Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እፋ ተ ተ ያለው ጥንካሬ እና አንድነት በቅዱስ ቁርዓን እና በአምስቱ ምሶሶዎች መሰረተ እምነት ያላቸው መታዘዝና መያያዝ ነው ከነብዩ መሀመድ ሞት በኋላ በመካከላቸው ልዩነቶች መከሰት የጀመሩት ለዚህ አስተዋፅኦ ያደረገው መሀመድ በከልፋዎች ምስረታ አለመሳተፋ በሕይወት ሳለ የሚተካው ሰው አለማዘጋጀቱ በተጨማሪም አብሮ መታየት ያለበት መሐመድ ወንድ ልጅ አለ መውለዱ መሀመድ በሞተ ጊዜ በመካከላቸው ታላቅ ግራ መጋባት ተከስቶ ነበር ሱኒ በሚባለው የእምነት ቅርንጫፍ ከአጠቃላይ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው ይህ በእስልምናው ዘንድ የኦርቶዶክስ ቅርንጫፍ ይባላል ስሙ የሚያመለክተው የሱኒ የአምነት ተክታዮች በነብዩ ትምህርትና ወግ የሚያተኩሩ መሆናቸው ነው ዝከ። አንተ ከነሚስትህ በገነት ተቀመጥ ከርሷም ከፈለጋችሁት ስፍራ በሰፊው ተመገቡ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ ከበደለኞች ትኾናላችሁና አልንም ከርሷም ሰይጣን አንዳለጣቸው በውስጡም ከነቡሩት ድሎት አወጣቸው ከፊላችሁም ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ውረዱ ለእናንተም በምድር ላይ እስከ ጊዜ ሞታችሁ ድረስ መርጊያና መጠቀሚያ አላችሁ አልናቸው ሱራ የሰው አወዳደቅ በቁርዓን በዚህ መልኩ ተገልፆል የወደቁበት ምክንያት ደግሞ እንደሚከተለው ነው ለመላእክት ለአዳም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ አስታውስ ወዲያውም ሰገዱ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር ከጭቃ ለፈጠርከው ሰው እሰግዳለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና ዕብ ሙስልም ወንዶችና እህቶቻችን በራሳቸው ጥረትና መልካም ሥራ በመስራት ለሙሴ የተሰጠውን የኔሪት ህግ በመፈፀም መንግስተ ሰማይ ለመግባት ይጥራሉ ፅድቅ ለተራበው ሙስልም ህብረተስብ ወንጌልን መስበክ የዛሬ እና የነገ የቤት ሥራችን ነው ከምንናገረው የበለጠ እንደ እግዚአብሔር ቃል እየኖርን እውነትን እናሳያቸው የሰላም ወንጌል እየሰበክን እርስ በእርስ ሲወያዩ ወደ ሙስሊሞች ለምን እንሄዳለን እኛ የራሳችን አለን እነርሱም የራሳቸውን አላቸው ይላሉ ይህ ማለት ጌታ ያዘዘውን ትዕዛዝ አልፈፅምም ብሎ እምቢይተኛ መሆን ነው «ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ሥበኩ» እነዚህ ወገኖቻችን በተመለከተ ጌታ እንዲህ ብሎአል በዚህ መንጋ ውስጥ ያልሆኑ ሌሎች በጐች አሉኝ እነርሱን ማምጣት ይገባኛል እነርሱ ድምፄን ይሰማሉ አንድ መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ ይሆናል ዩሐ እነዚህን በጐች የጌታን ድምፅ አሰምቶ ወደ መንጋው የሚያመጣቸው ማን ነው። ሰዎች በልብ ንጽህና እና በደሸተኝነት ከፈጣሪና ከመሰል ወገኖቻቸው ጋር ቀና ኀብረት በፈጠሩበት ሥፍራ ሁሉ መንግስቱ አለ ከየትኛውም ድርጅታዊ ሥርዓት ምድራዊ መንግስት ጋር የእግዚአብሔር መንግሥት አይያያዝም የክስርስትና ታሪክ የሚጀምረው ከመከራና ከሞት ነው።
እግዚአብሔር የልጁን ለቅሶ ሰምቶአልና አይዞሽ አትፍሪ ተነሽ ሂጂና ልጁን አንስተሽ አባቢይው የእርሱንም ዘር አበዛለሁ ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ » አላት በዚህም ጊዜ እግዚአብሔር አይኖቿን ከፈተላትና አንድ የውፃ ጉድጓድ አየች ፄዳም በአቅሟዳው ውዛ ሞላች ለልጸም አጠጣችው ልጁም እያደገ በፄደበት ጊዜ ሁሉ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረ በፋራንም በረፃ ኖረ ቀስት በመወርወር የታወቀ አዳኝ ሆነ ዘፍ ወደ አንተ ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትኾን እነዚያን ከአንተ በፊት መጽሐፉን የሚያነቡትን ጠይቅ እውነቱ መጥቶልዛል ከተጠራጣሪዎቹም አትኾን ሱራ ዐ ከጌታሀም መጽሐፍ ወደ አንተ የወረደውን አንብብ ለቃላቶቹ ለዋጭ የላቸውም ከእርሱ በቀር መጠጊያ አታገኝም ሱራ ለወንጌል አገልግሎት ራስን ማዘጋጀት የተስጠን የፍቅር ትዕዛዝ «ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ» ማር አንተ ልጄ ሰለሞን ሆይ እግዚአብሔር ልብን ሁሉ ይመረምራልና የነፍስንም ፃሳብ ሁሉ ያውቃልና የአባትህን አምላክ እወቅ በፍፁም ልብና በነፍስህም ፈቃድ አምልከው ብትፈልገው ታገኘዋለህ ብትተወው ግን ሰዘላለም ይጥልፃል ጠንክር አይዞህ አድርገውም አምላኬ አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አትፍራ አትደንግጥም ለእግዚአብሔርም ቤት አገልግሎት የሚሆነው ስራ ሁሉ እስኪፈፀም ድረስ እርሱ አይተውህም አከይጥልህምም ሺ ዝና የተሰጠንን አደራ እንዳንወጣ ትልቁ እንቅፋት ፍርፃት ነው ፍፍርፃት ከአግዚአብሔር ሀሳብ ወደ ኋላ የሚያስቀር የሰይጣን መሣሪያ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ፈራሁ ያለው አዳም ነው የተሰጠው ትዕዛዝ መተላለፉን ስለሚያውቅ ወዴት ነህ» ሲለው ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ ገብቶ የአንተን ድምፅ ሰማሁ ራቁቴን ስለሆንሁ አንተን በመፍራት ተደበቅሁ አለ ፍርሀት ወደ ሰው ህይወት የሚመጣበት መንገድ የተለያየ ነው በድምፅ በአይን አስፈሪ የሆነ ነገር በማየት በሀሳብ እና በሌሎችም ምክንያቶች ሰዎች ፈራሁ ይላሉፎ አዳም በምሽት የሚሰማው የእግዚአብሔር ድምፅ ለይቶ ያውቃል የማያውቀው ድምፅ ሲስማ አስፈራው ምክንያቱም ድምፁን የሚሰማበት ፀጋው ስለተለየውና የሰራው ስራ ትክክል እንዳይደለ ስለ ተረዳ ነው ልጆች የአባታቸውን ድምፅ ሲሰሙ ሮጠው ይጠመጠሙበታል ጥፋት በሚያጠፋበት ጊዜ ግን የአባታቸውን ድምፅ ሰምተው ጓሮ ይደበቃሉ ጌታ ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ የወንጌል አደራ ከመስጠቱ በፊት በውስጣቸው ያለውን ፍርሀት ማውጣት ነበረበት ሉቃ ፋ ፀ «ለእናንተ ለወዳጆች አላችኋለሁ ሥጋን ከመግደል በቀር ሌላ ምንም ማድረግ የማይችሉትን አትፍሩ ነገር ግን ማንን መፍራት እንዳለባችሁ እነግራችኋቷለሁይኸውም ከገደለ በኋላ ወደ ገፃነም ለመጣል ሥልጣን ያለውን እግዚአብሔርን ነው» አዎን እርሱን ብቻ ፍሩ ሊሆን ያለውን ሁሉ የሚያውቅ ጌታ ለአገልግሎት የሚያዘጋጅ ትምህርት አስተማራቸው አምስት ድንቢጦች በአሥር ሳንቲም ይሸጡ የለምን። ከላይ ለተነሱት ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ መልስ አለው ዮሒ «ጨ ወዳጆች ሆይ በዓለም ላይ ብዙ ሀሰተኞች ነቢያት ስለተነሱ መንፈስን ሁሉ አትመኑ ይልቅስ ሌሎች መናፍስትንና የእግዚአብሔር መንፈስ ለይታችሁ የምታውቁት እነሆ በዚህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ በሥጋ መገለጡን የሚመሰክር መንፈስ ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ በሥጋ መገለጡ የማይመሰክር መንፈስ ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም ። ይህ መንፈስ ይመጣል ሲባል የሰማችሁት የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው እርሱ አሁን እንኳ በዓለም ላይ አለ ወዳጆች ሆይ እናንተ የእግዚአብሔር ናችሁ በእናንተ ያለው መንፈስ በዓለም ካለው መንፈስ ይበልጣል ስለዚህ ሐሰተኞች ነቢያት አሸንፋችኋል እነርሱ የዓለም ናቸው የሚናገሩትም የዓለም ነገር ነው ዓለም እነርሱን ይሰማቸዋል እኛ የእግዚአብሔር ነን እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሁሉ ይሰማናል የእግዚአብሔር ያልሆነ ግን አይሰማንም እውነተኛ መንፈስና ሐሰተኛ መንፈስ ለይተን የምናውቀው በዚህ ነው ከጥንት ጀምሮ በሐዋርያት ዘመን በተለይም ከሐዋርያቶች በኋላ ብዙ ፅድቅ ፈላጊዎች በሐሰተኞች ነቢያት ተታለዋል አሁንም እየሳቱ ነው ዩሐንስ የሰጠው ማስጠንቀቂያ መልእክት ቢሰሙ ኖሮ ብዙዎች ከሞት ወጥመድ ባመለጡ ነበር የሐሰት ትምህርት አነሳስ የክርስቶስን በሥጋ መወለድ በመካድ ወይም መለኮትነቱን ባለመቀበል ነው ጌታ ለእኛ ብሎ ሁሉን ተወ ከአብ ጋር እኩል የሚያደርገው የመለኮት ባህርይ እንደያዘ መቅረት አልፈለገም በመስቀል ተሰቅሎ እስከ መሞት ታዛዥ ሆነ ወልድ የሰው ልጅ ስለሆነም እንዲፈርድ ሥልጣን ሰጥቶታል ዮሐ ራሳቸውን የጆሆቫ ምስክር ብለው የሚጠሩ በመጀመሪያ ኢየሱስ አምላክ አይደለም አሉን አምላክ መሆኑን የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ስናሳያቸው ኀያል አምላክ ነው እንጂ ሁሉን ቻይ አምላክ አይደለም አሉ ይህን አባባላቸውን የሚያፈርስ ሁሉን ቻይ አምላክ መሆኑን ሲያገኙ የዘላለም አምላክ አይደለም እያሉ ነው ዘላለማዊ አምላክ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልፅ ይናገራል ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሰውን በመልካችንና በአምሳያችን አንፍጠር ሰዎችም በባህር ውስጥ በሚኖሩ ዓሣዎች በሰማይ በሚበሩ ወፎች እንሰሳትና በምድር ላይ በደረታቸው እየተሣቡ በሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች እንዲሁም በምድር ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው አለ። እግዚአብሔርም ብዙ ተባዙ ዘራችሁም ምድርን ይሙላ ምድርም በቁጥጥራችሁ ስር ትሁን በባህር ውስጥ ዓሣዎች የሰማይ ወፎች እንዲሁም በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትን ሕያዋን ፍጡር ሁሉ ግዚቸው ብሎ ባርካቸው ዘፍ ለሰው ሥልጣን የሰጠው እግዚአብሔር ነው ወልድ የሰው ልጅ ስለሆነ ከአብ ሥልጣን ተሰጥቶታል አዳም ሥልጣን ከእግዚአብሔር እንደተቀበለ ሁሉ ወልድም እንዲሁ ተቀብሎአል እንፍጠር በሚለው የምክር ቃል ተካፋይ የነበረ ሰውን የፈጠረ አምላክ ሰው ሆነ እንደ ሰው ሥልጣን ከሌላው አካል መቀበል ነበረበት ልክ እንደ አዳም ይህን ካለመረዳት ብዙዎች ስለ ክርስቶስ ያላቸው አስተምህሮ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር የማይስማማ ነውበጌታ በኢየሱስ አምነው ዳግም የተወለዱ በዓለም ያለውን መፍራትና መጨነቅ የለባቸውም ልጆች ሆይ እናንተ የአግዚአብሔር ናቸሁ በእናንተ ያለው መንፈስ በዓለም ካለው መንፈስ ይበልጣል ስለዚህ ሐሰተኞች ነቢያትን አሸንፋችኋል። እንደ ሸማያ ክህነቱን በገንዘብ የሰወጠ ነቢይ እግዚአብሔር ያላለውን ብሎአቸው ለመፅናናት ናፍቀው የተገሳብጦሽ በሀዘናቸው ላይ ሀዘን ጨምረው ምነው ወደዚያ ሰው ባልሄፄድሁ ብለው በፀፀት የሚናገሩ ብዙ ናቸው ያልተሸቃቀጠ ኩልል ያለ የእግዚአብሔር ድምፅ በወንድሞች ህብረት መስማት አልተቻለም በጊዜያአዊ ጥቅም ብዙዎች ክህነታቸውን ለውጠውታል ከራሳቸው ምኞት ተነስተው መንፈስ ቅዱስ ሳይናገራቸው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል የሚሉ አሉ ደግሞ እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ድምፅ የሚያስተላልፋ አሉ አላማዬ የዘመናችን የሸማያ መንፈስ አሠራር ለመግለፅ ስላልሆነ በዚሁ ልለፈው ሸማያ እውነተኛውን የእግዚአብሔር ድምፅ መስማት ይችላል ካህንነውና ከአሮን ዘሮች የእግዚአብሔር ድምፅ ሩቅ አይደለም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለኢየሩሳሌም ሕዝብ እንዲህ ይላል ነቢያቱ የሚሉትን አትስሙ እነርሱ በሐሰተኛ ተስፋ ይሞሏቹኋል የሚነግሩአችሁን በአሳባቸው ያለሙትን እንጂ እኔ የምነግራቸውን ቃል አይደለም የእኔን ቃል መስማት የማይፈልጉትን ሕዝቦች አይቕጻአችሁ ሰላም ይሆንላችኋል ይሉአቸዋል አልኸኛ የሆነውንም ሁሉ አይዞህ ምንም መቅሰፍት አይደርስብህም ይሉታል እኔ እንዲህ አልሁ ከእነዚህ ነቢያት መካከል የእግዚአብሔርን ምስጢራዊ ሀሳብ የሚያውቅ አንድ እንኳ የለም የእግዚአብሔርን ቃል ያስተዋለ ወይም ልብ ብሎ ያዳመጠ አንድ ስንኳ የለም የእግዚአብሔርን ቁጣ በክፋዎች ራስ ላይ እንደሚተም ማዕበልና እንደ ብርቱ አውሎ ነፋስ ነው ያቀደውንም ሁሉ እስኪፈጽም ድረስ ከቶ አይገታም ወደ ፊት ሕዝቡ ይህን ሁሉ በግልጥ ይረዱታል ኤር ዐ ሸማያ እኔ ከዳንኩኝ ስለሌላው ሰው ምን ቸገረኝ የሚል መንፈስ ነው ያለው በማናቸውም ሌሊት ሊገድሉህ ስለሚመጡ አንተናእኔ ወደ አግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ ገብተን በሮቹን በመዝጋት እንደበቅ አለኝ የኢየሩሳሌም ቅጥር መፍረስ የህዝቡ መከራና ስቃይ ለሸማያ ጉዳዩ አይደለም ራሱን ካዳነየወገኖቹ መከራ አይመለከተውም በቤቱ ያለነው የሸማያ መንፈስ በቁጥጥሩ ስር ያደረገንነው የሚመስለኝ ራሱን በቤተ መቅደስ የሚሸሸግ ትውልድ እኔ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኛለሁ ስለ ሚጠፋውና ስለ ሚድነው እኔን አያስጨንቀኝም በማለት ሁሉም የራሱን ምድራዊ ኑሮ እየኖረ ነው ሸማያ ነህምያን የሚያሰናክልበት ሙሉ ትጥቅ ነበረው ግን አላማው አልመታለትም እኔ ግን እንደ እኔ ያለ ሰው ሸሽቶ አይደበቅም በቤተመቅደስ ውስጥ ተደብቄ ሕይወቴን ለማዳን እንደምፈልግ አድርገህ ታስባለህ። ይህን ከቶ አላደርገውም ስል መለስሁለት ከሕይወቱ ይልቅ የሚመራውን ህዝብ የመረጠ አገልጋይ በታላቅ መከራ የነበረውን የእስራኤል ሕዝብ መቼ መሸሸጊያ አገኘ በጨለማ ያለው ሕዝብ መቼ ዳነ ሕዝቤን ከመከራ ለማውጣት ነው ሁሉን ትቼ የመጣሁት አለ ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ወደ አደገበት አገር ወደ ናዝሬት ሄፄደ እንደልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገባ ሊያነብም ተነሣ የነብዩ ኢሳይያስ መጽሐፍ ተሰጠው መጽሐፉን በገለጠ ጊዜ እንዲህ ተብሎ የተጻፈበትን ቦታ አገኝ የእግዚአብሔር መንፈስ በአኔ ላይ ነው መልካም ዜናን ለድኾች እንዳበሥር ሾሞኛል ለታሰሩት መፈታትን ስታወሩት ማየትን እንዳውጅና የተጨነቁትን ነፃ እንዳወጣ ልኮኛል እንዲሁም እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚያድንበት የፀጋ ዓመት እንዳስታውቅ ልኮኛል ሉቃ ፁ ነህምያ በሕይወቱ ተወራርዶ የፈረሰውን አድሷል የእስራኤልን ሕዝብ ከነበረበት መከራ ነፃ አውጥቶአል የአዲስ ኪዳን አገልጋይ የሆነው ጳውሎስ ስለ ወንጌል እስከ ሞት መዘጋጀቱን ሲገልፅ እንዲህ ብሎአል ነገር ግን ለአኔ ረብ የነበረው ሁሉ ስለክርስቶስ እንደጉዳት ቆጥሬዋለሁ አዎን በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቆጥራለሁ ስለ እርሱ ሁሉን ተጉዳሁ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ በክርስቶስ በማመን ያለው ፅድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደጉድፍ እቆጥራለሁ እርሱንና የትንሳኤውን ኀይል እንዳውቅ በመከራውም እንድካፈል ወደ ሙታን ትንሳኤ ልደርስ ቢሆንልኝ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ ፊሊ ሐዋርያቶች ፈሪዎች ነበሩ በዚያች በጌታ የመከራ ሌሊት አንድ ሰውም በአጠገቡ የቆመ አልነበረም ሁሉም ትተውት ሸሹ ድክመታቸውን የሚያውቅ ጌታየተስፋ ቃል ሰጣቸው እነሆ እኔ የአባቴን የተስፋ ስጦታ እልክላልችኋለሁእናንተም ኀይል ከላይ እስኪሰጣችሁ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ ሉቃ « ሰባኪው በእሁድ አምልኮ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ በሚል ርእስ ሰበከ ሰባኪው በንግግሩ መሀል መንፈስ ቅዱስ ያልተሞላ ወንጌልን መስበክ አይችልም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል መሞላት አለባችሁ ብሎ ተናገረ ዳንኤል ወደ ጌታ ከመጣ ሁለት ዓመት ሆኖታል የዳንኤል ጓደኛ አቤኔዘር ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ላልዳኑት ሰዎች ወንጌልን ይሰብካል ጊዜው ክረምት ነበርና ዳንኤልን ለመጠየቅ ወደ ቤቱ ፄደ አግኝቶ እንደምን አለህ። አለው ያለፈው እሁድ የተሰበክነውን ስብከት አልሰማህም በመንፈስ ቅዱስ ያልተሞላ ሰው ወንጌልን መስበክ አይችልም ተብሎአል እኔ እኮ በመንፈስ ቅዱስ አልተሞላሁም ሌሎች በልሳን ሲፀልዩ እኔ በራሴ ቋንቋ ነው የምፀልየው በማለት መልስ ሰጠው አቤኔዘር ለጓደኛው እንዲህ አለው አየህ ሰባኪው ያለው ትክክል ነው አንተ የተረዳህበት መንገድ ግን ልክ አይደለም እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ከአብ የሚወጣው አጽናኝ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ እርሱ ስለ እኔ ይምሰክራልናንተም ደግሞ ከመጀመሪያው ከእኔ ጋር ስለ ነበራችሁ ትመሰክራላችሁ ብሎአል ዮሐፁ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተሀል በእግዜአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ጌታን እንደግል አዳኝህ አድርገህ መቀበልህ ቃሉን ማንበብህና በፀሎት ምርት መጠየቅህ በመንፈስ ቅዱስ የመሞላትህ ምልክት ነው ተስማምተው ለምስክርነት ወጡ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ በዚያን ጊዜ በኢየሩሳሌም በይሁዳ አገር ሁሉ በሰማርያና እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ ሐዋ የአይሁድ ፋሲካ ባለፈ በዛምሳኛው ቀን በሚከበረው በጴንጤቆስጤ በዓለ ደቀመዛሙርቱ ሁሉ በአንድነት በአንድ ቦታ ተሰብስበው ነበር በድንገት ብርቱ አውሎ ንፋስ የመሰለ ድምፅ ከሰማይ መጣ የነበሩበትንም ቤት ሞላው የእሳት ነበልባሎች የሚመስሉም ምላሶች ታዩአቸው ተካፋፍለውም በእያንዳንዳቸው ላይ አረፋባቸው ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ መንፈስ ቅዱስ እንዲናገሩ በሰጣቸው ችሎታ መጠን በሌሎች ቋንቋዎች መናገር ጀመሩ በዚህ ጊዜ ነው የዮሐንስና የጴጥሮስ አንደበት የተከፈተው ይህን ኃይል ያልተቀበለ በሙስሊም ወንድሞችና እህቶች በሌሎችም ሀይማኖታዊ ድርጅት የሚከተሉ ሰዎች ፊት ቆሞ የጌታ ምስክር መሆን አይችልም ሐዋ ብ ። ጴጥሮስና ዮሐንስ ለሕዝቡ ሲናገሩ ሳሉ ካህናትና የቤተመቅደሱ የዘበኞቹ አለቃ እንዲሁም ሰዱቃውያን ወደ እነርሱ መጡና ሁለቱ ሐዋርያት የኢየሱስን ከሞት መነሣትና የሙታን ትንሳኤ መኖሩን በማስተማራቸው ተቆጡ በያዙአቸው ጊዜ መሽቶ ስለነበር እስከ ማግስቱ ድረስ በወህኒ ቤት እንዲቆዩ አደረጉአቸው ነገር ግን ቃላቸውን ከሰሙት ሰዎች ብዙዎች አመኑ የአመኑትም ሰዎች ቁጥር ወደ አምስት ሺ ከፍ አለ በዚህም ጊዜ ጴጥሮስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እንዲህ ሲል መለሰላቸው እናንተ የሕዝብ አለቆችና ሽማግሌዎች ሆይ እኛ ዛሬ የምንጠይቀው ለአንድ ሽባ ሰው ስለተደረገለት መልካም ሥራና በምን አይነት ሁኔታ እንደ ዳነ ነውቋ ይህ ሰው ድኖ በፊታችሁ የቆመው እናንተ በሰቀላችሁትና እግዚአብሔር ከሞት ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንደሆነ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን እናንተ ግንበኞች ንቃችሁ የጣላችሁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ዋና ድንጋይ ሆነ ስለዚህ ደኅንነት ከእርሱ በቀር በሌላ በማንም የለም ምክንያቱም እኛ ልንድንበት የሚገባን እግዚአብሔር የሰጠው ስም ከእርሱ በቀር በመላው ዓለም ማንም የለም። አህያዋ ደካማ ስሰነበረች ሌሎቹ ሴቶች ቀድመዋት ሄደው የሀብታሞቹን ልጆች እየተሻሙ ያዙባት እንደ ደረሰች ብትጠይቅ የሀብታሞቹን ልጆች ተቀድመሻል አንድ አባቱ የሞቱበት ሕፃን ብቻ አለልሽ ስለ ተባለች በሱ ሰበብ አላህ ያዝንልኝ ይሆናል ባዶ እጄን ከምመለስ ድሀም ቢሆን እወሰደዋለሁ አሳዩኝ አለች ፊቱን ገልጠው ባሳዩዋት ጊዜ በፊቱ የሚፈልቀውን ኑር ብርፃን አየችና ልቧ ደነገጠ በፍቅር ተማረከች ባልዋም ተከትሏት ስለ ነበረ ነገሩን ብታየው ይህ ልጅ ብሩክ ሳይሆን አይቀርምና በሱ ሰበብ አላህ ይረዳናል እንያዘው አላት ልጁን ከተቀበሉበት ቀን ጀምሮ ችግር እየለቀቃቸው ምቾት አጥለቀለቃቸው አገራቸው እንደ ደረሱ ዝናም ለገሰላቸውና በጣም ጥጋብ ሆነ ደርቃ የነበረችው ግመላቸውና ፍየሎቻቸው ወተታቸው ተንቧቧ ምቾትና ደስታ ባገሩ ላይ ሰፈነ የልጁ መፋፋትና ቶሎ ቶሎ ማደግ ያስደንቅ ነበር ባንድ ቀን የወር ያህል ባንድ ወር ያመት ያህል ይፋፋ ነበር ስለዚህ በሶስት ወሩ መቆም ባምስት ወሩ እንደ ልቡ መሄድ ቻሰ በዘጠኝ ወሩ አፍ ፈትቶ አረብኛ በትክክል ተናገረ ሙሐመድ ሐሊማ ጋር በነበሩበት ጊዜ ከፍየል አረኞች ጋር አብረው እየፄዱ ግመልና ፍየል ያሰማሩ ነበር ከአለታት አንድ ቀን ሁለት መልአኮች በስው ተመስለው መጡና ሙሐመድን ከልጆቹ መካከል ይዘው ጣሉት ደረቱን በብለዋ ቀደው ልቡን አወጡና አገቡ አሚናህ ካገቡ ዓመት ሳይሞላቸው በረጀብ ወር አረገዙ ፀነሱ አንድ ሁለት ወር እንደ ሆናቸው ዐብዱላህ ለንግድ ወደ ሻም ሶሪያ ዱ ገዛጋዛ ደርሰው ሸጠው ለውጠው ሲመለሱ መዲና ሲደርሱ እግረ መንገዳቸውን ዘመዶቻቸውን ለማየት አገለሉእዚያም በድንገት ታመው አንድ ወር ያሀል ሕመሙ ከቆየባቸው በኋላ ሙሽራይቱን ባለቤታቸውን ሳያዩ እንዲሁም በጉጉት የሚጠባበቁትን ልጅ ተወልዶ ለማየት ሳይበቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አሚናህ እንደዚህ ያለው አሳዛኝ አደጋ ሳይታሰብ ስለ ደረሰባቸው ከመጠን በላይ የሆነ ሀዘን ቢሰማቸውም ባንድ በኩል ደግሞ የተገረዘው ሕፃንና ስለ እርሱ እየተከታተለ ይታያቸው የነበረው ሕልም ተስፋቸውን እያደሰው ሄደ ካረገዙ ጊዜ ጀምሮ እስኪወልዱ ድረስ በየወሩ አንዳንድ ነቢይ እነ ነቢይ ኢብራሂም እነ ነብዩ ሙሳ እነ ነቢዩ ኑሕ እነ ነብዩ ኢስማኤል እነ ነብዩ ዒሳ እነ ነብዩ ዳውድዳዊት እነ ነብዩ ሱለይማን ሰለሞን ሌሎችም በሕልማቸው እየመጡ ይታዩአቸው ጀመር አይዞሽ አትባቢ ባለ እድል ነሸ ይህ ያረገዝሽው ሕፃን የመጨረሻው ታላት ነቢይ ነው እያሉ ያጥናኑአቸው ነበር ባረገዙ በስድስት ወራቸው መልአኩ ጅብሪልገብርኤል በህልም ተገልጾላቸው አሚናህ ሆይ የዓለምን ጌታ አርግዘሻልና ደስ ይበልሽ ሲወለድ ስሙን ሙሐመድ ብለሽ ጥሪው ምስጢርሽን ሸሸጊ አላቸው በዘመኑ የነበሩ ጠንቋዮችና ኮከብ ቆጣሪዎች የመጨረሻው ነቢይ ኮከቡ ወጥቷልበዚህ ዘመን ይወለዳል እያሉ ወሬውን በማጋነን አሰራጩት ሙሐመድ የተወለዱ ዕለት ብዙ አስደናቂ ነገሮች ሆነዋል በተወለዱበት ሰዓት እንደ ፀሐይ ብርፃን ያለ ቀበሌውን አበራው ጮራው እስከ ቡስራ ሐውረገ ድረስ ተፈንጥቆ ታየን ሲሉ አዋላጆቹና እናታቸው አረጋግጠዋል ። በእነርሱ መረዳት ከኃጢአት ነፃ የሚያወጣው መፍትሔ ከኃጢአተኛ ኑሮ ለመላቀቅ አይነተኛው መንገድ የህይወት መመሪያ አላቸው በዚህ የሕይወት መመሪያ ውስጥ ሰው ሳይደናቀፍ እንዲኖር የሚደግፍ መምህር ነው ደላሉ አስተማሪንና ፍፁሙን ህግ የሚሰማ ሰው ሁሉ እንከን የለሽ ይሆናል ኃጢአትም ኃይል አጥቶ ይሄዳል የሚል እምነት አላቸው በእነርሱ አመለካከት የሰውን ብቃት ስለሚያጐሉ በሰውና በአላህ መካከል የኢየሱስ አማላጅነት አስፈላጊ አይደለም በማለት የክርስቲያኖች የኃጢአት ሥርየት ግንዛቤ ይቃወማሉ ሰውንና ፈጣሪን ያራራቀ በሰውና በፈጣሪ መካከል ያለ ትልቅ ገደል መኖሩ ቢታመንም ለዚህ ድልድዩ ወይም አሸጋጋሪው መሰላል ለማግኘት አስላሀን መታዘዝና በፈቃዱ ለመኖር መታገል እንጂ በፈጣሪ እና በፍጡር መካከል የሚገባ ሰው አዳኝ አያስፈልግም ይላሉ በእነርሱም ግንዛቤ ከአምላክ ምህረትና ችሎታ ይልቅ የሰውን ብቃትና ችሎታ በአያሌው ያስተጋባሉ ክርስቲያኖች ከእስላሞች ጋር በኃጢአት አጀማመር ላይ ቢስማሙም ሰው ከሰይጣን ጋር ለማበር ከፈቀደ እና ከወደቀ በኋላ ማለትም ነፃ ምርጫውን ነፃነቱን ለተሣሣተ ድርጊት ሲጠቀም በዚህ የሰው ልጅ የመጀመሪያ የፈፀመው በደል የተሰጠውን ውክልና አጥቶአል ኩነኔም ወደ ሰው በሙሉ በመምጣቱ ሰው በሙሉ ሲወለድ ኃጢአተኛ ሆኖ እንደሚወለድ ያምናሉ ኃጢአት ድርጊት ብቻ ሳይሆን በሰው ማንነት ውስጥ የሰለጠነ ገዢ ሀይል ነው ስለዚህም ከዘር ወደ ዘር ሊተላለፍ የሚችል በጣም ሥር የሰደደ በአንድ ሰው አመጽ ተከስቶ የሰውን ንፁህ ተፈጥሮ አበላሽቶ በሰው ውስጥ የነገሰ በሰው ያደረ ኃይል ነው ከእንዲህ ዓይነቱ ሀይል የሚያስጥል የሰው ሞራላዊ ትምህርት ሳይሆን የኔምላክ የታዳጊነት እርምጃ ነው ይህ ኃይል ህፃን ቢሆን ወጣት አዋቂ ቢሆን ሽማግሌ በእያንዳንዱ የሰው ዘር ሁሉ ላይ ነግሦአል ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታሰህ ያለው አላህ ፈቃዱን ለክፋ ያስገዛውን ሰው በሞት ባርነት እንዲቆይና ሞትን እንዲያይ ፈቀደ ከዚህ የተነሣ በዛጢያት በኩል ሞት በሰው ልጅ ነገስፊ ከዚህ ንጉሥ ተፅኖ ሥር የወደቀውን በፈቃዱ ሰይጣንን ያገለገለው የሰው ልጅ ከሠራው ኃጢአት የተነሣ ከኃጢአት ጋር ምንም ህብረት የሌለው ፈጣሪ ኃጢአትንኃጢአተኛውን በኃጢአቱ መቀጣት የግድ ነበረበት ያለውን የሚፈፅም አላህ ሰውን ከስይጣን ጋራ ለጊዜው ተወው የሰይጣን ምክር በመስማት እጅግ አሣዛኝ አወዳደቅ ለወደቀው ሰው ሰይጣን ነፍስ ገዳይ እንጂ ሌላ ሊሆን ስለማይችል ርህሩህና አዛኝ የሆነው ፈጣሪ የልጅነት መብቱን ያጣውን ሰው እንዲህ ባለ ሁኔታ ሊተወው ስላልወደደ ተስፋን ሰጠ ተስፋውም ለዘመናት ሲጠበቅ ቆይቶ በዘመኑ ፍፃሜ አማኑኤል እግዚአብሔር ሰው ሆኖ መጣ የስውን ልጅ ለማዳን የሰው ኃጢአት ትምህርትና መመሪያ የሚያስጥለው ምክርና ሕግ የሚያስወግደው ባለመሆኑ አላህ የራሱን መፍትሔ በማዘጋጀት የራሱን ፅድቅ ክርስቶስን በመስጠት ኃጢአተኛውን በምህረቱ ታረቀውለምን ቢባል ፅድቅ ተብሎ የሚቆጠረው የስው ድርጊት እንደ መርገም ጨርቅ ነው ኢሳ እርሱም በዓለም ነበረ ዓለምም የተፈጠረው በእርሱ ነው ዓለም ግን አላወቀውም ወደ ገዛ ዘመዶቹ መጣወደ አይሁዳውያን ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም ይሁን እንጂ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ስጣቸው ዯሒቭዐ በእስልምና መንግስተ ሰማያት ለመግባት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች እና ስለመጨረሻው ዘመን በዓለም ያሉ አብዛኞቹ ሀይማኖቶች መንግስተ ሰማያት ለመግባት አማኞች መተግበር ያለባቸው ቅደም ተከተል አላቸው ሀ ስለ ደህንነት ፈፊ መሳሳም ሥራ መዕራታ እነዚህ የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይ በምሥጢርም ኾነ በግልፅ የመፀወቱ ክፋውን ነገር በበጐ የሚገፈትሩ ናቸው እነዚያ ለእነርሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው እርሷም የመኖሪያ ገነቶች ናት ይገቡባታል ከአባቶቻቸውም ከሚስቶቻቸውም ከዝርያቸውም መልካም የሰራ ሰው ይገቡባታል መላእክትም በነርሱ ላይ ከየደጃፋ ሁሉ ይገባሉ አልረፅድ ምሃ መፅዎት መፅሰመወም ሙስልሞች ወንዶችና ሙስሊሞች ሴቶች ምእመናንና ምእመናትም ታዛች ወንዶችና ታዛዥች ሴቶች እውነተኞች ወንዶች እውነተኞች ሴቶችም ታጋሾች ወንዶችና ታጋሾች ሴቶችም አላህን ፈሪዎች ወንዶችና አላህን ፈሪዎች ሴቶች መጽዋቶች ወንዶችና መጽዋቾች ሴቶችም ጺሚዎች ወንዶችና ጺሚዎች ሴቶች ካልተፈቀደ ሥራ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች ወንዶችና ጠባቂዎች ሴቶችም አላህን በብዙ አውሺዎች ሴቶችም አላህ ለእነርሱ ምህረትና ታላቅና ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል አልአህዛብ ልደቻ ዕወጎደቻቻው ፊታ ቢምቋ መንፇግዕታ ሰማያታ ይፇባታ ይህ የሀዲስ አባባል ነው በአንዳንድ አካባቢ መንግሥስተ ሰማያት በቤተሰብ የሥልጣን ተዋረደ እንደሚገባ ይታመናል በእስልምና ቤተሰብ ትልቅ ቦታ አለው እያንዳንዱ የቤተሰብ አባል የመጣበትን የትውልድ ሀረግ የማወቅ ሀላፊነት አለበት በእንዲህ አይነት ህብረተስብ ወንጌልን ለመስበክ እነርሱን ማድመጥ የአካባቢው ህብረተሰብ ትልቅ ቦታ የሰጠውን የዛፃይማኖት መሪ አንተ ወይም እርሱ ብሎ አለመጥራት የአካባቢው ሰው የሚጠቀመውን ቋንቋ መጠቀም በአለባበስና በአበላል ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው ሸማ ልጹ ል አቅም በፈቀደ መጠን በህይወት ሳሉ አንድ ጊዜ ወደ መካ የሚደረግ ጉዞ ነው ሶፋና መርዋ ከአላህ ትእዛዝ መፈጸሚያ ምልክቶች ናቸው ቤቱን ከዕባን በሐጅ ወይም በዑምሪህ ሥፍራ የጉበኘ ሰው በሁለቱ መካከል በመመላለሱ በርሱ ላይ ኃጢአት የለበትም መልካምን ሥራ በፈቃደኝነተ የሰራ ሰው አላህ ይመነዳዋል አላህ አመስጋኝ አዋቂነውና ሱራ ቫ ዘ ከኳ ዘሸኝማ ጅ ቫት ሙዱ ል ትዮ ደ ደጋፇ መመ አላህ» በመሐላዎቻችሁ ቢወድቁ አይዛችሁም ግን መሐላዎችን ባሳባችሁት ይይዛችኋል ማስተሰሪያውም ባፈረላችሁት ጊዜ ቤተሰቦቻችሁን ከምትመግቡት ከመካከለኛው ምግብ ዐሥር ምስኪኖች ማብላት ወይም ጫንቃን ነዓ ማውጣት ነው ከተባሉት አንዱን ያላገኘም ሰው ሦስት ቀኖችን መጸጾም ነውአ ይህ በማላችሁ ጊዜ የመሐሎቻችሁ ማስተሰሪያ ነው መሐሎቻችሁን ጠብቁ እንደዚሁ አላህ ለእናንተ አንቀጾችን ያብራራል እናንተ ልታመሰግኑ ይከጅላልና ሱራ በሳምንቱ ወይም በቀናቱ መጨረሻ ቀንና ሌሲት መፀለይ ፃጢያትን ያስተሰርያል ሶላትንም በቀን መጨረሻ ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም መልካም ሥራዎች ዛጢአቶችን ያስወግዳሉናይህ ለተገሣጮች ግሣጹ ነው ሱራ ህበዛህ ሙስሊሞች የዕድቅ ሥራንና ቅድስና በሕህወታቸው ማየት ይፈልጋሉ መጽሐፍ ቅዱስ ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና ዕብ ሙስልም ወንዶችና እህቶቻችን በራሳቸው ጥረትና መልካም ሥራ በመስራት ለሙሴ የተሰጠውን የኔሪት ህግ በመፈፀም መንግስተ ሰማይ ለመግባት ይጥራሉ ፅድቅ ለተራበው ሙስልም ህብረተስብ ወንጌልን መስበክ የዛሬ እና የነገ የቤት ሥራችን ነው ከምንናገረው የበለጠ እንደ እግዚአብሔር ቃል እየኖርን እውነትን እናሳያቸው የሰላም ወንጌል እየሰበክን እርስ በእርስ እና ከህብረተሰቡ ጋር በሰላም መኖር ካልቻልን ከእኛ ምን ይማራሉ ወደ እኛስ እንዴት ይመጣሉ አንዳንድ ክርስቲያኖች እርስ በእርስ ሲወያዩ ወደ ሙስሊሞች ለምን እንሄዳለን እኛ የራሳችን አለን እነርሱም የራሳቸውን አላቸው ይላሉ ይህ ማለት ጌታ ያዘዘውን ትዕዛዝ አልፈፅምም ብሎ እምቢይተኛ መሆን ነው «ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ሥበኩ» እነዚህ ወገኖቻችን በተመለከተ ጌታ እንዲህ ብሎአል በዚህ መንጋ ውስጥ ያልሆኑ ሌሎች በጐች አሉኝ እነርሱን ማምጣት ይገባኛል እነርሱ ድምፄን ይሰማሉ አንድ መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ ይሆናል ዩሐ እነዚህን በጐች የጌታን ድምፅ አሰምቶ ወደ መንጋው የሚያመጣቸው ማን ነው። ዋጋ የተሰጣችኋት ገነት ናት ለእናንተ ብዙ ፍራፍሬዎች አሏችሁ ክርሏም ትበሳላችሁ ሱራ ክ ሸሪያ የቃሉ ትርጉም ወደ መታዘዝ የሚያደርስ የሕይወት መገዝዛድ ማለት ነው ሸሪያ ከፈጣሪ የተሰጠ የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት ማርኪያ ጎደብ የለሽ ፍላጎት መለጎሚያ የቅድስና የዕቅድ መንገድ ማስተማሪያ እንዲሆን ከፈጣሪ የቶተላከ መመሪያ ነው ይላሉ ይህ መመሪያ በውስጡ ያልያዘውና የማይለው ነገር የለም ሰው ይህ መመሪያ ቢታዘዝ እርጭ ያለ ህይወት እንዲሁም ፈጣሪን የሚጠብቅበትን በሙሉ አሟልቶ ይኖራል ይላሉ በአጠቃላይ የእስላሙ አለም የህይወት ፍልስፍና እንዲሁም ብላት ሁሉ እንብርት ሽሪያ ነፅ ኛ ከሰማይ የወረደው መፅሐፍ ነው ኛ ሐዲስና ሱና የነብዩ መመሪያ አባባል የኑሮ ልማድ ኛ ኢጃማ የአስልምና ምሑራን ስምምነት ኛቂያ በማወዳደርና በማነፃፀር የሚሰጥ የመግባቢያ ሀሳብ የእስልምና አፍ የክርስትና ትልቁ ልዩነት የእስልምና እምነት የበዛው ትኩረት በሕግሸሪያ የክርስትና ትኩረቱ በወንጌል ላይ ነው ይህ ማለት ደግሞ በእስልምና የሰው ደህንነት ሚወሰነው ልፋትና ጥረት ላይ ብቻ ነው በክርስትና ግን ደህንነት የእግዚአብሔር የቸርነት ሥጦታ ላይ ነውሕስልምና ሰው ደህንነት እንዲያገኝ ምን ማድረግ እንዳለበት ሲያመራ ክርስትና ግን እግዚአብሔር ለሰው ያከናወነው የማዳን ስራ ያበስራል እስልምና እኛ ምን መስራት ኑኔ እንዳለብን ሲያስገነዝበን ክርስትና ግን እግዚአብሔር ምን እንደሰራልን ያስገነዝበናል አስልምና ሕጉን ታዘዝ የሚል የጥሪ ጩኸት ሲያሰማ ወንጌሉ ግን እግዚአብሔር ሰውን ለማፅደቅ የፈጸመውን የማዳን ሥራ ያውጃል ዑማ የእስልምና ማሕበረሰብ በአረብኛው አጠራር ዑማ ተብሎ ይጠራልዑማ የፈጣሪ ወኪል ሕብረተሰብ ነው ለሰዎች ከተገለፀች ህዝብ ሁሉ በላጭ ሆናችሁ በፅድቅ ነገር ታዛላችሁ ከመጥፎም ነገር ትከለከላላችሁ በአላህም አንድነት ታምናላችሁ የመጽሐፋም ሰዎች ባመኑ ኑሮለነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር ከነርሱ አማኞች አሉ አብዛኞቹ ግን አመጻኞች ናቸው ሱራ ዐ ይህ ህብረተሰብ የተመስረተው መሐመድ ወደ መዲና በስደት በሄደ ጊዜ ነው በጌዜው ከመካ የተሰደዱት ሙዛጅሪም እና የመሐመድን እርዳታ ፈልገው የጠሩት ረዳቶቹ አንሷር ይህን ማኀበረሰብ መሰረቱ በጥቂቱ የተጀመረው ይህ ማኀበረሰብ ወደ ዓለም አቀፍ ቤተሰብ ተለውጧል መካ የዚህ ቤተሰብ መገኛ ነች ይላሉ የዚህ ማጎኅበረሰብ መመሪያው ሸሪያ ነው መሐመድ በመካ የነበረበትን አሰቃቂ መከራ በመሸሽ በመዲና ተቀባይነትን አግኝቶ ኋላም በኋይለኝነቱና በአሸናፊነቱ ይህን ቤተሰብ መሰረተ የመስቀሉ መንገድ ከዚህ የተለየ ነው ኢየሱስ የነበረውን መብትና ተቀባይነት ገና ከጅማሬው የተወ በመሆኑ እንዲህ ዓይነቱ ግብዣ ቢቀርቡለትም ፈቅዶ በመተው በፊቱ ያፈጠጠውን መከራ ተጋፍጦ ወደ መክራ መሀል በመግባት በውርደቱ ክብርን በጭንቀቱ ሰላም በሞቱ ሕይወትን አግኝተናል ስለዚህ ኢየሱስ የፖለቲካ ሀይል በማዋቀር ሳይሆን መግለጫ በሌሰው የፍቅር የመስዋዕትነት ሞቱ የእግዚአብሔር መንግሥት በሰው ታሪክ ውስጥ ገለጠ የእግዚአብሔር መንግሥት የምትሰፋው በፀጥታ ነው ምክንያም ባህሪዋ በዳቦ ውስጥ እንዳለች ጥቂት እርሾ በጨለማ እንደሚበራ ጥቂት ብርሀን በምግብ ውስጥ እንዳለ ጨው ናት በሰው ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ ተፅዕኖ አላት የአሁኗ ቤተክርስቲያን ከብዙ ጉድለቷ ጋር የእግዚአብሔር መንግሥት ውክልና ተስጥቶአታል።