Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ራእይ መጽሐፉ የተዘጋ ነው።ጥቅልል ነውበመጽሐፍ ውስጥ የተጻፉት ከዚህ በኃላ የምንመለከተው ስለ ጋለሞታይቱ ባቢሎን ፍርድ ነው።በመንፈስ መጠንከር መመልከት ያስፈለገው ሰዎችን አንዴት እንደሚታስት ለመረዳት ለመንቃት ነው።የጽዋ መሞላት በመግቢያችን አንዳልነው ፍርድ እንደተገባባት የሚያሳይ ነው።በዚህ ሰማይ መከፈት የተገለጠው መላአከ ለዲያብሎስ ፈቃድ የሚሰጥ እና የሚከለከል ነው።ይህ ሁሉ ስለሚሆነው ሙሉ መረዳት እንድኖረን ነው። ይህ ሁሉ ሃሳብ ከእግዚአብሔር ጋር የሚሆኑት እስከመጨረሻው የሚጸኑቱ እንደሚድኑ ነው።
ራእይ ዮሐንስ ስመለከት ሰባት በሙላት የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት በዙፋኑ ፊት በዙፋኑም ፊት ብርሌ የሚመስል የብርጭቆ ባሕር ነበረ። ራአይ ዮሐንስ ስመለከት አራት አንስሶች በዓለም በአራቱ አጥቃጫዎች ያሱት ፍጥረታት በሙሉ በፊቱ አሉ እነዚህ የዓለም ፍጥረታት በሙሉ እይታቸው የሰፋ ነው ቁ ደግሞም ፍጥረታት ሁሉ ያመሰግናሉ እንዲህ እያሉ ነ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላከ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም ራእይ ፍጥረታት ሁሉ ምስጋና ስያቀርቡ ሰዎቹም ወድቀው ማመስገን ጀመሩ እንዲህ እያሉ ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሱን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ከብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል አያሉ በዙፋኑ ፊት አከሊላቸውን ያኖራሉ። ራእይ ። ራአይ ዮሐንስ ስመለከት ዳማ ቀይ ፈረስ ላይ ወጣ ። ራእይ ዮሐንስ የዓለምን አንቆቅልሽ መመልከት ጀምሯል ። ራአይ ። ራእይ በዚህ ከፍል ላይ እንደሚንመለከተው ይህ ራዕይ የተገለጠው ከ ኛው መለከት ማስጠንቀቂያ በኃላ ነው በመኃል ነው የተገለጠው ። ስለዚህም ዮሐንስ በዚያ ሰዓት የሚናገረው ትንብት ቃል የመጨረሻው መለከት ብቻ ነው የቀረው ሁሉም ነገር ልያበቃ ነው ኢየሱስ ይመጣል ብሎ የሚሰብከ ነው። ራእይ ከእነርሱ ጋር የእግዚአብሔር ሃይል አለ። እስኪ የማህተሙን እና የመለከቱን ምስጥር በንፅፅር እንመልከት ኛው ማህተም ከተከፈተ በኃላ ኛው ማህተም ከመከፈቱ በፊት አግዚአብሔር ገና የሚድኑት ይኖራሱ ብሎ የሚመጣውን መቅሰፍት መከልከሉን አንመለከታለን ም ደግሞም ከ ኛው መለከት በኃላ ያመኑቱ እንድጠበቁ ማድረጉ የሁለቱንም መልእከት የአማኞች በአግዚአብሔር ጥበቃ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው ከኛው ማህተም በኃላ ኛው ማህተም ከመከፈቱ በፊት ዮሐንስ የሚድኑትን ቁጥር ሲሰማ ከ ኛው መለከት በኃላ ዮሐንስ የሚድኑቱን አንድለካ አንድለያቸው መስማቱ በሁለት መንገድ አንድ ሁኔታ መገለጡን እንረዳለን በ ኛው ማህተም የእግዚአብሔር ዝምታ የሕዝቡ ደስታ ስንመለከት ም በ ኛው መለከት የፍጥረታት ምስጋና አንመለከታለን አምስተኛው ማህተም በአማኞች ብቻ መከራ እንደሚደርስ ስያወሳ ኛው መለከትም የአማኞች አሰቃቂ መከራ እና መረገጥ እና መማረከ ያወሳል በኛው ማህተም ኢኮኖሚ ስመታ በኛው መለከትም ንግዱ መመታቱን ያወሳል ቱ ማህተሞቹ እስከ ከርስቶስ ዳግም ምጽአት ድረስ ያለውን ልዩ ልዩ መከራ ላይ ስያተኩር ቱ መለከቶች ደግሞ እስከ ከርስቶስ ዳግም ምጽአት ድረስ ያለውን ልዩ ልዩ ማስጠንቀቂያ ላይ ያተኩራል በ ቱ ማህተሞችና በ ቱ መለከቶች በተመለከትነው ራዕይ ሁሉም ከንውኖች በእግዚአብሔር ቁጥጥር ስሪ እንደሆነ እንገነዘባለን በተለያየ አቅጣጫ ራዕይን መመልከት ለመረዳት መልካም መሆኑን እንገነዘባለን ። ራእይ ዘንዶው እና ሴትቱ ፊት ለፊት ተጋጠሙ ። መጽሐፍ ቅዱስን የእግዚአብሔር ቃል ነው ። ራአይ ። ራእይ ይህ የሰው ልጅ የሚመስለው የተባለው ሊቀ ካህናታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ነው። ራእይ የእግዚአብሔር መላእክት ስንዴውን እና ገለባውን ለመለየት በአግዚአብሔር ፍርድ ፊት ሁሉንም ማቆማቸውን ያመለከታል ። ራእይ ይህ አድስ ትዕይንት አራተኛው ሰማይ መከፈት ነው። ራእይ የእግዚአብሔር ቁጣው ቅጣቱን ያደርጋል። ራእይ በመጀመሪያው ቁጣ ምድር ተመታች። ራእይ እነዚህ የሃሰተኛው ነቢይ መንፈስ የሚያደርጋቸው ምልከቶች አዕምሮን አደንዝዘው ወደ ጦርነት ያመራሉ በጌታ መንፈስ የተደረገው ምልከት ግን ወደ እግዚአብሔር ይመራል ይገርማል በአሳቾች የተነሳሳው ጦርነት ለሰይጣን የራሱን መንግስት ለመገንባት ሲሆን ለእግዚአብሔር ግን ፍትህ የሚያደርግበት ነውጦርነቱን እግዚአብሔር ሳያቆመው ለራሱ ይጠቀማል ለሰይጣም የመጨረሻ ያደርገዋል ። በዓለም ለሚፈጸመው ነገር ሙሉ መረዳት እንድኖረን ጌታ በተለያየ መንገድ መገለጡን ቀጥሏልእኛም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለመረዳት ጥናታችንን እንቀጥላለን ወደ አምስተኛው ሰማይ መከፈት ከመግባታችን በፊት የበጉን ቁጣ አራተኛው ሰማይ መከፈት ምም እና የበጉን ማስጠንቀቂያ የሁለተኛው ሰማይ መከፈት ም ም በንፅፅር እንመለከታለን ሰባቱ መላእከት እና ሰባቱ መለከቶች ማለቱ የሁለቱንም ሰማይ በር መከፈት እይታ አንድ ዓይነት የሆኑ ይመስላል ። ግን በም ኛው ሰማይ መከፈት ያለው መለከት ቁጣ ሲሆን በኛው ሰማይ መከፈት ያለው መለከት ደግሞ የሚያመለከተው ማስጠንቀቂያ ነው በኛው ሰማይ መከፈት በእግዚአብሔር ፈቃድ በሰይጣን በኩልም በመቅሰፍት መመታት ያለ ሲሆን ኢአማኙን ብቻ ም በኛው ሰማይ መከፈት ቁጣው በእግዚአብሔር መላእከት ብቻ ይከናወናል በሁለተኛው ሰማይ መከፈት ማስጠንቀቂያው የሰውን አከባቢ ብቻ ሲጎዳ በአራተኛው ሰማይ መከፈት ግን የሰውን ነፍስ በቀጥታ ይጎዳል ይገድላል በሁለተኛው ሰማይ መከፈት ማስጠንቀቂያ ከመሆኑ አንፃር ኛው ሲመታ ሌላው አከባቢ ለምህረት እድል የተሰጠ ሲሆን በአራተኛው ሰማይ መከፈት ግን በንስሐ ባለመመለሳቸው ሙሉ በሙሉ እልቂት ብቻ ነው የእግዚአብሔር ቁጣ ለምዕመናን ትልቅ ደስታ ነው ምከንያቱም የዲያብሎስ መጨረሻ ነው ሰባቱንም ጽዋዎች ከያዙ ከሰባቱ መላእከት አንዱ መጥቶ ና በብዙም ውኃዎች ላይ የተቀመጠችውን የታላቂቱን ጋለሞታ ፍርድ አሳይሃለሁራእይ ይህ የዮሐንስ አምስተኛው የሰማይ መከፈት እይታ ነው። በ ኛው ሰማይ መከፈት በእግዚአብሔር ቁጣ ጦርነት ይደረጋል ብለን ነበር። ራእይ ኢየሱስ ማንነቱ በራሱ አሸናፊ ነው። ራእይ ይህ ሁለተኛው የበጉ ጥሪ ነው። ራእይ እየተመለከትን ያለነው የ ኛውን ሰማይ መከፈት ነው። ራእይ ዮሐንስ ዙፋኖቾኖም አየሁ አለ። ራእይ በአርማጌዶን ጦርነት እግዚአብሔር ፍርዱን እንዳደረገ ተመልከተናል ። ራእይ ስለዚህም ጌታ የመጀመሪያውን ያለው አድስ አደረገአድስ ነገር አልፈጠረም ። ራአይ አለ። ራአይ እስካሁን በሰማይ መከፈት የተመለከትነው ኛው የዓለምን እንቆቅልሽ የያዘው መጽሐፍ ኛውለዓለም የተተላለፈውን ማስጠንቀቂያ ኛው በሰማይ የነበረውን ጦርነት ኛው የእግዚአብሔር ቁጣ ኛውባቢሎን ላይ የተደረገውን ፍርድ ኛው የራዕይ ጥቅልል መልእከት ኛው ስለምዕመናት ቤተክርስቲያን ። ጌታ አምላከ አብ ሲሆን ጌታ በጉ ኢየሱስ ነው ለከተማይቱም የእግዚአብሔር ከብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር ራእይ ይህች የታደሰቸ ከተማ የተፈጠረ ፀሃይ አልባ ከተማ ናትፈጣሪዋ ራሷ ፀሃዩዋ ነው። ራእይ ጌታ ኢየሱስ መምጣት ጥቅም ገብቷቸው አሁን መንፈስ ቅዱስ ራሱ በእኛ ውስጥ ሆኖ ና ብሎ ይጸልያል እኛም አማኞች ከመንፈስ ቅዱስ ተቀብለን አዎን ና ብለን እንጸልያለን የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰከራለሁ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር አግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታልራእይ ኢየሱስም አዎን በቶሎ እመጣለሁ ይላል እኛም አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና።
© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት