Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እርሱም ሕጉንና ትአዛዙን የሚጠብቀውን ሁሉ እንዳይበደል ይጠባበቃል ዞ የሰውነት ተፈጥሮ ያዘጋጀውን እንሠራለን በማለት የተፈቀደውን ደን ብና ሕግ ስንጥስ ክአዋቂው መሪያችን ከእግዚአብሔር እጅ መውጣታችን ነው ። የመዢመሪያውም ሐሳባቸው ለኃጢአታቸው ምክንያት ፈጥረው ከሚያስፈራው ከሞት ፍርድ ለመዳን ብቻ ነበር ። ከዚያም ቀጥሎ የዓለምን ከንቱነት ተመ ልክተውና ንቀው ከበረሃ ላይ ወድቀው ይኖሩ ነበር ይባላል ። ሽምብራ ኮሬ የተባለው ቦታ ከዝቋላ ከድክም ከሞጆ ከአዳይ ሞጃይ ከኤረር አጠገብ ብሾፍቱ የምንለው ሁሉ ነው ። የወረሷሆች ታሪክ ። ማው ሚመ መመመ ጋ ር ልና ኛ ገብርኤል ኛ ኛ ስምዖን ኛ በሠርፀ ድንግል ኛ ማርቆስ ኛ በሱስንዮስ በፋሷል ኛ ሚክኤል ኛ ። ር አ ኛ ዘልዑል ሚናስን ኛ ሚናስ አባ ይድላን ድግናዣን የሚባለው ንጉሥለ ሊቃው ንት አለቃ አድርጎ ጽላልሽ እቲሳ ላይ ተቀምጦ በሙሉ ኢትዮጵያን እንዲሰብኩና እንዲያስተምሩ አደረገ አንድም የሚባለው ትርጓሜ በዚሁ ቦታ ተመረ ይባላል። አና የኦርቶዶክስ የኮፕት ሃይማኖት ። የክቶሊክ ሃይማኖት ። የፕሮቴስንታንት ሃይማኖት ። የአይሁድ ሃይማኖት ። ማር የእስላም ሃይማኖት ። የአረማውያን ሃይማኖት ። የቄስጠንጢኖስ አጭር ታሪክ። ስለ እስክንድርያና ስለ ቅዱስ ማርቆስ ታሪክ ። ስለ ኤኢስ ቆኔኣሳት ታሪክ። የግራኝ መነሣት የልብነ ድንግል ታሪክ ።
ከዐ መጽሔተ አሚን። ህህህህህ ፎቲከወውሠኮበ መጽሔተ አሚን ። ከ መጽሔተ አሚን። ህህህህህ«ፎከሀበወዘቪቲከ መጽሔተ አሚን ። ቅዱስ ጴጥሮስም ከአንጾኪያ ወጥቶ ወደ ሮም ሂዶ አስተማረ የሮም ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ቅዱስ ጴጥሮስ በሮም ዓመት እንዳስተማረ ይናገራል ነገር ግን የሚበቃ ማስረጃ አላገኘንለትም በባቢሎን ብቻ ብዙ ቀን እንዳስተማረ በመ መሪያው መልእክቱ ምዕራፍ ሯ ሞሩ ኮ ተመልክት ። ህህህህህ«ፎቪከዐሀበወዘቲከ መጽሔተ አሚን። ከዐየ ቋ መጽሔተ አሚን። መጽሔተ አሚን። የአስላሞችን ሃይማኖት ከዐየ ክ መጽሔተ አሚን ። ከ ቋበ መጽሔተ አሚን ። ዓመተ ዓለም ከክርስቶስ ልደት በሬት ዓመት ነው ። የግሪክና የእስክንድርያ ተወላጆች የሆኑ ሁለት ጳጳሳት አባ ቴዎፍሎስና አባ ቄርሎስ የሚባሉ ከነርሱም ጋራ ብዙ መነኮሳት አብረው መጥተዋል ይባላል ኢትዮጵያ ጥም ቀትን ብቻ ተቀብላ የቄየችበት ምክንያት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አን ሥቶ የአርሱ ተከታዮች ሐዋርያት እነ ቅዱስ ጴጥሮስ እነ ቅዱስ ጳውሎስ እነ ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርኦት በሙሉ ከተገደሉ በኃላ እስከ ር ዓመተ ምሕረት ድረስ በኢ የሩሳሌም በግሪክ በሮማ በግብጽ ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ መከራን ከመቀበል እረ ፍት ስለ አላገኙ ነው ። መጽሔተ አሚን ። ከዚህ በኋላ አትናቴዎስ በተሾመ በዓመት በ ዓ ም ከላይ እንደተናገር ነው አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን የተባለው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ እንዲ ሆን የአስንክድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ አትናቴዎስ ወደ ኢትዮጵያ ሾሞ ሰደደው በዚ ያን ጊዜ የተዝመረ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የወንጌል ብርሃን እስከ አሁን ድረስ ሳይለወጥ ደምቆ ይኖራል ። ከዐ ዳ መጽሔተ አሚን። ዓም ስለ ሞተ ቅዱስ አት ህህህህህ«ፎከሀበዘቪቲከዐ መጽሐተ አሜን ቴዎዶስዮስ ሁለተኛው ነግሦ ሳለ የሮም ሊቀ ጳጳሳት ደማስዮስ ዳማስ በተሾመ ባ ዓመት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ጢሞቴዎስ በተሾመ በዮ ዓመት እንደ ኢት ዓ ም እንደ ኤውሮፓ አቂጣጠር በየ ዓ ም የኒቅያ ጉባዔ ክርስቶስ የአግዚአብከሔር ልጅ ከአብ ጋራ አንድ ባሕርይ አንድ መለኮት ያለው መሆኑን በቀኖና በጸሎተ ሃይማኖት ከወሰነ በኋላ የቀሩኑስጥንጥንያ ሊተ ጳጳ ሳት መቅዶንዮስ ማኬይንዮስ ከግ ዓ ም ዝምሮ እስከ ዞዓ ም ድረስ መን ፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ጋራ አንድ መለኮት አይደለም እያለ አስተማረ እር ሱም መንፈስ ቅዱስ ከአብ ከሠረፀ አብና ወልድም እርሱን ከላኩትና መላክተኛ ከሆነ ከርሳቸው ጋራ ትክክል አይደለም ከነርሳቸው በታች ነው እያለ ትምሀርቱን ስለ አስፋፋ የሚሆኑ ጳጳሳትና ኤኢሏስ ቆኦሳት ተሰብስበው በቀሩስጥንጥንያ ሁለ ተኛ ጉባዔ ኣደረጉና መቅዶንዮስን አወገዙት ይሀንኑም ቃል ዳግም ሌላ ሰጦ ተነ ሥቶ እንዳያስተምር ሲሉ የኒቅያ ጉባዔ በወሰነው በጸሎተ ሃይማኖት መጨረሻ ላይ ከአብና ከወልድ ጋራ የመንፈስ ቅዱስን ትክክልነት የሚገልጽ ጽሑፍ ወነአምን በመ ንፈስ ቅዱስ የሚለውን ቃል እስከ መጨረሻው ጨመሩበት ። ዓመተ ምሕረት ኛው ቴዎዶስዮስ ነግሦ ሳለ የሮማ ሊቀ ጳጳሳት ከለስ ቲያኖስ ሴሌስቲያኖስ አንደኛ ተሾሞ ሳለ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቂርሎስ በተሾመ ህህህህህፎከዐህክ መጽሔተ አሚን ። ጸ ዓመተ ምሕረት የልዮን ወገኖች የቀሩስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት ሴርገርዎስ ምዕራፍ ኛ ጉባዔ በተጐስጥንጥንያ ኛ በቿ ዓመተ ምሕረት አንድርያኖስ ኛ ጳጳስ ሆኖ ሳለ ዮሐንስ ደማሲ የ ሚባለው የሥዕልን ክብር በጣም አቅንቶ አስተማረ በዚሀም ጉባዔ ሃይማኖት በሁሉ ሥፍራ የቀና ስለሆነ ኦርቶዶክሲያ ኦርቶዶክስ ተብሎ በግሪክ ቋንቋ ተሰየመ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ማለት የሃይማኖት ስም ሆኖ ቀረ ከዚህ በኋላ የቀስጥንጥንያ ንግሥት ቴዎድራ ሁለተኛዬቱ የኦርቶ ዶክስን በዓል ዓቢይ ጾም ሲገባ እድ በየዓመቱ እንዲከበር አዘዘች የሃይማኖት በዓል ማለት ነው ። መጽሔተ አሚን ቢመ ጻመ ይኸውም ከእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ከቅዱስ አትናቴዎስ ዝምሮ ነው እስክንድርያ ከቅዱስ ማርቆስ ድ ዓ ም አንስቶ እስከ ዓመተ ምሕረት ድረስ የሊቃውንት ምንጭ ነበረች ከዚሀ በኋላ ግን የአስላሞች ንጉሥ በ ዓ ም ዑመር እብነ እል ሐጣብ ኢየሩሳሌምንና እስክንድርያን ድል አድርጎ ስለ ያዘ አብያተ ክርስቲያናትን አቃጠለ መጻሕፍትን ቁነጻጸለ የዘመኑም ቀጥር ሁሉ ተሳሳተ ይባላል ። ህህህህህ ፎቲከጋዐወበ መጽሔተ አሚን ። ታሪክ ። ከ ጻ መጽሔተ አሚን። ነለባለህህፎዩቶከዐክበ መጽሔተ አሚን። ዩኛ እክአስራኤልም ወገን ከክርስቶስ ልደት በሬት በ ዘመን የነበሩ ኤሴኒ ከዐ«ዐ ሽ መጽሔተ አሚን መጽሔተ አሚን። ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት ዘመን « በየፈ ዓመተ ምሕረት በአክሱም ቤተ መንግሥት እልዓሜዳ የሚባለው በነገሠ ጊዜ ነው ይባላል ። ጉባ ማለት በአማርኛ ቋንቋ የተፅየ ሻኛ ቋንቋ የተሰ ማ የሚያስፈራ ማለት ነው ሬ መ ነው ተራራ የሚያሀል ትልቅ ግርማው ኛ አባ ይምአታ የማታ ዘቆስያ ይም አታ ማለት ማታ የመጣ በኋላ በመጨረሻ የመጣ ማለት ነጦ« አባ ጳንጠሌዎን ፓንታሊዎን ሮም ዘቀስጥንጥንያ ረ ያጠሰዎ ት ቋንቋ አሪ ነው ሽርና አውር ቋንቋ ይመስላል በግሪክ ሱሪ ወይም ልብስ ማለት ነውራሻጃዎች የመጣ ይሆናአኢ አንባቢ ሆይ ሮም የተባለው አገሪ ምፅራፍ በኢትዮጵያ አውራጃዎች ሁሉ እየተዘዋወሩ ያስተማሩት መነኩሳት ዋናዎቹ እነዚህ ናቸው አንደኛው ዋናው ኢትዮጵያዊው መነኩሌ አቡነ ተክለ ሃይማ ኖት ነው አርሱም በተኛው ዓመተ ምሕረት የነበረና በኢትዮጵያ ቤተ ክርስ ቲያን ላይ በጣም የታወቀና የገነነ ቅዱስ ነው አንደ ተክለ ሃይማኖት ያለ ብልህና አዋቂ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አልተገኘም ይባላል ። በዘመኑም የነበሩ ሊቃውንት ቦጣም ብዙዎች ነበሩ ከተማውም በደብረ ብር ሃን ነበረ በርሱም ዘመን የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና የሮም ክቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሠረፀ በማለት ምክንያት ክርክርን ስለ አነሱ ዓመተምሕረት የሮም ሊቀጳጳስ ፓፓ ኤዢሪዎስ ኛውኮልዩ ከልዩ ክፍለ ሀገር ሊቃውንትን ሁሉ በፍሎሬንሲያ ጉባኤ በሰባሰበ ጊዜ ዘርዓ ያዕቆብም መልእክት ስለ ደረሰው ጸት ሊቃውንት ከኢትዮጵያ ወደ ፍሎሬንሲያ ጉበዔ ላከ ይባላል የመላክተ ኞቹም አንድ አለቃ ሆኖ የሄደጦ አባ ሂቆዲሞስ የሚባል በኢየሩሳሌም ገዳም የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ነው አባ ጊዮርጊስም ነበረ የሚል ታሪክ አይጠፋም ዘርዓ ያዕቆ ብም ያን ጊዜ የመንግሥቱ ገናንነት በዓለም ሁሉ ታወቀለት ይባላል ። ወህኋጋበ መጽሔተ አሚን። ነገር ግን መጽሔተ አሚን ። የኢትዮጵያ መንግሥት ከፈላሾች ወገን በምትሆን በዮዲት ግ ዘመን በዛጓ ወገኖች መንግሥት ዘመን በድምሩ የኮጽዮቦ ዓመት ከቆየ በኋላ ወደ ቀዳማዊ ምኒልክ ዘር ተመለሰ የተመለሰበትም ምክንያት በዚያን ዘመን አባ ተክለ ሃይማኖት የሚባሉ ጻድቅ ሐዋርያ በደብረ ሊባኖስ ኢየሱስ ሞዓ በሐይቅ ደሴት ሆነው ከዳ ዊት ከሰሉሞን ዘር ተያይዞ የመጣው መንግሥት ቀርቶ ልዩ ወደሆነወጦወደ ዛጓ ነገድ በማለፉ እያዘኑ ይኖሩ ነበሩና የቀባማዊ ምኒልክ ዘር የሚሆን አድማስ ሰገድ የተባ ለው ልጁን ይኩኖ አምላክን ኢየሱስ ሞዓ በሐይቅ ደሴት እንዲደብቅለትና ወዲያ ውም እንዲያስተምርለት አደራ ብሎ ስጥቶት ስለ ነበረ ከብዙ ዘመን በኋላ አባ ተክለ ሃይማኖት ከአባ ኢየሱስ ሞዓ ጋር ለመገናኘት ከደብረ ሊባኖስ ወደ ሐይቅ ሂደው ሳለ ይኩኖ አምላክን ከዚያ ተደብቆ አገኙት ። ዘመን። በሺሀ ዓመተ ምሕረት ኦዳሎችና ሻንቅሎች መንግሥትን ለማወክ ተነሥ አፄ በአደ ማርያም ድል አድርጎ ገዛቸው በሺ ዓመተ ምሕረት አንድ የእስላ ሞች መሪ ማፉድ የሚባል የመንግሥትን ኃይል ሰብሮ ወደ ደጋው ኢትዮጵያ ገባ ንጉ ሠን እስክንድርን አንድ ከዳተኛ ዘሥላሴ የሚባል በቅናት ገደለው እርሱ ከሞተ በኋላ እንድርያስ ኛ ወር ነገሠና ሞተ አፄ ናዖድ ሺጅዙሄ ዓመተ ምሕረት ነገሠ ሕርሱም ማሩድን ድል አድርጎ ወደ ሐረርጌ አበረረው « በሺ ናዖድ ሲሞት ልጁ ልብነ ድንግል ወናግ ሰገድ ኛ ስሙ ዳዊት የተባለው ከንግሥት ፅሌኒሂ ጋር መንግሥትን ያዘ በዚያም ወራት የቱርክ መንግ ሥት ኃይል አግኝቶ የእስላምን ሃይማኖት ለማስፋፋት ይጣጣ ስለ ነበር የቱርክ መርከቦች በኤርትራ ባሕር ገብተጦ የዓረብን ዳርቻዎች ሁሉ ጅዳ ሆዲይይ አደን የቱርክ ከተማ ሆኑ ኢትዮጵያን የቱርክ አያያዝ የሚያሰጋት በመሆኑ በዚያን ጊዜ የፓርቱጋል መንግሥት በመርከብና በጦር ሠራዊት ኃይለኛ ስለ ነበር ንግሥት ፅሌኒ ከፓርቱጋል መንግሥት ጋር የወዳጅነት ውል ለመዋዋል በኢትዮጵያ የሚኖር ማቴ ዎስ ለሚባኦ አርመን ደብዳቤ አሲይዛ ለንጉሠ ለአማኑኤል ላከች በዚያን ጊዜ በኢ ትዮጵያና በፓርቱጋል መካክል የወዳጅነት ግንኙነት ተዝመረ ። በፖርቱጋልም ጊዜ ግራኝ ድል ከሆነ በኋላ ኢየሱሳ ከ መጽሔተ አሚን። ኣለባለካወሂከበቨቲከዐየ መጽሔተ አሚን። መጽሔተ አሚን « ስማቸውና ቀ። ፎ ምሥጢረ ዮርባን ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ዜና ምዕመናንወዓላውያን የቀተሩስጥንጥንያ ጉባኤ ኛ የቀስጥንጥንያ ጉባኤ የኤፌሶን ጉባኤ የኬልቄዶን ጉባኤ ር የኬልቂዶን ጉባኤ ዲዮስቆሮስና የልዮን ጠብ ን ስቆሮስ ፈንታ በእስክንድርያ የተሾመ የማዕርግና የወንበር መበላለጥ ኛ የጐስጥንጥንያ ጉባኤ ኛ የዮስጥንጥንያ ጉባኤ ኛ የኒቅያ ጉባኤ የቀስጥንጥንያ ጉባኤ ከቂስጠንጠንጢኖስ ምሮ የክርስቲ ያን ኑሮ ስለ መስቀል ምርኮ የሃይማኖት አባቶች የዮሐንስ አፈ ወርቅ ታሪክ የሃይማኖት መለያየት መመሪያው የቤተ ክርስቲያን አለቃ ስለ ምንኩስና አጭር ታሪክ በኢትዮጵያ የነበሩት መነኩሳት ስምና ታሪክ ስለ ኢትዮጵያ ነገሥታት ታሪክና ቀጥር ነገደ ክም ነገደ ዮቅጣን ስለ ንግሥት ማክዳና ስለ ቀዳማዊ ምኒልክ ስለ ባዜን አጭር ታሪክ ስለ ንግሥት ጌርሳሞት አጭር ታሪክ የአብርሃና የኦጽብሐ አጭር ታሪክ የኦፄ ከሌብ ታሪክ ስለ ዮዲት መንግሥት ስለ ዛጓ ነገሥታት ታሪክ ስለ ይኩኖ አምላክ ኣህህህህፎከሀበ ጆቋ ድ ጅ ጅ ፕቿ ተራ የአስላሞች ታሪክ ፎፅ ፎ ኋ ማውጫ።