Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የፍርድ መንፈስ 2.PDF


  • word cloud

የፍርድ መንፈስ 2.PDF
  • Extraction Summary

ምክንያቱም ሕዝብ በሕዝዝ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሳልና። ይህም ከምንም በላይ ከባድ የሆነ ጉዳይን የያዘ ነው። አዙን ጌታ ኢየሱስ ከተነገሩት ምሳሌዎች እርሻና ከብት እርባታ ያመረትነውን መሸጥ ወይም አንድ ነገር ላይ የተወሰነ አሴት ጨምረንበት መሸጥ ትክክለኛ ሥራ ነው። ሰለዚህ ሀጋችን ሰራተኛ መሆን ወይም ማምረት የሟል ነው። ንግድን ለመከልከል ባንደፍርም ንግድን ብቻ ለመሥራት መምረጥን ግን እናለወግዳለን። የኢየሱስ ክርስቶሰ ጽድቅ የሚለውስ ሐሳብ በዐዲሰ ኪዳን ውለጥ ምን ያህል ጊዜ ተጠቅሷል።ሮም ዖፊጸመው ቃኢጪምሦ ዓሪቀ ያታሪንጎዎ ያጋፍፉ ድድቋን ኃማዖሥ ው ያዳሥታ መፇ ይቓ ድደሪሃው ዳድቋ ይ ውታም ረራ ራራ ዲድቅ ሆያሃና ጴዖታያ ዖሟፆሥሪቃው ዶምጀሜሮቅ መሆታ ማዛዖ ሺው ሯማ ጋዑጋጩ እንደተረዳሁት የእግዚአብሔር ጽድቅ ምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

እግዚአብሔር ወደ ልጁ መንግሥት እንድንገባ ጠርቶናል ጌታ በምድር እያለ የኛረውን ሁሉ እኛም በምድር እንደዛው እንጓዛለን። በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ምንም ዐይነት ትዕዛዝ የለም። እርሱ በመጀመሪያ በመጣ ጊዜ ጌታ ዙኩኀጢአት ነጻ አወጣን እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት የምናደርግበትን የእግዚአብሔርን ሕይወት ሰጠን። « በመጽሐፍ ቅዱሰ የማህበረለብ ድነት ወይም የሚታየው ዓለም ድነት አለ ይህ ሥራ ግን የሚጠናቀቀው በጌታ ዳግም መምጣት ጊዜ ብቻ ነው። ጌታ ይመጣል። ነገር ግን ጌታ በተመለሰ ጊዜ የሁሉ ነገር ህዳሴ ይሆናል። ሌላ አንድ ሥራ መጨመር እንችሳላለን የጉልበት ሠራተኝነት። ምርትን ከፍ የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው ይህም የእግዚአብሔር ዐላማ ሰዎች ከተፈጥሮ ጸጋን እንዲቀበሉ ነው። እንዲህ ያለው ሥራ እሴት የመጨመር ሥራ ሊባል ይችላል። ሰለሥራ ምርጫ መጽሐፍ ቅዱሰ የማይፈቅደው የሚመሰል አንድ ሥራ አለ ያም ሥራ ንግድ ነው። ሆኖም እግዚአብሔር ለሳዎች በሰጠው ሥራ ውስጥ የዚህ ዐይነት ችግር የለም። በመሆኑም ከእነዚህ ሶሰት የሥራ ዐይነት መካከል መምረጥ አለብን ንግድ የጉልበት ሥራ እና ማምረት። በመጽሕፍ ቅዱሰ እንደተቀመጠው በእግዚአብሔር የተፈቀደው መልካም ሥራ ማምረት ነው ምክንያቱም ማምረት ሌላውን ሰው ደሃ ሳላደርግ ምርትን የምጨምርበት መንገድ ነው። በውጤቱም ዓለም ከእኔ ያገኘችው ምንም ዐይነት ሀብት የለም ከዚህ የባሰው ደግሞ በእኔ ንግድ የተነሳ አንዳንድ ሰዎች በኪሳራ ተለቃይተዋል። ድንኳን ብሰራና በሚቀጥለው ቀን ብሸጠው ጳውሎሰ ይሰራው የነበረውን ዐይነትሥራ እየሰራሁ ነው ሆኖም ዛሬ ዐሰር ድንኳኖች ብገዛና ነገ ብሸጣቸው ጳውሎለ ይሰራ ከነበረው ሥራ በጣም የተለየ ሥራ ውሰጥ ነኝ። በመሆኑም ትክክለኛውን ሥራ መምረጥ አለብን። ነጋዴ እና ደላላ የሆኑ ወንድሞቻችንን እስከ ማግለል መኮነን የለብንም ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች የራሳቸውን ሥራ የመምረጥ አጋጣሜው አልነባራቸውም። የክርሰቶስ ጽድቅ እርሱን በእግዚአብሔር ፊት የአኛ አዳኝ እንዲሆን ብቁ የሚያደርገው ብቻ ነው በእውነቱ የክርስቶስ ጽድቅ እኛን ማዳን ቢችል ኖሮ መስቀል አስፈላጊም ባልሆነ ነበር የእርሱ ጽድቅ በምድር ሊመላስስ የነበረው ጽድቅ ነው በክርስቶሰ ጽድቅ አልዳንንም ይልቁንም የዳንነው እርሱ በመስቀል በእግዚአብሔር ፊት በፈጸመው ጽድቅ ነው የበለጠ ግልጽ ለማድረግ የዳንነው በሞቱ ነው አለበለዚያ ሕይወቱ እኛን ከማጽደቅ ይልቅ ይኮንነናል ምክንያቱም እርሱ የእግዚአብሔር ውድ ልጅ ነው እናም ነቀፌታ የለበትም በተቃራኒው ደግሞ እኛ ኀጢአተኞች እና ከእርግማን በታች ነን ስለዚህም የአርሱ ጽድቅ በአባቱ ፊት ለኩነኔ የተገባን መሆኑን ይበልጥ የሜያጋልጥ ነው በእግዚአብሔር ጽድቅ ድነናል የሚል ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማግኘታችን በጣም አስገራሚ ነው ይህ በሮሜ ምዕራፍ ያዖጾፍረድ መጋፈሪ አንድ አና ምዕራፍ ሶሰት ላይ ተደጋግሞ ተገልጺጂል ሰለዚህ የዳንነው በክርሰቶስ ጽድቅ ሳይሆን በእግዚአብሔር ጽድቅ መሆኑን ልብ እንበል ኣእርሉ አዳነን ሮሜ ምዕራፍ ሶስት እንደሚናገረው ማለት ነው ጓታሥሠ ሃሃ ኃሃኖ ጎዚሆኦዖ ዖመሪፅሩፅዎሃ ፅሐሃፇሃ ውጭ ያረጋ ያዱሐፇሇሙሪርሪ ድሮኖቅ ሥፖሃሳጦለዳኋ። እውነት ለመናገር እንደ ኀጢአተኛ በምንም እንዳን ግድ የለንም ዋናው መዳናችን ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ጻድቅ ነው እኛን በሚያድንበት ጊዜ እንኳ ቢሆን የጽድቅ ባህርይውን ይከላክላል እግዚአብሔር ይቅር ሲለን በቸልተኛነት ይቅር ብያችኋለሁ አላለም ምንም ዐይነት መንገድ እኛን ለማዳን ይጠቀም ራሱን መካድ አይችልም ለማዳን የተመረጠው መንገድ ከአግዚአብሔር ባህርይ የሚጣላ ከሆነ ለማዳን አይጠቅምም ይህን መንገድ መጠቀም እንኳ ቢችል ጽድቁን ዓ ያፍርድ መጀፅያ ስለሚጣረስ አይጠቀምበትም ከለውጡ በተቃራሂ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ብሎ አያመቻቻችም እውነት ለመናገር እኛ ኀጢአተኞች እንደመሆናችን ስዳንንበት መንገድ የምንሰጠው ቦታ ዝቅተኛ ሊሆን አይገባውም ነዝ ግን ምግባራችንን የጠበቅን ሰዎች ዝንሆን አግዚአብሔር ያለ ምንም ልዩነት ማዳኑ ትክክል አይደስም እንላለን እኛን ለማዳን የተጠቀመበት መንገድ የእርሱን ክብር መቀነስ የለበትም። አስቸጋሪ ነው መለለሰልኝ በርግጥ ተማሪውን የምትወደው ከሆነ ቀጠልኩኝን በተመሳሳይ የትምህርት ቤቱ ሕግ እንዲጣስ ካልፈለክ መክፈል አለብህ አትለውም ይልቁንም ወደ ቤት ትቸኩላለህ ሰማንያ ዶላር ከአካውንትህ ትወሰድና ለተማሪው ይህን ገንዘብ ወስደህ ክፈል ትለዋለህ ያን ጊዜ ሕጉ አልተጣሳም በተመሳሳይ ተማሪውን እረድተኽዋል በዩኒቨርስቲው ሕግ መሰረት ገንዘቡን ስለክፈለ ተማሪውን ከዚህ በኋላ ማንም አይናገረውም ስለዚህ ይህ የቻንሰለሩ ጽድቅ ነው ሊባል ይችላል ይህ እኛን እግዚአብሔር የቀረበበት መንገድ ይመስላል እኛ ኀጢአት ሠራን እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ይወደናል ስለዚህ ዝም ብሎ ጸድቃችኋል ኣላስንም ይልቁንም ልጄን እሰጣችኋለሁ በእርሉ መዳን ትችላላችሁ አለን ይህ ምን ሀይነት ተጨባጭ ድነት እንደሆነ አያችሁ። ድነት ምንም አንኳ ኀጢአተኛ ብሆንም በልጁ ወደ እግዚአብሔር መግባት አግኝቻለሁ ማለት ነው ሳለዚህ በኢየሱለ ጽድቅ አልዳንንምጉ ነገር ግን እርሱ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሙሉ አደረገው እርሱ ጸድቅ ሰለሆነ እኛን ለማዳን ብቁ ሆኗል አንድ ጊዜ የተወሰኑ ተማሪዎች ወደ እኔ መጡ እነዚህ ተማሪዎች ሶለት ዓመት መጽሐፍ ቅዱሰ ከተማሩ በኋላ የተመረቁ ናቸው ወጣት ቅዱሳንን ጥያቄ መጠየቅ እወዳለሁ ስለዚህም በአግዚአብሔር ጽድቅ ወይሰ በእግዚአብሔር ፍቅር ዳንንገ በማለት ጠየቅኳቸው የቱ ነው የተሻለ ዋስትና ያለው በእግዚአብሔር ጽድት ወይስ በእርሱ ናቅር መዳንፃ ፍቅር በማለት በአንድነት መለትልኝ አይደለምነ መለሰኩላቸው አበ ን ዚእብሔር ፍቅር ብንድን ኖሮ የተሻለ ዋሰትና አናገኝም ነበር። ቦድ መቋፅ ፍቅር ማጣት ኀጢአት አይደለም ጽድቅን ማጣት ግን ጽኑ ችግር ነው በእግዚአብሔር ፍቅር ከዳንን እግዚአብሔር ለዚህ ዓመት ይወደን ይሆናል በሚቀጥለው ዓመት ላይወደን ይችላል ሰለዚህ በዚያን ዓመት ደህንነታችን አደጋ ላይ ነው በእግዚአብሔር ጽድቅ ከዳንን ግን እግዚአብሔር ጽድቅ አልባ ሊሆን አይችልም እግዚአብሔር ያዳነን በፍቅሩ ብቻ ከሆነ ምናልባት ክዚህ በኋላ አልወዳችሁም ሊለን ይችላል ያን ጊዜ ምንም ማድረግ አንችልም ለምሳሌ በዩኒቨርስቲ ውስጥ ያለውን የአበባ ማሰተመጫ ሰበራችሁት እንበል ቻንስለራችሁ ከጀርባ ወዳሉት ክፍሎች ወስዶ በሕጉ መሰረት መክፈል ነበረብሀ ነዝር ግን እሄ ስለምወድህ ዝም በል ለማንም እንዳትናገር እኔም ዝም እላለሁ ብሎ ሊያረጋጋችሁ ይችላል። መስቀል ላይ ከተለራው ሥራ በኋላ እግዚአብሔር ባይፈቅድ አንኳ እንድናለን ይህንን በማለቴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እናንተም ምህረት አድርጉልኝ እዚህ ጋ ማሳየት የፈለኩት ዖፍሯርድ መጋረያ ፀመለቀተል ላይ የተሰራጡን ሥራ ትልቅነት ነው ደህንነታችን የተመሳረተው ኣኛ በምናስበው ነዝር ላይ አይደለም በዘ ህ ነገር ላይ ለህተት እንዳችለሩ ገንዘቡ አንዴ ከተከፈለ በኋላ ዕዳ እንደሌለባችሁ ሁሉ ማለትም አንዴ ከዳናችሁ በኋላ በፀፀት የተሞላችሁ ብትሆኑ እንኳ አለመዳን አትችሌም አንድ ገዜ የድነት ፍሬ አፍርቷልኖ ስስና ድነት የተመስረተው በእግዚአብሔር ዓቅር ላይ ሳይሆን በእግዚአብሔር ጽድቅ ላይ ነው አግዚአብሔር ጻድቅ ስለሆነ ። እንደሚከተለው ላብራራው የአበባ ማለቀመጫውን ለበርኩ ይህ ማለት ኀጠአትን በመሥራቴ ሕጉን ተላለፍኩ ምናልባት ሕጉን ተቀቭያለሁ ብዩ ችክ ማለት እችላለሁ ምክንያቱም ሁለት አማራጮች ስላሉኝ ነውጦ ለምሳሌ አውቶብሱ ላይ ከመሳፈፊራ በፊት ትኬት ኣእገዛለሁ አለበለዚያ ስወርድ ኣጥፍ እከፍላለሁ በሁለተኛው መንገድ ሕጉን ማጽናት ኣእችላለሁ መደበኛ ትኬት ካልዝዙሁ ሁለት ያፍርዮ መጀፅዕ አጥፍ የመክፈል ቅጣትን መቀበል አለብኝ ሰንደርሰ ጠብቀን ኣይባልም በመስኮት ወጥቶ መሮጥም አይቻልም ምክንያቱም ይህ የማይቻል ነገር ነው ሰለዚህ የድርጅቱን ቅጣት በመቀበል ሕጉን ጽኑ እናደርገዋለን ከእግዚአብሔር ሕግ የሚያመልጥ በምድር ላይ ማንም የለም ሁላችንም ኀጢአትን ሥርተናል ልጁን የለጠን እግዚአዝሔር የተመሰገነ ይሁን ኀጢአትን ያደረግን እንኳ ብንሆን ኢየሱለ ለኛ የተሰጠ ዋጋ ነው ዛሬ እግዚኣብሔርን በማመን ሕጉን እናጸናለንፊ ሰይጣንም ምንም ይበለን የእግዚአብሔር ልጅ ቅጣታችንን በመስቀል በመለቃየት እንደተቀበለልን እናውቃለን ሕጉ ኀጢኣትን የሰራ ሁሉ መቀጣት አለበት ይላል ልጁ ለኔ ሰለተቀጣልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጁ ኢየሉሰ ከመሰቀል ስለተፈረደበት ዛሬ እኛ መዳን ሆኖልናል ስለዚህ ኢየሱስን ሰቀበል የእግዚአብሔርን ጽድቅ እቀበላለሁ በኢየሱስ ወደ እግዚአብሔር መምጣት ሆኖልኛል ኢየሱሰን ሰለሰጠኝ እግዚአብሔር እንደሚወደኝ እርግጠኛ ነኝ ሰለዚህ በእግዚአብሔር ፊት ሰመሳለሰ በፍርሃት አይደለሁም ምክንያቱም በኑ ኀጢአት ምክንያት ኢየሱስ ተቀጥቶልኛል ስለዚህም እግዚአብሔር የኀጢኣቴን ክፍያ እሱም ኢየሱሰን ከእጁ እንደወስደ አይክደኝም ዕድሜያቸው ወደ ዐሥራ ሁለት ዓመት የሜጫሜጠጋ ሁለት እሀቶች ነበሩ አንድ ክርሰቲያን ወንድም ለለ ድነታቸው ሲጠይቃቸው በዕድሜ ከፍ የምትለው በእግዚአብሔር ጸጋ ድኛለሁ ብላ መለሰችለት ታናሽዬዋ ግን በእግዚአብሔር ጽድቅ ሳላቋርጥ ድኛለሁ አለችው በእውነት መልሳቸው ግሩም ነው በሰው የማይታስቡ መልሶች ናቸው ያፍር መጋፈሰ የእግዚአብሔር ጽድቅ ኣይለወጥም በኣኛ ላይ ምንም ይድረሰ ራሳችን የምናሰበው ምንም ይሁን መዳናችን የማይለወጥ ሆኖ ይቆያል የኛ ድነት የማይናወጠው የኣግዚኣብሔር ጽድቅ ናው እግዚአብሔርን ጽድቅ አልባ የሚያደርግ ሰለሌለ የተባረከ ይዑን አውነታው ይህ ከሆነ የአግዚአብሔር ልጆች ከማመሰገን እንዴት ያመልጣሉ። አንድ ነገር ልንገራችሁ እግዚአብሔር መስቀሉን ያከብረዋል ልጁን የሰጠን በመስቀል እንዲሞት ነው በልጁ ሞት ወደ እርሱ እንመጣለን ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው በኢየሱሰ ጽድቅ መዳናችን የዐዲሰ ኪዳን ትምህርት አይደለም መጽሐፍ ቅዱሰ የጫለን የእግዚአብሔር ጽድቅ አድኖናል ነው የኢየሱሰ ጽድቅ ኢየሉስ በእግዚአብሔር ፊት ለእኛ ዋጋ ሙሉ እንዲሆን ያደረገው ነው የርሱ የግል ጽድቅ ከአኛ ድነት ጋር አይገናኝም በጽድቅ ጎዳና ሰንቀመጥ የምንይዘው ራትን ክርለቶሰን እንጂ የእርሱን ጽድቅ አይደለም መጽሐፍ ቅዱሰ ኢየሱሰ ራሉ የጽድቅ መጎናጸፊያ ሆነን ይላል በ ቆሮ ሰለዚህ በእርሱ ጸድቀናል ይህ ማለት ግን በእርሱ ጽድቅ አልሆነም ወደ እግዚአብሔር የምንቀርበው በኢየሱስ በራሱ በኩል ነው ይህ የኣግዚአብሔር ጽድቅ ማለት እኛን ያጻነን እግዚአብሔር ጻድቅ እንደሆነ ያሳየ ነው ይህም ዕዳችንን ለመክፈል ችሷል እኛ ልንቀበለው የተገባን ቅጣትን ሌላ ሰው ተቀበለልን ሰለዚህ አምልጠው ለመውጣት እንደሟጥሩ እሰረኞች አይደለንም በፍጹም እዳችን ሳለተከፈለ ዛሬ ነጻ ወጥተናል ያዩፍርድ መጋረፅ አሁን ጻድቅ የሆንነው ለምንድን ነው ብለን ኣንጠይቅ ይሆናል ስምሳሌ በአውቶቡስ ላይ ኪስ አውላቂ ነህ ብለን አናስብ ተደረሰብህና ተያዝክ አናም ወደ ዳኛ ቀረብክ ዳኛው ቦርሳ እንደሰረቅህ ሲጠይቅህ አዎን ብለህ የእምነት ቃልህን ሰጠዞ ዳኛውም የሰረቅከውን እንድትመልስ ፈረደብህ የሰረቅከው በእጅህ ካለ በቀላሉ ትመልሰዋአስክህ ነገር ግን በአጅህ ከሌለስ ሳብፋኽው ጥፋት መቶ ዶላር ትቀጣለህ ሙቶ ዶላሩስ ከሌስህ። በዚያን ሰዓት ባትከፍዊል አንኳ ርድ ቤቱ ስቀቀህ አንቨል ሌብነትህን ትተህ ኣንኳ ሰውዬውን ባየኽጡ ቁጥር ትደነግጣለህ ላጠፋኸው ጥፋት ሣን ከከፈልህ ግን እንድከፍል ይጠይቀኛል ብለህ ስስማትፈራ ዳኛውን መንገድ ስታየጦ አትደነግጥም ከዚህ በተመሳሳይ ነጢአተኛ ነበርሁ ነገር ግን አግዚአብሔርን ዳኛውን ሳየው አንድ ጊዜ ስስከፈልኩ ዳግም እንደማይጠይቀኝ እርግጠኛ ስለዚህም አሁን ጻድቅ ሰው ነኝ የጸደቅሁ ኀጢአተኛ ነጢአትን ርተናል በልጁ ሥራ ግን ጸድቀናል በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነን ጽድቅ ማለት ፅዳዬን በከፈለልኝ በልጁ በኩል በአግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሰው ሆኖ ተቆጥራአስዙ ማስት ነውታሪኩ ላይ ያለውን ሌባ ብሆን መቶ ዶላር ተከላሌስልኛል ማለት ነው እግዚአብሔር መቶቱ ዶላሩን አልቀበልም ካስ አለከአሁን ኀጢአተኛ ነኝ እርሱ አንድ ጊዜ ከተቀበለ ከዚህ በኋላ ኀጢአተኛ አይደለሁም የኢየሱስ ጽድቅ የኛ አዳኝ እንዲሆን አበቃው በመስቀል ጽድቅን ስለፈፀመ እኛን አዳነን የእግዚአብሔር ጽድቅ በክርስቶስ በኩል ለእሻ ይገስጣል ያፍድ መጀያሰ የምዕራፉ ፍሬ ሐሳቦች የኢየሱስ ጽድቅ አርሱን ስእኛ ዮነጢአት ዋጋ ብቁ የሚያደርገው የራሱ ጽድቅ ነው የክርስቶለ ጽድቅ እኛን ማዳን ቢችል ኖሮ መስቀል ባላስፈለገ ነበር የክርስቶለ ሕይወት እኛን ከማጽደቅ ይልቅ ይኮንነናል የዳንነው በክርለቶስ ጽድቅ ሳይሆን በአግዚአብሔር ጽድት ገውጡ እግዚአብሔር አኞን በሚያድንበት ጊዜ እንኳ ቢሆን ስጽድቱ ይጠነቀተቃል ለማዳን የመረጠው መንገድ ከባህርይው ጋር የማይገጥም ከሆነ ስማዳን አይጠቅምም ምግባራችንን የጠበቅን ከሆንን እግዚአብሔር ሃንነቱን በሟያሳንስ መንገድ ተጠቅሞ እንዲያድነን አንፈልግም አኛን የሟጧያድንበት መንገድ የእርሱን ክብር መተነስ የስበትም ድነት ዝም ብለን ድነናል ሣስት አይደስም አግዚአብሔር ኣኛን ለማዳን ውድ ልጁን መስጠት ነበረበት በዚህም የሰይጣንን አፍ ዘጋ እግዚአብሔር ሰውን ቫይወድ ኖር የአግዚአብሔር ጽድቅ በአስፈሪ ፍርድ በቀላሉ ይሪጋገፕ ነበር ድነት የተመሰረተው በእግዚአብሔር ፍቅር ላይ ሳይሆን ዘእግዚአብሔር ጽድቅ ላይ ነው ፍቅር ልጁን አንዲሰጠን ወደ መስቀል መራው መስቀል ላይ የተሰራው ጽድቅ እኛን አዳነን የእግዚአብሔርን ጽድቅ ኢየሱስን ካልያዝን ህጉን በመቀጣት አናጸናዋስን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact