Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
የዕለቱ መጽሐፍ

ከጥያቄዎች ቃርሚያ.pdf


  • የቃላት ደመና

ከጥያቄዎች ቃርሚያ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ዘላለም መንግሥቱ ሺህ ዓመተ ምሕረት ይህን መጽሐፍ ባለቤትነቱን ሳይወስዱና ለሽያጭ ሳያውሉ ጸሐፊውን በማሳወቅ ማባዛትም ማሰራጨትም ይፈቀዳል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታጥቦ እንዲወጣ እየተደረገ ነው ለመሆኑ መዝመር ምንድርን ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ይላል ከዚህ ከፍል የምንገነዘበው ቃል እግዚአብሔር መሆኑን እና ይህም ቃል በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ እንደነበረ ሲሆን በዚሁ ምዕራፍ ቁጥር ይህ ቃል ሥጋ መሆኑ ተጽፎአል ይህ ሥጋ የሆነው ቃል ኢየሱስ መሆኑም ተብራርቶአል። ስለ ከስቶስ የሚናገሩትን አነዚህን ነጥቦች ስናገናኝ የምናገኘው እውነት አዎን ኢየሱስ አምላከ ነው እርሱ እግዚአብሔር ወልድ ነው የሚል ነው ከጥያቄዎች ቃርሚያ ኢየሱስ እኔ አምላከ ነኝ ብሎ በቀጥታ መናገሩ በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም ይህ አቀራረብ ኢየሱስ አምላክከ ነኝ አላለምና አምላከ አይደለም ለማሰኘት ግን ጉልበት የሌለው አቀራረብ ነው። ኢየሱስ እግዚአብሔር የመሆኑ ወይም የአምላከነቱ ሴላ አስረጅ የሚሆነው አምላከ ብቻ ሊያደርጋቸው የተገቡ ነገሮችን ማድረጉ ነው ተአምራትን ማለቴ አይደለም ይህ ተአምራትን ማድረግ የአምላከ ችሎታ ቢሆንም አግዚአብሔር በሰዎች አማካይነትም ተአምራትን በማድረጉ እዚህ አልጠቅሰውም ነገር ግን አንደ ኃጢአትን ይቅር ማለት ማቴ ሉቃ ጌታ ተሰኝቶ ስግደትን መቀበል ማቴ ሉቃ ዮሐ ራኢ የአምላክ ብቻ ከጥያቄዎች ቃርሚያ ሥልጣን ነው እነዚህን ካደረገ ኢየሱስ አምላክ ነው አንድ ሰው ስለ ራሱ ሳይለፍፍ በጎ አያደረገ ቢዞርና ሰዎች ያንን ሰው በጎ አድራጊ ቢሉት አልተሳሳቱም ያንን ነዋ። ይህ ኢየሱስ ዘላለማዊ አምላከ ነው ማርያም የኢየሱስ እናት ናት ኢየሱስን ሰው ሆኖ የተወለደው አምላከ ነው። ሳ ጎ ከጥያቄዎች ቃርሚያ ውድ ዒ ኑ በዘፍ የተጻፉት ሰዎች የአዳም ዘር የሆኑ ሰዎች ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የመላእከትና የሰው ዲቃላ ስለሆኑ ሰዎች ከቶም አይናገርም እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቅጣትም ሆነ ደኅንነት ሰዎችንና መላአከትን የተመለከተ እንጂ የሰዎችና መላአከት ዲቃሎችን ፍርድም ሆነ ደኅንነት ከቶም አይናገርም ከጥያቄዎች ቃርሚያ ኛ ከዚህ ከዘፍ ቫ ትክከለኛ ያልሆነ አተረጓጎም በቀር በሌላ በየትም መላእከትና ሰዎች ግብረ ተራከቦ ሲያደርጉ ከቶም አልተጻፈም በዘፍ የተጠቀሱት የሰዶም ሰዎች መላእከቱን ሊገናኙ መፈለጋቸውን አንደ ማጣቀሻ የሚያቀርቡ ሰዎች ተሳስተዋል። አ ዳ ከጥያቄዎች ቃርሚያ ውድ ኢ ዳ ኔፊሊም አንድ ወገን ወይም የአንድ ኔፊሊም የሚባል ነገድ ሰዎች አይደሉም ደግሞም በዘፍ ፋ የተጻፈው የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው የተባሉት ሰዎችም አይደሉም የእግዚአብሔር ሰዎች እና የሰው ሴቶች ልጆች የተባሉትም ከዚህ በፊት በተጠየቀ ጥያቄ እንደመለስኩት የወደቁ መላእከትና የሰው ሴቶች ልጆች የሩካቤ ሥጋ ማድረግ ጉዳይ አይደለም መላእከት የወደቁትም ያልወደቁትም መናፍስት ናቸው በአካላዊ ቅርጽ ሊገለጡ ቢችሉም አንኳ አካል የላቸውም ሥጋዊ አካል ስለሌላቸው ከሴቶች ጋር ሩካቤ ሥጋ መፈጸም አይችሉም ደግሞም መላእከት ሊያገቡና ሊወልዱ እንደማይችሉ ጌታ በትንሣኤ አካል ስለምንገኝበት መንፈሳዊ አካል ሲናገር በግልጽ ተናግሮአል በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእከት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም ማቴ አንዳንድ ሰዎች እነዚህ የወደቁ ርኩሳት መናፍስት ናቸውና ያልተፈቀደላቸው ያደረጉና በቅጣት የሚገኙ ናቸው በማለት ይሁ መኖሪያቸውንም የተዉትን አንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእከት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል። ኔፊል ግዙፍ ማለት ነው ኔፊሊም ግዙፋን ማለት ነው ከጥያቄዎች ቃርሚያ በኋላም እስራኤል ወደ ተስፋዋ አገር በሚሄዱበት ዘመን በአገሩ ላይ የነበሩ ግዙፋን ሰዎች ኔፊሊም ተብለዋልለ ዘኑ በዘፍ የተጠቀሱት ኔፊሊም በጥቅሱ መጨረሻ ከተጻፉት ኃያላን ከተባሉት የተለዩ ናቸው ከጥፋት ውኃ በኋላ የነዚህ ሰዎች መጠቀስ እነዚህ ግዙፋን ሰዎች ከጥፋት ውኃ በኋላ ከአንድ ኔፊሊም ከሚባል ነገድ ተርፈው ይኖሩ ነበር ማለት ሳይሆን ከጥፋት ውኃ በኋላም ኔፊሊም ወይም ግዙፋን ሰዎች ነበሩ ማለት ነው ከጥፋት ውኃ የተረፉት ስምንት ሰዎች ብቻ መሆናቸውና ምድር እንደገና የተሞላችው ከሦስቱ የኖኅ ልጆች መሆኑን እናውቃለን ይህ በግልጽ የተጻፈ ነው ጥቅሱ በዚያም ከኔፊሊም ወገን የሆኑትን ኔፊሊም የዔናቅን ልጆች አየን እኛም በዓይናችን ግምት እንደ አንበጣዎች ነበርን ደግሞም እኛ በዓይናቸው ዘንድ አንዲሁ ነበርን አሉ። ዕብ ቅዱሳንን ያገልግሱ እንጂ ቅዱሳንን ያገለግሉ ዘንድ የታዘዙት ከእግዚአብሔር ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ስፍራ ሰዎች መላእአከትን በራሳቸው ወይም በእግዚአብሔር ስም ሲልኳቸው ሥራ ሲያሰሯቸው ሲያዝዚቸው አልተጻፈም እግዚአብሔር በዘመናት ውስጥ ያላደረገውን አዲስ ነገር በኛ ዘመን ያደርጋል የሚሉ ሰዎች ሲነሥ እንደ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከርስቲያኖች ማስተዋል አለብን። ከጥያቄዎች ቃርሚያ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ የሚያስተምረው ይህ አሳብ ተገልብጦ ዛሬ ሰዎች መልአኬን አልካለሁ ይህንን ያንን ያደርጋል ሲሉ የሚደመጡ ሰዎች አሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ስለሚያዝዚቸው መላእከት ሲናገር ስለ ወደቁ መላእከት ወይም መናፍስት ነው። ማን ነው ይህ ሰው። ይህ ሰው የተጠቀሰባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎች ዘፍ መዝ ክ ዕብ እና ዕብ በሙሉ ናቸው የመጀመሪያ አጠቃቀስ ስልትን አንድ ገጸ ባህርይ ወይም ታሪከ በመጀመሪያ የተጠቀሰበትን ስፍራ በመከተል ይህ ሰው ማን መሆኑን እንመልከት ሌሎች ከፍሎች ስለዚህ ሰው ይናገራሉ ግን ሌሎች ከፍሎች እንደሌሉ በመገመት ይህን ሰው መጀመሪያ በተጠቀሰበት ስፍራ ብንመለከተው ማን ስለመሆኑ ምን እናገኛለን። ከዚያ በፊትም ሆነ ከዚህ በኋላ በቀጥታ ይህን ሰው ወይም ትውልዱን በተመለከተ የምናገኘው ነገር የለም ይህ ሰው መጀመሪያ ከተጠቀሰበት ስፍራ ልናገኝ የምንቸለው ይህንን ብቻ ነው ይህ መልከ ጹዴቅ የተጠቀሰባቸው ሴሎች ሁለት ቦታዎች አሉ አንዱ መዝሙረ ዳዊት ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ ኪዳን የሚገኘው የዕብራውያን መጽሐፍ ነው። የኔ መረዳት ይህ ሰው ኢየሱስ ሳይሆን በአብርሃም ዘመን የነበረ ንጉሥና ካህን የሆነ ሰው ነው የሚል ነው። ቾቾቹቹቾችች ልሳን የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምልከት ነው። በመንፈስ ቅዱስ መሞላት በአዲስ ኪዳን ውስጥ አሥራ አራት ጊዜ ተጠቅሶአል። እዚህ በድጋሚ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ መባሉ የሚያሳየው ጉልህ እውነት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት የአንድ ጊዜ የማያዳግም ልምምድ ሳይሆን ተደጋጋሚና ቀጣይ ሂደት መሆኑን ነው እዚህም በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ሲኖር ልሳን ግን የለም ሐዋ ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ ይህ እነ ጴጥሮስ ተፈትተው ወደ ወገኖቻቸው መጥተው የሆነውን ነገር ከነገሩአቸው በኋላ የሆነው ነገር ነው የተለየው ከስተት የተሰበሰቡበት ስፍራ መናወጥ ሲሆን የተሞሉት ሁሉም ናቸው ከተሞሉ በኋላ የሆነው ደግሞ ቃሉን በግልጥ መናገራቸው ነው። ቃሉን በግልጥ የሚናገሩ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ሰዎች ናቸው። ሙላት አለ ልሳን አልተነገረም ከጥያቄዎች ቃርሚያ ሐዋ ጳውሎስ የተባለው ሳውል ግን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ትኩር ብሎ ሲመለከተው ይልና ጳውሎስ ጠንቋዩን ሲሞንን ሲገስጸው ያለው ቃል ተጽፎአል። የሰከረ ሰው በመጠጡ ቁጥጥር ስር እንደሆነ በመንፈስ የተሞላ ከርስቲያንም መንፈስ ቅዱስ የተቆጣጠረው ሰው ነው ከቁ ጅ ያለው አንቀጽና ከ ጀምሮ ያለውም አሳብ የተያያዘና መነጣጠል የሴለበት አንድ አሳብ ነው። ያንን ምዕራፍ በጥሞና አንብቢው በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ነዋሪ ምልከት ወይም በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ሰውን የምናውቅበት ዋናው አስምሪበት ዋናው መለኪያ የመንፈስ ፍሬ በውስጣችን መታየቱ ነው የመንፈስ ፍሬ በገላ የተጻፈው ነው እንዲህ ይላል የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግሥት ቸርነት በጎነት እምነት የውሃት ራስን መግዛት ነው ከጥያቄዎች ቃርሚያ በተጨማሪ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት የተጻፈባቸው ቦታዎች በሙሉና በተሞሉት ላይ የሆኑትን ነገሮች ወይም መንፈስ ቅዱስን በተሞሉ ጊዜ የተከሰቱትን ነገሮች በሙሉ በነዚህ ሁለት ትምህርቶች ውስጥ በዝርዝር አስተምሬአቸዋለሁ ቪድዮዎቹ እዚህ ይገኛሉ የመንፈስ ቅዱስ ሙላትና በልሳን መናገር ግንኙነት አላቸውን ከዚህለቪሂሃርህክዐዐነክቨርከንሆርለጽ የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና በልሳን መናገር ግንኙነት አላቸውን። አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም ወንድም ሴትም የለም ሁላችሁ በከርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና ባላ ። ከጥያቄዎች ቃርሚያ በአዲስ ኪዳን ሰዎች አሥራትንም ይሰጡ ነበር ማቴ ሱቃ ክ ኣ። ዕብ ቾቾቹቹቾችች ከጥያቄዎች ቃርሚያ ደም መስጠት ወይም መቀበል እና የወሊድ መቆጣጠሪያ መጠቀም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው። እነዚህ ጥያቂዎች በመጻፍ ቅዱስ አስደግፈህ እንደምታብራራልኝ በትህትና እጠይቃለው ተ ማ ተ ማ ሁለቱም ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍም ሆነ ቅዋሜ የሌለባቸው ከዘመናዊ አውቀት ጋር የተያያዙ የስነ ምግባር ዩከዝር ጉዳዮች ናቸው የደም ልገሳም የወሊድ ቁጥጥርም የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦች አይደሉም መጽሐፍ ቅዱስ በውስጡ ሳይንሳዊ እውነቶችን ቢይዝም በመጀመሪያ ሳይንሳዊ እውቀት መማሪያ መጽሐፍ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ የሰው ልጅ መንፈሳዊ ችግር ምንነትና የዚያም ችግር መፍትሔ አመልካች መጽሐፍ ነው ችግሩ ኃጢአት መፍትሔውም ኢየሱስ ነው። በትንሣኤ ቀንም ሌላ ሰው ሆፔ ከጥያቄዎች ቃርሚያ አልነሣም የሚል ነው በሳይንሱ ከሄድን በሴል ደረጃ አንድ ሰው በጥቂት ዓመታት ውስጥ ሴሎቹ በሙሉ በሌሎች ሴሎች ይቀየራሱና የነበረውን ራሱን አይደለም ይህ ግን እውነተኛ ማንነቱን አይለውጠውም በእውነቱ የበግ ሥጋ ብንበላ በግ አእንደማንሆነው የበግ ዓይን ቢተከልልንም በግ አንሆንም በአንጻሩ የአንድ ሰው ኩላሊቶች ቢበላሹና የሌላ ሰው አንድ ጤናማ ኩላሊት ቢገባለት ያንን ሰው መሆን አይደለም ያ ሰው ጤናማ ኩላሊት አግኝቶ በሰውነት ፈሳሾች መጥራት ከመመረዝ ቢተርፍ ስለ እግዚአብሔር ፍጥረትና ለሰው ልጆች ስለሰጠው ጥበብ በማመስገን የሚቀበሉም አሉ ወደ ደም ልገሳና ቅበላ ስንመጣም ከዚህ የተለየ አይደለም በደም ፍሰት ሊሞት የሚቸል ሰው በተለገሰ ደም ቢተርፍ ይህን ሌላ ሰው መሆን የሚመስላቸው ያሉትን ያህል በምስጋና የሚቀበሉም አሉ። ቾቾቹቹቾችች ከጥያቄዎች ቃርሚያ እግዚአብሔር በአዳምና ሔዋን ለምን ጨከነ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጻፈው ሁሉ እውነት ቢሆንም በውስጡ የተጻፈውን ያደረጉት ሰዎች ሁሉ ትከከል ናቸው ማለት ግን አይደለም በብሉይ ኪዳን ዘመን ከከርስቶስ ምድራዊ አገልግሎት ዘመን በፊት ማለት ነው አንዲህ የመሰሉ ብዙ ሚስቶች ያገቡ ብዙ ሰዎች አሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ሚስቶች ያገባው ሰው ላሜሕ ነው ዘፍ ሓ። ደግሞም ጳውሎስ ጌታ እነዚህን ሰዎች ሰጠ እንጂ ሾመ አላለም ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ባለ ቢሮ ሹመኞች አይደሉም ለምሳሌ በላይ ሽፈራውን ዳዊት ሞላልኝ ነቢይ አድርጎ ሲቀባው ብነቢያት ቢሮ ነቢይ አድርገን ይህንን ቅባት በላዩ ላይ እናፈስሰዋለን ሲል የነቢያት ቢሮ ያለ ይመስላል አዲስ ኪዳን ግን እንዲህ ያለ ነገር አያስተምርም በብሱይ ኪዳን የነቢያት ልጆች የሚባል ነበረ በአዲስ ኪዳን ግን የነቢያት ልጆችም የነቢያት ቢሮም የሚባሉ ነገሮች የሉም አምስቱ ቢሮዎችም የነ ፒተር ዋግነር ጆን ዊምበር ማይከል ፍሮስት ወዘተ ቀመሮች ናቸው እንጂ የሐዋርያው ጳውሎስ ወይም የሐዋርያው ዮሐንስ ትምህርቶች አይደሉም ፍቾችችት እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ ነው። እግዚአብሔር እንደ ሰው ይጸጸታል። በሳሙ ቼጅ አዘነ የተባለው ተመሳሳይ ቃል ነውና በቬና ኔ ተጸጸተ ተብሎአል በእነዚህ ጥቅሶች ያለው ማዘን የሚለው ቃል እና ተጸጸተ የሚለው አንድ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ምንድነው። የሚል አቋም ያላቸው አሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙዎች የተመሰገኑና የተመሰከረላቸው ሰዎች ከጥያቄዎች ቃርሚያ የወይን ጠጅ ጠጥተዋል ጌታም የወይን ጠጅ ጠጥቶአል ታዲያ ቢጠጣ ምን አለበት። ቾቾቹቹቾችች ከጥያቄዎች ቃርሚያ የሰው ሁለንተና ምንድር ነው። ያም አካላዊ ማንነቱ ወይም ሥጋው አና መንፈሳዊው ወይም በዓይን የማይታይ ማንነቱ ማለትም ነፍሱና መንፈሱ በአንድ ላይ ጠቅላላ ማንነቱ ነው ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል የሚለው ትምህርት የነዘዐርከ ወይም ነሃዐበ ዐ መከ የስሕተት ትምህርት ነው ሰው ሰው ነው እንጂ መንፈስ አይደለም በተሰ ያለው ቃል ዕእዐፒኗእሻሩ ሆሎቴሌስ ወይም ሙሉ በሙሉ ፍጹም ማለት ነው ሙሉ ወይም በሙሱሉ እና ፍጹም በሚሉት ቃላት የተሠራ ነው። ሁለንተናችሁን ሲል ሥጋን ነፍስን መንፈስን ብሎ አስቀምጦአል ሰው ሰው ሳይሆን በሥጋ ውስጥ የሚያድር ነፍስ ያለው መንፈስ ቢሆን ኖሮ መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ከማለት ምንም የሚያግደው ነገር የለም መጽሐፍ ቅዱስ ግን በጠቅላላ ትምህርቱ ሰውን ሰው ይለዋል እንጂ መንፈስ አይለውም ሰው መንፈስ ቢሆን ኖሮ ሰውን መንፈስ እያለ ለመጥራት ማንም የማይከለከለው ቃል ነው ሰው ሲጀመርም ሲጨረስም ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም ሲጀመር ሰው መሆኑን ዘፍ ይነግረናል። ሰው መንፈስ ነው ብለው የሚያስተምሩት ሰዎች ጠማማና መርዛማ ትምህርት አግዚአብሔር መንፈስ ነው ሰው በአምሳለ አምላከ ተፈጥሮአል ስለዚህ ሰው መንፈስ ነው ወይም የእግዚአብሔር ምድብ ነው የሚል መርዛማ ትምህርት ነው። ከርስቲያን ከመከራ የጸዳ ሕይወት ተስፋ አልተሰጠውም ከርስቲያን መሆን መንፈሳዊ እንጂ መንፈስ መሆን አይደለም አንድ ሰው ከርስቲያን ከመሆኑ በፊት የነበረው ማንነት የውስጡ ሰው አዲስ ፍጥረት ከመሆኑ በቀር ያው ነው ይህ ሰው መንፈሳዊ ማንነቱ ከአምላኩ ጋር ያለው ግንኙነት እና ለኃጢአት ያለው አመለካከቱ ቢለወጥም በዚህ ምድር ማንም እንደሚኖረው ሁሉ ይኖራል። ከጥያቄዎች ቃርሚያ በመንፈስ ቅዱስ ላይ አነዚህ ነገሮች ተደረጉ ማለት መንፈስ ቅዱስ የሚደረግበት አካል ነው ማለት ነው። የማያምኑ ሰዎች ደግሞ መንፈስ ቅዱስን መስደባቸውንም አያውቁም አይቀበሉትምም አንድ ሰው ከርስቶስን ተቀብሎ የሚድነውና ዳግም የሚወለደው በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ነውና መንፈስ ቅዱስን ከሰደበ ወይም ካልተቀበለ ደኅንነትን ሊያገኝ ከቶም አይችልም። ይህ መንፈስ ቅዱስ ስለ እርሱ የመሰከረውን ምስከርነት ባለመስማት እርሱን ከርስቶስን አለመቀበል ስርየት የሌለው ኃጢአት ነው ቾቾቹቹቾችች ከጥያቄዎች ቃርሚያ እውነተኛ ትንቢት እና እውነተኛ ነቢያት ዛሬ አሉ። በአዲስ ኪዳን የቃሉ ትርጉም ነቢይ ማለት ቦዐኻካ ፕሮፌቴስ ቃሉን የሚናገር ማለት ነው የእግዚአብሔርን ቃል የሚናገር ማለት ነው እግዚአብሔር ደግሞ አንድ ቃል ነው ያለው ያም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ህ የተሰኘው መጽሐፍ ትርጉም ነው ሦስት ዓይነት ሰዎች የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎቶች የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ወይም አውነተኛ መንፈሳዊነት መንፈስን ማሳዘን ማጥፋትና በመንፈስ መመላለስ ምን ናቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | በዲርዞን ላይ ያስተዋውቁ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት