Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር በሐ ዙሪያ የነገሩ ሰዎች ተናጋሪው ነጐድጓድ ነው መልአክት ነው የሚል ግምት ያቀርቡ እንደ ነበረው ሁሉ ዛሬም የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ነው ይህም ቢሆን ብዙ የሚያከራክር ቢሆንም ቅድሚያ ልንሰጠው የሚገባን ለታሪክ ሳይሆን ለቃለ እግዚአብሔር ነው ከቃለ እግዚአብሔር ጋር በሚጣጣም መልኩ ታሪክን ማጣቀስ ወይም ቃለ እግዚአብሔር አፍታቶ ያልነገረንን ነገር አጥርቶ ለማየት ታሪክን ወይም ደግሞ ትውፊትን ዋቢ አድርጎ ማቅረብ ተገቢ ነው።
ሁሬላና አባት የሚለው ቃል ዘላለማዊነቱን የሚያዳምቅየሚቀጽል ሳይሆን ኢየሱስ አባት መሆኑን የሚያመለክት ነው ቢባል እንኳ ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ ነው ማለት አይደለም እኔ አባት ነኝ ነገር ግን የራሴ አባት አይደለሁም ኢየሱስ አባት ቢሆን እንኳ ከፍጡራን ጋር ያለውን ግንኙነት አመላካች እንጂ ኢየሱስ አባቴ የሚለው አብ ነው ማለት አይደለም አባት የሚለው ቃል ግንኙነትን አመላካች ቃል እንደ ሆነ ልብ ይሏል ሃ ስተኛ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ካለና ይህም እግዚአብሔር አባት ከሆነ ኢየሱስ እግዚአብሔር ስለሆነ ኢየሱስ አባት ነው ማለት ነው የሚለው የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን የሙግት አካሄድ ስሕተት ነው ምክንያቱም አባት እና አምላክ የሚሉት ቃላት ባሕርይን እንጂ አካላዊ ሕልውናን አመላካች አይደሉም ስለባሕርይ የሚናገሩትን ማስረጃዎች ከአካል ጋር አቀላቅሎና አጣርሶ ሙግትን ማቅረብ የርቱዕ ሙግት አካሄድ አይደለም ይህ የሙግት ውቅር ባሕርይንና አካልን ማምታታቱ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር አብ ብቻ አባት ነው የሚለውን ስሑት መቅድመ ልባዌ ታሳቢ ያደረገ ሙግት ነው ዮሐንስ እኔና አብ አንድ ነን ዩኘሀ ኗዐሺ ዕ ፕዐፐኻፀ ዩ ዩዐዞፎዝ ኢይ እግዚአብሔር አብ ነው አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ለሚለው የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በማስደገፊያ ከሚቀርቡ ክፍሎች መካከል ዮሐንስ ሌላው ምንባብ ነው ቄስ ተክለ ማርያም ይህን ክፍል ተመለከተ እንዲህ ይላሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐ እኔና አብ አንድ ነን ብሎ በማወጁ አብ ወልድ ውስጥ በውሕደት መኖሩን መግለጡ እንደ ሆነ እንረዳለን እግዚአብሔር አብ የላከልን ሊር ብርኳ እዐሆ ዐዘ ሀ ዐ ያገዘበሃ ወፀ ፐሃጠርዘርሸ ዐዐ ሃዐ እብ ህ ርክከ በከ ዝኒ ከማሁ ስለ መቅድመ ልባዌቅድመ ግንዛቤ በትምህርታችን መጀመሪያ ላይ ያቀረብነውን ትምህርትጽሑፍ ልብ ይሏል ። እኔና አብ አንድ ነን ብሎ በድፍረት መናገር የሚችለው አብና ወልድ በውሕደት በአንድ አካል ውስጥ ስላሉ ብቻ ነው ዮሐ የሚርመው ጐዳይ ሰባልዮስ ራሱ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ለሚለው ኑፋቄ በአስረጅነት ከሚጠቅሳቸው ክፍሎች መካከል ይህ ክፍል ቀዳሚውን ቦታ እንደሚይዝ ከታሪክ እንማራለን እኔና አብ አንድ ነን ዮሐንስ ማለቱ አብ ወልድን ማደሪያው ማድረጉን ወይም አብና ወልድ በአካል አንድ መሆናቸውን የሚገልጽ አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አብ ነኝ ለማለት ፈልጎ ቢሆን ኖሮ እኔ አብ ነኝ ወይም አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ማለት ነበረበት እኔና አብ አንድ ነን አንድ ነን ተብሎ ወደ አማርኛ የተተረጐመው ሒን ሒስሜን ርህ ረዐዘርህነ የሚለው የግሪክ ቃል ሲሆን የብዙ ቀጥር የሚያመለክት አንደኛ መደብ ነው ኢየሱስ አብ ቢሆን ኖሮ ኢስሜን ዩሀዘርሀር የሚለውን የግሪክ ቃል ሳይሆን አንደኛ መደብ ነጠላ ቀጥር የሆነውን ኢጎ ወይም ኢጎ ሂሚ ገዕ «ክ በጨዉ የሚለውን የግሪክ ቃል ይጠቀም ነበር እኔና አብ አንድ ነን ሲል አንድ የሚለው ቃል ግሪኩ ሂን ሆርህዌ ሲሆን ይህም የግዑዝ ጾታን የሚያመለክት ነው የአብንና የወልድን የአካል አንድነት ለማመልከት ቢፈለግ ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ ለእግዚአብሔርም ሆነ ለኢየሱስ ክርስቶስ ተባዕታይ የወንዴ ጾታ እንደሚጠቀም ሁሉ በዚህም ቦታ የተባዕታይ ጾታ የሚያመለክተውን የግሪክ ቃል ሔይስ ሩሩ ይጠቀም ነበር ለምሳሌ የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ማርቆስ ጢሞቴዎስ ስመ ጥሩ የግሪክ ቋንቋ ሊቅ ኤቲ ሮበርትሰን ዮሐንስ በተመለከተ አንድ ሂን ፔህነ የሚለው ቃል የተባዕት ጾታን ሳይሆን የግዑዝ ጾታን የሚያመለክት መሆኑ አካልን ሳይሆን አንድ ባሕርይንተፈጥሮን የሚያመለክት ነው ይላሉ ስለዚህ በዚህ ቦታ ሂን ሂን ጭግኀ የሚለው የግሪክ ቃል አንድ ዐይነት ባሕርይን እንጂ አንድ አካልን የሚያመለክት አይደለም ይኸውም አብና ወልድ አንድ ዐይነት ባሕርይ እንዳላቸው እንጂ አብና ወልድ በአካል አንድ እንደ ሆኑ የሚያሳይ አይደለም ኢየሱስ በዚሁ ክፍል አብን አባቴ ቀጥር እንዲሁም የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ጥር የሚሉትን ቃላት እየተናገረ መልሶ ራሱን አባት ያደርጋል ማለት ስሕተት ነው በክፍሉ ውስጥ ኢየሱስ አንድ ግሪኩ ሂን ሠ የሚለውን ቃል የተጠቀመው የአካል አንድነትን ለማሳየት ነው ከተባለ በዚሁ መጽሐፍ ውስጥ ኢየሱስ እኛም አብና ወልድ አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ ዮሐንስ ከ ጋር ያነጻጽሩ ሲል ለደቀ መዛሙርቱ የጸለየላቸው ጸሎት ደቀ መዛሙርቱ የዐሳማ ወይም የልብ አንድነት ሳይሆን በአካል አንድ እንዲሆኑ ነው ማለት ነው ይህ ደግሞ ፍጹም እንግዳ አስተሳሰብ ይሆናል ኢየሱስ እኔና አብ አንድ ነን ሲል አይሁድ ሊወግሩት ድንጋይ ያነሥበት ምክንያት ሥጥር ሕጋቸው ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር ያስተካከለ እግዚአብሔርን መሳደቡ ስለሆነ በድንጋይ ይወገር ስለሚል ነው ዘሌዋውያን ማቴዎስ ማርቆስ ዮሐንስ ሐዋርያት ሥራ በአጠቃላይ የክፍሉ ሰዋስውም ሆነ ዐውድ በግልጥ ኞ ዝኒ ከማሁ በኮይኔ ግሪክ አንድ የሚለው ቅጽል ተባዕታይ ሄይስ አንስታይና ሚያ ሀ ግዑዝ ጾታን ሒን «ህ በሚያመለክት መልኩ የተደራጀ ነው ለርከ ፐ ዐክኪ ሃሃዐሃበ ሾርከርር ዘ ሀሪ እዐ እከህቨቭር በኋበ ር እንዲሁም እበሃ ጮሀ ወ ዐ ሀሆ እርሠ ዘዘ ሀዐሮ ዐ ዐ ጸደርዘርሮር ዐ እር በ ይመለከቷል ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር የሚያስተምረን ጐዳይ አብና ወልድ አንድ አካል መሆናቸውን ሳይሆን አብና ወልድ አንድ ባሕርይ ርክኬርር እንዳላቸው ነው ዮሐንስ እኔ በአባቴ ስም መጥቼ አልተቀበላችሁኝም ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ ግን ትቀበሉታላችሁ ፎሃወ ዩእኻእህፀፀ ፎዖ ፐዌ ዕሠዕዘዐፐዢ ፐዐ ፕዐዉፐፀዕፍ ። ሚልክያስ በግት ካቀረብናቸው ከእነዚህ ክፍሎች በግልጽ መረዳት የምንችለው በብሉይ ኪዳን አስተምህሮ አባት የሚለው ቃል ፈጣሪ የሚለውን ትርጐም እንደሚወክል አባት እና ይህ በሥነ አመክንዮ ትምህርት ርሃ ዐ ህዐ በመባል የሚታወቅ የተፋልሶ ዐይነት ነው ለምሳሌ ሕግ ሁሉ የአገሪቱን ሕግን በሚደነግገው ምክር ቤት የተቀረጸ ነው የመሬት ስበት ሕግ ነው ስለዚህ የመሬት ስበት የአገሪቱን ሕግ በሚደነግገው ምክር ቤት የተቀረጸ ነው ይህ ሙግት ስሑት ሙግት የሚሆንበት ምክንያት ሕግ የሚለው ቃል የተለያየ ትርጐም ወክሎ በሙግቱ ውስጥ መገኘቱ ነው በመጀመሪያው ሙግት ላይ ሕግ የሚለው ቃል ማኅበራዊ ወይም አስተዳደራዊ ሕግን የሚያመለክት ሲሆን በቀጥር ሁለት ላይ ግን ሕግ የሚለው ቃል የሚያመለክተው የተፈጥሮ ሕግን ነው ኖመ በዓለም ዐቀፉ ቢሮ በር በከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም የኪንግ ጀምስ ትርጐም ዐጠከነ ነው ይህ ትርጐም አባት የሚለውን ቃል የአብ የማዕረግ ስም አድርጎ ቢቀበለው ኖሮ እንደ ተጽውዖ ስም የመጀመሪያውን ፊደል ከፍ አድርጎ ርር ይጽፍ ነበር ይህ ሁኔታ የኪንግ ጀምስ ትርጐም አባት የሚለውን ቃል እግዚአብሔርን ፈጣሪ አድርጎ መቀበሉን የሚያመለክት እንጂ እንደ ሐዲስ ኪዳን እግዚአብሔርን እንደ ማዕረግ ስም አባትአብ እያለ እየጠራው አይደለም ልክ እንደ ኪንግ ጀምስ ትርጐም ሁሉ በርካታ የእንግሊዝኛ ቅጆች አባት የሚለውን ቃል በማዕረግ ስምነት አላቀረቡትም አላደረጉም ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር ፈጣሪ የሚሉት ቃላት በተለዋዋጭነት አንድ ዐይነት ትርጐም ወክለው እንደሚያገለግሉ ነው ልራና የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን መምህራን አባት የሚለው ቃል ግንኙነትን አመላካች ቃል እንደ ሆነ አልተገነዘቡም ይኸውም እግዚአብሔር የሚቤዥ የሚያጽናና የሚጠበቅ የሚፈጥር ወዘተ አምላክ መሆኑን መዝሙር ኢሳይያስ ይህ ዐይነቱ ባሕርይ አብ እንዳለው ሁሉ ወልድም ያለው መሆኑ አብና ወልድ አንድ አካል መሆናቸውን የሚያመለክት ሳይሆን ተመሳሳይ ባሕርይ እንዳላቸው የሚያስተምር ነው ቆሮንቶስ ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ አምሳክ አብ አለን ደግሞም ሁሉም ነገር በእርሱ አማካይነት የሆነ እኛም በእርሱ አማካይነት የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን የዘርት ቤተ ክርስቲያን ጸሓፍት እንደ ሚልክያስ ሁሉ ይህም ክፍል አብ ብቻ አምላክ እንደ ሆነ የሚያስተምር ክፍል ነው ባዮች ናቸው ይህ ክፍል የይሖዋ ምስክሮችም አብ ብቻ አምላክ እንደ ሆነ በአንጻሩ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ያለመሆኑን ከሚያስተምሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መኻል አንዱና ዋነኛው ነው ይላሉ ይህ ዐይነቱ ትምህርት ከክፍሉ አስተምህሮ ጋር ክፉኛ የሚጣረስ ነው ክፍሉ ስለአንድ አምላክ አብ እና ስለአንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያስተምር ነው ከዚህ ክፍል በመነሣት የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያንና የይሖዋ ምስክሮች አብ ብቻ አምላክ ከሆነ ወልድ አምላክ ያለመሆኑን ያሳያል ወደሚለው ድምዳሜ ሄደዋልሖ ይህ ከብዙ አቅጣጫ ስሕተት ነው አንደኛ አብ ብቻ አምላክ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ጌታ ነው ካልን ይህንኑ የሙግት ነጥብ በመጠቀም ኢየሱስ ብቻ ጌታ ከሆነ አብ ጌታ አይደለም ማለት ነው ነገር ግን አብ ጌታ እንደ ሆነ ቃለ እግዚአብሔር ያስተምራል ማቴዎስ ራ አብ አምላክ ተብሏልና አብ ብቻ አምላክ ነው ካልን ወልድ ጌታ ተብሏልና ወልድ ብቻ ጌታ ነው ወደሚለው የተሳሳተ ድምዳሜ ይወስደናል ሁለተኛ ሐዋርያው ጳውሎስ በበርካታ ምንባባት አብን አምላክ ወልድን ደግሞ ጌታ እያለ ቢጠራም ወልድን አምላክእአግዚአብሔር ያለባቸው በርካታ ቦታዎች አሉ ለምሳሌ ዮሐንስ ሮሜ ዕብራውያን ቲቶ ተሰሎንቄ ሦስተኛ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያንና የይሖዋ ምስክሮች እአንደሚገምቱት በቅዱሳት መጻሕፍት አምላክና ጌታ የሚሉት ቃላት አንዳችም የትርጐም ልዩነት የላቸውም። ጢር ሀ ፌርጳቪሆር ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር ነውሻ እውነታው ይህ ከሆነ ኢየሱስ እኔን ያየ እንዲሁም እኔን ያወቀ አብን ያያል እንዲሁም አብን ያውቃል ማለቱ እኔ አብ ነኝ ማለቱ ሳይሆን እርሱ የአብ ተራኪ ስለሆነ እርሱን ማወቅ እንዲሁም እርሱን ማየት አብን ማወቅ እንዲሁም አብን ማየት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ዮሐንስ ጠቅሰን በምንነጋገርበት ጊዜ የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ የሆነው ኢየሱስ ዓለማት ከመፈጠራቸው በፊት አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ ዮሐንስ ትስብእት ሆኖ አብን ለመተረክለመተንተን ካገኻዐፐ በመጣበትም ጊዜ አምላክ መሆኑን ተመልክተናል ዮሐንስ የቀርት ቤተ ክርስቲያን ጸሓፍት ኢየሱስ ሰው አብ ደግሞ በኢየሱስ ውስጥ ያለ አምላክ ነው የሚል ትምህርት እንዳላቸው ይታወቃል ኢየሱስ የመለኮት አካል እንዲሆን የተዘጋጀ ሰው ነው ይህም ከመጀመሪያው በእግዚአብሔር ውስጥ የነገረ የሕይወት ቃል በድንግል ማርያም ማሕፀን ግብቶ ሰው ሆኖ ከተወለደ በኋላ በዚህ ፍጹም ሰው በሆነው አካል ውስጥ አብ ተዋሕዶ ተገለጠ አብ በመለኮትነቱ ከወልድ ይበልጣልና ክርስቶስ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በአንድ አካል ስለተዋሐደ ፍጹም አምላክና ሰው እንደ ሆነ ከዚህእናገራግጣለን ይህ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው እንዲሁም አብ አምላክ ወልድ ደግሞ አብ የለበሰው ሥጋ ነው የሚለው የድርጅቱ ትምህርት ከዮሐንስ ትምህርት ጋር በቀጥታ ይቃረናል በዚህ ክፍል አብ አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ አብን የተረከው ወልድም አምላክ መሆኑ እንዲሁም በዮሐንስ ወንጌል መግቢያ ክፍል በግልጥ እንደ ተመለከትነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ እንደ ሆነ ሁሉ ዮሐንስ እርሱ ራሱ አምላክ ዮሐንስ መሆኑ ይህን የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ኑፋቄ ያደርገዋል እእዚአብሔርን ያየ አንድም ሰው ከሌለ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ከሆነ እግዚአብሔርን ማየት ማለት በዐይነ ሥጋ አምላክን መመልከት እንዳልሆነ ልብ ሊባል የገባዋል ስለዚህ ኢየሱስ እኔን ያየ አብን አይቶአል ማለቱ እኔ አብ ነኝ ወይም አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ማለቱ ሳይሆን አኔ የአባቴ ተራኪ ነኝ ተራኪውን ማወቅ ተተራኪውን ማወቅ ነው ማለቱ ነው እርሱ የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅ ነው እርሱ በባሕርዩ ከእግዚአብሔር ጋር ፍጹም ትክክል ነው ዕብራውያን ትርጐም ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ነጸብራቅ እንዲሁም በባሕርዩ ከእግዚአበሔር ጋር ፍጹም ትክክል መሆኑ እርሱን ማየት ማለት አብን ማየት ማለት እንደ ሆነ ግልጽ ያደርገዋል ሁለላ ኢየሱስ እኔን ያየ አብን አይቶአል ሲል እኔን በዐይነ ሥጋ የየኝ አብን በአካለ ሥጋ ያየዋል ማለቱ አይደለም ምክንያቱም አብ የሚታይ የሚዳሰስ አካል የሌለው መንፈስ ነውና ስለዚህ ኢየሱስ እኔን ያየ አብን አይቶአል የሚለው አነጋገሩ ተምሳሌታዊ በነ እንጂ ቃል በቃል በአካለ ሥጋ አብን ማየት ማለት አይደለም ስለዚህ ይህን ክፍል በመጥቀስ ኢየሱስና አብ በአካል አንድ ናቸው ማለት ስሕተት ነው ነርቪ ርይቬይዘደ ሀርዐዘ ዐ ር እየሪሠ ወፀ ሀሮ ይወገሃ ርቨፀ የሸበከሮይ ከ ሃሃበቨቋቢ ነላህ« በደርኪ ርሦኛ ነሃከህ በርከ ርቧርእ ነ « ርቧ ከር በኛርሃ ዐ ከር ተክለ ማርያም ገዛኸኝ ጴይታዕፇ ማጋ ይፈታል። እንደ ድርጅቱ ትምህርት አብ በኢየሱስ ውስጥ ያለ መለኮት ከሆነ እንዲሁም አብ መንፈስ መሆኑ ተቀባይነት ካላው እኔን የሚያይ የላከኝን ያያል በሚለው ገለጻ ማየት የሚለው ቃል በአካለ ሥጋ ማየትን ሊያመለክት አይችልም ምክንያቱም እግዚአብሔር የማይታይ የማይዳሰስ መንፈስ ነውና ዮሐንስ ሰዎችም እግዚአብሔርን በአካለ ሥጋ አይተውት አያውቁም ዮሐንስ ይህ እውነት ከሆነ ደግሞ እኔን ያየ አብን ያያል የሚለው አነጋገር አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው የሚለውን ትርጐም ሊወክል አይችልም በአጠቃላይ ክፍሉ የሚገኝበት ዐውድ አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን አንጂ ኢየሱስና አብ አንድ አካል ናቸው የሜል አንዳችም ትምህርት የለውም ክብና ወስድ በተመሳሳፀ ሥራ ውስጥ ተካፋፀ መሆናካቸው ክገድ ክካስ መሆናፐውገ ፀሳይፅገፇ የርት ቤተ ክርስቲያን ጸሓፍትና መምህራን አብና ወልድ በተመሳሳይ ሥራ ውስጥ ተካፋይ መሆናቸው አብና ወልድ አንድ አካል መሆናቸውን ያሳያል የሚል የሙግት ነጥብ አላቸው ለምሳሌ ዴቪድ ኬ በርናርድ እንዲህ ይላሉ ከዚህ በታች አንዳንድ ንጽጽሮችን በማሳየት ኢየሱስ አብ ለመሆኑ ማስረጃዎችን አቀርባለሁ ኢየሱስ አካሉን በሦስት ቀናት ውስጥ ከሙታን እንደሚያስነሣ ተንብዮአል ዮሐንስ ነገር ግን ጴጥሮስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እግዚአብሔር እንደ ሆነ ሰብኳል ሐዋርያት ሥራ ኢየሱስ አጽናኝ እንደሚልክልን ተናግሯል ዮሐንስ እንዲሁም አብ አጽናኝ እንደሚልክልን አስተምሮአል ዮሐንስ ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር የሚጠራው አብ ብቻ ነው ዮሐንስ ነገር ግን ኢየሱስ ሰዎችን ሁሉ እንደሚጠራ ተናግሯል ዮሐንስ ኢየሱስ አማኞችን ሁሉ በመጨረሻው ቀን ያስነሣቸዋል ዮሐንስ ነገር ግን እግዚአብሔር አብ ለሙታን ሕይወትን በመስጠት ያነቃቸዋል ከሙታንም ያስነሣቸዋል ሮሜ ቆሮንቶስ ኢየሱስ የአማኞችን ጸሎት እንደሚመልስ ቃል ገብቶአል ዮሐንስ በአንጻሩ ደግሞ የአማኞችን ጸሎት የሚመስሰው አብ እንደ ሆነ ተናግሯል ዮሐንስ የሚቀድሰን ክርስቶስ ነው ኤፌሶን በአንጻሩ ደግሞ የሚቀድሰን አብ ነው ይሁዳ ከተስፋዩ ርበሴ ሬ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር አንደኛ ዮሐንስ ላይ አብ እንደ ወደደንና ኀጢአታችንን ለማስተሠረይ እንደ ተገለጸ ተነገሮአል ነገር ግን ኀጢአታችንን ለማስተሠረይ ወደ ዓለም የተገለጠው ክርስቶስ እንደ ሆነ እናውቃለን ዮሐንስ ከእነዚህ ማስረጃዎች ቀላሉ የምንረዳው ነገር ኢየሱስ ሁለት ባሕርያት እንዳሉት ነው እርሱ መንፈስም ሥጋም እግዚአብሔርም ሰውም አብም ወልድም ነው ሰው እንደ መሆኑ መጠን የሰው ልጅ ነው አምላክ እንደ መሆኑ መጠን የእግዚአብሔር ልጅ እንዲሁም አብ ያደረበት ሥጋ ነው ይ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው የሚለው የዴቪድ ኬ በርናርድ ሙግት የተሳሳተ ነው ዳ። በ ዘፖርክሮ ከህ ዐ ሀዐ ሀዘርዘ ጠቅሶ እንደ ጻፈው ዝኒ ከማሁ ዝኒ ከማሁ ገጽ ይህን የግሬቭስ የሰዋስው ሙግት ርህ ሪ ዐ ዐ ሀሆዘ ዴቪድ ኬ በርናርድም ከግሬቭስ ጠቅሶ ተጠቅሞበታል ል ረ ከቧ ዘርዘ ዐ ዕዐፀ ጾ ነበ እ በቧ ዘፀዘ ዐ ዐፀ ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር ተስሎንቄ ፊልሞና ኤፌሶን ተሰሎንቄ ተሰሎንቄ ጢሞቴዎስ ጢሞቴዎስ ቲቶ ያዕቆብ ዮሐንስ ጴጥሮስ የግራገቪስ ቫርፕ የግዕክ ሰዋስው ሕገ መግቢያ ስአ የነገረ መለኮት ርእሰ ጐዳዮች ውስብስብ ናቸው ታላቁ ፈላስፋ ሶቅራጥስ ያልተመረመረን ሕይወት መኖር አይገባም ያለው ለባውያነ ወንቀሃን ብልኅና አስተዋይ የሆኑ የሰው ልጆች እውነቱን ከውሸት ሠናዩን ከእኩይ በመለየት እንጂ እንደ ደመ ነፍሳውያኑ እንስሳት በዋል ፈሰስ መኖር ስለማይገባቸው ነው በተለይ ሃይማኖታዊ ትምህርት ከጥራዝ ነጠቅነት ይልቅ ጥራስ ጠለቅነትን ብቸኛ የጐዞ መስመር ሊያደርገው እንደሚገባ እሙን ነው ይህ አካሄድ የትምህርት ንፋስ የነፈሰባቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ ብሩኅ አእምሮና ቅን ልቡና ያላቸው እውነት ፈላጊ የሆኑ የሰው ልጆች ሁሉ ሊከተሉት የሚገባ ዐይነተኛ መንገድ ነው እንግዲያው ይህን ስንቅ ሰንቀን እንዝለቅ አእነሁን ከተመለከትነው ሙግት በግልጽ መረዳት የምንችላቸው ሁሉት መሠረታዊ ሐቆች አሉ ይኸውም የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን የነገረ መለኮት መምህራን ለሙግታቸው ማጠናከሪያ አዝወትረው ከሚጠቅሱት ከኪንግ ጀምስ ትርጐም ይልቅ የሐዲስ ኪዳንን ግሪክ ማጣቀሳቸው ይበል የሚያሰኝ ገዳይ ከመሆኑም በላይ ግራንቪል ሻርፕ የተባለውን የግሪክ ሰዋስው ሕግ ተከትለው ሙግታቸውን እንዳዋቀሩ መግለጻቸው እኛም ከሙሉ ልብ የምንቀበለው ጐዳይ ነውየግራንቪል ሻርፕ ሕግ በብዙ የግሪክ ቋንቋ ሊቃውንት ዘንድ ተቀባይነት ያለው እንዲሁም በርእሰ ጐዳዩ ላይ የሚካሄደውን ውዝግብ ለመፍታት ብቸኛ የግሪክ ሰዋስው ሕግ ነውኞ ማዚል ሻርፕ በመባል የሚታወቀው የግሪክ ሰዋስው ሕግ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት እንዲሁም አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የተለያዩ አካላት ናቸው የሚሉት ርእሰ ጐዳዮች በሚነሠበተ ጊዜ ሁሉ የሚነሣ የግሪክ ሰዋስው ሕግ ነው በ« ይህ ሕግ ቲቶ ላይ ታላቁ አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ጴጥሮስ ላይ አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሉት ምንባባት አምላክ እና መድኀኒት የሚሉት ገለጻዎች እንደ ቅደም ተከተላቸው ስለ አብና ስለ ወልድ የሚናገሩ ናቸው ወይስ ሁለቱም ገለጻዎች ወልድን የሚያሳዩ ናቸው የሚለው ውዝግብ የሚዳኘው በዚህ የሰዋስው ሕግ መሆኑን እነዚን ክፍሎች ጠቅሰን በተነጋገርንባቸው ቦታዎች ላይ በስፋት ለማየት ሞክረናል በሩ የሻርፐስን የሰዋስው ሕግ በትክክል ያልተረዱ አንዳንድ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን መምህራንና ጸሓፍት ይህን ሕግ በተሳሳተ መልኩ በመጥቀስ አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን የሚናገሩትን ክፍሉች አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ለሚለው የድርጅቱ መሠረተ እምነት ሎሌ እንዲያድር ሲገደድ በግልጽ ይታያል ጅ የሰዋስው ምሁራን የሰዋስው መጻሕፍትን የሚጽፉት የአንድን ቋንቋ ሰዋስው በቅርበት በመመርመር የደረሱበትን የቋንቋውን ባሕርይ የሚያስታውቁ እንጂ የቋንቋውን ሕግ የሚበይኑ ያለመሆናቸው ሊዘነጋ አይገባውም ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር በ ክፍል በርካታ ሰዎች የማያውቁትን እናውቀዋለን የሚሉም ሰዎች በተሳሳተ መንገድ የሚረዱትን የሻርፐስ ሕግ በዳሰሳ መልክ በመቃኘት ይህን የሰዋስው ሕግ መሠረት በማድረግ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው የሚለውን የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ትምህርት እንመረምራሪለን ግራንቪል ሻርፕ እ። ተያይዘው በሁለቱም ስሞች መጀመሪያ ላይ ውስን መስተኣምር ካለ ስሞቹ ስለተለያየ አካል የሚናገሩ ናቸው አስረጅ የሐዲስ ኪጻን ግሪክ የከማርሻ ትርጉም ምገባባት ዮጠሐገስ ሽ ዐ ሂጪ ኸ ዕእባፀርዐ ጸጋና ክውነት ዮሐገስ ፐሽ ሃቦቆሽ ዉጪ ፐዕ እዕሃር መጻሕዬትገና ቃሱገ ዮጠሐገስ ፐሀኗ ፐሸዕኗ ዐቢ ፐሷፍ ሂኗፀዐዐኗ ሬቱዛና ሸጾቹ ጢሞቴዎስ ፐሽ ሀዕሠሠኸ ዐህ ሊሌ ጪ ፕሽ በሽያትህ በሱፀደፎ ክገዲሁም ዞኻካፕዞ በናትህ በዜውገቄ የሻርፐስ ስድስቱ ሕጎች እስካሁን ያየናቸውም ቢሆኑም ዴቪድ ኬ በርናርድ ጎርደን ማጂና ሮበርት ግሬቭስ የተባሉት የሃይማኖት ድርጅቱ መምህራንና ጸሓፍት እና ካይ የሚለው የግሪክ አያያዥ ቃል እንዲሁም ሆ የሚለው የግሪክ መስተዋድድ አብና ወልድ አንድ አካል መሆናቸውን ያሳያሉ በሚል ያቀረቧቸው ማስረጃዎች የተሳሳቱ ናቸው እና ካይ «ዐፀ የሚለው አያያዥ ቃል እና ወይም ማለትም ተብሎ መተርጐም መቻሉ እሙን ቢሆንም እናም ሆነ ማለትም ብሎ ለመተርጐም ግን የእኛን በጐ ፈቃድ የሚፈልግ ጐዳይ ሳይሆን የክፍሉን ዐውድና የሰዋስው አወቃቀሩን መሠረት በማድረግ ትርጐሙ የሚወሰን ጐዳይ ነው ቲቶ እና ጴጥሮስ የሻርፐስን የሰዋስው ሕግ መሟላታቸው እሙን ነው ነገር ግን እነዚህ ምንባባት ኢየሱሰ ክርስቶስ አምላክ እንደ ሆነ የሚያመለክቱ እንጂ አብ መሆኑን የሚያሳዩ አይደሉም እነዚህ የድርጅቱ መምህራን አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ለማለት ያቀረቧቸውን ማስረጃዎች በሰንጠረዥ መልክ እንመልከት ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር ክብና ወስድ ጸገደ ባቸው ስማስት በስሕተት ቀረቡ ምገባባት ምገባባት ግሪክና ጸማጣርኛ ምርመራ ሮሜ ፅዝዕ ፕዐፕዐዕና ኻዞዞ ዐቢ ዩህፀህ ባወ ጁዐፐ በመጀመሪያው ስም ፊት ውስን መስተኣምር ስለሌለ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱሰ የመጀመሪያውን ሕግ ክርስቶስ አያሟላም ሕግ የሚያሟላ በመሆኑ አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን ያሳያል ቆሮንቶስ ዕዕ ፀር ፕፕፀዕፍ ኻዞህ ። ተያይዘው በስሞቹ መጀመሪያ ላይ ውስን መስተኣምር ካለ ስሞቹ ስለተለያየ አካል የሚናገሩ ናቸው በዚህ ክፍል አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚሉት የማዕረግ ስሞች ተመሳሳይ ሙያ ያላቸው ነጠላ ስሞች ስለሆኑ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን በግልጥ ያስተምራሉ ይህ ዐይነት የሰዋስው አወቃቀር ያላቸውን የሚከተሉትን ክፍሎች በግሪክ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይ ይመልከቱ ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ ጢሞቴዎስ ይ ክፍል አብ የራሱ ማንነት እንዳለው ሁሉ ወልድና መንፈስ ቅዱስም የራሳቸው ማንነት እንዳላቸው የሚያስተምር ነው እንዲሁም አብ ኢየሱሰን እንደ ልብስ የለበሰው አምላክ ነው እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ የራሱ ማንነት የሌለው የአብ ትንፋሽ ነው የሚለው የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ትምህርት በዚህ ስፍራ እንዳችም ድጋፍ የለውም የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን መምህራን ስም ግሪክ ኦኖማ ዕሀህሀ« የሚለው ነጠላ ቃል አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አካል መሆናቸውን የሚያመለክት ነው ባይ ናቸው አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን ለማሳየት ተፈልጎ ቢሆን ኖሮ ስም ሳይሆን ስሞች መባል ነበረበት የሚል የሙግት ነጥብ ያቀርባሉ ይህ የሙግት ነጥብ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የተለያየ ማንነት አላቸው የሚለውን ትምህርት ለመቃወም በእና በካይ ርዐበ የሚያያዙት ስሞች ከሁለት በላይ መሆናቸው በሻርፐስ ሕግ ላይ አንዳችም ለውጥ እንደማያስከትል ልብ ይሏል የሚከተሉትን የግሪክ ሰዋስው መጻሕፍት ይመለከቷል ጀዐከር። ዐቢ በህር ር ዐ ላዝበርርዉ ጠቅሶ እንደ ጻፈው ዶ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚሉት ሦስቱም ነጠላ የማዕረግ ስሞች እንዲሁም ዘርፍ ሙያ ፀርክቬሄር ር ናቸው መንፈስ ቅዱስ አካል አለው በዚህ መጽሐፍ አካል የሚለውን ቃል የምንጠቀመው መጨበጥ መዳሰስን ለማመልከት እንዳልሆነ ልብ ይሏል አንዳንድ ግለሰቦች አብና ወልድ በወንዴ ጾታ ሲገለጹ መንፈስ ቅዱስ በግዑዝ ጾታ መቅረቡ መንፈስ ቅዱስ አካላዊ ህልውና እንደሌለው የሚያመለክት ነው የሚል የሙግት ነጥብ ያነሣሉ ይህ የግሪክን ቋንቋ በቅጡ ካለማወቅ የተነሣ የሚከሠት የሙግት ነጥብ ነው በግሪክ ማናቸውም ዐይነት ስሞች ተባእታይ ወይም አንስታይ ወይም ድግሞ የግዑዝ ጾታን የሚያመለክቱ ናቸው ይህ ማለት ግን በተባእት ጾታ የቀረበው ስም ወንድ ነው በአንስታይ ጾታ የቀረበው ሴት ነው እንዲሁም በግዑዝ ጾታ የቀረበው ግዑዝ ነው ማለት አይደለም በግሪክ መንፈስ የሚለው ስም መንፈሳዊ አካላትንም ሆነ ለምሳሌ እርከሳንንም ሆነ ቅዱሳን መላእክትን መንፈስ ቅዱስን ለማሳየት ጥቅም ላይ ቢውልም ቃሉ በተፈጥሮው የግዑዝ ጾታን ያመለክታል ማለት እነዚህ መንፈሳውያን አካላት ግዑዝ ናቸው ማለት አይደለም ሀ በቧ ዘዐዘ ዐ ዐፀ ከተስፋፀ ሮበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር ሲባል ብቻ የቀረበ ሙግት እንጂ የግሪክ ሰዋስውን አካሄድ የተከተለ አይደለም ስም የሚለው ነጠላ ቃል የጥቅል ስም እንደ መሆኑ መጠን የብዙ ቀጥር ላላቸው አካላትም ጥቅም ላይ ሲውል መርባት ስሞች በማል አያስፈልገውም አስረጅ ይሆን ዘንድ የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ዘፍጥረት የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን መምህራን አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚለው ስም የማዕረግ ስም እንጂ የተጸውዖ የመጠሪያ ስም ስላልሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ልንጠመቅ አይገባንም የሚል አቋም አላቸው ነገር ግን አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚለው ስም የማዕረግ ስም መሆኑ እንዳንጠመቅበት የሚከለክለን ምክንያት ምን እንደ ሆነ አለመገለጹ ብቻ ሳይሆን ቃለ እግዚአብሔር በተጸውዖ ስምና በማዕረግ ስም መካከል አንዳችም ልዩነት እንደማያኖር የሚከተሉትን ክፍሉች ይመለከቷል ቀናተኛ የሚለው ስም የእግዚአብሔር ስም እንደ ሆነ ተገልጾአል ዘፀአት ድንቅ መካር ኀያል አምላክ የዘላለም አበት የሰላም አለቃ የሚሉት ስያሜዎች የመሲሑ አራት ስም ናቸው ኢሳይያስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ነው ኢሳይያስ አዳኝ ስም ነው ኢሳይያስ ክርስቶስ ማቴዎስ ከጴጥሮስ ጋር ያነጻጽሩ ክርስቲያን በጴጥሮስ የእግዚአብሔር ቃል ራእይ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ራእይ ዐዐ ዕ ለፉሌ እግዚአብሔር ወይም አምላክ የሚለው ቃል የተጸውዖ ስም ነው ወይስ የማዕረግ ስም የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ በሚለው ስም ላይ የእኛ የእስራኤል ወዘተ የሚሉት ቅጽሎች ተቀጽለውበት የሚሜገኝ ስለሆነ ቃሉ የማዕረግ ስምን ማሳየቱ እሙን ነው ነገር ግን እነዚህ ቅጽሎች በሌሉበት ሁኔታ ግን አምላክእግዚአብሔር የሚለው ቃል የተጸውዖ ስምን ማመልከቱ የግድ ይሆናል ለዚህ ጥሩ ማስረጃ ሊሆን የሚችለው ክርስቶስ የሚለው ቃል ነው በአንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምንባባት መሲሕ የሚለው የዕብራይስጥ ቃል ክርስቶስ የሚለው የግሪክ ቃል የማዕረግ ስምን በማያሳይ መልኩ ጥቅም ላይ ውሎአል ለምሳሌ ማቴዎስ ሉቃስ ዮሐንስ ነገር ግን በሐዲስ ኪዳን መልእክቶች ውስጥ ክርስቶስ የሚለው ቃል በአብዛኛው የተጸውዖ ስምን በሚያመለክት መልኩ ጥቅም ላይ ውላል ከዚህ የምንማረው ነገር በቅዱሳት መጻሕፍት በተጸውዖ ስምና በማዕረግ ስም መካከል አንዳችም ልዩነት እንደማያደርግ የሚየሳይ ነው ዴቪድ ኬ በርናርድ የተባሉት የድርጅቱ ጸሓፊ ማቴዎስ ጋር ተጓዳኝ የሆኑት የማርቆስና የሉቃስ ምንባባት ኢየሱስ ብለው ማለታቸው አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚሉት የማዕረግ ስሞች ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያመለክቱ ናቸው የሚል ሙግት አላቸው ይህን የበርናድ የሙግት አካሄድ ሦስት መሠረታዊ ችግሮች አሉበት ድደቸቅ ማቴዎስ ላይ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የሚሉት ስያሜዎች የተለያየ ማንነት ያላቸውን አካላት እንደሚያመለክት የሻርፐስን የሰዋስው ሕግ ተከትለን ፈተናል ታኛቸ የሉቃስ ምንባብ የማቴዎስ የሉቃስ ምንባብ ተጓዳኝ ምንባብ ነው ማለት አይቻልም ምክንያቱም በሉቃስ ወንጌል ላይ ኢየሱስ ስለ ጥምቀት አንዳችም ተክለ ማርያም ገዛኸኝ ጳድ ይድ ም ማድረፇ ይፃኛል። የማቴዎስ እውነታ በሚል ርእስ የዘጋጁት ገጽ ጽሑፍ ማቴዎስ ከጊዜ በኋላ ካቶሊኮች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጨመሩት ጽሑፍ እንጂ በበኩረ ጽሑፉ ላይ የሚገኝ ምንባብ እንዳልሆነ የተለያዩ መረጃዎችን በማቅረብ ለመሞገት ሞክረዋልሖ በአባሪ ሦስተ በዚህ ጽሑፍ ላይ ሰፊ ማብራሪያ እናቀርባለን ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም ሰለ እኔ የሚመሰክር ሌላ አለ እርሱ ስለ እኔ የሚሰጠውም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ ዮሐንስ እታ ስለ እኔ የሚመሰክር ፊጎ አለ በሚለው ንግግር ውስጥ ሌላ አሎሎስ ፅእእርሩ የሚለው ቃል በአብዛኛው በዐይነት አንድ ሆኖ የተለያየ ማንነት ያለውን አካል የሚያሳይ ሲሆን ለምሳሌ የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ ሐዋርያት ሥራ ቆሮንቶስ ቆሮንቶስ ፊልጵስዩስ ራእይ ሄትሮስ ፎ« የሚለው ደግሞ በአብዛኛው በዐይነትም ሆኖ በአካል የተለየን ነገር የሚያመለክት ነው ማርቆስ ሉቃስ ቆሮንቶስ ሮሜ ገላትያ ያዕቆብ ከዚህ የቃል አጠቃቀም በግልጽ የምንማረው ቀኦም ነገር አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን ብቻ ሳይሆን አብ አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ ወልድም አምላክ መሆኑን ነው ዮአ ጋር ተዛማጅ የሆነው የዮሐንስ ክፍል ደግሞ ብፈርድም ከላከኝ ከአብ ጋር እንጂ ብቻዬን ስላልሆንሁ ፍርዴ ትክክል ነው የሁለት ሰዎች ምስክርነት ተቀባይነት እንዳለው በሕጋችሁ ተጽፎአል ስለ ራሴ የምመሰክር አንዱ እኔ ነኝ ሌላውም ምስክሬ የላከኝ አብ ነው ይላል ኢየሱስ ከአብ የሰማውን ስለሚናገር ንግግሩ እውነት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ለሚናገረውም ነገር እውነተኝነት ምስክሩ አብ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ንግግር ብሉያትን ጠቅሶ ዘጐልቁ ዘዳግም መናገሩ አብና ወልድ የተለያዩ አካላት ሆናቸውን የሚያስተምር ነው አብና ወልድ አንድ አካል ከሆኑ እርሱ ራሱ እዬ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም ባለው መሠረት ምስክርነቱ ተኣማኒ መሆን አይችልም ነበር በእታላ። ጥር የሚለው ንግግር የብሉይ ኪዳን የሸንጎ ሥርዐት ባጣቀሰ ዐውድ መነገሩ አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸውን በግልጥ ያስተምራል አብ ወልድን ልኳል በኣለ ኪዳን ምንባባት በግልጽ የምንማረው እውነት አብ ላኪ ኢየሱስ ደግሞ ተላኪ እንደ ሆነ ነው ያለምንም መቅድመ ልባዌ እነዚህን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አንብቦ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው የሚል ሰው አለ ብሎ መገመት አስቸጋሪ ነው ላኪና ተላኪ አንድ አካል ናቸው የምንል ከሆነ ከእግዚአብሔር የተላከ ዮሐንስ የተባለ አንድ ሰው ነበረ ዮሐንስ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ እግዚአብሔርና መጥምቁ ዮሐንስ አንድ አካል እንደ ሆኑ እንዲሁም አብ ወልድን እንደ ላከው ወልድም ደቀ መዛሙርቱን መላኩ ዮሐንስ አብና ወልድ አንድ አካል መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ካልን ወልድና ደቀ መዛሙርቱም አንድ አካል ናቸው ወደሚለው ድምዳሜ የሚወስደን ይሆናል በእታላ። ያየው ማንም የለም ነገር ግን በአብ ዕቅፍ ያለው አንድያ ልጁ የሆነው ዳምግ እርሱ ገለጠው ቀጥር ማለት አያስፈልገውም ነበር በእነዚህ ስፍራዎች አብ አምላክ ቴዎን ፀሩዕሩ እንደ ተባለ ሁሉ ወልድም አምላክ ቴዎን ፀርዕና መባሉ አብ አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስም ፍጹም አምላክ እንደ ሆነ የሚያስተምር ነው ኢየሱስ ቃል አምላክ ከሆነ የእግዚአብሔር ንግረተ ቃል ወይም በእግዚአብሔር እእምሮ ውስጥ ነበረ ሐሳብ ነው ማለት ስሕተት ነው ያፍዋዋ የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ የሆነው ኢየሱስ ዓለማት ከመፈጠራቸው በፊት አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ ዮሐንስ ትስብእት ሆኖ አብን ለመተንተን በሃገባዐዐፕፐ በመጣበትም ጊዜ አምላክ ነው ዮሐንስ በዚህ ክፍል አብ አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ አብን የተረከው ወልድም አምላክ መሆኑ አንዲሁም በዮሐንስ ወንጌል መግቢያ ክፍል በግልጥ እንደ ተመለከትነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ እንደ ሆነ ሁሉ ዮሐንስ እርሱ ዮሐንስ ዐውዳዊ ትንተና በሚለው ርእስ ሥር ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ ወደረ ፎዐ«ሠሠሠ ስለሚለው ቃል የተሰጠውን ገለጻ ይመለከቷል ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር ራሱ አምላክ መሆኑ ዮሐንስ ይህን የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ኑፋቄ ያደርገዋል የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት በተጻፉበት የግሪክ ቋንቋ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋረ ነበረ በሚለው ዐረፍተ ነገር ውስጥ ጋር ዘንድ ተብሎ በአማርኞቹ ቅጆች ላይ የተተረጐመው የግሪክ ቃል ፕሮስ ዝዕሩ በእንግሊዝኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጆች ላይ ህባፎቢ ተብሎ የተተረጐመ ሲሆን በግሪኩ ሰዋስው ፕሮስ ቫርዕና የሚለው ይህ መስተዋድድ በተሳቢ ሙያ ዐቫዌፎርክና ር በሚቀደምበት ጊዜ በሁለት አካላት መካከል ያለውን መስተጋብርግንኙነት የሚያመለክት ነው በተጨማሪም ዮሐንስ አብና ወልድ የተለያየ ማንነት እንዳላቸው ያሳየው አብን በሚያሳየው በመጀመሪያው እግዚአሐብሔር ሳይ የተወሰነ መስተኣምር በማኖር በዕህ ፀረዕህ እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስን በሚያሳየው በሁለተኛው ዐረፍተ ነገር ላይ ውስን መስተኣምሩን በማግደፍ ፀኗዕሩ ነው ዮሐንስ አብን በሚያመለክተው ቴዎስ ላይ ውስን መስተኣምር እንዳኖረው ሁሉ ወልድን በሚያመለክተው ቴዎስ ላይ ውስን መስተኣምር ቢያኖር ኖሮ አብና ወልድ አንድ አካል ወደሚለው ድምዳሜ ያደርስ ነበር ለገጠር ቫ ቭበጀክርኪ ሄላ በእርጄ ነላ ሃሃ ር ፓርጸ ዘደ ያርጀርዐዘ ዐ ሀ። መንፈስ ቅዱስ ሌላ አጽናኝ ነው ዮሐንስ ከዮሐንስ ጋር ያወዳድሯል ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስን ልኮታል ዮሐንስ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን እንደሚያከብር መናገሩ ለወልድ ራሱን ዝቅ ከህህ ማድረጉን ያሳያል ዮሐንስ ወልድና መንፈስ ቅዱስ የተለያዩ አካላት መሆናቸው ወልድ የራሱ አካል እንዳለው ሁሉ መንፈስ ቅዱስም የራሱ አካል እንዳለው በማቴዎስ ላይ ተገልጾአል መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ላይ ወርዶበታል ሉቃስ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይደለም ሀ ቆሮንቶስ በዚህ ክፍል ኢየሱስ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ጌታ ተብሎአል ይህም መንፈስ ቅዱስ አምላክ ወይም ያህዌ መሆኑን ያሳያል ቀጥር በአንዳንድ ቅጆች ፉፍጥር ከዘፀአት የተጠቀሰ ነው ሐዋርያት ሥራ ከኢሳይያስ ጋር ያነጻጽሯል ለ ቆሮንቶስ ኢየሱስ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ መባሉ በበዓለ ኀምሳ ቀን የወረደው መንፈስ ቅዱስ ነው ማለት አይደለም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ማለት እግዚአብሔር እንደ መሆኑ መጠን መንፈስ መሆኑን የሚያሳይ እንዲሁም በከበረ የትንሣኤ አካል ከሙታን መነሣቱን የሚያመለክት ነው ምንም እንኳ ሦስት መንፈስ ባይኖርም ሦስቱም የሥላሴ አካላት መንፈስ ናቸው መንፈስ ቅዱስ ግን መንፈስ ሀሠጠበቪ ልእ ሮ ፍሰ ልኣኋበበር ከር በር ዐቢ ከር ላክፎ እርፎበር ልከ ህዐ እርፀህ ነ ከኋ ርበ ሠ ደወዘ እዐርከ ልእኋበበር ቪክር በር ከር ልበፎእቨርርበር ቋከ ሦ እርነ ነ ከ ርበር ከተስፋዩ ርበሴ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር በመባል ይጠራል ሮሜ ሁለቱ አካላት ስለ እኛ መማለዳቸው ሁለት አማላጅ እንዳለን የሚያመለክት ነው እንጂ ኢየሱስ መንፈስ ቅዱሰ መሆኑን የሚያስተምር አይደለም ዮሐንስ ሮሜ ዮሐንስ ማለደ የሚለው ቃል ብዙ ትርጐም ሊወክል ይችላል ለምሳሌ ማለደ ማለት ማልዶ ተነሣ በጧት ተነሣ ማለት ሊሆን ይችላል በዚህ ትርጐም መሠረት ማላጅ ማለት በጧት መነሣት የሚወድ ሰው ማለት ነው ማለደ ማለት ለመነ ደጅ ጠና የሚል ትርጐም ሊወክል ይችላል በዚህ ትርጐም መሠረት ደግሞ ምልጃ ማለት ልመና ወይም ደጅ ጥናት ማለት ነው አማለደ ማለት ደግሞ በሁለትና ከሁለት በላይ በሆኑ ሰዎች ወይም ወገኖች መካከል የተፈጠረን ቅራኔ ጠብ ወዘተ እንዲወገድ አስታረቀ ወይም ሸመገለ ማለት ነው የሚለመነው ሰው ለማኙን ይቅርታ እንዲያደርግለት ወይም የሚፈልገውን ገዳይ እንዲፈጽምለት በለማኙ ስም ተማጸነ ማለት ነው ማለደአማለደ የሚለው ቃል በነገረ መለኮት በተለይም ክርስቶስን በተመለከተ ያለውን ትርጐም ደግሞ በአጭሩ እንቃኝ በብሉይ ኪዳን ሦስት ዐይነት አገልግሎቶች ነበሩ እነርሱም ነቢይነት ክህነትና ንጉሥነት ናቸው ነቢያት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕዝቡ የሚያስታውቁ ሲሆን ነቢይ እግዚአብሔርን ወክሎ ለሕዝቡ ይናገራል በዚህም የእግዚአበሔር አፍ ይሰኛል ካህናት ደግሞ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ጸሎትና ምስጋና ያቀርባሉ ካህን ሕዝቡን ወክሎ ለእግዚአብሔር ይናገራል በዚህም የሕዝብ አፍ ይባላል ንጉሥ ደግሞ የእግዚአብሔር ወኪል በመሆን ሕዝቡን ያስተዳድራል ኢየሱስ እነዚህን የአገልግሎቶች አገልግሏል እንደ ነቢይ እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን ሐሳብፈቃድ አስታውቆናልፎ እንደ ካህን ለኀጢአታችን ራሱን መሥዋዕት አድርጎ አቅርቧል እንደ ንጉሥ ደግሞ በዓለማት ላይና በቤተ ክርስቲያን ላይ ይገዛልያስተዳድራል በአዲስ ኪዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናችን ስለሆነ የሚከተሉትን ሦስተ ዐበይት አገልግሉቶች ሰጥቶአልበመስጠት ላይም ይገኛል ለኀጢአታችን ፍጹም የሆነ መሥዋዕት አቅርቦአል ዕብራውያን ሩ ፎ ዘወትር በእግዚአብሔር ፊት ያቀርበናል ዕብራውያን ዘወትር ስለእኛ ይማልዳል በሮሜ እንዲሁም በዕብራውያን መሠረት ማለደ በግሪኩ ኢንቲኑክሃይ የሚለው ቃል ኢየሱስ ለሰው ልጆች በተወሰኑ »ርርቨር ርእሰ ጐዳዮች ላይ ልመና አቀረበ የሚለውን ትርጐም ወክሉ ቀርቧል አንዳንድ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ምድር በነበረበት ጊዜ ብቻ ነው የምልጃ አገልግሎት ያገለገለው ከዕርገቱ በኋላ ይህን አገልግሎት አላገለገለም ወይም እርሱ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ይላሉ ምናልባት ይህ ዐይነቱ አስተሳሰብ ሊመጣ የቻለው ኢየሱስ አማላጅ ሆኖ በእግዚአብሔር ፊት መቅረቡ ከአብ ያሳንሰዋል ከሚለው ፍርሃት የመነጨ ሊሆን ይችላል ድምዳሜው ግን ስሕተት ነው ከማንነት የተነሣ ባሕይርንና ዐር ሀበ ከግብር የተነሣ ማነስን በጠርከዐክ ሀዐበከ የሚሉት የነገረ መለኮት ትምህርቶችን ልብ ልንላቸው ይገባል ኢየሱስ ክርስቶስ በማንነቱ ከአብ ጋር በሁሉ ነገር እኩል ሲሆን በሥራ ክፍፍል ግን ለሰው ልጆች ኀጢአት ራሱን ለአብ ዝቅ አድርጎ ሲያቀርብ ይታያል በተጨማሪም ኢየሱስ ክርስቶስ ከዕርገቱ በኋላ የማማለድ ሥራውን እንደ ሠራ ቃለ እግዚአብሔር በግልጥ ያስተምረናል ለምሳሌ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዕርገቱ በኋላ ይህን የምልጃ አገልግሎት እንዳገለገለ ከሮሜ መመልከት ይቻላል ክፍሉ የሚማልደው በግሪኩ ኢንቲነኑክሃዬ እንጂ የሚማለደው አይልም መንፈስ ቅዱስ ለአማኞች ይማልዳል ስንልም በግሪኩ ኢንቲነኑክሃዬ የሚለውን ቃል በሚወክል መልኩ ነው መላእክትም ሆኑ ቅዱሳን ሰማዕታት ለሰው ልጆች ይማልዳሉ በሁለተኛውም ሆነ በሦስተኛው ትርጉሙ የሚለው ትምህርት በመጽሐፍ ቅዱስ አንዳችም ድጋፍ ያለው አይመስለኝም አንዳንድ ሰዎች ከተስፋዩ ርበሴ ፋዕ ስብ ወስድና መገስ ቅዱስ የተስፀያፀዩ ክካሳት ክሄደሱምገግ ተስፋ በቃብፀነ ክርስትና ማኀበር መ ዮሐንስ እዚህ ላይ ኢየሱሰ ከትንሣኤው በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ እንደሚገለጥላቸው የሚያሳይ እንጂ የመንፈስ ቅዱስን መምጣት የሚያሳይ አይደለም ይህን ክፍል ከዮሐንስ ጋር ያወዳድሯል ሠ ኢየሱስና መንፈስ ቅዱስ በተመሳሳይ ሥራ ላይ ተካፋይ ሆነዋል ይኸውም ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣት ዮሐንስ ሮሜ ሙታንን ከሙታን በማስነሣት ዮሐንስ ሮሜ በአማኞች ውስጥ በማደር ዮሐንስ ቆሮንቶስ ቂላስይስ ለአማኞች በመማለድ ሮሜ ዕብራውያን አማኞችን በመቀደስ ኤፌሶን ጴጥሮስ ወዘተ እነዚህ ሥራዎች ሁለቱም አካላት እግዚአብሔር መሆናቸውን የሚያሳይ እንጂ ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ መሆኑን አይደለም ቪ ክብና መገፈስ ቅዱስ የተስወየ ጸካሳት ባቸጡ።