Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስለዚህ ኣስተሳስባችንን አስተካክለን ወደ ፍርድ አትመጡም። ሁሱም ሰው አንድ ጊዜ ሊበራለትና ሊፈረድበት ግድ ነው። ፍርድ መሰረታዊ መገለጥ ነው። ሕያው የሚያደርገን የእግዚአብሔር ፍርድ ግፅክል ነው። ስለስዚህም ክሁሉም ቅዱስ በሆነው የሜ ኩነኔም ከሌሎች ቦታዎች የከፋ ነው። ቀድሞ መቅደሱ የማይንቀሳቀስ ዕቃ ነበር አሁን ንን ሕይወት የስው ነው። የአግዚአብሔር ብርሃን በቅድስት ተ ሰጥ ነው። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከባድ ነገር ነው። ያፍርዮድ መሯፅዕ ፍርድ ብዙም አይታይም በብርሃን ፍርድ መዳኘት ግን የተለመደ ነው። እግዚአብሔር ደዘሀንነቅትን የጻያከናውነው እናኖንተ እና እኔ የቅጣትን ብርፃን ስናውቅ ነው።
እንግዲህ ፍርድ ከሌለ የእግዚአብሔር ዐላማ እንዴት ይሳካል። የእግዚአብሔር ፍርድ ኀጢአት አንደማይኖር ዋስትና ነው። በመሆኑም የእግዚአብሔር ፍርድ እርሱ ምን ዐይነት አምላክ መሆኑን ያሳያል። ፍርድ ታላቅ መገለጥ ነጡ። ፍርድ የእግዚአብሔር ታላቁ የማንፃት ቀን ነው። ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ለእግዚአብሔር ፍርድ ራሷን ዛሬ ማሰገዛት አለባት። አንድ ጊዜ የፍርድ ብርሃን ከበራ ሁሉም የታወቀ ይሆናል። በመጨረሻም የበጎችና የፍየሎች ፍርድ የአውሬው ፍርድ እና ታላቁ የነጭ ዙፋን ፍርድ ይኖራል። ኀጢአት በመጣ ጊዜ እግዚአብሔር ይህንን ለመፍታት ፍርድን ተጠቀመ። የዛሬው የመስቀሉ ፍርድ ኀይል ሊመጣ ካለው ፍርድ ኀይል ጋር እኩል ነው። ይህም የእግዚአብሔር ሥራ ነው። ፍርድ በእግዚአብሔር ቤት ይጀምራል ይላል ጌታ። የመጀመሪያው ክፍል የአሁኑ የእግዚአብሔር ቤት ፍርድ ነው። ቅጣት የእግዚአብሔር ፍርድ ነው። ብርሃንን ዛሬ ማየት የእግዚአብሔር ፍርድ በቤቱ መሆኑን ማረጋገጫ ነው። በብሉይ ኪዳን ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ በቤቱ ብቻ እንደነበር እናሰተውል። የእግዚአብሔር ፍርድ ጨርሶ አልተለወጠም። የእግዚአብሔር ፍርድ በእርግጥም ሕያው ነውና። የእግዚአብሔር ፍርድ ፈታኝ ነው። ፍርድ መሰረታዊ መገለጥ ነው። ሕያው የሚያደርገን የእግዚአብሔር ፍርድ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ዐዲስ ፍርድ አይሰጥም። ዛሬ ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ብርሃን የሚጫ ሃሃ ቅድስት ቅዱሳን ነች። ምክንያቱም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ፈራጅ የለምና ፍርድ ግን አለ። በመሆኑም ዛሬ ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ፍርድ ነች። የእግዚአብሔር ፍርድ ከእግዚአብሔር ንዴት ጋር እንደሚያያዝ እንረዳ። የፍርድ ብርሃን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከባድ ነገር ነው። ሁላተኛ ፍርድ ለእኛ ብርሃን ነው። አራተኛ ፍርድ ዛሬም በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ነው። በቤተ ክርስቲያን ያሱት ሰዎች ማየት ሲሳናቸው የእግዚአብሔር ብርሃን ታበራሰች ትፈርዳለችም። የእግዚአብሔር ክብር ሲዋረድ በእርሱ ፍርድ እርሱን ልንባርከው ይገባል።