Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት- 3.PDF


  • word cloud

የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት- 3.PDF
  • Extraction Summary

ፅ አቋ ሰለባ ጠመንጃ መድፍ አልፓይን የሚባለውን መድፍ ረጃጅም መድፍ ይዘው ኢጣሊያኖችን ራሳቸውን ባስደነቀ ሁኔታ ለሊቱን ያን መሣሪያ ሁሉ ይዘው ጠፉ። እርቁ ሰለባ ወልደ ሥላሴ የያዙ ትን መሣሪያ በሙሉ ለደጃች ኃይለ ሥላሴ ጋር ለመገናኘት ብቻ ነው።ውሃ የሚጠጣ ማንኛውም ወታደር ውሃ በጥጥ ጳይ አድርጎ ከንፈሩን ያርስ ብሎ አወጀ። በዚህም ውጊያ ብዙ የኢጣሊያ ሠራዊት ወደቀ። አባን ያነሳሁበት ሁለት ምክንያት አለኝ «ኛው የኢጣሊያን ጦር እየባረኩ ግፋይሉ የነበሩና የሚሸሸውን እየዝቱ ይመልሱ የነበሩ ቄስ በመሆናቸው ሲሆን ኛው የኢትዮጵያውያንን የጎ ራዴ አመታት እንዴት እንደሆነ ላለውም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ ለማሳወቅ ብዬ ነው ። እኛው ለእኛው የምንመሰክረው ሳይሆን ጠላት ራሱ የመሰከረውን መስማቱ የሚያኮራ ነው። ባዶሊዮ ስለዚያች ጊዜ ሁኔታ በመጽ ሐፉ ሲገልጽ ዋናው ጥረታችን የመቀሌ መንገድ እንዳይያዝብን ነበር። እነሱም ምግብና መኖ የሚያገኙት ከመቀሌ ነው ። ለሶስት መቶ መድፎች ጥይት የምናገኘውም ከመቀሌ በመሆኑ ነው ብሎታል። ሙሉ የጦር ልብሱን እንደለበሰ ነው ። በዶሊዮ ይጠብቀው የነበረው ወሬ በጄኔራል ቫካሪስ የሚመራው ጦር ዋሪው በር መድረሱን ማወቅ ነበር። እንዲህ አሉ ወታደሮቼ መሣሪያቸውን የጣሉት አይሮፕላኖች ቦምብ ከጣሉብን በኋላ ነው። የመርዙ ዝናብም የሚ ያባራ ሳይሆን እየተከታተለ የሚዘንብ ነበር። ነገሩም የማናውቀው አዲስ መሣ ሪያ ነበር ። በጣም የበዛ ቁጥር ነው ። ባዶሊዮ ግን በመጽሐፉ አእራቱ ቀን ጦርነት ጽፏቋልል። ከቦምብ ጣዮች አን ደኛው አሌሳንድሮ ፓሾሊኒ ለጋዜጠኞች የሰጠው መግለጫ ማርች ቀን ሪ ዓም በወጣው ኮሪየሬ ዴላ ሴራ በተባለው ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። ሊሄዱ የሚችሉባት መንገድ አንድ ብቻ ነች። ባዶሊዮም በመጽሐፉ ሲመሰክርላቸው ብዛት የሌላቸው የጠላት ወታደሮች በየዋሻው ውስጥ እየተ ደበቁ ችግር ፈጠሩብን። ተምቤን ውስጥ ከተካሄዱት ጦርነቶች በኋላ ጀኔራል ፋልዴላ ስለዚያን ጊዜው ሁኔታ ኢስቶሪያ ኢሉስትራታ ላይ እንደጻፉት «የመርዙን ጋዝ የተጠቀምን በት ከመጀመሪያው የተምቤን ጦርነት ጀምረን ነው። ጀኔራል አርሜሊኒ ዶግሞ ጦር ነቱ ቀላል ጦርነት አልነበረም የኛን ሠራዊት ድል ለማድረግ ያበቃው የተ ምቤኑና የአሸንጌው ሐይቅ እልቂት ነው። በማናውቀው አገር ገብተን ወታደር ሳይሆን እንደ አውሬ ከሚመስል ጦረኛ ሕዝብ ጋር መዋጋቱ ቀላል ነገር አል ነበረም የመርዙ ጋዝ ባይኖር ኖሮ ሁለተኛው አድዋ ይደገም ነበር።» ብለዋል ጠቅላይ የጦሩ አዛዥ ማርሻል ባዶሊዮም «ከበፊቱ ጀምረን ያውከናል ብለን ያሰብነው የራስ ሙሉጌታ ጦር ነበር።ንና ጣመ አል ል «ሸፊ ኳውጆጋ ሄይ ወለል ብሎ ተከፍቷል» ካለ በኋላ ስለራሱ ወታደሮች ሁኔታ ሲገልጽ «ለዚህ ጦርነት ያሰለፍኩት ሰባ ሺ ወታደርም በ መድፎች በ አይሮፕላኖችና በሺ በሚቆጠር መኪናዎች የተጠናከረ ነበር ወታደሮቻችን የተዋጉት በጥሩ ሞራል ነው። እንዲህ ዓይነቱን እልቂትም ኢትዮጵያውያኖቹ ሳይፈሩ መሣሪያቸውን እየጣሉ ውሃ ለማግኘት ብቻ እየሮጡ ይመጡብን ነበር። ይህንንም ባርከር ሲመሰክር«ኢትዮጵያውያ ናችን ከመድፍና ከአየር ወረራ የብዙዎቹን ሕይወት መከላከያ ሆኖ ያተረፋቸው ተፈ ጥሮ የሰጣቸው ምሽግና መከታ ነው ። የተምቤኑ ጦርነት። ይሞ ከኤ ራይ እህብ አጨ ርሓለቂ ደ ጆል አይደ ሓፈፈመጨ በተምቤን ያለቁ ኢጣሲያኖት የመቃብር ሥፍራ መግቢያ በር ተምቤን አውራጃ ውስጥ ሠራዊት ለመምታት አስ ነበርና ነው። በዚህ የወ ጦር መኩንኖቹን ሰብስቦ « ሄደው ትርኢት ጥሩ ጥሩውን ፋፈለ ነው። ዛሬ ጧት በ ሰ ሁሉ ይዘዋል ብሎ ነ የወታደሮቹ መግፋት ባ የው የኢትዮጵያ ሠራዊት የካ ላዚያ እለቱ ውጊያ በቂ ማ ለፀው ነው።

  • Cosine Similarity

በኋላ ቀኛዝማች የተባሉት አቋ ሰለባ በኤርትራ በነበረው የኢጣሊያ ጦር ሠራዊት ውስጥ ነበሩ ። በደጃዝማች ገብሬ የሚመራው የኢትዮጵያ ጦር የኢጣሊያን ጦር አግዶ ተዋግቶ ነበር ። ብመመወመጻመመጻመር መ የኢጣሊያ ጦር አክሱምን ለመያዝ ተጓዘ ገን አዲግራት በቀላሉ አልተያዘችም መቀሌ አድዋና አክሱም ከተያዙ በኋላ የኢጣሊያ ወታደር የነበሩ የኤርትራ ተወላጆች ከኢጣሊያ እየከዱ ወደ ኢትዮጵያ ጦር ስለገቡ ሙሶሊኒ በጣም ተበሳጨ ። ዱቼ ሙሶሊኒ ባዘዘው መሠረት የኢጣሊያ ጦር መቀሌን ለመያዝ እኤአ ኖቬምበር ቀን በኛ ጥቅምት ቀን ተንቀሳቀሰ ። የኢጣሊያ አይሮፕላኖችም በመቀሌ ከተማ ላይ አንዣበውና ሰልለው መቀሌ ከተማ ውስጥ የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ጦር መኖሩን አሳወቁ ። እንደ ዱቼ ሙሶሊኒ ትእዛዝ ኖቬምበር ቀን መቀሌን መያዝ ያለበት ጦር በጀግኖች ኢትዮጵያውያን አልበዝር ባይነት መንገዱን ስለዘጉበት ኖቬምበር ማለት ጥቅምት ቀን ድረስ የኢጣሊያ ጦር ሲዋጋ ቆየ ። ጥቅምት ቀን ጧት የኢጣ ሊያ አይሮፕላኖች የመቀሌን ከተማ ሰልለው ከተማው ጦር የሌለበት ባዶ መሆኑን ስላሰወቁ ቀዳሚው ጦር መቀሌ ከተማ አጠገብ ደርሶ ሠፈር አድርጎ አደረ ። በማግሥቱ ጥቅምት ቀን ጠቅላላው የኢጣሊያ ጦር ባንድ ጊዜ ተነስቶ ሙዚቀኞች ሙዚቃ እያሰሙ መቀሌ ከተማ ገባ ። ሌላው ጦር አደጋ ሳያጋጥመው መቀሌ ይግባ እንጂ በብርጋዲየር ጄኔራል ኦሬስቶ ማሪኦቲ የሚመራው ጦር ግን ከባድ ጦር ነት ገጥሞት ከብዙ እልቂት በኋላ ነው መቀሌ ሊገባ የቻለው። ወደፊት የአምባራዶው ነ ችሁ ተዋጉ የባዶሊዮ የ ዲዮ ለንጉሠ በጥሩ ሁኔታ የፀ ሠራተኞች የኢ ጠልፈው ለባዶጸ የጦር ፕላን ለ የዋሪዋን በአስቸኳይ ወደ ዘው ጦር ገፍቶ በአስደናቂ ሁኔ ተምቤን ር ርርርጢውን የራስ ሙሉጌታ የራስ ካሣና የራስ ሥዩም ጦር መደዳውን ሠፍሮ የኢጣሊያን ጦር በሁለት በመክፈል መቀሌን ለማስለቀቅ ተሰለፉ ። ራስ ሙሉጌታ ከሠፈራቸው ከአምባራዶም ተራራ ኛውን የኢጣሊያ ክፍለ ጦር እንዲመቱ ተወስኖ ራስ ካሣና ራስ ስዩም በተንቤን ሜዳ ላይ የሠፈረውን የኢጣሊያን ጦር እያስለቀቁ ወደ ሐው ዜን እንዲገፉ ተወሰነ። ይህ ጦር ጥር ቀን ቦታውን ከያዘ በኋላ በማግ ሥቱ ተምቤን ያለው ጦር ውጊያ እንዲጀምርና እንዲከላከል አዘዘ። የባዶሊዮ የጦር ፕላን ተዘጋጅቶና ሠራዊቱም ታዞ ካለቀ በኋላ ራስ ካሣ በራ ዲዮ ለንጉሁ «የኢጣሊያን ጦር እንቅስቃሴ እንዲቆርጡ የላክኋቸው ሰዎች በጥሩ ሁኔታ የጠላትን ጦር ከበውታል ብለው አስተላለፉ ። የዋሪዋን በር ይዞ ይጠባበቅ የነበረው በጄኔራል ዴአማንቲ የሚመራው ጦር በአስቸኳይ ወደፊት እንዲገፋና የራስ ስዩምን ጦር እንዲመታ አዘዘ ። ይህም የታዘ መው ጦር ገፍቶ ከራስ ስዩም ሠራዊት ጋር ውጊያ ጀመረ ። የራስ ስዩም ሠራዊትም በአስደናቂ ሁኔታ የኢጣሊያን ጦር ድል አድርጎ ወደኋላ መለሰው ። በጄኔራል ዲያማንቲ የሚመራው ጦር ተበታተነ ኛው ብርጌድ ጦር ሸሸ ። በራስ ሙሉጌታ የጦር አመራር ጊዜ በዋሪው ምሽግ የነበረው የኢጣሊያ ጦር በውሃ እጦት ከባድ ችግር ደርሶበት የነበረው እሁን መፈናፈኛ አገኘ ። ባሁኑ ጊዜ ባዶሊዮ ሁለት መቶ ሺ የተጠናከረ ጦር አለው። ኛውን ክፍለ ጦር ወይ ጋኡላ ልኮ የራስ ካሣ ጦር ከራስ ስዩም ጦር ጋር እንዳይገናኝ መንገዱን ዘጋ ። ያ በዚህና በሌላውም ምክንያት የኢትዮጵያ ሠራዊት ድል ሆኖ የተምቤን ጦርነት የካቲት ቀን አለቀ። በጄ ኔራል አጉስቲኒ ጦር ውስጥ የነበረው ሳንድሮ ሾልታ ሲገልጽ «የተዋጋነው ጦር ነት አይደለም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact