Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሁለቱም በዚህ ሁኔታ ተፋጥጠው ባሉበት እግዚአብሔር ይፀልይ ለነበረው ነብር ቹር ብሎ እንዲያይ ይነግረዋል ነብሩም ዞር ብሎ ሲያይ ሁለተኛው ተኩላ ሙሉ በሙሉ አላስገዛለትም ገና ልዩ ልዩ ጥበቡን በስብከት ሞኝነት በሚያምኑ የክርስቶስ አካልና ቤተ ክርስቲያን በመከራው ዘመንም ቅዱሳን አማካኝነት ይገልጻል ኤፌ ኛ ቆሮ ጹ የተጠቀሱት የፀጋ ስጦታዎች ሥራቸው እግዚአብሔርን መግለጽ በግሪክ ፋኔሮሲስ ነው ይህም ከመንፈስ ቅዱስ ነው ስለሆነም በመከራው ዘመን ይኖራል ምክንያቱም የቃሉ ዋነኛ ደራሲ መንፈስ ቅድስ ስለሆነ ነው ዉ የስላሴዎች የአሰራር ግንኙነት በዮሐ መንፈስ ቅዱስ ሥራ በዚህ ክፍል ምንድነው። የተገባቸው ሁሉም ባሉበት ጽበተ ዓይን ተለውጠው ይነጠቃሉ ማለት ነው።
ዖ ደረኛ በጌታ ያንቀላፉ ጌታን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው የሞቱ ቅዱሳን የማይሞተውን ዘላለማዊውን ያልተዋረደውን ነገር ግን የተከበረውን የማይበሰብሰውን ምድራዊ ያልሆነውን ነገር ግን ሰማያዊውን መንፈሳዊ የሆነውን የክርስቶስን አካል የመሰለውን የማይጠፋውን አዲስ ለውነት አካል ለብሰው በመነሳትበሁለተኛ ደረጃ በዚህ ዓለም በሥጋ ያሉት ያልሞቱት ቅዱሳንም የሚነሱት የለበሱትን ዓይነት ዘላለማዊ አካል ለብለው በቅጽበተ ዓይን በመለወጥጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን ከሰማይ ሲመጣ በአየር ለመቀበል ወደተወስነ የሰማይ ልል የሚያደርጉት ጉዞ መነጠቅ ይባላል ኛተለ ቁቱ ኛቆሮ በዚች ምድር እግዚአብሔር የራሱ ርስት አለው ም ክርስቲያን ናት እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አማካይነ ን በኢየሱስ ክርስቶስ የፀጋ ሥራ ከነገድ ከወገን ከቋንቋና የ አድኗል ከዲያብሎስ እጅ ከክፉ ቀንበር ነጻ አውጥቷል በ ፈቃድ በመላው ዓለም የክርስቶስን የድነት ጥሪ አምነውና ለምን የዘላለሙን ቅጣት ፈርተው ወደ ዕላ የመን ያሱስ ጫክ እግዚአብሔር በ አ አዳስ ያተማቸውን እውነተኛ አማኞች በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ማያዊ ስፍራቸው ይወስዳቸዋል ክፍል ሦስት የመነጠቅና የጌታ ዳግም ምጽዐት ልዩነቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመፍታት ከሚያስቸግሩ ጉዳዮች ውስጥ አንደኛው የጊዜና የቅደም ተከተል ነገሮች ናቸው አንዱ ትዕይንት ከሆነ በኋላ የሚቀጥለው የትኛው እንደሆነ ለመለየት አስቸጋሪ ቢሆንም ጊዜንና ልብን አገናኝቶ በመንፈስ ቅዱስ በመመራት ለታገለ የእግዚአብሔር ሰው ግን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን እውነት እንደሚገለጥለት አሌ የማይባል ሐቅ ነው ምክንያቱም ወደ እውነት ሁሉ የሚመራው መንፈስ ቅዱስ ስላለ ነው ዮሐ አንዳንድ መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠኑ የእግዚአብሔር ሰዎች በመነጠቅና በጌታ ዳግም ምጽፀት መካከል ልዩነት እንዳለ ሳይገነዘቡ ቀርተዋል ጌታ ኢየሱስ ወደዚህ ዓለም የመምጣቱ ሁኔታ በግልጽ ይሁን በስውር ሁኔታውን የሚመጣበት ጊዜ ወቅት ለምሳሌ ከመከራው በኋላ ወይስ በፊት የሚለውን የሚመጣባቸውን ምክንያቶች ከማን ጋር እንደሚመጣ ማለትም ቅዱሳኑን ሲወስድ ከቅዱሳኑ ጋርም ሲመጣ መንም አጠቃላይ ሁኔታዎች ከሚከተለው ሰንጠረዥ መመልከት ይቻላል በመነጠቅ ጊዜ ጌታ ኢየሱስ ለቅዱሳን ብቻ ጊ ይታያል ኛተለሌ «ፓ ዴ በአየር ውስጥ ይገለጣል ኛተሲ ቱ በዳንም ምጽዐት ጊዜ ለዓለም ሁሉ ይገለጻል ይታያል ራዕይ ማቴ ወደ ምድር ይመጣል ራዕይ ዐሀ ማቴ ሐሥ ከቅዱሳኑ ጋር ይመጣል ይሁዱ ዘካ ራል በምድር ነዋሪዎችና በቅዱሳኑ ዘንድ ሊከብር ተለ ኢሳበፎፍ ለመዋጋትና በጽድቅ ለመፍረድ ይመጣል ኛተለ በፀኛው ሱባኤ ማብቂያ ይመጣል ዳንና ኛተሰ ይነጻጸር ሐሰተኛው ክርስቶስ ተገልጾ ከሰራ በኋላ ኛተለሰ ቅዱሳኑን ለመውሰድ ይመጣል ዮሔሑ ፉ ፈ በቅዱሳኑ ሊከበርና ሊገረም ፈ ይመጣል ኛ ተሰ ለመዋጋት ሳይሆን ቅዱሳንን ዱ ለመውሰድ ይመጣል ራዕይ ፈ በኛው ሱባኤ መጀመሪያ ፈ ይመጣል ኛተሲ ፁ ሐሰተኛው ክርስቶስ ሳይገለጥ ኛተለ ከላይ የቀረቡት ማስረጃዎች ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጋር ተነጻጽረው በቂ መረጃ ሊሆኑ ይችላሉ የመነጠቅ ዓይነቶችን በዝርዝር አልተመለከትንም ከመነጠቅ ዓይነቶች ውስጥ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በዚህ ክፍል ከተጠቀሰው የጌታ ዳግም ምጽት ጋር ሊወዳደር የሚገባው ነው ሌሎቹ የመነጠቅ ዓይነቶች ከቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ጋር ሲነጻጸሩ አፈጻጸማቸው አንድ ዓይነት ይሁን አይሁን በግልጽ የተጻፈ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሰለም በመጀመሪያው የቤተ ክርስቲያን መነጠቅና የጌታ ዳግም ምጽዐት መካከል የአንድ ሱባኤ ወይም የሰባት ዓመታትሙቃይ ልዩነት አለ በራዕይ መጽሐፍ ምዕራፍ ሁለትና ሦስት ውስጥ ስለቤተ ክርስቲያን መኖር በዝርዝር ይናገራል በምዕ ላይ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ከቅዱሳን ጋር ተዳምራ ወደ ምድር ስትወርድ ይታያል ይህ የከርስቶስ ወደ ምድር መምጣት በሺሁ ዓመት መጀመሪያ በፀዐኛው ሱባኤ መጨረሻ ከሆነ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በራዕይ ላይ ወይም በቤተ ክርስቲያን ዘመን ማብቂ ላይ ሆኗል ማለት ነው ይህም ከቱ የመከራ ዓመታት በፊት ነው ስለሆነም የቤተ ክርስቲያንን መነጠቅ ጊዜ ከክርስቶስ ዳግም ምጽዐት ር አንድ እንደሆነ ልናስብ አይገባምዘ ሁለቱ ልዩነት አላቸው መነጠቅ የክርስቶስ መፅአት አይደለም መነጠቅ የሚሆነው ጌታ ለቤተ ክርስቲያን ብቻ ሲመጣ ሲሆን ዳግም ምጽአት ግን በግልጽ ለአለም ህ ነው ራፅይ ቡ ዝብ ሁሉ እየታየ ክፍል አራት የመነጠቅ ዓይነቶች በዚህ ክፍል ስለ መነጠቅ ዓይነቶች ሲገለጽ ልናተኩርበት የሚገባው ነገር መነጠቅን ከጊዜና ከቅደም ተከተል ከኳያ መመልከቱ ላይ ነው በመጀመሪያው ትንሳኤ የሚፈጸሙ አምስት የመነጠቅ ዓይነቶች አሉ እነዚህም የመነጠቅ ዓይነቶች አፈጻጸማቸው በቅደም ተከተል ነው ስለ መነጠቅ ጊዜ በቅድመመከራና በመከራው መካከል ስለመሆን የተለያዩ አመለካከቶች ሊፈጠሩ ከቻሉባቸውም ፀበይት ምክንያቶች ውስጥ አንደኛው የመነጠቅን ዓይነቶች በዝርዝር አለማወቅ ነው በተጨማሪም የቅድመ መከራ ቅዱሳንና የመከራውን ዘመን ቅዱሳንን አብሮ ከማያያዝ የተነሳ ነው ምልክቶችንና መንፈስ ቅዱስን መስረት በማድረግ የመነጠቅን የጊዜ አካባቢ ለመረዳት ዋነኛው መሠረት መነጠቅ ማንን አንደሚመለከትና በምን ዓይነት ሁኔታዎችና ጊዜአት አንደሚፈጸም ከእግዚአብሔር ቃል በትጋት መመርመር ነው አምስቱ የመነጠቅ ዓይነቶች አስካሁን በተደረገው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አምስት የመነጠቅ ዓይነቶች ተገኝተዋል ሆኖም ግን አንዳንዶች በስባኛው ሱባኤ መጨረሻም ላይ በቅድመ ሺህ ዓመት ጅማሬ ላይ ስድስተኛውን የመነጠቅ ዓይነት ማመልከት የሚፈልጉም መኖራቸው ሊዘነጋ አይገባም አምስቱ ዋና ዋና የመነጠቅ ዓይነቶች የሚከተሉት ናቸው የብሉይ ኪዳን ቅዱሳን መነጠቅ ልዩ ልዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎችን ስንመለከት ጌታ ኢየሱስ ሞት ድል አድርጐ የሞትና የሲኦልንም መክፈቻ ወስዶ ከተነሳ በኋላ በብሉይ ኪዳ ዘመን በህይወታቸው ዘመን ሁሉ በሰይጣን አስፈራሪነት በስጋት ይሰቃዩ የነበሩትን የአማኞች ዕብር ፌ ነፍላለት ከማረከ በኋላ አሁን ባዶ ከሆነው ከታችኛው ገነት ሙቃይ ወደ ላይኛው ገነት ጠራርጐ ወስዷቸዋል አሁን እነዚህ ነፍሳት በፅብ እንደተጠቀስው ብጻድቃን መንፈ ሶች ይገኛሉ ማቴ ኤፌጹ ኛጴጥ ጹ እነዚህ ነፍሳት ያለ አኛ ፍጹማን ስለማይሆኑ ከታችኛው ገነት ወደ ሳይኛው ገነት በመነጠቅ ተወስዱ እንጂ አዲሱን አካል አልለበሱም ጌታ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጐ አስክተነሳበት ጊዜ ድረስ ሰይጣን አያስፈራራቸው ይፎክርባቸው ነበር በኋላ ግን ሞት ሆይ መውጊያህ የት አለ። እንደተባለ ጌታ ሞትን ደ ሲያደርግ በሞት ፍርሃት በህይወታቸው ከሚሰቃዩበት ከታችኛው ኑ የአብርሃም ፅቅፍ ነጻ በማውጣት ወደ ላይ ማለትም ወደ አራተኛ ገነትአሁን ቅዱሳን ሲሞቱ የሚሄዱበት ስፍራ ወስዲቸዋል ለህም ነው ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮን ማረከ ለሰዎችም ሥጦታን ሰጠ» በመባል የተጻፈው ነው ኤፌዞ ይህንን ጉዞ የመጀመሪያው መነጠቅ አንለዋለን ኦነዚህም ቅዱሳን ሆልተገለጠውን ነገር እንዳለ ትተን ከአቤል ጀምሮ አስከ ጌታ ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ያንቀላፉትን ቅዱሳን በሙሉ የሚጨምር ው በዚህ ከፍል መነጠቅ ስንል ከታችኛው ገነት ወደ ላይኛው ገነት አመ የነፍሳትን መዛወር እንጂ አዲሱን አካል ሰብስዋል ለማለት ለም ይህ አዲሱን አካል የመልበሱ ጉዳይ ፍጹም የሚሆነው ወደፊት የመጨረሻው መለከት ከተነፋ በኋላ ነው የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ይህ የመነጠቅ ዓይነት ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው በማድረግ የተቀበሉትንና የዳግም ልደትን ህይወት በማግኘት የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑትን ቅዱሳን አማኞች በሙሉ የሚያጠቃልል ነው እነዚህም ሁለት ክፍሎች አላቸው ይኸውም በጌታ ያንቀላፉ ማሰት ጌታን አምነው የሞቱና በህይወት ሳይሞቱ ያሉ ናቸው እነዚህ ክፍሎች የመክራውን ዘመን ቅዱሳን አማኞች ወይም የመክራውን ዘመን ቤተ ክርስቲያን አይጨምርም አነዚህ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ በማቴ ቤተ ክርስቲያኔን እሰራለሁ አንዳለ ቤተ ክርስቲያንን ከመስረተበት ጊዜ አንስቶ እስከ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ያሉት ቅዱሳን ናቸው በዚህ ክፍል እውነተኛ አማኞች የሆኑ ሁሉ ፈጽሞ አይቀሩም ሁሉም ይነጠቃሉ ወደ ተዘጋጀላቸውም የአረፍት ስፍራ ይወሰዳሉ ሰዚህም የሚከተሉትን ጥቅሶች መመልከት የበለጠ ይጠቅማል ኛቆሮ ዮሕ ሉቃስ ኛቆሮ ኤፌ ፊልጽ ኛተሰ ኛተሰ ኛዮሐ ኛጴጥ የኋለኛው መለክት ሲነፉ በዘመኑ ፍጻሜ በክርስቶስ ያመኑና የሞቱ በህይወትም ያሉ ሁሉ የትንሳኤን ህይወት ወይም በቅጽበተዓይን የመስሰወጥን ህይወት አግኝተው ይነጠቃሉ አንዳንድ አማኞች እንደሚሉት ደካማ ህይወት ያላቸው ያልነቁ ቅዱሳን አይነጠቁም የሚሱት ፈጽሞ ስህቶት ነው ሆኖም ግን ጌታን ከተቀበሉ በኋላ በዕብ እንደተጠቀስው ወደው በድፍረት ኃጢአት የሚስሩና መንፈስ ቅዱስን የሚያሳዝኑ ከሆነ ከወይኑ ግንድ የመቆረጫው ወይም ከጌታ አፍ የመተፊያው አንዱ መንገድ መነጠቅ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይኖርባቸዋል የ አይሁዶች መነጠቅ እግዚአብሔር የራሱ የሆነ ዓላማ አለው ይህንንም ዓላማውን ከፍጻሜ ለማድረስ የሚጠቀምባቸው የራሱ የሆኑ አሰራሮች አሉት መላዕክት ስዎችና ልዩ ልዩ ፍጥረታት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ከሚፈጽሙት ኃይላት ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው እግዚአብሔር የሰይጣንን ፈቃድና ሐሳብ ለማፍረስ በመከራው ዘመን ካቆማቸው በከተከላቸው አገልጋዮቹ ውስጥ አሁዶች ዋነኞቹ ናቸው። ራዕይ ራ መታተማቸው መሰየታቸው ይታያል ባሪያዎች ናቸውና አገልግሎታቸውን ከፈጸሙ በኋላ በራዕይ እንደተጠቀሰው በመከራው ዘመን አህዛብን በብረት በትር ገዝተው አገልግሎታቸውን ከፈጸሙ በኋላ ወደ ሰማይ ወደ ተዘጋጀላቸው ስፍራ ይወስዳሉ ይነጠቃሉ ይህም የ መቶ አርባ አራት ሺ አይሁዶች መነጠቅ ይባላል ፋ የታላቁ የመከራው ዘመን ቅዱሳ መእሕጠቃ ይህ አራተኛው የመነጠቅ ዓይነት ነው እነዚህ ቅዱሳን በቱ ዓመታት መከራ ውስጥ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው በመቀበል ደህንነትን ያገኙ ቅዱሳን ናቸው በራዕይ በተገለጸው የመከራ ጊዜ ከነገድ ከወገንና ከቋንቋ የተቤፐ ናቸው ራዕይ እነዚህ ቅዱሳን በዳን ከተጠቀሰው ዐኛው ሱባኤ ወይም ለሰባት ዓመታት የመከራ ዘመን ውስጥ ለመዳናቸው ማስረጃ የሚሆኑን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ራዕይ እና ዐ ናቸው በራዕይ ላይ አነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው የሚለው ዓረፍተ ነገር ሐላቡ የሚያመለከተው ከመከራው ጅማሬ እስከ ፍጻሜ ኖረው ከመከራው ውስጥ የወጡና በአግዚአብሔር ዙፋን ፊት የቀረቡ ቅዱሳን መሆናቸውን ነው ቁጥራቸው ሊታወቅ አልተቻለም እነዚህ አይሁዶች ብቻ ናቸው ለማለት አይቻልም ምክንያቱም ከመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ ውጪ ይሆናል ከዚህ ጋር ማያያዝ የምፈልገው ነገር አለ ይኸውም እነዚህ ቅዱሳን ከመከራው ውስጥ ከምድር ወጥተው በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት ለመቅረብ ያበቃቸው ልብሳቸውን በበጉ ደም ማጠባቸው መሆኑን ነው ይህም ከሆነ የመዳን በር በመከራው ዘመን ለአይሁዶችም ሆነ ለአህዛብ ዝግ አለመሆኑንና የመከራው ዘመን ጽኑ የእግዚአብሔር ቁጣ ቢገስጽበትም ሰንስሀ ዕድል የማይስጥበት የፍዳና የቁጣ ዘመን ብቻ አለመሆኑን መረዳት ያሻል የራዕይ ሐሳብ ደግሞ በሺሁ ዓመት መንግስት ከክርስቶስ ር የመንገስ ስልጣን የተስጣቸው ሰአውሬውና ሰምስሉ ያልተንበረከኩ ትዱሳን እንደሆኑ ይገልጻል። በዚህ ጊዜ የሚነጠቁት ጌታን ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛቸው የተቀበሉ አማኞች ሁሉ እንደሚሆኑ ያምናሉ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ከመከራው በፊት እንደሚሆን የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች አሉ እኔም በቅድመ መከራ መነጠቅ ክሚያምኑት ክፍል ስለሆንኩ ዝርዝር እውነቶችንና ማስረጃዎችንም ጭምር በሚቀጥሉት ክፍሎች እንመለከታለን መንፈቀመከራ መነጠቅ አመለካከት የዚህ አመለካከት ተከታዮች የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በመከራው አጋማሽ እንደሚሆን የሚያምኑና የሚያስተምሩ ክፍሎች አቋማቸው አንደሚከተለው ነው መከራው የመጀመሪያው ሦስት ተኩል ዓመታት አነስተኛ መከራ እና የኋሰኛው ዓመታት ታላቁ መከራጊ የሚል ሁለት ክፍሎች አንዳለው ያምናሉ በመጀመሪያው አነስተኛ የመከራ ዘመን ቤተ ክርስቲያን እንዳለችና በመከራው ውስጥ እንደምታልፍ ከዚያም የኋለኛ ው ታላቁ መከራ ማለትም ታላቁ የእግዚአብሔር ቁጣ ላይጀምር የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ይሆናል ይላሉ በዚህ በመከራው አጋማሽ መነጠቅ እንደሚሆን ከሚያስተምሩት መሪዎች ውስጥ ኤኤአ በ የኖረው ጄምስ ኦ በዝዌል እና በፉ የኖረው ኖርማን ቢ ፃሪዘን ዋነኞቹ ናቸው ሆኖም ግን ፎርማን ቢ ሃሪዘን ከጄምስ ኦ በዝዌል በላቀ ሁኔታ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በመከራው አጋማሸ መሆኑን ያጠነክራል ያስተምርማል እንደ ሪቻርድ ኤሪክሰን አገላለጽ በ«መንፈቀመከራ» መነጠቅ አምነው ከሚያስተምሩት ስዎች አንዱ ፃሪዘን ፃሣቡን ስማጽናት ከሚያቀርባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው እስከ ራፅይ የተጠቀሰው መክራ ታላቁ መክራ ሳይሆን ምጥ ጣር መጀመሪያ ከሰባቱ ዓመታት የመጀመሪያው ዓመታት ቤተ ክርስቲያን ታልፍና ልክ ግማሽ ላይ ትነጠቃለች በማቴ ቁና በራዕይ ሬይ» የተጠቀሱት የስባቱ መለከቶችና የስባቱ ማህተሞች ቁጣ ሲፈጸም ቤተ ክርስቲያን ትኖራሰች ይላል ሃሪዘን የተባስው የዚሁ የመነጠቅ ክፍል አማኝ የእግዚአብሔር ቁጣ የሚፈጸመው በታላቁ መከራ ጊዜ እንደሆነ ይህም ታላቁ መከራ የእግዚአብሔር የስባቱ የቁጣ ጽዋዎች የሚፈሱበት ጊዜ መሆኑን ገልጂል በመለከቶቹና በማህተሞቹ ጊዜ ቁጣ እና መቅስፍት የሚሰው ቃል ስላልተጠቀስ ይህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ነው ራዕይ በራዕይ ላይ ቁጧ የሚለው ቃል ገና መጠቀሱ ስስሆነ ይህ የሚያመለክተው የእግዚአብሔር ጽኑ ቁጣ ከቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በኋላ መጀመሩን ነው ይላል የኛው ቆሮንቶስ የኋለኛው መለከት መነፋት በመከራው አጋማሽ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ይሆናል የሚሉ ክፍሎች በመረጃነት የሚያቀርቡት ጥቅስ በቆሮንቶስ የተጠቀስው ነው በኛ ቆሮ የተጠቀሰው የኋስኛው መስከት በራዕይ ውስጥ ከተጠቀስው ው መለከት ጋር አንድ ዓይነት ነው በራዕይ ስባተኛው መልዐክ የነፋው መለከት የመጨረሻው ነው ከዚያ በኋላ ሌላ መለከት አልተነፋም ይህ የኋስኛው መለከት በመሆኑ ከቆሮንቶስ ጋር ይሄዳል በመቀጠል የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ይሆናል የሚል ማስረጃ ያቀርባሉ። ቤተ ክርስቲያን በታላቁ መክራ በሰባኛው ሱባኤ ውስጥ ታልፋለች መከራው ካለቀ በኋላ የቤተ ክርስቲያን መነጠቀ ይሆናል የሚሉ ሲሆኑ ይህንንም አቋም አንዳንድ የሮም ካቶሊክ የግሪክ ካቶሊከ ወግ አጥባቂ የሆኑ የፕሮቴስታንትና የሌሎችም ቤተ ክርስቲያናት በጥብቅ ይከተላሉ የድህረመክራ መነጠቅ አመለካከት ቀላል ዓይነት ፍቺ ያለው ቢመስልም በውስጡ ሦስት ያህል የተሰያዩ ክፍሎችን ይዚል እነርሱም አምናዊ ድህረመከራ መነጠቅ ከፊልአምናዊ ድህረመከራ መነጠቅ ነጋዊድህረመከራ መነጠቅ ናቸው አምፍዊድህረመከራ መነጠቅ በዚህ የመነጠቅ ጊዜ የሚያምኑ ከፍሎች መከራው ገና ዱሮ በቤተ ክርስቲያን ላይ ሰለሆነ ታላቁ መከራ ተፈጽሟል አልፏል የሚሉና ምናልባት ከሩብ ያነስው መክራ እንደሚቀር የሚያምኑ ናቸው የዚሁ የአምናዊድህረመከራ መነጠቅ መሪ ከሆኑት ስዎች አንዱ ጂ ባርተን ፓይን ስለ መከራው የተነገሩት ትንቢቶች መፈጸማቸውን ያጠነክራል ከዚሁም ጋር የተያያዘውን ማስረጃ በሚከተሉት አራት ነጥቦች ማጠቃለል ይቻላል ባርተን ፓይን የክርስቶስ ዳግመኛ ምጽዐት ቅጽበታዊ ሆኖ የቤተ ክርስቲያንንም መነጠቅ ይጨምራል ይህም ዳግም ምጽፀት ከመከራው በኋላ ይሆናል በቅድመዳግምምጽፀት የሚሆነው መክራ ግልጽ ወይም ቃል በቃል የሚፈጸም ሊትራል ሳይሆን ምሳሌያዊነትን ወይም ረቂቅ ትርጉምን ፊገራቲቭ የያዘ ነው ከክርስቶስ ዳግም ምጽፀት በኋላ ግልጽ ሊትራል የሺህ ዓመት ሥርዓት ይቀጥላል ይላል የሆነየሚታይ ፓይን ይህንን ዛሣቡን በይበልጥ ያገኘው ከቀደሙት አባቶች ትምህርት መሆኑን ገልሏዷል ከእነዚህም ውስጥ ብመጆመሪያው የቀሌምንጦስ መልዕክት የበርናባስ መልዕክት የኢግናቲየስ መ ዐወደ ኤፌሶን ስሰዎች እና የኢግናቲየስ መልዕክት ወደ ፖሊካርፕ ጥቂቶ በተጨማሪም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚጠቅሳቸው ክፍሎች መከራ መ የዚህ መነጠቅ ዓይነት አመሰካከት ያላቸው ተከታዮች ደግሞ የመከራው ዘመን ቀድሞ ጀምሮአል በከፊል ተፈጽሟል ሆኖም ግን ሙሉ በሙሉ አላለቀም የሚል ዛሣብ አላቸው ይህንንም ተሣባቸውን በማጠናከር መከራው ዘመን ቀደም ብሎ የጀመረና አሁን ቤተ ክርስቲያን ካለች መነጠቅ ወደፊት ይሆናል የሚሰውን የቅድመመከራ መነጠቅ አማኞችን አመሰካከ እንደ ሞኝነት ይቆጥራሉ እነዚህም ቢሆኑ እርስ በርሳቸው የተሰያየ አመለካከት አላቸው የከፊልአምናዊ ድህረመክራ መነጠቅና ባጠቃላይ የድህረመከራ መነጠቅ አመሰካከት ተከታዮች ስሰ መነጠቅ ወይም ስሰ ፍጻሜ ነገሮች ሲያስቡ የትንቢቶችን አፈጻጸም ቃል በቃል ሳይሆን በረቂቅ ሁኔታ እንደሚያልፉ ያምናሉ ነጋዊድህረመከራ መነጠቅ የነጋዊድህረመከራ መነጠቅ አመለካከት ያላቸው ክፍሎች መከራው ታላቁ መከራ ፈጽሞ ገና እንዳልጀመረና ወደፊት እንደሚቀጥል ያምናሉ መከራው ተደምሮ ካለቀ በኋላ የቤተ ከርስቲያን መነጠቅ ይሆናል በቤተ ክርስቲያን መነጠቅና በክርስቶስ ዳግም ምጽዐት መካከል የለባት ዓመታት የጊዜ ርዝመት እንዳለ ያምናሉ እስከ ፃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይህ አመለካከት በሰዎች ዘንድ ጐልቶ አልታወቀም ነበር በድሀረመከራ መነጠቅ የሚያምኑ ከርስቲያኖች ቀደም ብሉ ካየናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች በተጨማሪ የሚያቀርቧቸው አሉ ለምሳሌ በሐሥ በቪያን ቀንም በኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ጠደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ ይላል ይህንንም እውነት በመጥቀስ ፅታላቅ ስደት የሚያመለክተው ታላቅ መክራን ነው የእስጢፋኖስም መወገር ታላቁ መከራ መጀመሩን ከሚያመለክቱት መረጃዎች አንዱ ነው ጌታ ኢየሱስም በማቴ ታላቁን መከራ ለመግለጽ የተጠቀመበት ጃስሊፕሲለ የተለኘ ው የግሪክ ቃልና በሐሥ ላይ የተጠቀሰው ታላቅ ሰደት የሚለው ቃል አንድ ዓይነት ስለሆኑ የመከራው ዘመን ቀድሞውኑ ጆምሯል ይላሉ በምዕራፍ አምስት የመነጠቅ ጊዜ ንዑስ ርዕሶች ስር ስለ አመለካከታቸው እንጂ ሊሆን ሰለሚገባው ትክክለኛ ፃሣብ ምንም ማስረጃ አልቀረበም ክፍል ስድስት ቅድመመከራ መነጠቅ በዚህ ክፍል ስለ ቅድመመከራ መነጠቅ ምንነት አመለካከት የቀረቡትንም ልዩ ማስረጃዎችና የታወቁትን የዚህ እምነት ተከታይ መሪዎች በዝርዝር እንመለከታለን መመ። በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ያሉትን ቤተ ክርስቲያናት ስንመለከት በአብዛኛው ከላይ ከተጠቀሱት ሰባት ደረጃዎች የራቁ አይደሉም አንዳንዶች ምናልባት አይመስከተንም ማለት ይችሉ አንደሆን ራሳቸውን በትከክል መመዘን ከቻሉ አይከለከሉም ሆኖም ግን የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ልብና ኩላሊት መርማሪ ክርስቶስ ነው ራዕይ ከላይ የተጠቀሱት ሁነቶች በሙሉ ወይም በከፊል ከተፈጸሙ በኋላ የመነጠቅ ጊዜ ሲሆን አሁን ያስችው የቤተ ክርስቲያን አኗኗር ያበቃል ማለት ነው ስስሆነም በዘመኑ ያለን ቤተ ክርስቲያናት በሙሉ ማንነታችንን በጥንቃቄ መመርመር አለብን ከዚያ በኋላም ሲል ከቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በኋላ መሆኑን ያመለክታል ይህ ከሆነ እስከ ዛሬ ድረስ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ አልሆነም ስለዚህ የቤተ ክርስቲያን ዘመን አሁን ካለ መነጠቁ ወደፊት ይሆናል መከራውም አሁን ካልጀመረ እርሱም ወደፊት ይሆናል ማለት ነው የቤተ ክርስቲያን ዝመን ራዕይ ከተፈጸመ በኋላ በራዕይ ፉ መነጠቅ ይሆናል መነጠቅ ከሆነ በኋላ ደግሞ ከራዕይ ና እንደምናየው ስተነጠቁት ቅዱሳን በስማይ ፕሮግራም ይያዛል ማለት ነው በሰማይ የተከፈተ ደጀ በር የሚለው ሐረግ ይህ በሰማይ የተከፈተ ደጄ የሚለው ሐረግ በቀጥታ የሚያመለክተው ደጁ በሚከፈትበት ወቅት በምድር ላይ በቀጣይነት ከሚፈጸሙ ነገሮች ጋር የተያያዘ ታሪክን ለመግለጽ መሆኑን ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስድስት ያህል ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች ሰማይ ተከፍቶ አይተዋል ከእነዚህም ውስጥ ሕዝቅኤል በ ሰማይ የተከፈተበት ምክንያት ራዕይን ከእግዚአብሔር ለመቀበል ጌታ ኢየሱስ ማቴጋ ማር ሰማይ የተከፈተበት ምክንያት ከእግዚአብሔር አብ ስለ ጌታ ማንነት ስለ ስው ልጆችና ስለ መንፈስ ቅዱስ ኃይል መውረድ ምስክርነት ስመስጠት። ጌታ ከሞት ተነስቶ ካረገበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን የሚገኘው በስማይ በአብ ዘንድ ነው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ስማይ እስኪለቅቀው ድረስ ስቅዱሳኑ በመንፈሳዊ አካሉ አልታየም ሐሥ ከአሁን በኋላ ጌታ ለቅዱሳኑ የሚታየው በኛተሲ መስረት ከኋላኛው መለከት መነፋት በቷላ በአየር ስንነጠቅ ነው ለመጀመሪያ ጊዜም በፊቱ የምንቆመው በመነጠቅ ስዓት ነው ከቪያ በኋላ በተለያዩ ሁኔታዎች በፊቱ ልንቆም እንችላለን በአንጸሩ ደግሞ በራዕይ ፁ በጌታ ኢየሱስ ፊት መቆም የማይችሉም አሉ ስእኛ ለቅዱሳን በጌታ ፊት መቆም እጅግ የተክበረና ዘወትር ልንናፍቀው የሚገባ የልባችን ናፍቆት ነው ው ሂው ይፇባሳ ይህንን ማጨናገፍ ከቻለም ማስቀረት የዲያብሎስ መርህና ምኞት ነው ይህንን መገለጥና መታየታችንን እንኳን እኛ በእግዚአብሔር መስመር ያሉ ፍጥረታት ሁሉ የሚናፍቁት ጉዳይ ነው የእኛን በጌታ ፊት መቆም መላዕክት እንኳን ለማየት ይናፍቃሉ የስማይ መላዕክት ስስምድር ስዎች መዳን ይነገራቸውና ሐሴት ያደርጋሉ እንጂ እስከ አሁን አላዩንም ሉቃስ የእኛ በከበረው የጌታ ደም ከምድር መቤዝት መዋጀት የጌታሃ እኛን ከአብ መቀበል በኤፌ እንደተጠቀሰው እኛን ለአብ ወስዶ በማቅረብ ፍጻሜ ይደመደማል ይህ ስጋችን ማንም ሊቀርብ በማይችል በድንቅ ብርፃን በሚኖረው በአብ ፊት መቆም ስለማይችል የጌታን ክቡር ስጋ እንዲመስል ይለወጣል ፊልጽ ከዚያም በአብ ፊት ይቀርባል በዚያም የጌታ ኢየሉስ የዘመናት ሥራ በእግዚአብሔር ቅዱሳን መላዕክት ፊት ይገለጣል ታላቅ መደነቅም ይሆናል ይህ ሁሉ የሚሆነው በሰማይ ነውኛጴጥ እንግዲህ ክላይ በተዘረዘሩት መሠረት ወደፊት በዓለም ኃጢአተኞች ከሚመጣው የእግዚአብሔር ቁጣ ማምለጥ መሰወር ይቻላል ይህም የሚቻለው በስማይ ባለው ባልተገለጠው ሊመጣም ባለው በጌታ ኢየሱስ በማመንና ፀንቶ በመቆም ነው ከዚህ ከመከራው በማምለጥ በሰማይ ባለው በጌታ ፊት መቆም የሚቻለው በመነጠቅ ሰርዓት ውስጥ በማለፍ ብቻ ነው እዚህ ላይ ልብ ልንለው የሚገባን ነገር ይህ ሃሣብ በተለይ ከመከራው በፊት ለሚገኙት ቅዱሳን የቆመ የተጠቀሰ መሆኑን ነው በመከራው ዘመን የሚገኙ ቅዱሳን የመከራው ዘመን ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ቁጣ ይጠበቃሉ አንዳንዶቹም በአውሬው ድል ይደረጋሉ ድል በመሆንም ድል ብሔርም ህዝቡን በታላቅ መቅሰፍት እጅግ መታ ያደርጋሉ በእግዚአብሔር ተቆጣጣሪነት በሰይጣን ቁጣ በጋለሞታይቱ አንገት እስከ መቆረጥ መሰደድና ግድያ ይደርሰባቸዋል ራዕይ ግማሾቹም በቅጽበተ ዓይን ተለውጠውና ከሞት ተነስተው ከመከራው ይነጠቃሉ ሆኖም ግን በመከራው ዘመን የሚኖሩ አማኞች የዚህ መነጠቅ ባለመብት የሚያደርጋቸው ትልቁ ነገር አብርፃም በአግዚአብሔር ፊት ቆሞ ይጸልይና ይማልድ እንደነበር በአግዚአብሔር ፊት ቆሞ በትጋት መጸለይ ነው ኛተ በዚህ ክፍል ሐዋርያው ጳውሎስ እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጠንምና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው እንጂ ይላል ቁጧ የሚለው ቃል በቀጥታ የሚያመለክተው በአመጸኞችና በማይታዘዙ ሰዎች ላይ የሚደርለውን ታላቅ መከራ የእግዚአብሔር መቅሰፍትና በትር ነው ይህም ቁጣ በኛተሰ በራዕይ እና በማቴ በዝርዝር ተገልዷልፅ ይህ ቁጣ ከእግዚአብሔር በሰዎች ላይ የሚደርሰው ከብርፃን ይልቅ ጨለማን ከእውነት ይልቅ ውሸትን ስለመረጡ ነው በዚህ ባህሪያቸው ሰዎች ራሳቸውን ለዚህ ቁጣ መርጠዋል ወይም ለይተዋል የእግዚአብሔር ፈቃድ ግን እንዲድኑ ነበር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በልዩ ልዩ ቦታ የእግዚአብሔር ቁጣ ሲወርድ ታይቷል ለምሳሌ ስላልተቀበሱ ቁጣው በህዝቡ ላይ ወጣ ውጤቱ ይቻላል በዚህ ጊዜ ግን ኤርምያስ የእግዚአብሔርን ቃል ስለሰማ ከጥቂቶች ፓር ተርፏል ቁጣው አላገኘውም ዘፀ የእግዚአብሔርን እውነት ን ከቁጥር ማየት በኛዜና የአይሁድ ሕዝብ ከሁልቁ የእግዚአብሔር ቁጣ በህዝቡ ላይ ነደደ ኛዜና የእግዚአብሔር ቁጣ ፊጽሞ እንዳይጠፋው ከእርሱ ዘንድ ተመለሰ ራዕይ ከበጉ ቁጣ ሰውሩን ራፅይ ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቷልና ራዕይ አህዛብም ተቆጡ ቁጣህም መጣ ይህ ጥቅስ በተለይ ራዕይ እና ዕይ የእግዚአብሔር የቁጣ ቀንና ቁጣው በትሩ ራዕይ አስቀድሞ እንደተዘጋጀ ስለሰዎች መዳን ብቻ እግዚአብሔር ቁጣው እንዳይገለጽ እንደያዘው ያመሰክታል ራዕይ እርሱ ደግሞ በቁጣው ጽዋ ሳይቀላቀል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቁጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል ራዕይ ፉቱ ወደ ታላቁ ወደ እግዚአብሔር ቁጣ መቸመቂያ ጣሉ ራዕይ የብርቱ ቁጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች ከላይ ከተዘረዘሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ውስጥ የእግዚአብሔር ቁጣ በአመጸኞች ላይ ሊገለጽ በዝግጅት ላይ እንዳለ ግልጽ ነው ከቪህ ቁጣ ጋር በተያያዘ የእግዚአብሔር እቅድ ወይም ፈቃድ በማቴ በሉቃስ እና በራዕይ እንደምናነብበው ሕዝቡ በእግዚአብሔር የሚያምኑ ሁሉ ከኃጢአት እንዲለዩና እንዲድኑ ነው አንግዲህ አግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጠንም ሲባል ከቁጣው ለመዳን ተጠርተናል ተመርጠናል ማለት ነው ሮሜ ስለሆነም ወደፊት የሚመጣውና በሐጢአተኛ ዓለም ላይ የሚፈስሰው የእግዚአብሔር ቁጣ ቤተ ክርስቲያንን አያገኝም አስቀድሞ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ይሆናል ኛ ተሲ ሬ በዚህ ክፍል ሐዋርያው ጳውሎስ በሚስጢር ስለሚሰራው ሐስተኛው ክርስቶስና በግልጽ እንዳይሰራ ስለሚከለክለው ስለሚቋቋመው ኃይል ጽፏል ያዳፈውም ቃሷ ያ። ቤተ ክርስቲያን ይህንን ሥልጣን የተቀበለችው ከመንፈስ ቅዱስ ነው ከላይ የተጠቀስው ክልካይ ከመወገድ አንጸር በቀጥታ የሚያመለክተው ቤተ ክርስቲያንን ነው ምክንያቱም መንግስታትሰይጣንመንፈስ ቅዱስ ሁኔታዎችም ስለሚኖሩ ነው እነዚህ ክርስቶስ ሊመጣ ሲል በዚህ ምድር ላይ ፈጽሞ ከምድር አይወገዱም የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ሲሆን ሐስተኛው ክርስቶስ አሁንም የእግዚአብሔር መንፈስ በፈቀደለት መጠን ብቻ ይስሰራል የቤተ ክርስቲያን አለመኖር ሥራውን በከፍተኛ ደረጃ አፋጥኖ እንዲያካሂድ ይረዳዋል ስለሆነም አውሬው በኛው ሱባኤ መጀመሪያ ላይ ለ ዓመታት ቃል ኪዳን አድርጐ የሚነሳ ከሆነ ዳን ይህም ጊዜ የመከራው ቨመን ታላቁ የያዕቆብ የመከራ ጊዜ ከሆነ በዚህ ጊዜ ደግሞ ከልካዩ ከተወገደ ይህም ከልካይ ቤተ ክርስቲያነ ከሆነ የቅዱሳን መነጠቅ ከመከራው በፊት ይሆናል ማለት ነው መንፈስ ቅዱስ በመከራው ዝመን ይኖራል ወይስ ይነጠቃል። ቀደም ባለው ክፍል ከልካዩ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነና በመከራውም ዘመን እንደማይኖር እንደማትኖር ተገልጦአል ከዚህ ሐሳብ ጋር በማዘያያዝ ዘርዘር ባለ መልኩ ስለ መንፈስ ቅዱስ በመከራው ዘመን መኖርና አለመኖር ስለ አጠቃላይ ሁኔታዎችም እንመሰከታለን ከላይ በተጠቀስው ርዕስጥያቄ ላይ ሁለት ዓይነት ፃሣቦች አመሰካከቶች አሉ እነርሱም መንፈስ ቅዱስ በመከራው ዘመን ይሄዳል ይነጠቃል የሚሉና መንፈስ ቅዱስ አይፄድም ይኖራል የሚሉት ናቸው መንፈስ ቅዱስ ይፄዳልይነጠቃል የሚሉት የሚያቀርቡአቸው ማስረጃዎች በኛ ተሰ ራ ያለውን የሚከሰክለው እና መንገድ እስኪወገድ የሚለው ፃሣብ በዚህ ክፍል የሚከለክለው እና ከመንገድ እስኪወገድ የሚሉት የሰም ምትኮች የሚያመለክቱት መንፈስ ቅዱስን ነው መጠሪያ ስሙ በወንድ ጾታ ሰለሆነ በድንግልና ንጽህት ሴት የተመሰለችውን ቤተ ክርስቲያንን አያመለክትም ስሰሆነም የሚወገደው መንፈስ ቅዱስ ነው ር በብሉይ ኪዳን ዘመን መንፈስ ቅዱስ በሰው ውስጥ እንዳልኖረ ሁሉ በመከራውም ዘመን መንፈስ ቅዱስ በስው ውስጥ የማይኖርበት ዘመን ይሆናል የመከራውና የብሉይ ኪዳን ዘመናት አንድ ዓይነት ይሆናሉ መንፈስ ቅዱስ በሁሉ ቦታ በመገኘት ኃይሉ ይስራል ሆኖም ማን የማጥመቁ በውስጥ የመኖሩ የማተሙና የመሙላቱ ሥራ ይቋረጣል ወይም ያቆማል ኛ ቆሮ ኤፌ እና ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ይህንን የሚሰራው በአማኙ ውስጥ እየኖረ ከሆነ ከወጣና ከፄደ ሊስራው አይችልም ብ መንፈስ ቅዱስ ከተወሰደ በመከራው ዘመን የመዳኑ ሁኔታና አስራር እንዴት ይሆናል። እነዚህ ጥቅሶች የሚያመለክቱት ቤተ ከርስቲያንን ነው ሆኖም ግን ቤተ ስለዚህ በኛ ከርስቲያንን በንጽህት ድንግል መመሰል ስህተት አይደለም ተሴ ራ የተጠቀስው አውሬውን የሚከለክለው የክርስቶስ አካል ተብሎ የተጠራው ቤተ ክርስቲያን እንጂ መንፈስ ቅዱስ አይደለም ይህም ከመንገድ አስኪወገድ በሚለው መንፈስ አኳያ ብቻ ማለት ነው የሰማይ ርስት መያዣ መንፈስ ቅዱስ መሆኑ በኤፌ ጎርታም ይረኃኔታቻፇ መያዣ ነው ሲል አንድ ሰው ወደ ጽዮን ተራራ አዲሲቱና ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ወደ ጻድቃን መንፈሶች ጉባኤ መግባት የሚችለው በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ሲታተም ነው በአዲስ ኪዳን ለሚገኝ ለማንኛውም እውነተኛ ንስፃ ለገባና ጌታን ሰተቀበለ ይህ የልጅነት መንፈስ ተሰጥቶታል በዚህም ዮሒ የልጅነት ስልጣን መሠረት በሮሜ እንደተጠቀሰው በዮሐ ፉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተዘጋጀውን ሰማያዊ ርስት ይወርሳል ይህ የተስፋ መንፈስ ቅዱስ ቀድሞውኑ ከተስጠና ይህም ደግሞ የፈስሰው በአዲስ ኪዳን ከሆነ በመከራውም ዘመን ለሚገኙ ሁሉ ስጦታው መስጠት እስከሚያቆምበት ጊዜ መስጠቱ ይቀጥላል የመንፈስ ቅዱስ በሰው ሰዘላለም መኖርና ቅዱሳንን በማጽናናት የሚሰራቸው ነገሮች ጌታ ኢየሱስ ይህንን ዓለም ለቅቆ ከመሄዱ በፊት ስለ መንፈስ ቅዱስ የተናገራቸውን የተስፋ ቃሎች እስቲ እንመርምር በዮሐ ምዕ ላይ መንፈስ ቅዱስ አጽናኝ ተብሏል አጽናኝ ማለት ደካማውን በቂ ኃይል የሌለውን ሐይል በመስጠትአይዞህ ወይም በርታ በማለት ለመርዳትና ለማማከር ከጐን የማይጠፋ መካሪና አበረታች ማለት ነው የመከራው በመን በጣም አስፈሪ ነው እንኳን በስባቱ ዓመታት የመከራ ዘመን ይቅርና ጌታም እንኳን ምድርን በለቀቀበት ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ የነበረው የጊዜው አስፈሪነት ቀላል አልነበረም የስባቱ ዓመታት ባለስልጣኖች አውሬውና አበሮቹ በምድር በሚገለጡበት ጊዜ በርኩሳን መናፍስት ኃይል ተሞልተው ስለሚስሩና ኃይላቸውን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚለቁ በዚያን ዘመን ያሰ መንፈስ ቅዱስ አጽናኝነትና ረዳትነት የመከራውን ሁፄታ መቋቋም መታገስ እጅግ ከባድ ነው ስለሆነም የመንፈስ ቅዱስ በመከራው ዘመን መኖር ምንም አሌ የማይባል እውነት ነው ብ የመንፈስ ቅዱስ ወቃሽነት ጌታ ኢየሱስ በዮሐ ላይ መንፈስ ቅዱስ መጥቶ ዓለምን ስሰ ኃጢአት ፍርድና ስለጽድቅ እንደሚወቅስ አስተምሯል በዚህ ክፍል የተጠቀስው ወቀሳ የሚለው ቃል አንድ ሰው እየተጓበበት ያለው መንገድ ልክ አለመሆኑን በማሳየት ገስጸ መከረ ትክክሰኛውንም ጐዳና አሳየ ማለት ነው። ጌታ በማስተማር ብቻ ሳይሆን በኛው ምዕራፍ ላይ የደቀመዛሙርቱን አጠቃላይ ሁኔታ በጸሎት ለአባቱ አቅርቧል እነዚህን ነገሮች ከፈጸመ በኋላ ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት በዮሐ ላይ አንድ ልዩ ትኩረት ልንሰጠው የሚገባን እውነት ተናግሯል ይኸውም እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና እኔ ብሄድ ግን እርሉን እልክላችኋሰሁ የሚል ነበር በዚህ ጥቅስ መሠረት ጌታ ኢየሱስን በመተካት ልከ ደቀ መዛሙርቱ በጌታ እንደሚደገፉና እንደሚጽናኑ ሊሆንላቸው የሚችለው መንፈስ ቅዱስ መሆኑን እንረዳለን የተጻፈ ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፏል እንደተባለ ያ ለደቀ መዛሙርቱ እጅግ አስፈልዓቸው የነበረ የተስፋ መንፈስ ከመንፈስ ቅዱስ መውረድ እስከዛሬ ላሉ ቅዱሳን ወደፊትም በመከራው ዘመን ለሚድኑ ቅዱሳን ያለ ጥያቄ አስፈላጊ ነው አንጻር በክፍል ውስጥ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ዓላማዎች ምክንያቶች በሚለው ዐቢይ ርዕስ ሥር ቤተ ከርስቲያን የምትነጠቅባቸውን ዋና ዋና ምክንያቶች ተገልጠዋል መንፈስ ቅዱስ በቅድመ መነጠቅ የሠራቸውን ሥራዎች ሁሉ በድህረ መነጠቅና በሺህ ዓመት መንግሥትም ይሰራል የመንፈስ ቅዱስ በወንዶችና በሴቶች የእግዚአብሔር ባሪያዎች ዉ የመንፈስ ቅዱስ መውረድ ዓላማ ላይ መፍሰስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ ጊዜ ያላነስ መንፈስ ቅዱስ ኢዩ ስንመለከት እግዚአብሔር መጨረሻው ፅመጋ ፅዕዕ። የሚል ነው ጋር በተያያዘ እንጂ ከመላዕክት ጋር አይደለም የአሁኑና የወደፊቱ የመከራ ዘመን በሰው ሕይወት ከማናቸውም ጊዜ ይልቅ ክፋት የሚበዛበት ልዩ ልዩ ወደ ሐጢአት መጓጓዣ መስመሮች የሚበዙበት ጊዜ ስለሆነ ከላይ በተዘረዘሩት ተግባሮች አንጻር ክመቼውም ጊዜ በበሰጠ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ ዓላማ በክርስቶስ ቦታ ሆኖ በመሥራት ሰዎችን ወደ ደህንነት ወደ ክርስቶስ ማምጣት እስከሆነ ድረስ መዳን በሚያስፈልግበት የመከራው ክመን መንፈስ ቅዱስ ምድርን ለቅቆ ይሄዳል የምህረቱም በር ይዘጋል ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ውጪ ሃው ወ መንፈስ ቅዱስ የሚወርድባቸው ሦስት ዘመናት ወደዚህ ርዕስ ዝርዝር ፃሣብ ከመግባቴ በፊት አንባቢን የምጠይቀው ይኸውም በሺሁ ዓመት ስርዓት መንፈስ ቅዱስ በአዲስ ኪዳኑ መንፈስ ቅዱስ በሺሁ ዓመት እንደሚኖር የሚነግሩን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኢዩ ኢሣ ሕዝ እና ዘኳ እና ሌሎችም ናቸው አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ አጥፒዎች በኢዩ ጹ በመጨረሻው ዘመን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ከመንፈሱ ሊያፈስ የሰጠው ተስፋ ሦስት የተለያዩ ቅደም ተከተላዊ ጊዜአት አሉት ይላሉ ይኸውም የበዐስ ፃምሣውና ከዚያም በኋላ ያሱት ጊዜአት ሐሥ የመከራው ዘመን ሰባቱ ዓመታት እና ኢዩ ይህ የሺሁ ዓመት ስርዓት ኢዩ ሐሥ ኢሣ ሕዝ እና ዝካ ናቸው ይህ ፃሣብ ክዚህ ጽሑፍ የመጨረሻ ዘመን ትርጉም ሰጪ ፃሣቦች ጋር አይቃረንም ከላይ የተጠቀሱት ሦስት ጊዜያት የተከሰቱትና ሊከስቱ ያሉት በዚህ ዘመን መጨረሻ ላይ ለመሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ብቻ ሳይሆኑ ታሪክም ይመስክራል ከላይ በተራ ቁጥር የተጠቀሰው ፃሣብ ለአይሁዶች ብቻ የተጠቀሰ ቢመስልም በሺሁ ዓመታት ውስጥ ግን መንፈስ ቅዱስ የማዳኑን ሥራ በአይሁዶችና በቅዱሳን አማኞችም ሕይወት ይሰራል አዚህ ቦታ ልብ ልንለው የሚገባ አውነት አስለ። ይህ በእግዚአብሔር ቅዱሳን የተነገረው ትንቢት ፍጻሜው ሲቀርብ ጴጥሮስ በሐሥ ፁ እንደተነገረው የተስፋው መንፈስ በሐሥ ፈስሶ ሰዎችም ተቀብሰውታል አንግዲህ መንፈስ ቅዱስ ከበዐለ ሐምሳ ጀምሮ አስካሁን ካለና ከሰራ አንዲሁም በሺሁም ዓመት የሚሰራ ከሆነ በመሐል በመከራው ዘመን የሚያቆምበት ምንም ምክንያት አይናርም የመንፈስ ቅዱስ ከበዐለ ፃምሳ ጀምሮ አስካሁን ካሰ በሰባቱ ዓመታት መከራ መጨረሻም ከበኳ በሺሁ ዓመታት ከአስራኤልና አህዛብ ጋር በተያያዘ ካለ በሰባቱ ዓመታት ውስጥ ወደ ላይ የሚፄድበት ምክንያት ስሰማይኖር መንፈስ ቅዱስ በመከራው ዘመን ይኖራል የመንፈስ ቅዱስ ኃይል አስፈላጊነት ቀደም ተብሎ እንደተጠቀሰው በመከራው ዘመን በአለማችን የሚከሰተው የአመጽ ሁኔታ ዲያብሎስና አጋንንቱ ሰሺህ ዓመትና ለዘሳለም ሊፈረድባቸው ጥቂት ዘመን እንደቀራቸው አውቀው ራል በታላቅ ቁጣ የሚወርዱበት ጊዜ ስለሆነ አስጨናቂነቱ እጅግ በጣም ከፍተኛና ከባድ ነው ኛ ጢሞ ሑ ሮሜ ማቴ በማቴዎስ ውስጥ ጊዜው ሳይደርስ ልታሰቃየን ወደዚህ መጣህን የሚስው የአጋንንቱ ጥያቄ የሚሰቃዩበት ቀን እንዳስና ያም ቀን ወደ አነርሱ እየገሰገሰ አንደሆነ መረዳታቸውን ያሳያል ያ ቀን ግን ከመድረሱ በፊት ለመሥራት አጋንንቱ በአለቃቸው በዲያብሎስ አማካይነት ቁጣ ውስጥ መግባታቸውንም ከራዕይ እንረዳለን በመከራው ዘመን ለሚኖሩ ቅዱሳን ከማናቸውም ጊዜ ይልቅ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚያስፈልጋቸው በዚህ ዝመን ነው ራዕይ የኤልያስ ተከታይ የነበረው ኤልሳዕ ኤልያስን ከአንተ ሳልወሰድ ሳልለይ የምትፈልገውን ለምን ባለሰው ጊዜ መንፈስ በእርሱ ላይ አጥፍ ሆኖ እንዲወርድ የጠየቀው የመብለጥ መንፈስ ናፍቆት ይዞት ወይም ከኤልያስ የበለጠ ዝነኛና ክቡር ሆኖ ለመታየት ስለፈለገ አልነበረም ይህ ቢሆን እግዚአብሔር ባልመለሰሰትም ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ትዕቢትን ስለሚቃወም ነው። እግዚአብሔር የማይረካበት ኢሣ ለለውጥ የተዘጋጀ ዕብፀገላ » ተፈጥሮአዊ ፕሮግራም ዕብ ወደ ፍጹምነት የማያደርስ ዕብ ነ በውድቀትና ድካም የተሞላ ዕብ ምህረት የሌለበት ዕብ ዘመን ለሚድኑ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ይነጠቃል ማለት ከቃሉ ጋር ተጣራሽ ዉ የብሉይና የአዲስ ኪዳን አገልግሎት እግዚአብሔር ለህዝቡ ከመዳናቸው ጋር በተያያዘ የሚበጃቸውን ኪዳን በተለያዩ ዘመናት ሰጥቷቸዋል መጽሐፍ ቅዱሳችንን ስንመረምር በብሉይና በአዲስ ኪዳን መካከል ቢያንስ ከ የሚበልጡ የአገልግሎት ልዩነቶችን አዲስ የመንፈስ ህግ ሮሜ የነጻነት ቀምበር ህግ ያፅ አውነት የሆነየማያልፍ ሥራ ዕብዐ ጽድቅ በክርስቶስ ደም ማቴ እግዚአብሔር የሚደሰትበት የሚረካበት ዕብ የማይለወጥዘላለማዊ ኪዳዝዕብ መንፈሳዊ ፕሮግራም ኛ ቆሮ ወደ ፍጹምነት የሚያደርስ ዕብ በብርታትና በክብር የተሞላ ዕብ ምህረት ያለበት ፍጹጽም ዕብ የመንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታዎች መኖር መርገምን የሚያመጣ ከመርገም የሚያነጻ ገላ ገላ ስለ መንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታዎች በጥቂቱ ቀደም ባሉት ቁጥሮች ለእስ ኑስጥ አለፍ አሰፍ ብዬ ጠቅሻለሁ በተጨማሪ ግን በ ው ን ራኤል ብቻ የተሰጠ ለሰው ሁሉ የተሰጠ ማቴ መከራው ዘመ ዘዲ ከእግዚአብሔር ዓላማ አንጻር የፀጋ ስጦታዎች ሥራ ምን እንደሚመስል ከዚህ እንደሚከተለው አቀርባለሁ የመከራው ዘመን የሰይጣን የሥራ ጊዜ ሊያበቃ ጥቂት ዝመን እንደቀረው የሚያመለክት የሽግግር ወቅት ነው በተጨማሪም ደግሞ የእግዚአብሔርም ቁጣ የሚሰለጥንበት ጊዜ እንደመሆኑ በእግዚአብሔርና በሰይጣን መካከል ታላቅ ተጋድሎ የሚደረግበት ምዕራፍ ነው ሰይጣን ዙፋኑን ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ አድርጐ የልዑልነት ቦታውን ለመቀማት መጋደል የጀመረው ከብዙ ዓመታት በፊት እንደሆነ ኢሣ በፉብ ይነግረናል ይህ እቅዱ እስከ ዛሬ ተግባራዊ አልሆነለትም ሆኖም ግን ትግሉን ፈጽሞ አልተወም ትግሉንም በስውር በማካፄድ ላይ ይገኛል የዲያብሎስን ማንነትና ባህርይ በአስቆርቱ ይሁዳና በአቤሴሎም በግልጽ ማየት ይቻላል ኛ ሳሙ እስከ አቤሴሎም በውስጡ ጉሥ የመሆን አንድ ትልቅ ምኞት አደረበት ከዚህም የተነሳ ብዙ ሰዎችን አስከትሎ መስዋዕትም በማቅረብ እንደነገሠ መለከት ያስነፋል ያሳውጃል ሆኖም ግን የእግዚአብሔር ፊቃድ ሰለሞን እንዲነግሥ ስለነበር አቤሴሎም ጊዜና ሁኔታን ፈልጐ መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ብዙ እንደጣረ በኋላ ግን ለሞት አልፎ እንደተሰጠ እናያለን የአስቆሮቱ ይሁዳም ጌታን በመሳም አሳልፎ ለመስጠት እርምጃ ቢወስድም የመጨረሻ ዕድሉ ሞት ነበር በጣም በተመኙና በናፈቁ መጠን ራሳቸውን ለአደጋ አጋለጡ መጽሐፍ ቅዱስ ምኞት እንደሲኦል ጨካኝ እንደሆነች ይነግረናል ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሶች ከኛ ቆሮ ጋር ማሰትም እርሱ ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እ ዘንድ አበቃን ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ህይወትን ይሰጣል ከሚለ ጋር በማነጻጸር ስንመለከተው የአዲስ ኪዳን አገልግሎት በመንፈስ ቅዱ እንደሚሰራ ይጠቁመናል ታዲያ ይህ ከሆነ በመከራው ዘመን ለእስራኤል ለአህዛብ የተገባው የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ይቆማል ማለት ነው አይደለም የመከራው ዘመን በዓይነቱ ከሁሉም ጊዜ ይልቅ የከፋ ይሁ እንጂ የአዲስ ኪዳንን ሁኔታ ለውጦ ወደ ፍዳነት የሚለውጥ አይሆንም ስለዚህ በመከራው ክዘመን መንፈስ ቅዱስ አለ በዐ የራዕይ መጽሐፍ ምስክርነት ራል መንፈስ ቅዱስ በምድር እንዳሰ ያመለከትታል በዚህ ክፍል ይሏደታዕ ምዕረ የሚለው ሐረግ በዮሐ እና ራዕ ሠ እንደተጠቀሰው የጌታ ኢየሱስን ማንነት ለአይሁዶችም ሆነ ለአህዛብ የሚመሰክር መንፈስ ቅዱለ ነው ዘኳ ቤተ ከርስቲያን የሚለው ቃል በራዕይ ውስጥ ከመከራው በፊት ባለው ሁኔታ አንዴም አልተጠቀሰም ይህም አለመኖሩን ያመለክታል መንፈስ ቅዱስ ግን በዚህ በድቅድቅ የህይወት ጨለማ ዘመን ጌታ ኢየሱስን ሲገልጽ እናያለን መንፈስ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስን ይተርካል ወልድ ደግሞ አብን ይተርካል ይህም መንፈስ ቅዱስ በመከራው ዘመን ታላቅ ሥራ እንዳለው ያሳስበናል ዲያብሎስን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከተቀደሰው ተራራው መንግሥቱ ጣለው ቀጥሎ ደግሞ በመከራው ዘመን ወደ ምድር ይጥለዋል በድጋሚ ደግሞ ለሺህ ዓመታት አስሮ ወደ ጥልቅ ይጥለዋል በመጨረሻም ወደ ገዛነም ይጥለዋል ለቪህም ሁሉ ያበቃው ምኞቱ ነው በዚህ ሁሉ ግን ሰይጣን ከትግሉ ወደ ኋላ አላለም መጨረሻው እንደ ልጁ ዕ እንደ ሐሰተኛው ክርስቶስ ይሆናል የዲያብሎስ በፈጣሪው ሥልጣን ላ አምጾ ባለሥልጣን የመሆን ምኞቱ እጅግ ከፍተኛ ስለሆነ በዚህ ዘመ መጨረሻም ሰዎችን ወደ ራሱ ማርኮ በእግዚአብሔር ላይ በይበል እንዲያምጹ ለማድረግ ልዩ ልዩ ሐሰተኞች ምልከቶችን ድንቆች ተዓምራትን ያደርጋል ከዚህም የተነሳ ሰውን ወደ ገዛሃነም የመጣል እቅ በተወሰነ ደረጃ መጠን ይከናወንለታል ኛተሰ ራፅዕቁ ሰይጣን ያለ ኃይሉን በየአቅጣጫው አጠናከሮ የለውን ልጆች በከፋት ሊበቀ ሲሰራ እግዚአብሔርም ዝም ብሎ አያየውም ለመንገሥ ካለው ምኛቱ የተነሣ ብዙ ሰዎችን ያስታል ዳን የእግዚአብሔር እቅድ ሰውን ማዳን ወደ እውነት ሁሉ መምራ እንደሆነ ሁሉ በሐሥ እንደተጠቀሰው ልጁ በምድር በነበረበት ጊዜ በተዓምራት በድንቆችና በምልክቶች ለዎች ወደ ድነት እንዳመጣ ነገም በመከራው ዘመን በ አይሁዶች በአህዛብ በሚድኑ ቅዱሳንና በሁለቱ ነቢያት አማካይነት የዲያብሎስን ሐለተኞች ድንቅና ተዓምራት በሚውጥ ሁኔታ ክንዱን ይገልጣል በኛ ቆሮ ያለው የመንፈስ ቅዱስ አስራር አይለወጥም በመከራው ዘመን በሚኖሩም አማኞች ኃይልን በሚሰጠኝ በከርስቶስ ሁሉን አችላለሁ እንደተባለ መንፈስ ቅዱስ በፀጋ ስጦታዎቹ አማካይነት ራሉን ወልድንና አብን ይገልጣል ኛ ቆሮ ዮሐ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ጌታ ተዓምራት ያደረገው ሰዎች እንዲያምኑ ነውተዓምር ማለት ከተፈጥሮአዊው ነገር ለየት ያለ የመለኮታዊነት ሥራ ባህርይ ያለውና ሰው የማይስራው ማለት ሲሆን ሰዎች ይህንን ሲያዩና ሲያምኑ ወደ እግዚአብሔር ከሚቀርቡበት መንገድ አንደኛው ነው ስለሆነም መንፈስ ቅዱስ ሰይጣን በከፍተኛ ደረጃ እየሰራ ባለበትም ዘመን በመከራው ጌታ ኢየሱስን ለማስተዋወቅ ክንዱን በደካማ ሸከላዎቹ እንደሚገልጽ ነው ይህም የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በተሰጠው የተስፋ ቃል መሠረት እንጂ በብሉይ ኪዳኑ አሠራር ብቻ አይደለም ሐሥ ከላይ የተብራሩት ማስረጃዎች በድጋሚ ከሌሎች ጥቅሶች ጋር በማገናዘብ ብንመለከታቸው የመንፈስ ቅዱስን በመከራው ዘመን መኖር የሚጠቁሙ ናቸው መንፈስ ቅዱስ በመከራው ይሄዳል ቢባል ግን ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስን ሌሎች እውነቶች እርስ በርስ ማጋጨትና ብዙ ችግር መፍጠር ይሆናል ከዚህም በመነሳት መንፈስ ቅዱስ በመከራው ዘመን ይኖራል እንላለን የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ከመከራው በፊት እንደሚሆን የተሰያዩ ዋና ዋና ማስረጃዎችን በዐቢይና በንዑስ ርፅሶች ከፋፍለን ተመልከተናል ከጊዜና ከሁኔታ አንጻር መከልከል ስላለ እንጂ ሌሎችንም ማቅረብ ይቻሳላል ለምሳሌየዳንኤል ኛው ሱባኤ የአስራኤልና የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ግንኙነትቫ የመነጠቅ ዓይነቶች መነጻጸር የመሳሰሉት ጥቂቶቹ ማስረጃዎች ሲሆኑ ይችላሉ እስካሁን ባደረኩት ጥናት ስለ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ጊዜ ለአመለካከቶች መብዛትና መለያየት መንስኤው የመነጠቅ ዓይነቶችን መኖርና ቅደም ተከተል በደንብ አለማወቅ ነው በቅድመ መከራ መነጠቅ እንዳለ ሁሉ በድህረ መከራና በመንፈቀ መከራም መነጠቅ እንዳሰ ጠንቅቆ ማወቁ እጅግ መልካም ነው ይህ የመካከል ሰፋሪነትንና የተጠራጣሪነትን አቋም ለመያዝ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል እውነተኝነት ለመግለጽ ነው ክፍል ሰባት ትዕይንተ መነጠቅ ልዩ ትኩረት ዕ ፉዲይጋፇሖ መኔጠወፇ ፈኦ በፋፈታ ይቻ ፀፇቀጋፇ ዕሥቻ በብሃፈጭ መዕዕቻ ይ መሆኖቻው ዖሟይረ አው ያኔ ያይታው ያታ ዶቆፍጎ ፈአጠቋ ፈፊዳም ያያው ታ ዐራሪቻ ማዕታምሳና ዐመጋረፅዕ ፇቀቶዕ ሬራ ው መ ውታ ማዕፍመም ሟፊቋሦፇታም ሴይታታ ማምሪ ይፉ ይናኖረው ይቻፅ ዕያሆንም ዕዐሂሀ ዕፍሰ ቦዖፉጋሓዕውታ ታሪይዶቻ ዐሆን መሷታ ታረሙታፖ ውጨሯ ቋታሪዕና ሐታሪጵ ባይታ ሐሄዜታ ዳድፆወው ዳናኃዕያቻ በዘመናት መካከል ያልጠፋው መጽሐፍ ቅዱስ በያዛቸው ታላላቅ የእውነተኛ አማኞች ተስፋ ውስጥ አንዱ በሆነው በቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ነው መነጠቅ አፈታሪክ ወይም ልብ ወለድ ሳይሆን በእግዚአብሔር የታቀደ ሊፈጸም ያለ ትንቢታዊ እውነት ነው የእግዚአብሔር ጊዜ ሲደርስ በዓለም የሚገኙ ቅዱሳን ከዚህ ምድር ይሰወራሉ ወደ ተዘጋጀላቸውም ስፍራ ይወሰዳሉ ዮሐ እነዚህ ቅዱሳን የሚኖሩት በኀብረተሰቡ መካከል ነው ስለሆነም በህይወታቸው የሚያልፈውን ነገር ሁሉ ከሃዲዎችና ስማዊ ክርስቲያኖች እንዲሁም በሌላ እምነት ያሉ ሁሉ ይመለከታሉ ከመንፈስ ቅዱስ ዳግም ልደትን ያገኙ እውነተኛ ከርስቲያኖች ከዚህ ዓለም ከከሃዲዎች መካከል ተለይተው ሲነጠቁ ወይም ሲወሰዱ ብዙ ነገር ይፈጸማል ታይቶ የማይታወቅ ለአንዳንዶችም ተስምቶ የማይታወቅ ፈጽሞም ያልታስበ ያልተጠረጠረ ነገር ይሆንባቸዋል በመነጠቅ ጊዜ በዚህ ምድር ሊፈጸሙ ይችላሉ ተብለው የታስቡትን አንዳንዶችም በጽሁፎቻቸው ያስፈሩአቸውን አብዘኞቹም በእርግጥ ሊሆኑ የሚችሉትን ነገሮች ከዚህ ቀጥሎ እንመለከታለን ትዕይንቶች ጸሙ ነ ጌታ ኢየሱስ በማቴ እና በ እንዲህ ሲል ግሯል ሕጻናትን ተዉአቸው ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ ከልክሏቸው መንግሥተ ስማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና ከዚህ ቃል መነሳት የእግዚአብሔር እስትንፋስ የተሰጣቸው ሕጻናት ሁሉ ይነጠቃሉ ለት ነው የእድሜው ጣሪያ ሙሉ በሙሉ አይታወቅም ይህ ሚስጢር ኛ አልተገለጠም አንዳንዶች ከ ዓመት አድሜ ያላቸው በሕጻናት ል ይጠቃለላሉ የሚል አቋም አላቸው የቀሩት ደግሞ ከ ዓመት በታች ከፊሎቹ ደግሞ ልጆች ክፉና መልካሙን የሚለይ ህሊና እስካሌላቸው ረስ ይነጠቃሉ የሚሉም አሉ የልጃቸው እድሜ ዓመት ከአንድ ቀንና ት ከ ወር የሆኑ ወላጆች ይህንን በተመነው ሰው ላይ ፈራጅ እንዳይሆኑ ውን ገደብ ለጌታ እግዚአብሔር ትተን ወደ ትእይንቱ መመለሱ የተሻለ ሙዋዕለ ሕጻናት ታዳጊ ሕጻናት በወሳጆቻቸው አማካይነት ወደ መዋዕለ ሕጻናት ጳከዋል እንበል አስተማሪዎቻቸው በሙሉ ወይ በክፍል እያስተማሯቸው ም ደግሞ ለእረፍት ወጥተው ሕጻናቱ ሲሯሯጡ ሲጣሉ ሊሲታገሉ ሳሳቁ እየተመለከቱ ሊሆን ይችላል ምናልባት ይህ የታዳጊ ሕጻናት መዋያ ማ መካከል ሊሆን ይችላል ብዙ የከተማው ህዝብ በአጥር ላይ ኑንጠልጥሎ ወይም አሾልኮ የሚሆነውን እየተመለከተ ቢሆን በዚህ ወቅት ለከት ቢነፋ እነዚህ ሕጻናት ምን ይሆናሉ።