢየሩሳሌም እንደ ቀረ እንኳ አላወቁም ነበር ሉቃ ትዝ ሲላቸው ግን ተመልሰው በመሄድ በሦስተኛው ቀን በቦታው አገኙት የማሳደግ ኃላፊነት ቢሰጣቸውም የእርሱ ጥሪ ታላቅነትና ምሥጢር ለእነርሱ ከሚገባቸው በላይ ነበር አንዳንዴ አግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠውን ራእይና ጥሪ ጥልቀቱና ስፋቱ ከእኛ በላይ ስለሆነ አንረዳውም ስለዚህ ይዘነው በጌታ ቤት ሳይሆን በእኛ ቤት እንዲሆንና እኛን እንዲያገለግለን ጥረት እናደርጋለን ብዙ ጊዜ ይህ የሚሆነው በክፋትና ላለመታዘዝ ተፈልጎ ሳይሆን የፈቃዱን ምሥጢር ታላቅነት ባለማስተዋል ነው በማርያምና በዮሴፍ ሕይወት የሚደነቀው ነገር ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር እንደሌለ በተረዱ ጊዜ በማስመሰል ጉጐጂቸውን አለመቀጠላቸው ነው ነገር ግን በግልጽ በዘመዶቻቸው መካከልና በቤተ መቅደስ እስከሚያገኙት ድረስ ፈለጉት ባገኙ ትም ጊዜ ይዘውት ተመለሱ ይህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሚፈጽሙ ሁሉ ትልቅ ትምህርት አለው ፈቃዱ ወይም የተሰጠን ራእይ በቸልተኝነት ምክንያት ከእኛ ካመለጠ በማስመሰል መቀጠል ባዶ ያስቀራል በኃላፊነትም ያስጠይቃል በብዙዎች ሕይወት የሚታየው ይህ ዓይነት ችግር ነው ተመልሰው ከመፈለግ ይልቅ እንዳለ በማስመሰል ይቀጥላሉ የጠፋውን ፈልጎ ማግኘትና ይዞ መመለስ መታደስን ያመጣል የተቀበልነውንም ራአይ ወደ ፍጻሜ ያደርሰዋል እንግዲህ ጌታ የፈቃዱን ምሥጢር በእኛ ለመግለጽ ጠርቶናልና በምስጋናና በአምልኮ ጥሪውን ተቀብለን ለማስተናገድ መንፈሳችንንና ልባችንን እናዘጋጅለት ይሁን እንጂ የፈቃዱ ምሥጢር በየቀኑ አንድ ሁለት ተብሎ ተቆጥሮ የሚሰጥ ሳይሆን የእግዚአብሔር ምሪት ነው ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር እንዲሰጠን የምንጠይቀው የሕይወት መንገድ ካርታ ወይም የት ቦታ ላይና ወዴት እንደምንታጠፍ የሚነግረን ዝርዝር ገለጻ ነው ጌታ ግን የፈቃዱን ምሥጢር በሕይወታችን እንድንፈጽም ከሁሉም በላይ የሆነ ነገር ሲሰጠን እንዲህ አለ «ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል» ዮሐ ጌታ የሰጠን ቃሉን መንፈሱንና ራሱን ነው ከዚህ የበለጠ መመሪያ በሰማይም በምድርም የለም «በሩ እኔ ነኝ» ስለ አለን ፈቃዱን ለማድረግ ድምፁን ሰምተን በእርሱ በመግባትና በመውጣት በተዘጋጀልን ለምለም የሕይወት መስክ ውስጥ መሰማራት ብቻ ሳይሆን በዕረፍት ውኃ ዘንድ እንኑር ለተገለጠልን የእግዚአብሔር ፈቃድ በመታዘዝና በሙሉ ልብ የምንኖር ከሆነ ጌታ ያልተገለጠውን የፈቃዱን ምሥጢር እየገለጠ ከክብር ወደ ክብር እያሸጋገረ ወደ ሙላቱ ልክ ያደርስናል የፈቃዱን ምሥጢር መረዳት ያልነው ይኸው ነው ደራሲው ከዚህ በፊት ያሳተማቸው መጻሕፍት ክርስቶስ በማደሪያው ድንኳን ውስጥ አገልግሎትና የጽድቅ አክሊል ለመንፈሳዊ መሪ ከዚህም የሚበልጥ አገልግሎትና የጽድቅ አክሊል ሁለተኛ እትም ክርስቶስ በማደሪያው ድንኳን ውስጥ ሁለተኛ እትም የእግዚአብሔር ሰው ሆይ።