Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ይግባኝ ለ ክርስቶስ.pdf


  • word cloud

ይግባኝ ለ ክርስቶስ.pdf
  • Extraction Summary

በዚህ ምክንያት አግዚ እብሔር ፈርዶ ከመቅጣቱ በፈት ራሳችንን አጋልጠን በንስሐ ብንቀጣ ይሻላል ማንነታችንን እያወቅነው ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እንበድላለን እውነትም ክኛ ዘንድ የለም ዮሐ ስለዚህ እርሱ ራሱ ቸር አባት እንደመሆኑ መጠን «ወደ እኒ ተመለሱ» ብሏልና አርሱን ከምናካዝንበት ክፉ ነገር ሁሉ ተቆጥበን በፍጹም ልቡናችን በጾምና በጸሎት በልቅሶና በዋይታ በእውነተኛ ንስሐና ቀኖና ወደ እርሱ እንመለስ ነለባለህሆወቲከፀ ይግባኝ ለክርስቶለ መው አንቀጸ አራት ይህ ወቅት እጅግ አስቸጋሪና ፈታኝ የሆነ ወቅት ነው ይህንንም ስል በቀድሞው ዘመን ችግር አልነበረም ማለቴ አይደለም ያለፈው መንግሥት ክህደት ግል ነው። እርቶዶክላዊት ኢትዮጵያዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በረጅም ዘመን ታሪኳ ያበረክተችውን ውለታ አስታውሶ «ተዉ ሕግ አይፈቅድላችሁም» የሚል ተቆጭ የታጣበት ጊዜ ነው። ፈደል ቀርጻ ትውልድ ያስተማረች ቤተክርስቲያን የደረሰባትን ችግር የሚመለከተው እካል ፍትሕ እንዲስጥ ለምናቀርበው አቤቱታ አንድ አንድ ቦታ ላይ መልስ ካለማግኘታችንም በላይ የብዙ ምእመናንን ጥያቄ ይዘን ስንሄድ ስሚ አጥተን መንገላታት ይገጥመናል ቤተ ክርስቲያኒቱን ከመጥላት የተነሣ ለመንፈሳዊ አባትነታችን ይቅርና ስአሰብእዊ ተፈጥሯችን የሚስጥ ክብር የለም «በስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ» ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ቃል የተፈጸመው በሐዋርያት ላይ ብቻ ሣይሆን በኛም ላይ ሲፈጸም እየታየ ነው አባቶቼ ሊቃነ ጳጳሳት የዚህ አዓይነት ችግር በየቦታው የገጠማቸው ስለመሆኑ በተለያየ አጋጣሚ በተግባር የታየ ነው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትልቁ ፈተናም ዛሬ ይህ ነው ታዲያ ዛሬ ጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ከየት ወዴት እየተጓዘች ነው። ነጸስለካሆወቲከ ዐዛከየ ይግባኝ ለክርስቶሰ ። ያመባናው አጣ እንዲወግኑ ማድረጉ አንደሚመረጥ ግል ችኝ ነበር።

  • Cosine Similarity

በሀገራቸውም ላይ ሂትለርን አስነሥቶ ፊታቸውን ወደዚያ እንዲያዞሩ ህገራ ችንም ለቅቀው አንዲወጡ አስገደዳቸው በዚሁ ጊዜ በጄኔቫ ጉባኤ ላይ ተሰብስበው ለነስሩት ግፈኞች ዓለምን በወራሪነት ለመቀራመት ለተነጮ ነገሥታት ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው አቤቱታ በሚያቀርቡበት ስዓት ከማፏጨትና ክማሽሟጠጥ በቀር አቤቱታቸውን የሰማቸው አልነስረም እርሳቸው ግን ይህንን ግፍ ታሪክና እግዚአብሔር ይፍረደው በማለት በክረረ ኃዘን ይግባኛቸውን ለክርስቶስ አቅርበዋል ክርስቶስም ይግባኙን ተቀብሎ ትክክለኛ ፍርድ በመፍረድ ፋሽስት ኢጣሊያን እንደ ሠናክሬም ስራዊት በዋለበት አስቀርቶታል ይግባኝ ለክርስቶስ የኢትዮጵያ ባንዲራ በኢትዮጵያና ሰዓለም ዙሪያ እንድትውለበለብና ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴም ዙፋናቸውን እንዲረክቡ አድርጓል የኢትዮጵያ ጀግና ሕዝብም የአምስቱን ዓመት የመክራ ጉዞና ተጋድሎ አያስታወስ ይግባኝ ሰሚ እውነተኛ ፈራጅ የሆነ ክርስቶስን ለማመስገን በቅቷል ይግባኝ ለክርስቶስ የሚባለው አንዲህ ስለሚጠቅም ነው ምንም አንኳን ቃሉ ክባድ ቢሆንም በዚህ አጭር ጽሑፌ ውስጥ ላስባስብኩት ክባድ ነው ብዬም ላመንኩስት ነገር ርእስ አድርጌ መርጨዋለሁ ርአስ አድርጌም በመረጥኩት ቃል ለማሰባስብ የሞከርኩት ኛ በዴር ሥልጣን ይዞታችን ላይ ሲፈጸም የነበረውና አሁንም አየተፈጸመ ያለው ችግር ኛ በዛሬይቱ ኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊት እርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ በተፃራሪዎች እየተፈ ጸመ ያለው ነገር ነው ይሁን እንጂ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ እርቶዶክስ ተዋሕ ዶ ቤተክርስቲያን ላይ አየተፊጸመ ያለው ነገር ከቀድሞ ጀምሮ አንድ መንግሥት አልፎ ሌላው መንግሥት በተተካ ቁጥር ሲነድ ሲበርድ የኖረ ነው ጊዜ ሲያልፍ የሚያልፍ በመሆኑ ተስፋ የሚያስቆርጥ አይሆንም ነለባለባፎየከ ዐቲከዐ የመ መመ ይ አእ ርፎ መመመመመመመመናጅ መአፍ ይግባኝ ለክርስቶስ መመመ መ መ መ ዲመ መመ መመ አ መ መ ምዕራፍ አንድ የዴር ሠልጣን ጉዳይ የዴር ሠልጣን ጉዳይ ከማንኛውም የተለየ ክብደት ያስው ነው። » አለው ፊልጳሰም «በፍጹም ልብህ ልታምን ይገባሃል» አለው ጃንደረባውም መልሶ «ኢየሱስ ክርስቶስ የአግዚ አብሔር ልጅ አንደሆነ አፄ አምናለሁ አለው ሰረገሳውንም አንዲያቆሙ አዘዘ ሰረገሳውንም አቆሙ ፊልፅስና ጃንደረባው ይግባኝ ለክርስቶሰ ባንድነት ወደ ውኃው ወረዱ አጠመቀውም ከውኃውም ከወጡ በኋላ የአግዚአብሔር መንፈስ ፊልዕስን ነጥቆ ወስደው ዣንደ ረባውም ከዚያ ወዲያ አላየውም ደስ አያለው ወደ ሀገሩ ገባ በማለት ወንጌሳዊ ሉቃስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ከቁጥር አሰከ በስፊው ዘርዝሮ ጽፏል እንግዲህ ከዚህ በላይ ባጭሩ የተጠቀሰው ታሪክ የሚያስገነዝበን ለአባቶቻችን ዴር ሥልጣን ዐፅ መ ርስታቸው ጋዛም በይዞታቸው የቆየና በሐዋርያትም ዘመን ክርስትናን የተቀበሉበት ቦታቸው መሆኑን ነው ይሁን እንጂ ምንም እንኳ ታሪኩ በመጽሐፍ ቅዱስ የተመዘገበ በመሆኑ ማንም ሊፍቀው ባይችልም አባቶቻችን በተጠ መቁበት ፈሳሽ ውኃ አጠገብ ታሪካቸውን የሚያስታውስ አንድ ቤተክርስቲያን አለመሠራቱ ያም ባይቻል አንድ የታሪኩ ማስታወሻ መንፈሳዊ ሐውልት አለመኖሩ በጅጉ የሚያሳዝን ነው እንደሚታወቀው ጥጦስና አስባስያኖስ ኢየሩሳሌምን አስኪያጠፏት ድረስ በጋዛም ሆነ በጎልጎታና በዴር ሥልጣን የነበረን ይዞታ ሳይሸራረፍ ወይም የኔነው ይገባኛል የሚል ተክራካሪና ተፎካካሪ ስይኖርብን ሙሉ በሙሱ በአባቶቻችንና በአናቶቻችን እጅ አንደነበረ ታሪክ የሚመሰክረው ነው ወረራው በነጥጦስ ከተጀመረ በኋሳ ግን የተለያዩ ዐላውያን ነገሥታት እየተፈራረቁ ኢየሩሳሌምን አፈራርለዋታል ያ ዘመን ቅዱሳን ሐዋርያት በየሔ ዱበት አንደበግ የሚታረዱበት የተጥለቀለቀችበት ክፉ ዘመን በመሆኑ በክርስቶስ ደም የክበረ ድውይ ፈዋሽ ሙት አስነሽ የሆነ የክርስቲያኖች መመኪያቸውና የሕይወት አርማቸው ቅዱስ መስቀልም በጠሳቶች በአይሁድ አጅ የተቀበረበት የጨለማ ዘመን ነበር በተከታታይም የነገዶት ነገሥታት እግዚአብሔርን የማይፈሩ ለሰው የማያዝኑና የማይራሩ ጨካኞች ስለነበሩ የክርስቲያኖች ነጻነታቸው ተገፎ አንደ ሽንኩርት የሚሳጡበት እንደ ሻማ የሚቀልጡበት ከአንበሳ ጋር የሚታገሉበት የመከራ ህህባለህ በቲከዐ« ኢየሩሳሌም በደም ዘ ፆዎች ይግባኝ ለክርስቶሰ ዘመን ነበር ዘመኑም ዘመነ ስማዕታት ተብሏል ልሁል እግዚ እብሔር በጻድቁ ንጉሥ በቆስጠንጢኖስ አማካይነት መከራውን እስኪገታው ድረስ በዚያ ክፉ ዘመን በኢየሩሳሌም ርስት አስኝ ይሀ የኔ ይዞታ ነው ብሎ ሲጠይቅ የቻስ አንድም ክርስቲያን አልነበረም። ነገር ግን ጨለማን በብርሃን ሐዘንን በደስታ የመስወጥ ሥልጣን ያለው ልዑል እግቪአብሔር ያን መክራ አሳልፎ ራትዕ ንጉሥ መፍቀሬ ሃይማኖት ቅን ሃይማኖትን የሚወድ ቆስጠንጢኖስን አነገሠ ጻድቁ ቆስጠንጢኖስ በእግዚ አብሔር ቅዱስ ፈቃድ ከነገሠ በኋላ መከራው ሲገታ እናቱ ቅድስት እሌኒ የተቀበረ የክርስቶስን መስቀል ስማውጣት ከእግዚ እብሔር ስለተፈቀደላት በ ዓመተ ምሕረት ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዛለች ጎልጎታም በደረሰች ጊዜ መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ አጥታው ብዙ ብትቸገርም አመጣጧ በእግዚአብሔር ፈቃድ ስለነበረ ተስውሯት አልቀረም በተለያየ ምልክት የተቀበረበትን ቦታ እግኝታ ለመንፈቅ ያህል ተራራውን አስቆፍራ ከተቀበረበት መስቀሉን አውጥታ በኢየሩሳሌም ብዙ አብያተ ክርስቲያናትን አሠርታለች እሠርታም ስትፈጽም ለክርስቲያኖች በጎልጎታ ርስት ማካፈል ጀምራለች ርስት በምታካፍልበት ጊዜ በኢትዮጵያ የነገራት ነገሥታት አብርሃ አጽብሐ ነበሩርፅ እነዚህም ቅዱሳን ነገሥታት መምህራቸው ቅዱስ ፍሬምናጦስን ወደ አስክንድርያ ልክው በእግዚአብሔር ፈቃድ በእስክንድርያው ፓትርያርክ በቅዱስ እትናቴዎስ አንብሮተ ለድ ጳጳስ ሆኖ ስላማ ከሳቴ ብርሃን ተብሎ ተሹሞላቸዋልጹ በቅዱስ ፍሬምናጦስም የወንጌል ትምህርት በመላ ኢትዮጵያ ተሰብኮላቸው የሃይማኖታቸውን ምስጢር ጠንቅቀው ከተረዱ በኋላ በአራተኛው መቶ ዓመተ ምሕረት እጋማሽ ላይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታቸው የኢችዮጵያ ብሔ ራዊ ሃይማኖት ሆኖ ታውጂል በዚህም ጽኑ ሃይማኖታቸው እግዚአብሔርን እያገለገሉ ሲ መመመ መሙ ይግባኝ ለክርስቶሰ መድና ውን ው ላ ኖሩ በቅድስት ህገር ኢየሩሳሌም የምእመናን ነጻነት ተረጋገጠ የቅድስት አሌኒም በጎ ሥራ ጎልቶ ሲነገር በመስማታቸው «እስክዛሬ ድረስ ዝም ያልነው የመክራ ዘመን በመሆኑ ነው አሁን ልዑል እግዚአብሔር በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ አማካይነት በክርስቲያኖች ላይ የነበረው መክራ እንዲገታ ካደረገ ክርስቲያኖችም በጎልጎታ ርስት የሚካፈሉ ክሆነ አኛም ክርስቲያኖች በመሆናችን በጎልጎታ ይዞታ ሊኖረን ይገባል። አንደኛ ማስረጃ ገጽ ሁለተኛ ማስረጃ ገጽ ብሰው በጻፉት ላይ «በኢትዮጵያዊው አባ ሒኒስ ትጋት በዐሀ ዓም መታደስ ጀመረ የማደሻውም ገንዘብ ከግርማዊ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት እና ከኢትዮጵያውያን ምእመናን ዘንድ የተላከ ነው» ይሳል ኢትዮጵያውያን ከግራኝ ጦርነት ወዲህ የቱርክ መንግ ሥት እንደጠላት አይቶ ቸል አላቸውኹ ከኢትዮጵያም ርዳታ ተቋረጠባቸው በዚህ ምክንያት እጅግ በመቸገራቸው በጎልጎታ ውስጥ የነበራቸውን የርስት መብት ለአርመኖች ለቀው ዴር ሠልጣን ከሚባሰው ከጎልጎታ ቤተክርስቲያን ጋር በምሥራቃዊ ክፍል በኩል ገጥሞ በሚገኘው ገዳማቸው ብቻ ተወስነው ሰፈሩ ከዚህ በኋላ በጎልጎታ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኘው የኢ ትዮጵያ ንብረት ሁሉ ሰአርመኖች ተለቆ ነበር የግሪክ ፓ ትርያርክ የኢትዮጵያ ንብረት በአርመን አጅ መውደቅ አይጠ ገባውም ሲል ተቃውሞ በሁለቱ ማኅባሮች በግሪክና በአርመን መካከል በኢትዮጵያ ንብረት ምክንያት በየጊዜው ይፈጠር የነበረው ትግል ልክ እንዳልነበረው ከላይ በተጠቀሰው መጽሐሖ ፋቸው ብፁዕ አቡነ ፊልጳስ አስረድተዋል አንግዲህ ታሪኩን ስንመረምር ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አስከ ዛሬ ድረስ ባሰነው ኢትዮጵያውያን መነኮሳት ላይ ተክታታይ ጥቃት ሲፈጸም የኖረ ሴመሆኑ ማንም ሰው ሊረዳው ይገባል ግብፃውያን በአባቶቻችን ላይ በየጊዜው ያደረሱትን ጥቃት እናስታውስ ካልን ከኛው መቶ ክፍሰ ዘመን ጀምሮ የፈ ጸሙባቸው ስውር ደባ ለሰሚው የሚያስደንቅ ነው አንኳን ከክርስቲያን ምንም ከማያውቅ አረመኔ የማይጠበቅ አሳዛኝ ድርጊ ት ሆኖ አናገኘዋሰን በመሠረቱ አግዚአብሔር አድልዎ የሌለበት አምላክ ነው ይግባኝ ለክርስቶሰ ምዕራፍ ሁለት ግብፃውያን በአባቶቻችን ላይ ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን አሸንፎ በትንሣኤው መቃብርን ድል ነሥቶ ከተነሣ በኋላ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ለሐዋርያትና ለስብአ አርድዕት አስተምሮ ከቁልፍ ያዥ በረኛነት እስከ ፓ ትርያርክነት ያለውን መዓርገ ክህነት ስጥቷቸዋል ካረገ በኋላም ሐዋርያትና ስብአ አርድዕት አስከ ጽንፈ ምድር ዞረው ወንጌልን በማስተማር ጳጳሳትን ሊቃነ ጳጳሳትን ሾመዋል ሊቃነ ጳጳሳትም ጳጳሳትን ኤሏስ ቆጸሳትን አየሾሙ ወንጌል አየሰፋች ምአመናን እየበዙ አስክ ዓለም ዳርቻ አብያተ ክርስቲያናት ተሠርተዋል ግብፃውያን ግን መዓርገ ጵጵስና ክግብፅ ወደ ኢ ትዮጵያ አንዳይተላለፍ እግዚአብሔር የከለክለ አስመስለው «ወስብአ ኢትዮጵያስ ኢይሲሙ ሊቀ እማአምራኒሆሙ የኢ ትዮጵያ ለዎች ከሊቃውንቶቻቸው ጵጵስና እንዳይሾሙ የተከለከለ ነው» በማለት ሥርዋጽ አስገብተው ክልክለው ኑረዋል አንደ እውነቱ ክሆነ ማንኛውም ሐዋርያ ባስተማረበት ሀገር ውስጥ ካስተማራቸው የህገር ተወላጆች ምሁራን መካከል በአግሩ የሚተካ ኤጴስ ቆጸስ መርጦ ላስተማራቸው ምአመናን ሾሞላቸው ይሔዳል እንጂ የራሴ ተወላጅ ካልሆነ አልሾምላችሁም ብሎ ምአመናንን ያሳዘነ አንድም ሐዋርያ የለም ለዚህም ሌላ ምስክር አያሻም ምክንያቱም ቅዱስ ማርቆስ እስክንድርያ ጎብቶ ግብፃውያንን አስተምሯል በስኔል ገመድ አስረውም በክብት አያስጎተቱ ግፈኞች ግብፃውያን አስኪ ገድሉት ድረሰ ላስተማራቸው ክርስቲያኖች የራሳቸው ተወላጅ የሆነ አንያኑን መርጦ ኢኢስ ቆፅስ አድርጎ ሾመላቸው አንጂ በኢ ከ« ይግባኝ ለክርስቶሰ የሩሳሌም ካሉ ዘመዶቼ ካልሾምኩላችሁ ለናንተ ወገን ጵጵስና አይገባም አላለም አባቶቻችንም ይሀንን ተረድተው ከተወሳጆቻቸው ከኢ ትዮጵያውያን ጳጳሳት እንዲሾሙላቸው ሳይጠይቁ ያለፉበት ጊዜ የለም ግብፃውያን ግን ገጸ በረከት ከመቀበል በቀር ሌላ ኅሊና አልነበራቸውም ያላስተማሩትን ብሉይ ኪዳንንና ሐዲስ ኪዳንን በመቀበል የሚቀድማቸውንሩከነሱ በፊት ክርስቲያን የሆነውን ምሁር ሕዝብ እንዳላዋቂ አድርገው «ኢትዮጵያውያን አንኳን ጵጵስና ተሾመው እንሾም ብለው በመመኘታቸው እንኳን እግዚ አብሔር መዓት አመጣባቸው» በማለት የድፍረት ድፍረት በእግዚአብሔር ስም አሳበው ለኙሮ የክበደ የውሸት ታሪክ ጽፈዋል ይሀንንም የውሸት ታሪክ እውነተኛ ታሪክ አስመስለን በመጽሐፋችን ውስጥ ጠርዘን እያነበብነው እንገኛለን ለማስገንዘብም ያሀል ይህንኑ እሳፋሪ ታሪክ እንደሚከተለው ጽፌዋለሁ። ይግባኝ ለክርስቶስ እንዲያዝለት አባ ገብርኤልም ለአባ ሚካኤል እንዲፈቅድለትና በተጨማሪ ሌሎች ኤጺስ ቆልጸሳትን አስቀድሞ በሾሟቸው ላይ እንዲሾም መልእክት ላከ የግብፅ ንጉሥም የኢትዮጵያን ንጉሥ ፈቃዱን ሁሉ ይፈምለት ዘንድ አባ ሚካኤልን እንዲፈቅድለት አባ ገብርኤልን አዘዘው ከዚህ በኋላ መኳንንቱ ወደ ንጉሥ ዘንድ ገብተው እንዲህ አሉት በኢትዮጵያ ሀገር ኤሏሰ ቆጸሳት ቢበዙ ደፍረው ጳጳሳትን ይሾማሉ ከዚሀ በኋላ ከቶ ወደኛ አይመጡም ንጉሥም ይህንን በሰማ ጊዜ ይህን እባት አባ ገብርኤልን እንዲህ ብሎ እዘዘውነ ከእንግዲህ በኢትዮጵያ ሀገር ኤሏስ ቆልሳትን እንዳይሾም ስኢትዮጵያ ንጉሥ የውግዘት ደብዳቤ ሳክ አለው ሲቀ ጳጳሳቱም የግብፅ ንጉሥ እንዳዘዘው ላከ የውግዘት ደብዳቤውም ወደ ኢትዮጵያ ንጉሥ ደርሳ በተነበበች ጊዜ የንጉሥ አዳራሸ ተቃጠለ በኢትዮጵያ አገርም ረሀብና ቸነፈር ሆነ ዝናብም ተከለከለ ችግርም ሆነ የኢትዮጵያ ንጉሥ የእግዚ አብሔርን ትእዛዝ ተላልፏልና ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያ ንጉሥ ተመልሶ ተጸጸተ ወደ ግብፅ ንጉሥም ይህንን አባት አባ ገብርኤልን እንዲያዝለትና ከውግዘቱ ይፈታው ዘንድ እየለመነ መልእክት ላከ የግብፅ ንጉሥም አዘዘለት አባ ገብርኤልም የመፍቻና የቡራኬ ደብዳቤ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ እየባረከ ወደ ኢትዮጵያ ንጉሥ ላክ ይቺ የበረከት ደብዳቤ ወደ ኢትዮጵያ አገር ደርሳ በተነበበች ጊዜ እግዚእብሔር መዓቱን ክላያቸው እርቆ ይቅርታውን ሰጣቸው ዝናብም ወረደላቸው ቸነፈሩም ተወግዶ ታላቅ ደስታ ሆነ ይላል ይሀም ሚያዝያ ዐ ቀን በሚነበበው ስንክሳር ውስጥ ይገኛል በጣፋጭ ምግብ ላይ አጸያፈ ነገር ሲወድቅበት ጣፋጩን ምግብ እንደሚያስጠላው ሁሉ ይሀም የፈጠራ ታሪክ በቅዱሳን ታሪክ ውስጥ ተለጥፎ ሲነበብ የቅዱሳንን አውነተኛ ታሪክ የሚያጠራጥር እንዳይሆን ያስጋል። የቡራኬ ደብዳቤውንም ልኮ በኢትዮጵያ ቢነበብ ዝናም ዘ ቸነፈሩም ተወገደለት ሕዝቡንም ደሰ አለው በማለት በ አብሔር ስም አስታኮ የተቀደሰውን አ እግዚአብ ከአንደ መበሎ የሐስት ታሪክ በተ መረፍ ሥርየት የሌለው ኃጢአት ነው አንግዲህ ታራ ግብፃውያንም ይጻፉት ደብተሮችም ይለጥፉት ፀታሪኩ መግቢ ያ ላይ በዚሀ መጽሐፍ ውስጥ ማን እንደጻፈው ያልው መና አናገኛለን የሚል ስላለ በተንኮል የተጻፈ ታሪክ ለ ራጥር አይደለም በአስላሙ ንጉሥ ይህንንም ታሪክ አውነተኛ ነው የሚል ካለ ንጉሥ ሐርቤ ለኢትዮጵያውያን ጵጵስና በመመኘቱ ብቻ በመቅሰፍት ሌኽዥ ከሆነ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ክብዙ ጥረ ባር ለውጠው ንጉሥ ሐርቤን ሐሳብ ወደ ተግ ን ኛ ግንቦት ቀን ዓም አራት ኢትዮጵያውያ ኮሳትን ጵጵስና አሹመዋል ነ ኗ ኛ የግብፅን ፓትርያርክ እስክ ኢትዮጵያ ዴረስ አሰመጥተው አጨጌ ገብረመንፈስ ቅዱስን ላዊሮ አስኝተው ጥር ቀን ዓም አሹመዋል ኢ ኛ ሐምሌ ቀን ዓም አምስ ትዮጵያውያን መነኮሳትን ጵጵስና አሹመዋል ኛ ሉኡስናውን ወደ ሊቀ ጵጽሰና ክፍ አድርገው ኢ ቀን ዓም ብፁዕ አቡነ ባስልዮስን የኢ ን ሹመዋቸዋል ሊቀ ጳጳስ አሰኝተው አሹመ ኛ የመጨረሻውን መዓርገ ክህነት በማስገኘት በኔ ይግባኝ ለክርስቶስ ድመ መ አ መ ቀን ዓም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስን ፓትርያርክ ዘኢ ትዮጵያ አስኝተው አሹመዋል ይህ ሁሉ ሊሆን ግን የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ቤተ መንግሥት አልተቃጠለም ዝናመ ምሕረትም ከኢትዮጵያ አልተቋረጠም የኢትዮጵያ ሕዝብም በርሀብ በቸነፈር አልተቀጣም ለአግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና ከደስታ በስተቀር በዚህ ስበብ ክፉ ነገር አላየንም እንዲ ህም ከሆነ በንጉሥ ሐርቤ ዘመነ መንግሥት በጵጵስና ጥያቄ ምክንያት መቅስፍት ታዞ ነበር የተባለውን ታሪክ ማንም ሊቀበለው የማይገባ የመጨረሻ ውሸት ነው የአባቶቻችንን ውጤታማ ድካም ክንቱ አድርጎ ለማስቀረት የተጠነስስ የጠላት ሴራ ነው በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተፈጸመ ሥውር ደባ ነው ይሀም ታሪክ አስከ ቅርብ ጊዜ በግአዝ ተጽፎ በብራና ተሸፍኖ ስስሚኖር ተመልካች አልነበረውም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ምሁሩ ሊቀ መዘምራን ሳዕከ ማርያም ወልደ ኢየሱስ ግአዙን ወደ አማርኛ ተርጉመው አቅርበውታል በዚህ መጽሐፍ ማን አንደ ጸፈው ያልታወቀ ጽሑፍ አናገኛለን በማለት ይህን ቤተ ከርስቲያኒቱን የሚጎዳ ጠላት የጻፈውን ታሪክ መታረም አንደሚገባው አመልክተው ሳለ ለምን ላይታረም ታተሞ ለምአመናን አንደተስራጨ አልገባኝም ወይም የሊቃውንቱ ጉባዔ አይቶ መርምሮና አርሞ ያሳለፈው የታመነ ታሪክ ነው ከተባለም ዛሬም አንደቀድሞው በኢትዮጵያ ላይ መቅሰፍት ያስጋል በአባቶቻችን ጸሎትሩ በአግዚአብሔር ቸርነት በቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ያላስለሰ ጥረት ተገኝቶ የነበረውን የጵጵስና መዓርግና ፕትርክናም ያለውድ በግድ ለግብፃውያን ማስረከብ ሊኖርብን ነው አንደኔ አመለካከት ግን ይህ ጠላት በመ ጽሐፋችን ውስጥ የቀበረው የቤተክርስቲያናችንን ሕይወት የሚጎዳ ፈንጅ ነው ስለዚህ ቅዱስ ሲኖዶስ ሊመረምረውና ልጆቻችንንም ከማጠራጠሩ በፊት ሊያመክነው የሚገባ ነው እንደሚታወቀው ግብፃውያን ኮፕቶች ቀድሞም ሆነ ዛሬ ምኞታቸው ኢትዮጵያዊት እናት ቤተክርስቲያናችንን ኦካለ ጎደሎ አድርገው እስክንድርያ አናታችን አያለች በመማጸን የእስክንደርያ ለማኝ ጥገኛ ሆና ቲከ ስ ን እ ይግባኝ ለክርስቶስ እእእ እንድትኖር ነው ይህም ከንቱ ሐሳባቸው ወይም ሕልማቸው በእግዚአብሔር ቸርነት በአባቶቻችን ጸሎት በግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ጥረት ቅዝት ሆኖ ቀርቷል ይሁን እንጂ የጦር ሜዳቸው ዴር ሠልጣን ገዳማችን እበክ አልተከለከለባቸው ድረበ እኛን ለማጥቃት ዕረፍት እንደማይኖራ ቸው በሚገባ እናውቃለን እስሳሞች በመንግሥት ከተጠናክሩበት ጊዜ ጀምሮ በዴር ሠልጣን ገዳማችን ላይ ክግብፃውያን ሲቃጣ የኖረው ጥቃት በየጊዜው በኢትዮጵያ የነገራትን ነገሥታትና ሕ ዝቡን ያስለቸ እበካሁን ምድራዊ ዳኛ ያልተገኘለት ወደፊትም እንደ አቡነ ጴጥሮስ ይግባኝ ለክርበቶስ ከሚያስኝ በቀር የፍርዱ ፍጻሜ በዚሀ ጊዜ ይሆናል የማይባል ነው ከጥንት ጊዜ ጀምሮ የነበረውን ታሪክ በንመለከት ዴር ሠልጣን ከእጃቸው እንዳይወጣ በየጊዜው በኢትዮጵያ የነገሙት ነገሥታትና ሕዝቡ ቦታ ጠባቂ የሆኑትን የዴር ሥልጣንን መነኮሳት ጩኸት በስሙ ቁጥር በየዘመናቸው ስነበሩት ባበሥልጣኖች ያልጻፉት ሑፍ ያላደረጉት ትግል የለም በተለይ መነኮሳቱ እንደ እሥረኛ በር እየተዘጋባቸው ለዘመናት ሲስቃዩ ከኖሩ በኋላ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ ደጃች መሸሻ ወርቄን እስከቱርክ ድረበ ልከው የቦታ ባለቤትነት ማስረጃ አስባበበው በማዘጋጀት የዴር ሠልጣን ምሥራቃዊውን በር በዓም አበከፍተው ለመነኮሳቱ አዲስ ሕይወት ዘርተውባቸዋልር ከዚያም በኋሳ ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥሳሴ የዴር ሠልጣን ጉዳይ ሲያበጨንቅ የኖረው እባታቸውን አፄ ምኒልክን ብቻ ሳይሆን ብዙ ኢ ትዮኡያውያን ነገሥታት ሲቸገሩበት ኖረው ውጤት ሳያገኙበት የቀረ በነ ዐፄ ነአኩቶ ሰአብ በነ ዐፄ ዳዊት በነ ራበ ዓሊ በነ ደጃች ውቤ ከፍተኛ መሥዋዕትነት ሲከፈልበት የኖረ ሥር የስደደ ችግር መሆኑን ጠንቅቀው የሚያውቁ አርቆ ተመልካች በመሆናቸው ችግሩን በውይይት ለመፍታት ገና በአልጋ ወራ ሽነታቸው ጀምሮ ያደሬጉት ጥረት ከፍተኛ ነበር አእ ጌእየዒጺያ ያች ሽሸጊ ቪና ክኀ ህህባካላ ፎቲ ይግባኝ ለክርስቶሰ ኢየሩሳሌም ድረበ መጥተው መ በወቅቱ የነበሩት አበምኒት መምርር ይርናው ማሞ አቤቱታ አቅርበውላቸዋል። ኛ በ ዓም ግብፆች የዴር ሥልጣን ስሜኑን ጠባብ በር ባስፉት ጊዜ ከኢትዮጵያውያኑ ጋር ታላቅ ግጭት አድርገው ነስር በዚያ በቀል በጊዜው በነበረው ባለሥልጣን እየተረዱ ኢት ዮጵያውያን በቤተክርስቲያናቸው እንዳይቀድሱና ቤተ ክርስቲ ያናቸው ተዘግቶ እንዲኖር ኦድርገዋል ኛ አሁንም በዘመናችን በ ዓም አቡነ ፊልጸልስ ተሾመው አንደመጡ ግብፆች «ዴር ሠልጣን የኮፕቶች ርስት ነው ሕጋዊ ማስረጃ አለን አያሉ ሲኖሩ ብፁዕነታቸው «በሰላምና በዕርቅ ለምን አንፈጽመውም በዚህ በትንሹ ቦታ የተነሣ በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ጠብ ክሚፈጠር» ብለው ቢጠይቋቸው የትምከህት ኃይለ ቃል መልስ ከመስጠት በስተቀር በበጎ አመለካከት የማያቀርቡላቸው ሆነ በዚህን ጊዜ ናዮ ዛም ገ ንባ ይች ይግባኝ ለክርስቶሰ አቡነ ፊልፅስ ሕጋዊ ማስረጃዎችን ሰብስበው በጆርዳን መንግሥት ከስ አቅርበውባቸው መልስ አሳጧቸው ግብፃውያን ግን መልስ ቢያጡ ከሕግ ለመሸሽ «አንድ ቤተ ከርስቲያን ነን የባዕድ ዳኛ በመካከላችን አይገባብንም» እሉ የጆርዳን መንግሥትም «ሁለታችሁን በሚያጣላ በርስት እንጂ በሃይማኖት አልገባንም በማለት በቀረበባቸው ክስ መሠረት የግድ እንዲቀርቡና ኣለን የሚሉትን ማሰረጃ እንዲያቀርቡ አስገደዳቸው በዚህን ዓይነት ከሁለታችንም በኩል የቀረበውን ማሰረጃ የጆርዳን መንግሥት ዘጠ ና ዓመት ያህል መርምሮ ካጠናው በኋላ ግብፆች የጻፉትና የሰበሰቡት መሠረት የሌለው ሆኖ በመገኘቱ «የዴር መልጣን ጠ ቅላላ መብቱ የኢትዮጵያ ነው» ብለው ዐሥራ ፀራት ሚኒስትሮች የአጸደቁት ታሪካዊ ውሳኔ እሰተላለፈ በ ዓም ይዞታችን ተረጋግጦ በሕግ ተረተው የተዘጋው ተከፍቶ ቤተ ክርስቲያ ኖቻችንን መልስውልን እንድንረከብ ተደረገ ግብፆች ይህ ውሳኔ እስቆጥቷቸው በሕግ መሸነፋቸውን ሰውረው እንደልማዳቸው ባደረጉት ከፍተኛ ጩኸት የምስር ፕሬዝዳንት ጀማል አብዱል ናስር በጆርዳን ንጉሥ ሳይ ባደረገው ከባድ ተጽዕኖ ውሳኔው ሳይሻር በቴሌፎን ትእዛዝ ፍርዱን እሳግዶ እንደገና የቤተ መቅደሶቹ ቁልፎች ለግብፃውያን ተመለሱሳቸው በዚሀ ጊዜ በኢትዮጵያ ገዳማት ላይ ከባድ ሐዘን ሆነ ፍርዱን የፈረደውና መልሶ ፍርዱን ያገደው የጆርዳን መንግሥት በጦርነት ድል ሆኖ ሀገሪቱን ለቆ ሲወጣ ደግሞ የእሥራ ኤል መንግሥት ዞገሪቱን ተረክቦ ማሰተዳደር ጀመረሖ የኢ ትዮጵያ ገዳምም ስአሥራኤል መንግሥት አቤቱታውን ለማሰማት መረጃዎችን አቀረበ ከዚህ በኋላ በሕጋዊ መንገድ የተፈረደውን ፋርድ መሠረት በማድረግ ለ ዘመን ያህል በግፍ ተነጥቀው የነበሩት በዴር ሠልጣን የሚገኙት የሀርባዕቱ እንሰሳና የቅዱስ ሚካኤል ሁለቱን ቤተ መቅደሶች የኢትዮጵያ ቤተክርሰቲያን ኣዛህላላባላወየከ በርቲከዐ ይግባኝ ለክርስቶሰ ሚያዝያ ቀን ዓም እጅ አደረገች። ዐ ቀን ዐ ዓም ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ ክዴር ሥልጣን ገዳም ሬሳቸው በሚወጣበት ጊዜ ግብፆች ቀምተው የያዙትን የሴሜናዊ በራችንን ቆልፈው እንከፍትም በማለታቸው ሬሳቸው ቀን ቆይቶ የኢየሩሳሌም ማዘጋጃ ቤት ጽዳት ሠራተኞች ወስደው ቀብረዋቸዋል ኛ አባ ወማርያም መርሻ በዴር ሥልጣን ገዳም የኢ ትዮጵያውያንን መብት ለማሰከበር ብዙ መክራ ሲቀበሌ ኖረው ከዕለታት አንድ ቀን በዴር ሥልጣን ገዳም ውስጥ በሰጫን በኩል ያስው ቅጽር እየፈረሰ ሲወድቅ ድንጋዩን አንሥተው ሲክቡ ሲጠ ግኑ የግብፆች ቀዋስ እብደላ የተባለ ገፍትሮ ጣላቸው ጎናቸውም ተስብሮ ደም እያስመለሳቸው ቆይተው በዚሁ ጠንቅ ምክንያት ጥር ዐ ቀን ዓም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አስከሬናቸው በበሩ ወጥቶ እንዳይቀበር የስሜናዊ በራችንን ዘግተው ሰዓት እንደቆየ የኢየሩሳሌም ማዘጋጃ ቤት ጽዳትሠ ራተኞች ወስደው ቀብረዋቸዋል በዚሀ እኳኋን እንደገዚቸው ከብቶች አድርገው በመመልከት የስሳም ኑሮ አሳጥተዋቸው ሲኖሩ የሞቱትም እንኳ በስላም እንዳይቀበሩ ሰብአዊ መብታቸውን አሳጥተው ክሃይማኖታቸው ውጭ በሆኑ ለዎች አንዲቀበሩ አድርገዋቸዋል ይግባኝ ለክርስቶሰ መመ ተአ ር ው ር መመመ መ እንግዲህ ከዚህ በላይ ሰማስታወስ ያሀል የተፈጸመውን ግፍ ከሞላ ጎደል ባጭሩ ጠቀሰን እንጂ ሰለ ጎልጎታም ሆነ ሰሰዴር ሠልጣን ባለቤትነት የሚቀድመን ሳይኖር ዘወትር እንደ አንግዳ ደራሽ አድርገው ግብፆች በአባቶቻችን ላይ ሲፈሙት የኖሩት አሁንም የሚፈጽሙት ግፍ እንዲህ ባጭር ጊዜ ተዘርዝሮ የሚፈ ጸም አይደለም እሁንም ግፉ አለከእልተገታ ድረስ የመነኮሳቱ ጩኸት አይገታም መንፈሳዊ ትግላቸውም እይቋረጥም ነገር ግን ጩኸቱም ሆነ መንፈሳዊ ትግሉ የመነኮሳቱ ብቻ መሆን የሰበትም የመብት ጌዳይ ስሰሆነ ሊያስብበትና ሊቆረቆርበት የሚገባው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው መነኮሳቱ በቦታ ጠጥ ባቂነታቸው የደረሰባቸውንና የሚደርስባቸውን ችግር ለሚሰማቸው ሁሉ ያሰማሉ ምክንያቱም ኛ የሚኖሩበት ቦታ በኛው መቶ ክፍል ዘመን ያውም በሠሰጠነው ዓለም ውስጥ የሰው ልጆች ሲኖሩበት ይቅርና እንስሳ እንኳ ሊያድርበት የማይገባ በጨለማ የተዋጠ ግበ በምድር የቀበሮ ጉድጓድ ነው ኛ ሽንት ቤቱ ተበላሽቶ አካባቢው በከፉ ሽታ ተበክሎ አረጋው ያን አበው መነኮላት በተለያየ ህመም እየተጠቁ ናቸው ኛ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጣሪያው እየተቀረፈ ብመውደቅ ላይ ነው ኛ ሕዝብ በሚመላለስበት የጋራ ይዞታ በሆነው ቦታ በኛና በእነርቡ ግንብ ላይ መስቀል ያሰው ሁለት ቅስት ተክለውበታል ጋ ይ ም ። ፉ ኦሙ ማዛ ው ሠ ይግባኝ ለክርስቶሰ ኢው ይህም ይዞታን ለማስፋፋት እኛን ቦታ ለማሳጣት ነው እነሱ ስታትስኮ እያሉ እኛ እንዳናድስ እንደሚከለክሉ ሁሉ እኛ ልንከለክላቸው አልቻልንም ለምጉ እንደተፈቀደላቸውም አልገባንም ያልነበረ ነገር ቱተክሎ ነገ ከነገ ወዲያ ደግሞ በአንድ ሌሊት በቅስቱ ላይ የኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ይዞታ ነው ብለው እንደሚጽፉበት አያጠራጥርም ይህም ቹልቅ ጥቃት ነው ኛ በጥንት ይዞታችን ቤት ውስጥ እንድ በው አስቀምጠ ውበታል ይህ ቤት የኛ ለመሆኑ እያጠያይቅም ከጥንት ጀምሮ በለማችን የተመዘገበው በቤቱ ውስጥ ያለው የመብራት ቆጣሪ ምስክር ነው ይህንንም የተረዱ ኮፕቶች ቆጣሪውን በስማቸው ለማዛወር ከባለሰልጣኖች ጋር እኛን እያታገሉ ማስረጃ ሰማግኘት እየጣሩ ናቸው በዚህም ቤት እንዲቀመጥ ያደረጉት ሰው በአርጅና ምክንያት ሲደክም ሌላ ወጣት ተክተውበታል በማታለል ቤታችንን ነጥቀው በዚህ ቦታ ላይ የነሱ ሰው አንዲ ቀመጥ ካደረጉበት ምክንያት አንዱ የፈረሰውን እንዳናድስ እንደነሱ የሰው ልጅ በሚኖርበት ቤት ክብራችን ተጠብቆ እንዳንኖር ለማድረግ የየዕለት ሥራችንን አየተከታተለ ኣንድ ምለማር ሲመታ ጥቆማ እንዲያደርግላቸው ነው እነሉ ግን ስታትለኮ የሚባለው ሥርዓት ሳይገታቸው ውስጥ ለውስጥ መሬቱን በድጅኖ እየቆፈሩ ሦስት ዐራት አብያተ ክርስቲያናትና የተለያዩ ክፍሎችን እውጥተዋል በዚህም ሁሉ ለምን እንዲህ ታደርጋላችሁ የሚላቸው ሰው አልተገኝም እኛ ግን ከግንባችን ላይ የተፈነቀለ አንድ ድንጋይ መልበን ከቦታው ለማኖር ይቅርና ወደ ቤት ውኃ የሚያስገባ የተሰነጠቀ ግንብ በሲ ሚንቶ ለመድፈን አይፈቀድልንም መነኮሳቱም ተሰፋ ባለመቁረጥ ዘወትር ሰእስራኤል መንግሥት እቤቱታ እያቀረቡ ናቸው በዴር ሱልጣን የሚገኙ አበው መነኮሳት ስለሚኖሩበት ከ መዝ ሻ ይግባኝ ለክርስቶሰ ቤት ምክንያቱን ያልተረዱ የዓለም ቱሪስቶች ሀገራችን ኢትዮጵያ ከጊዜ በኋላ የተፈረጀችው በድህነት ስለሆነ በድህነት ምክንያት መስሏቸው እኩሌቶቹ ከንፈራቸውን እየመጠጡ የሚሜያዝኑልን ሲ ሆኑ እኩሌቶቹ ደግሞ እሰታዋሽ የሌላቸው ተረፈ ሕዝቦች ናቸው በማለት ሲያሸሟጥጡብን ይታያሉ እንደ እውነቱ ከሆነ ግብፃውያን ከብረው ገነው የሚታዩት በማናቸውም ነገር ከኛ የሚበልጡበት ምክንያት ኖሮ አይደለም መንግሥታቸው በሃይማኖት ስማይመስሉት ዜጎቹ የውስጥም ሆነ የውጭ ፖሊሲው እንዳይናጋበት ስለእስራኤል መንግሥት ጧት ማታ በለሚያሳስብላቸው በመብት ላይ መብት አግኝተው ስታትስኮ የሚባለው ውሳኔ ሳይገታቸው የፈለጋቸውን እየሠሩ የእኛን መነኮሳት እያስቃዩ ይኖራሱ» ይህም ጥረታቸው የኛ ስዎች ተመርረው መኖሪያ አጥተው ቦታውን ጥለው ሲሄዱ ይዞታችንን እጅ ለማድረግ ነው እንደተባለውም አንዳንዶች እበው መነኮሳት መከራው አስመርሯቸውጧትቅ ፃታአቤቱቃታእያቀረቡናቹው ይህ አዝማሚያ የግብፃውያንን ሕልም አውን የሚያደርግ መስሎ ይታያል እንግዲህ እኛ ኢትዮጵያውያን ለአስራኤል መንግሥት አመልክተን ችግራችንን የምናስወግድበት መፍትሔ የምናገኝ እይመስስንም አስተዋሽ ተቆርቋሪ እንደሌለው ዜጋ አድርገው መከራ የሚያጸኑብን ሁሉ ሲገቱ የሚችሉት እጃችንን ዘርግተን ይግባኝ ለክርስቶስ በማለት የማይቋረጥ ጸሎት ለማቅረብ ስንችል ነው እንደሚታወቀው የቀድሞይቱ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚእብሔር ትዘረጋለች ተብሎ ተነግሮላታልቋ ይህም የሚያሳየው በጸሎት በእምልኮት ለእግዚአብሔር ተገዥነቷን ሲ ሆን በእንጻሩ ደግሞ የእግዚእብሔር ምሕረት ጸጋና በረከት እስከ ዓስም ፍጻሜ እንደማይለያት የሚያመለክት ነው። ፎቪከወክፀ በዘቲክዐ ይግባኝ ለክርስቶሰ ምዕራፍ አራት የዛሬይቱ ኢትዮጵያ በዛሬይቱም ኢትዮጵያ ትግላቸውን አጠናክረው ይታያሉ ድሀነት ለመቀነስ ዝክር የጽዋ ማኅበር ተዝካር በዓል ማክበር ይቅር ይላሉ እንደሚታወቀው የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ችግሯ አሁንም እንደ ቀድሞው ያለ ችግር ነው ዛሬም ክቀድሞው ተያይዞ በመጣ የውስጥ ችግር በመታወኳ የኢ ትዮጵያነት መልኳ እየተለወጠ ነው በተለይ ከ ዓም ጀምሮ የደረሰባት ችግር መልኩን ለውጦ እየከበደ በመምጣቱ በተለመደ ቋንቋዋ አንደ አቡነ ጴጥሮስ ይግባኝ ለክርስቶስ ስያስኛት አልቀረም ኢትዮጵያን ያላወቁ አለቁ እንጂ አሁንም ያሉት ወደ ኋላ መለስ ብለው ታሪኳን ቢመረምሩ ኢትዮጵያ በሕ ገ ልቡና እየተመራች አግዚእብሔርን ያወቀች በሕገ ኦሪት አጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ሲሉ ነቢያተ እግዚአብሔ ር በመንፈስ ቅዱስ የመስከሩላት ከ ሺህ ዘመናት በላይ የበለጸገ ሕያው ታሪክ ያላት ለመሆኑ የዓለም ታሪክ ጸሐፊዎች ያረጋገጡላት ጥንታዊ የስው ዘር መገኛ የታሪክ ማኅደር የሥልጣኔ ምንጭ የዓለም ጥቁር ሕዝብ ማንነቱ የታወቀባት ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር ናት ሀገረ እግዚአብሔርም ያስኛት ጥንት በሕገ ልቡና ኋላም በሕገ ኦሪት ቀጥሎም አሥሩን ቃላተ ኦሪት በስድስት ቃላተ ወንጌል እጠናክራ በሕጉ እየተመራች እግዚአብሔርን ስታገለግል በመኖሯ ነው እግዚእብሔርን አውቃ ሕጉን ጠብቃ ከመኖሯም የተነሳ ወዳጆቹ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መሳእክት ከቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያም ጋር ምዕራፍ አድርገዋታል ተውው ው ው ው ው ማዋ ም መቸትዔ አዜ ይግባኝ ለክርስቶሰ በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ምዕራፈ ቅዱሳን እሥራተ ማርያም ለመባል በቅታለች ዝክር የጽዋ ማኅበር በማዘጋጀት ቅዱሳን መላአክት ቃል ኪዳን የተቀበሉበትን ተአምራት ያደረጉበትን ጻድቃን ቅዱሳን ሰማዕታት የተወለዱበትን በሰማዕትነት የሞቱበትን ፅለት ወርና ዓመት ጊዜና ቦታ ስይታ በዓላቸውን በማከበር በስማቸው ሰተራበ በማብሳት ለተጠማ በማጠ ጣት ፍቅሯን እየገለጸች አትርሱኝ በማለት ስትማፀንባቸው ኖራ ስች ይህም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሉቃስ ወንጌል ምዕ ቁ ላይ «አኔም አሳችኋስሁ በኃሳፈው ገንዘብ ለአናንተ ወዳጅ ግዙ ገንዘባችሁ ባስቀ ጊዜ አነርሱ በዘለዓለም ቤታቸው ይቀበሏችሁ ዘንድ» ብሎ ያስተማረውን በተግባር መፈጸም ማለት ነው ላፈጻጸምም አመች ሆኖ ያገኘችው ሀ ዝክር ስ የጽዋ ማኅበር ሐ ተዝካር መ በዓል ማክበር ነው ዝክር ኛ ዝክር ማለት ከዘከረ ስም ጠራ ተዘከረ አሰበ ከሚስው ግእዛዊ ቋንቋ የወጣ ወይም የተገኘ ቃል ነው በዚህ ትርጉም ዝክር ስም መጥራት ማሰብ ማሰታወስ ማለት ነው የእግዚአብሔርን ባለሟሎች ስም ጠርቶ የተሰጣቸውን ቃል ኪዳን አስቦ የመስጠት የመመጽወት መነሻው ወይም መሠረቱ የጌታችን የኢየሰብ ክርስቶስ ቃል ነውፁ ቃሉም ህህህሂህኣ። እግዚአብሔርን አላውቅም እስራኤልንም ደግሞ አለቅም» አስ ከዚህ በኋላ የደረበበት የመከራ ዓይነት ይግባኝ ለክርስቶሰ ኛ የወንዙ ውኃ ተለውጦ ደም ሆኖበታል ኛ ወንዙ ጓጉንቸር እንዲፈሳበት ሆኖ ወንዙ በከፉ ሽታ ተበከሷል ኛ የምድሩ ትቢያ ቅማል ሆኗል ኛ ተቆናጣጭ ዝንብ ሠፍሮ ሰውንም ከብትንም የሚያሳድድ ሆኗል ኛ የግብፅን ከብት የሚፈጅ ቸነፈር ተልኳል ኛ ሻህኝ ቁስል በሰው ሁሉ ላይ ተልኳል ኛ በረዶና እሳት እንድነት ዘንቧል ኛ ምድርን የሚያሰብበ እንባጣ ታኗል ኛ ሰው የሚዳስሰው ሦስት ቀን ሙሉ ጽኑ ጨሳሰማ ሆኗል ዐኛ ከሰው እሰከ እንስሳ ያለውን በኩር የሚፈጅ ሞተ በኩር ታዝዚል ኛ በኤርትራ ባሕር ከነሠራዊቱ ሰጥሟል ይህንንም ታሪከ ለመረዳት ዘጸ እስከ ምዕራፍ ያለውን መመልከት ያስፈልጋልፁ ከእስራኤል ልጆችም መካከል ስለጵአድ የተባለው በው ሰንበት ሽሮ ጭራሮ በመልቀሙ የደረሰበት ቅጣት ምን ይምበል እንደነበረ ዘጉልቁ ቁጥር ላይ ተመልክቶ መረዳት ይቻላል እንግዲህ የእግዚአብሔርን ትአዛዝ አቃሎ እግዚአብሔር በሚያመጣው መቅሰፍት የበዓል ሻሪ ዶቄት ከመሆን መጠንቀቅ በዓል መሻር የሚቀንሰው ድህነትን ሳይሆን ረድኤትንና በረከትን እንደሆነ ማወቅ ያ ሰፈልጋል ታላቅ ብልህነትም ነው ኢትዮጵያም ይህን አውቃ ከልደተ ክርስቶስ በፈት ከ ዓመተ ዓለም ጀምሮ ከልደተ ከርስቶስ በኋላም እስከ ዛሬ ድረስ ክርስቶስ የማዳን ሥራውን የሠራባቸውን ዓበይትና ንዑሳት በመባል የተቆጠሩትን አሥራ ስምንት በዓላት እያከበረች በነዚ ህም ላይ የነቢያት የሐዋርያት የጻድቃን የሰማዕታትን የመላእከትን የእመቤታችንን በዓላት ስታከብር ኖራሰች ነለባለባለፍሂከዐክዉበቲከፈዐ ይግባኝ ለክርስቶሰ ምዕራፍ አምስት ምዕራባውያን በክህደት መርዝ ያደነዘዚሂቸው ዛሬ ግን ምፅራባውያን በክህደት መርዝ ያደነዘዛቸው እንድ አንድ ሰዎች መሠረታዊ አቋሟን እያናወጡት ይገኛሉ እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ ልጆቿ ላይሆኑ የአንጀራ ልጆቿ ናቸው ስለሆኑም አውሮፓውያንን ደም ሲያፋለስ የኖረውን ክህደት ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ እድሰው ኢትዮጵያን ሥርዓት አልባ ለማድረግ ሲጥሩ ይታያሉ ተገላምጠው የሚያዩት ሰው ከማጣታቸው የተነሣ የጨለማው ፋና በመባል በታወቁት በነክቡር መልአክ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ መቃብር ላይ ቆመው ችግርን ወይም ድህነትን ለመቀነስ ዝክር ተዝካር ይቅር ድህነትን ለማጥፋት በዓል ይሻር በማለት የነ ዘመንፈስን ርኩስ መጽሕፍ በሥራ ለመተርጐም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲጮሁ ይሰማሉ የሐዋርያትን ትእዛዝ የሠለስቱ ምዕትን ድንጋጌ በይፋ ለማፍረስ ይህን ያህል ሲታገሉ ክነ መምሬ አዘነ በቀር እነ መምሬ አደፍርስና እነ መምሬ አሸብር በቃል ድጋፍ ሰጥተው በጭብጨባ ሲያጸድቁላቸው በማየታችን በእጅጉ እዝነናል ይህንንም ስሕተት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ይቀበሉታል ባይባልም ስሕተትነቱ እየታወቀ የነበረውን ሥርዓት ለማፍረስ ሆን ተብሎ በተቀናበረ ስብሰባ ላይ አንዲነገር ማድረጋቸው ቤተክርስቲያኒቱጌ መናቅ የሃይማኖት መሪዎቹንም አንደሌሉ መቁጠር ስለሆነ በእጅጉ ያናድዳል እነዚ ህንም ሕግ አፍራሾች የሃይማኖት መሪዎች የሆንን ሁሉ ልንመክራቸው ልንገሥጻቸው እምቢተኛም ሲሆኑ ልናወግዛቸው በተገባ ነበር ነገር ግን የሃይማኖት መሪዎች ዝም ካልን ኢት ዮጵያ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ይግባኝ ለክርስቶለ ክማለት በቀር ሌላ ኃይል የላትም ነለበለበለፎወከሀበ ይግባኝ ለክርስቶሰ አንቀጽ አንድ ከብርሃን ወደ ጨለማ አሳዛኝ ጉዞ ። ይግባኝ ለክርስቶሰ እያፈናቀላችሁ በየወንዙ እያንከራተታችሁ በሠለጠነው ዓለም ዘንድ መሣለቂያ አድርጉት ያለ አይመስለኝም እንደ እውነቱ ከሆነ በተቀደሰ ክርስቲያናዊ ሕዝብ ላይ ይህን የመሰሰ ደባ ሲፈ ጸም ከማየት የበለጠ አሳዛኝ ነገር የለም ሁላችንንም የሚያስፈርድብን ነው ይህም ሰኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ክፍተኛ አደጋ በመሆኑ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ይግባኝ ሰክርስቶስ ክሚያስኝ በደል እንዱ ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ኦምልኮት የሚቃወም ነገር በህገር ላይ ክመጣ ሀገር ሰጥፋት ሰውም ሰስደት ሰሞት መዳረጉ የማይቀር ነው ብዙ ጦር ሠራዊት አሰልፎ በከባድ መሣሪያ ክሚወጋ ጠ ላት ይልቅ በሰው ሳይ የተለያየ ተጽእኖ እያደረገ መጥፎ ምክር እየመከረ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያጣሳ ጠላት ይክፋል እንዲህ ያሰው ሰው ሁለተኛው በሰዓም ይባላል በለዓም አስራኤልን ረግሞ ማጥፋት ቢሳነው ሰጣዖት የተሠዋውን መሥዋዕት ለአሕ ዛብ ቆነጃጅት አስይዞ ወደ እስራኤል ለፈር ሰደዳቸው የአስራ ኤል ጐልማሶችም የአሕዛብን ቆነጃጅት ባዩ ጊዜ እግዚአብሔርን ረስተው ለጣዖት የተሰዋውን እስከ መብላት ደርስው ክአሕዛብ ቆነጃጅት ጋር አመነዘሩ እግዚአብሔርም ለአምልኮቱ ቀንቶ መቅሰፍት አምጥቶ በእንድ እፍታ ሺህ በው በመቅበፍት ቀጥቷል ዙኑል ቶ ምንጊዜም ቢሆን እግዚአብሔር እየወደደው አግዚአብሔ ርን የሚጠላ ሕዝብ መክራ አይለየውም ለዚህም ሌላ ምስክር ሳንሻ እግዚአብሔር የሚወደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባክሐድያን መሪዎች ግፊት ግራ አጁን አውጥቶ እግዚአብሔር የለም ካለበት ሰዓት ጀምሮ የተፈራረቀበት አሠቃቂ መከራ በቂ ማስረጃ ነው መመመ ይግባኝ ለክርሰቶሰ አንቀጽ ሁለት የማይገባ ችምክህት ዛሬም እግዚአብሔር ሕዝቡን ካለመታረቁ የተነሣ ከአንዳንድ ትምክህተኞች የምንሰማው ድምፅ ለጐሮ የከበደ አግዚ አብሔርን የሚያስቆጣ ነው ይኸውም ከብር ምበጋፍ ለኃያሉ ክንዳችን የሚል ነው በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያውያን ፐሮ እንዲ ሰማው የሚፈልገው ክብር ምስጋና ለኃያሉ እግዚእብሔር የሚለውን ምስጋና ብቻ ነው ነገር ግን ክቀድሞዎቹ የኋለኞቹ ካለመማራቸው የተነሣ የኃያሉ እግዚአብሔርን ብርቱ ክንድ አሁንም ሲክዱት ይታያሉ እንደ እውነቱ ከሆነ የቀድሞውን አሳልይ ያሁኑን ያመጣ ኃያሉ እግዚአብሔር እንጂ የኔ ክገድ ያመጣው ድል ነው ብሎ ሊመካ የሚገባው ፍጡር ሊኖር ባልተገ ባም ነበር ይህ ትውልድ ክነጌዴዎን መማር ነበረበት። ሆየከክፀዐሀየከሀ ይግባኝ ለክርስቶሰ የዛሬን አያድርገውና ክርስትናን በንግሥት ሕንደኬ ጃንደረባ አማካይነት በመጀመሪያው መቶ ዓመት በ ዓም የተቀበሰች ሀገር ናት የተቀበለችውንም የክርስትና ፋና በጨለማ ውስጥ ለነበሩ ሰዎች በትምህርተ ወንጌል እንደ ዕንቁ ያበሩ ብዙ ቅዱሳን አበው ፈልቀውባታል የውጭ አዢ ተወላጆች የሆኑ ዘጠኙ ቅዱሳን አበው ወሰን ድንበር ሳይገታቸው ለመጠጊያነት ወይም ለመኖሪያነት የመረጧት ገናና ህዢ ናት ቀድሞም ሆነ ዛሬ ኢትዮጵያ ታይቶ የማይጠገብ ቅርስ ተነግሮ የማይባለች ታሪክ የተቀደበ ባሕልና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ያላት ሀገር ናት ይህም እውነት በነገረ መለኮት ሊቃውንትም ሆነ በዓለም ጠቢባን የታመነ ነው የዚህ ሁሉ አኩሪ ታሪክማዕክል ግን ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ናት ምክንያቱም የራሷ ፊደል ያላት ከዓለም በፊት በመላእክት ዜማ እግዚአብሔርን ያመሰገነች አገር ነች ሳይንሰና ቴክኖሎጂ እንደዛሬው ባልተስፋፋበት የዕውቀት ብርሃን ባልተዘረ ጋበት የሥልጣኔ ቅርስ በሌሎች ዓለማት ባልታየበት ዘመን ቋጥኝ ፈልፍላ ተራራ ንዳ በሰማያዊ መቅደስ አንጻር ብርቅና ድንቅ የሚሆኑ እግዚአብሔር የሚመሰገንባቸውን መቅደሶች የሠራች ይህች ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ታሪክ መሠረት ወይም ማኅደር ናት የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክም የሚነበበው የሚተረጐመው ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ነው እንግዲህ የዚችየዓለም ጥቁር ሕ ዝብ ነፃነት ምሳሌ የሆነች ኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊቷን ቤተ ክርስቲያን ታሪክና ባህል ረስቶና አኮላሽቶ ክዶና አፍርሶ የምዕራ ባውያኑን እምነትና ባሕል መክተል ማለት ከአንድ ቢሊዮን በላይ ነው የሚባለውን የጥቁር ዓለም የሰው ዘር ታሪክ ማዳፈንና የመንፈስ ኩራቱን መልሶ ማጨለም ነው እንደገናም ለቅኝ ግዛት አሳልፎ መስጠት ማለት ነው ከዚች ታሪካዊት ቡርክተ ማኅፀን እናት ቤተክርስተያን የተገኝ ትውልድ ሁሱ ይህን እውነታ ልብ ሊለው ይገባል ዘር ከመከር መሠረት ከጉልላት የተባበረላት ሐዋርያዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መላው ታሪኳ ክኢ ትዮጵያ ጋር የተበናበለ ነው ምክንያቱም የህገሪቱ የደስታና የመክራ ሕይወት ተካፋይ ናትና ይግባኝ ለክርስቶሰ መ መ ኢትዮጵያ በታሪኳ የተቀበለችውን ማንኛውንም የመከራ ገፈት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሳትቀምስ ያለፈችበት ጊዜ ይኖር ይሆን»። ኢትዮጵያ የከርስቲያን ደሴት ሁና የኖረችው በተአምራት ብቻ ሣይሆን በመሪዎቿም ጥንካሬና የሃይማኖት ጽናት ጭምር ነውሖ ዛሬ ግን የግብጽና የሲቢያ የሲባኖስና የሶሪያ ክፉ ፅድል እየተፈታተናት ነው በፈተናውም ተደናግጣ የምትጨብጠውን እጥታሰች በተለይም ኢትዮጵያዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕልውናዋ ከኢትዮጵያ ሕልውና ጋር የተያያዘ በመሆኑ መስደጃ እጥታለች ወደ ኢጣልያና ወደ ጀርመን ወይም ወደ ሳውዲዓረቢያ እንዳትለደድ የየራባቸው ብሔራዊ ሃይማኖት ያላቸው ከመሆናቸውም በላይ በምላ ታሪካቸው ሕልውናዋን ሰማፍረሰ ታሪኳን ሰመደምሰስ የረጅም ዘመን ዕቅዳቸውን ከግብ ሰማድረስ በተለያዩ ዐረፍተ ዘመናት በጦርነት ሲፈትኗት የኖሩ ናቸው ይህ እየታወቀ ዛሬ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ሕዝብ መንፈባዊና ማኅበራዊ እገልግሎት ለዘመናት ስትሰጥ የኖረችበት መጨ ከ እ መ ይግባኝ ለክርስቶሰ ጭርፎ ውለታ ተረስቶ ሦስት ቪሀ ዘመናት በይዞታነት ትንስአ ለነበሩ ቅዱሳት መካናት ጊዜ እገኘን በሚሉ መናፍቃን እየተጠየቀች ነው ከሦስት ሺህ ዘመናት ይዞታ በኋላ ካርታና ፕላን ማቅረብ በእጅጉ ስለሜያስቸግር በዚህ ምክንያት ዓውደ ምሕረቷ መክ መቃብሯ የጥምቀትና የመስቀል በዓል ማከበሪያ ቦታዋ ላባ መናፍቃን በሚሰጡት ደም እፋባሽ ትእዛዝ ምእ ተንገላተዋል እየተደበደቡም ታሥረዋል ለዚህም ምስክሮቹ የአርባ ምንጭ ምአመናን ናቸው እንግዲህ የዲሞክራሲ ትርጉም ትዮጵያዊቷን ቤተከርስቲያን ህልውና እልባ ማድረግ ታን ማፈራርስ እንደመናፍቃኑ እዛች እመለካከት የምእመናንን ሰላም ማደፍረስና ሀብቷን መዝረፍ ይዞታዌን መንጠቅ ሆኗል እንዲህም ከሆነ መፍትሔው እንደ እቡነ ጴጥሮስ ይግባኝ ለክርስቶስ ብቻ ነውፎ ይግባኝ ሰሚው ከርስቶስም ሰአቤቱታ ሰፍ ጉ እጆቿን ተመልክቶ በሚፈርድባቸው ጊዜ ጠላቶቿ አይቀጡ ት እንደሚቀጡ የታመነ ነው ስለዚህ የፋሽስት ኢጣልያን ያም በፊት የነበረውን የግራኝን ታሪከ ተመልክተው ከወዲሁ ሊጠ ይገባቸዋል የሚሠሩትን እለማወቅ የሚያስከትለው መዘዝ ብፁ «የጅብ ችኩል ቀንድ ይነከሳል እንዲሉ ቸኩለው ፈች ስበብ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ሰማዳከም ጨርሶም ለግ የሚወስዱት እርምጃ ሁሉ ለማንም ለምንም ባቸ ባቸ ባቸ ቀንድ ኢትዮጵያ ዛሬም እንደቀድሞው ወደፈትም እ ለፍ የከርስቲያን ደሴት በመባል ጸንታ ትኖራለች እንጂ አ ም የሚሠርዘው የለም ምንእልባትም ቀርነ ሃይማኖቷን እፍል ን እናደርጋታለን የሚሉ ካሉ ጉዳቱ በነሱ ላይ የሚከፋ መርሳት የሰባቸውም ይግባኝ ለክርስቶሰ በመሠረቱ ሰው የተፈጠረው ከተፈጥሮ ጓደኛው ጋር ተፋቅሮና ተባብሮ እግዚአብሔርን እያመስገነ በስላም ሊኖር ነው ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ መንግሥት በተሰወጠ ቁጥር ኃይለኛው ደካማውን ባለሥልጣኑ ተገዥ ወገኑን ጊዜ አገኘሁ ብሎ እንዲ ያጠቃው አይደለም ይህንንም ኢትዮጵያውያን ጠንቅቀው ስለሟያውቁ አንዱ ወድቆ ሁለተኛው ቢነግሥ በታሪካቸው ውስጥ ተከፋፍስው ሀገራቸውን ለጠላት አጋልጠው አያውቁም የሃይማኖት ልዩነትም አቃቅሯቸው ወይም አጋጭቷቸው እንደማያውቅ የዓለም ሕዝብ ምስከር ነው ምክንያቱም ኢ ትዮጵያዊቷታ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን በጥልቀት ያስተማረቻቸው ተፋቅሮና ተባብሮ መኖርን ተካፍሎ መብላትን በመከራም ሆነ በደስታ መረዳዳትን ወንድማማችነትን አና ለጋራ ሀገር በጋራ መቆምን ነው በዚህም ጠባያቸው መላው ዓለም ሲያ ደንቃቸው ኖሯልዙ ከቀድሞ ጆምሮ ከፋፍሌሉ ለመምታት ሲያደስ የኖሩ ጠላቶቻቸውም ጊዜ አገኘን ብለው በመካከላቸው ጣልቃ ለመግባት ተፍጨርጭረዋል ነገር ግን መግቢያ ቀዳዳ አላገኙም ይሀም የሆነው በአእትዮጵያዊቷ ቤተ ክርስቲያን አርቆ አስተዋይነት ነው ይሁን እንጂ ጠላቶቿ ባርቆ አስተዋይነቷ አጽንታ ያቆየችውን አንድነት አልፈለጉትም የአንድነት መሠረት የሆነውንም ትምህርት ለኤፌሶን ሰዎች ከተሰጠው ትምህርት በመነሣት «እግዚ አብሔር አንድ ነው ሃይማኖትም አንዲት ናት ጥምቀትም አንዲት ናት እያለች በማስተማር ሁሉንም አስባስባ በሃይማኖት አንድ ለማድረግ ያደረገችውን ጥረት አጣጥለውታል ቀድሞም ቢሆን ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ቃል ሲያስተምር ትምህርቱን ካልተቀበሉት ውስጥ አንዳንዶቹ ዓሳማውን ለማደናቀፍ ታግለውታል በምእመናን ላይ መስናክል እየፈጠሩ ስእጅጉ ስለአስቸገሩትም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተመምዋል። ከነዚህም ውስጥ አንጥረኛው አለእስክንድሮስና ጠ ዓይ በያ ተጠቃሾች ናቸው ኛ ጢሞ የሐዋ ሥራ ይግባኝ ለክርስቶስ እ ክቅዱሳን ሐዋርያት በኋላም መሠረተ እክይ ከሆነው ክአርዮስ ጀምሮ ስሕተቱ እንደመናፍቃኑ ቁጥር እየበዛ በመሔዱ ልብወለድ በሆነ ፈጠራ ሃይማኖትን የሚፈስርኩ ስዎች ብዙዎች ሆነዋል በዚህም ምክንያት ክአርስ በርስ ጭቅጭቅና ንትርክ አልፎ ስክርስቶስ ክርስቲያን የተስኙ ወገኖች ደም እስከ መፋስስ ደር ስዋል በየጊዜው የምናየውና የምንስማው ክስተት እጆግ አስገራ ሚና አሳዛኝ ትርዒት ነው ለዚህም በአየርላንድ በካቶሊክና በፕሮቴስታንት መካከል ሲካሄድ የቆየውን የትጥቅ ትግል መጥቀሰ ስቂ አስረጅ ነነው ከዚህ ችግር የተነሣ ግን ክርስቲያኖች አንዳይለያዩ ለማቀራረብና አብሮ ለመሥራት እንዲቻል ኅብረት መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ የዓስም አብያተ ክርስቲያናት ማኅበር ስጄኔሻ ተመሠረተ የዚህ ማኅስር ዋና ዓላማ በአብያተ ክርስተያናት መካክል ጥላቻና አለመግባባት ተወግዶ አንዱ የራሱን ጠብቆ የሌላውን አክብሮ በመተባበር ስመቀራረብና ስአንድነት አየሠሩ እየተረዳዱ መኖር ነው አንዱ የአንዱን በግ መስረቅም በቻርተሩ ወንጀል እንደሆነ ተደንግጓል የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ማኅበር መንፈስ ይኸን ሲመስል ዛሬ ግን የሚሠራው ሌላ ነው አንዱ የአንዱን በግ ለመንጠቅ የሚያደርገው ሩጫ ክፍ ያለ ነው በተለያዩ ክርስቲያኖች ነን የሚሉ ወገኖች መካክል በሚካሄደው ጦርነት ለደም መፋሰስ ምክንያትም ይህ መሆኑ ግንዛቤ ሲያገኝ ይገባዋል ስተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተስያየ አቅጣጫ ስጐቿን እየተነጠቀች ነው አሁንም ስመነጠቅ ላይ ትገኛለች ክዚህም አልፎ ኢትዮጵያዊው የዜማ ደራቢ በመንፈስ እግዚአብሔር አየተቃኘ መዘመር ክጀመረበት ከአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማንነቷ መገለጫና ልዩ መለያዋ የሆነውን ጥንግ ድርብ መቋሚያ ጸናጽል ከስሮ ስማን አለብኝነት ዲሞክራሲን ጥግ በማድረግ ነጥቀዋታል ሰዚህም ምስክሩ ክየካቲት ጻ ፐ ዐፒከየ ይግባኝ ለክርስቶሰ ሙ ሥጨጨጨጨመጨሙ መ ሙሓ ን ጓዱ በ ማዓ ዱማ መ ስ ለ ከ ጠመ መኣ መ መ አ መ መ መው ና መው መመመ መ መመመ መው መመ ጥግ በማድረግ ነጥቀዋታል ለዚህም ምሰክሩ ክየካቲት ዓም የተካሄደውን የፕሮቴሰታንት ማኅበር ጉባኤ በተመለክተ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለተከታታይ ቀናት ባሰተላለፈው ማሰታ ወቂያ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ቤተክርሰቲያን ለ ዘመናት የተጠቀመችበትን አንጡራ ህብቷም የሆነውን ጥንግ ድርብ ለብሰውሩ የማያውቁበትን መቋሚያ ጸናጽል ይዘው የቤተ ከርሰቲያኗ ሳይሆኑ ለማስመሰል ያደርጉት የነበረውን የታሪክ ቅሰጣ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መሰተዋት የተመለከቱ ምእመናን በሙሉ በኃዘን ከመገነዛቸውም በላይ ኅሊና ቸውን ያቆሰሰ አሳዛኝ ትዕይንት ነበር የዴሞክራሲ ትርጉም የአንዱን እንጡራ ሀብት ሌሳው የራሱ አሰመሰሉ ሊጠቀምበት የሚገባ ጎው የሚል አልነበረም ነገር ግን የሰው ልጅ ባለውና በተሰጠው ሀብት የማይረካ ለከንቱ ምኞቱ ወሰንና ድንበር የሌለው ከመሆኑ የተነሣ የራሱ ያልሆነውን ለማግኘት ሲል እንኳን በዲሞክራሲ ስም በእግዚአብሔ ርም ሰም እያታለለ ቤተክርስቲያንን ቢዝነሰ መሥሪያ ወይም የንግድ መናኸሪያ ለማድረግ ሲጥር ይታያልሱ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ አስፈሪው አደጋ ይህ እንደሚሆን እገምታለሁ ከላይ እንደተገለጸው ቤተክርሰቲያን አንጡራ ሀብቷን በጠ ላቶቿ ሰትነጠቅ የድረቡልኝ ዕጩጩኸት ሰማሰማት አንኳ አፍራ በዝምታ አልፋዋለች እንዲህም ክሆነ ነገ ተነገ ወዲያ ገፍትረው ሲጥሏትና ሲረግጧት መሰማትና ማየት ለኛ ክምንም በላይ የክበደ አደጋ ነው ነገር ግን የተፈጥሮ ግዳጅ ሆነና ሰሎሞን አንደ ተናገረው ሮ የማይበማው ነገር ዓይን የማያየው ግዙፍ ፍጡር የለም ህህሳለህፎከዩ ቻች ኢን እታም ባጨ መ ይግባኝ ለክርስቶለ ምዕራፍ ስምንት እናቶች በሕፃናት ላይ በዘመናችን በዲሞክራሲ ለበብ የሰማነውና ያየነው ክላይ የተጠቀሰው ብቻ አይደለም ሌላም ኅሊናችንን የሚያቆሰል ብዙ ነገር አለ ከብዙውም ክብደት ያለው ከእናቶች አንደበት ይሰማ የነበረው አሳፋሪ ነገር ነው እንደሚታወቀው በቀድሞ ጊዜ ኦናቶች ለሕፃናት የርኅራጌቴ ምንጭ እንደነበሩ የሚነገር ሲሆን ባሁኑ ጊዜ ግን በሕፃናት ላይ የሚያሳዩት ጭካኔ ሰብአዊ ተፈጥሮን የሚያስጠላ ሆኗል አሰከዛሬ ድረስ ውሰጥ ለውሰጥ ይሠሩት የነበረውን የነፍስ ማጥፋት ወንጀል ባሁኑ ጊዜ ወቃሽና ከሳሽ ሳይኖርባቸው በይፋ ለመፈጸም የሚያስችላቸውን ውሳኔ ለማግኘት በቅድስት ህገራችን ርእሰ ክተማ ያሰሙት የነበረ ጩኸት እጅግ የሚያስደነግጥ እግዚ አብሔርንም የሚያሳዝን ያልታሰበ ክሰተት ነበር ይኸውም በሥጋዊው ዓለም እንኳ መንፈሳዊት የክርሰትና ደሴት እየተባለች በምትጠራው ቅድሰት አገራችን በቅርቡ ከእናቶቻችን አንደበት ልጆቻችንን ለመግደል ውርጃ ይፈቀድልን ተብሎ የተሰማው እንግዳ ዜና ነው ይህም እጅግ አሰደንጋጭና አስገራሚ ነበር ለሰው ልጅ የሕይወት ዋስትናው ሕገ አግዚአብሔ ርን መጠበቅ እንደሆነ ይታመናል። ጨጮጨጭመመጨጻ መመመ ቲከ«ዐየ ይግባኝ ለክርስቶሰ አንቀጽ ስድስት ዘመናችን ያፈራው ትወልድ አታላይ ብቻ ሳይሆን ሾተላይም ነው ሾተላይ ዓይኑ ያረፈበትን ለጥፋት የሚዳርግ ነው ይባላል ይህም ትውልድ አግዚአብሔርን የማይፈራ ለእናት ሀገሩ የማይራራ የቅርስ ቀበኛ ከመሆኑ የተነሣ በዓይኑ ያየውን በእጁ የገባውን ሁሉ ጽላት ሳይቅር የሚዘርፍ ደፋር ነው እኔም በዚህ የምጽእት ዘመን በእናቴ ላይ የሚደርሰው ፈተና እጅግ እያ ስጨነቀኝ ነው ከልቤም እያስለቀሰኝ ነው እኔና መስሎቼ የታሪክ ሸክማችንን መሸከም ያቃተን አየመሰለኝ ልቤ በኃዘን እየደማ ነው በእቅሜ ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቼ ይህን እንደ ኑዛዜ ቃል ኀዘን ባደቀቀው ኅሊናዬ የማስ ተላልፈው የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የሚያድን መስሎኝ ነው በርግጥም የሚተላለፈው መልአክት እውነት እስከሆነ ድረስ በታሪክ ከመወቀስ ማዳኑ የማይቀር ነው እንደሚታወቀው ቀድሞም አባቶቻችን ሰማዕተ ድቅ የእውነት ምስክሮች ለመባል የበቁት በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን ድነው ሕያው ታሪክ ያተረፉት ስደት እስራትና ሞት ሳይፈሩ እውነት ተናግረው በአደባባይ መስክረው ነው ይህን የሚያውቅ ትውልድ ግን በአሁኑ ጊዜ እልተገኘም በተለይም ቤተክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ አደራ ተቀባይ የቅርስ ባለቤት መሆኗን የተገነዘበ የለም እንዲያውም የቅርስ ባለቤትነቷን ለማሳጣት ቅርሶቿ የሚገኙበትን መንገድ ስመሰለል ባሕር ተሻግረው የመጡ ብዙ ናቸው እነዚ ህም በዕለታዊ ጥቅም ከተሸነፉ በረኞቿ ጋር እየተመሳጠሩባት ይገኛሉ የዛሬን እያድርገውና ማንም እንደሚያውቀው ከጥንት ጀምረው የነበሩ የኢትዮጵያ ነገሥታትና መላው ሕዝበ ክር ስቲያን ቤተክርስቲያን የታመነች አደራ ጠባቂ የእግዚአብሔር ነለበለባዖወቲከ ይግባኝ ለክርሰቶለ ግምጃ ቤት መሆኗን ስለአመኑ ንብረታቸውን ያወርሱ የነበር ለቤተክርስቲያን ነው ከዚህም የተነሣ አስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በቤተክርስቲያን ውስጥ የማይገኝ ቅርስ አልነበረም በየጊዜው ሲያደቡባት የኖሩ ተቃራኒዎቿ ግን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ በረቀቀ ስልት ሻጭና ገዥ በመሆን ቅርሷን አሟጠው ወስደውታል ያልተወስደውም በመቃጠል ሳላይ ይገኛል የጥንታዊቷ የአንሻ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአሳት ቃጠሎ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የተገመቱ ጥንታውያን መጻሕፍትና ሌሎች ንዋያተ ቅድሳት ተቃጥለዋል በስሜን ሸዋም የተደራጁ ስዎች ከመስኖ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ብዙ መስቀሎችን ከስረቁ በኋላ ጥቅሙን ለመካፈል ባለመስማማታቸው ባነሠት ግጭት አንድ ስው ሞቶ አንደነበር በጊዜው በዜና ስምተነዋል ስጋዜጣም አንብበነዋል ይህ ሁሉ ስዎች እስከምን ድረስ ለገንዘብ ተላልፈው መስጠታቸውን ያመላክተናል ሐምሌ ቀን ዓም በስሳሌ ህገሬ ስብከት ጥንታዊውን የደብሬ ፍስሐ ሽንኩርት ሚካኤልን ቤተ ክርስቲያን ጠባቂውን ገድለው ንዋያተ ቅድሳቱን ዘርፈው ሔደዋል ሽ አጅግ ጥንታውያን ከሆኑት ገዳማት መካከል ብዙዎቹ ተዘርፈዋል ተበርብረዋል አንዳንዶቹንም በአሳት አቃጥለዋ ቸዋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact