Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ኢየሱስ_ራሱ_አብና_መንፈስ_ቅዱስ_ነውን.pdf


  • word cloud

ኢየሱስ_ራሱ_አብና_መንፈስ_ቅዱስ_ነውን.pdf
  • Extraction Summary

ይህ ሁሉ ሆኖ ሳለ በዓለም ላይ ብዙ አይነት ክርስቲያናዊ ልዩነቶች መፈጠራቸው በእርግጥም ጥያቄ ማስነሳቱ ትክክል ነው ታዲያ ከዚህ አንፃር ሰዎች በራሳቸው ሐሳብ ወይም መገለጥ አንዳንድ ስዎች ክርስቶስ ፈጽሞ የእግዚአብሔርን ኘሮግራምና የድነት አፈጻጸም የሚያዛባና የሰውን ፍፃሜ አደገኛ የሚያደርግ ስሕተት ነው ምክንያቱም ክርስቶስ ኢየሱስ ሰው ሆነ ሲል ምን ማለቱ ነው። ፈጽሞ ምንም ግንኙነት የለውም ይህ ጸሎት በኢየሱስ ለእግዚአብሔር የተጸለየ እውነተኛ ጸሎት ነው ኢየሱስም ቢሆን ሰውን ለማስተማርና ለመርዳት መጣ እንጂ ሰዎችን ለማደናገር አልመጣም አንድ አማኝም ኢየሱስን አመነ የሚባለው ኢየሱስ ያስተማረውን ትምህርት የሰራውን ሥራ የጸለየውን ጸሎት እውነተኛ ነው ማለት ከቻለና ለተከፈለለት ዋጋ ከኖረ ብቻ ነው ፏፈይተዕ ነሮፍታ ዳዱያናራ ሕሯ መዕመወታ መጽሐፍ ቅዱስም ስለ እርሱስለመንፈስ ቅዱስ የገለጠውን እውነት ካለመቀበል ይጀምራል መንፈስ ቅዱስም ስለ ዘላለም ድነት ይመሰክርለት ዘንድ ፊሊጾስን መስደዱ ሐ ፊሲጸጳስም እንደ ቅድመሁኔታ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነትና ማንነት በትክክል መንገሩ መ ፊሊፅስ ጃንደረባው ይድን ዘንድ ታሳቢ ባደረገ መልኩ ስለ ውሃ ጥምቀት ተዘውትረው ከሚጠቀሱ ጥቅሶች አንዱ ይህ ነው። በእነዚህ ሰዎች መረዳት ግርዘት የጥምቀት ጥላ ነውታዲያ በቆላስይስ ላይ የተገለጸው የግርዘት ዓይነት ምን ዓይነት ነው ይህ የመገረዝ አገልግሎት ግን የስጋንፍጥረታዊ ማንነትን የመግፈፍ ስራ ነው ስለዚህ የአብርፃምና የአዲስ ኪዳን የግርዘት አደራረግ ይለያያሉ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ዝፖምቃቃም ፅዕጳረታ ጋሮ ሥፇራቻይያ ያበፓምቃታፖ ደፇም ዕሙታጋዎ ጎኦሮጎው ፅኋጎለወሴጨረ ለሪራር ያማመናቻታያ ዕኋርታ ጋሮ ኦጎቻሥ ሐጥር የሚል ነው አሁንም መነሳት ያለበት ጥያቄ ሰው በውሃ ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር የሚቀበረው እንዴት ነው።

  • Cosine Similarity

ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር አብና መንፈስ ቅዱስ ነውን ሐዊያት ቢተከርስቲንዐዝ። ስለ እግዚአብሔር አብና ስለ አብ ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ግልጽና ትክክለኛ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ ቢናገርም እውነታውን ወደጎን በመተው በወደዱትና በተመቻቸው በራሳቸው መንገድ ስለአብና ስለ ወልድ አለን በሚሉት መገለጥ የሚነጉዱ ብዙዎች ናቸው ከነዚህም የእምነት ተቋማት መካከል ራሳቸውን ሞጭሜይዎርሮሙ ጸዳምቀታታ ፇፅኋታዖቻ አድርገው የሚቆጥሩትን የኢየሱስ ብቻርበሄ ህሀ እምነት ተከታዮች አስተምህሮ የተደበቀውን ስህተት በቃሉ ብርሃን አጉልቶ ለማሳየት ነው እነዚህ የእምነት ክፍሎች መነሻ አድርገው የተነሱበት ነጥብ ከአንድ አምላክ በላይ አምላክ የለም ይህም አንድ አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነውበሥላሜ ማመን ስሕተት ነው አግዚአብሔር ሥላጫ አይደለም የሚል ነው ሆኖም ግን ከአንድ ስሕተት ነው ብለው ከደመደሙት ነገር ሊወጡበት ወደማይችሉ ወደ ሌላ ስሕተት መዘፈቃቸው የሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ፍርድና አውነተኛነት ተከትለን ስንሄፄድ የምንገነዘበው ሃቅ የሆናል መጽሐፍ ቅዱስ በማሻማ ሁኔታ ስለ እግዚአብሔር አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ግለጽ ትምህርት አስቀምጦልን ሳለ የእግዚአብሔርን እውነት ከራስ በመነጨ ስሜትና መገለጥ መተካት እጅግ የከፋ ፍርድ ያስከትላል ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር አብ አምላክነትና ስለ ኢየሱስ አምላክነት ሲናገር ስሰ ልጁ ግን ፅምቱቄ ሪፖ ዙፋንህ አስከ ዘላለም ይኖራልስለዚቪህ ፅሂሄሉትጨረር ሰምጎያሪ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህይሳልብ ታዲያ የሲየሱስ ብቻ ስማሻኛች ሺየሱስ ስምሳክ ክሆነና ከገዚስብሔር ስብም ስምሳክ ክሆነ ስገት ስምሳክ ስስ ሲስባስ ነወ። ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር አብ ነው የሚል በመሠረቱ ጌታ ኢየሱስ ኋኔ ያጳሮለዝጨረ ልድ ንኝ አለ እንጅ አንዴም ቢሆን እኔው ራሴ እግዚአብሔር አብ ነኝ አላለም የሐዋርያት አማኞችዕበሄ ህ እንደ ህልውናቸው አድርገው ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ መሆኑን ለማስረዳት የሚጠቀሙበት ጥቅስ በዮሐንስ ላይ የተናገረውን በመውሰድ ነው ሄፈዳዕም ታ ሯፎይ ለቋ ያንና ይበቃና ያው ሴይትተሰዕም ፉ ፊፈደያያሰ ይሀ ያሀሰ መ ሰጳኋናፉሥ ጋሮ ናሮር ለታውፇጓምፖ ለመሆኑ ይህ ጥቅስ ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ መሆኑን ያስረዳልን። በመሠረቱ የእኔ በማለት የተናገረው ወልድ ሥጋ ብቻ የሆነ ነገር ሳይሆን በራሱ እኔ ማለት የቻለና የሚችል ማንነት ያለው ሰው ነበር ይህ ካልሆነ ራሱ አብ ኃፃ ፎይ ዝፈቅድ ይሀቻ ጽዎ ዕዳኔ ውልፊድ ቀር ይኋኔ ፈቃድ ጴፀይቻ ይላፉ ጅ እያለ ነበር ማለት ነው በእርግጥ በኢየሱስ ብቻ አማኞች ጭፍን አስተሳስብ ይህ ጸሎት በአግዚአብሔር አብ የተጸለየ ጸሎት ነው ማለት ምንም ላይከብድ ይችላል ውጤቱ ግን የአብን ልጅ የክርስቶስን ሥራ ከንቱ ማድረግ ይሆናል የኢየሱስን ስራ እውነት ነው ብሎ አለመቀበል ወደ እግዚአብሔር የቀረብንበትን ሥራ መካድ ነው ሀቻ ድዎ ዕዳኔ ውልድ ያለው በእርግጥ በራሱ ስሜት የሌለውና አብ ሲለየው ሥጋ ብቻ ሆኖ የሚቀረው አካል ነውን። ምንም እንኳ ጽዋይቱ ከእርሱ እንድታልፍ አባቱን ቢለምን እግዚአብሔር አብ ወልድን የአለም መድኃኒት እንዲሆን ያለርህራሄ ወስኖ ነበርናዮሐ ሳይራራ ጨክኖ ውድና አንድያ ልጁን አሳልፎ ሰጠውሮሜ ከዚህ አኳያ የአግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ከአብ በተለየ መልኩ ምሉዕ የሆነ ማንነት ያለው ጌታ ነው ይህ ካልሆነ የሰዎች መዳን አሁንም በጥያቄ ምልክት ውስጥ እንዲወድቅ የግድ ይሆናል ማለት ነው ኗ ፈደታዕ ለኔ ዳሃሂጂጨረ ለሀ ነን ዝብታለልሳ የአግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ በምድር በሥጋ በነበረባቸው ወራቶች አንዴም ቢሆን እኔ እግዚአብሔር አብ ነኝ ብሎ አልተናገረም ከዚህ ይልቅ አባቴ ላከኝ አባቴ ይወደኛል ወደ አባቴ እፄዳለሁወዘተ በማለት አባቱ ከእርሱ የተለየ ማንነት እንዳለው እውነቱን መስክሮአል ከዚህ ጋር የሐዋርያው ጳውሎስ ትምህርት ጓጫረታ በዳግዚጎለይቤሔረ መሳያ ፈና በማለት የክርቶስንና የአባቱን ልዩነት አስቀምጦ ያሳየናል በእግዚአብሔር መልክ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የቋንቋ ችግር ከሌለብን በስተቀር በጣም ግልጽ ነው እውነትን ሊመሰክር የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ስለ እርሱና ስለ አባቱ ብዙ መግለጫዎች ሰጥቶአል ከሰጣቸው መግለጫዎች ውስጥ ጥቂቶችን እንመልከት ይፊ ሪቋ ፉ ጥምፖወቶፍጁነ ታሮ ዕዳኔ ለ ይበሳጣሳና መደ አሇ ፀመሄዴ ድዕ ፃቻሥፉ ሃዘራና ዶሪ ፀፖ ዋጥሯሐም ሰሐሥቻ ምሥኃርንታ ዳውኑታ ድደ ያዕ ይሕጋቻሯታ ፖጽድፎኃጳዖጎዕኝ ሰሐ ይመፅይራል ራዲይ ዳኔ ደፇም ድቋ ዳደ ሦሃዶ ዕዳጎባሄም ጋረ በፍፉኑ ላይ ዳ ታፇመፖሥ ድቋ ያታሃ ዕኋጳኔ ጋረ ፅፉኔ ይፇመጣሷ እነዚህ ቀጥተኛ የኢየሱስ ንግግሮች ናቸው ከዚህም በተጨማሪ ምሌሴኔና ለምጎጎቻይዶ ለዐፀና ለታቻራ ሲል ከክርስቶስ ኢየሱስ ሌላ የሆነውን ማንነት ይኸውም አባቱን እግዚአብሔርን የሚገልጽ ንግግር መሆኑን ያስረዳል በሕግ ተቀባይነት ያለው ምሥክርነት በሁለት ሰዎች የሚሰጥ ምሥስክርነት ነው ይህን የሕግ አፈጻጸም ክርስቶስ ኢየሱስ ተጠቅሞበታል ለመሆኑ ሁለቱ ምስክሮች እነማን ናቸው። ቻሪያቻኛው ምፖአረ አባቱ እግዚአብሔር ነው ከዚህም በላይ እኔ ከአባቴ ጋ ር እናንተ ከእኔ ጋር ማለት ባላስፈለገው ነበር ከዚህ ይልቅ እነዚህ ንግግሮች የአብንና የወልድን የእኛንና የወልድን ማንነትና ግንኙነት አጉልተው ያሳያሉ ክርስቶስ ክእኔ ጋር ትቀመጣላችሁ ሲል እናንተ በአፄ ውስጥ እኔም በእናንተ ውስጥ ትኖራላችሁና እኖራለሁ ማለቱ እንዳይደለ እንዲሁ እኔ ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ተቀመጥሁ ማለቱ አብ ተጠቅልሎ በእኔ ውስጥ ሆነ ማለቱ አይደለም በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ዐ ላይ ቶማስ ኢየሱስ ክርስቶስን ሜዔታዬ አምላኬ ማለቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ መሆኑን ያስረዳል በማለት የኢየሱስ ብቻ አማኞች ይከራከራሉ በእርግጥ ኢየሱስ ጌታም ነው አምላክም ነው ሆኖም እግዚአብሔር አብን ግን አይደለም ምክንያቱም በዚሁ ምዕራፍ ቁጥር አሥራ ሰባት ላይ ራሱ ኢየሱስ ኃምጎሴጴና ለምጎፇራ ባና ለባታቻሥ በማለት አባቴና አምላኬ ያለው እግዚአብሔር ከኢየሱስ ማንነት ውጭ ማንነት እንዳለው በግልፅ ተናግሯል በሌላ መልኩ አሁንም ኢየሱስ ጌታ ነው ሆኖም ግን ጌታ እግዚአብሔር አብን ግን አይደለም ምክንያቱም ኢየሱስን ጌታ ያደረገው አባቱ እግዚአብሔር ነውናሐዋሥራ ከዚህም በተጨማሪ በመዝሙር ምዕራፍ ዐ ላይ ዳዊት ጓንሂጎዳጩሴኤሮ ታይ ጠተዶቻሀ ዕዳላቨርህ መረሃ ፅጳትጳደረ። ለመሆኑ ይህ ጥቅስ ረታ የተባለው ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ መሆኑን ይገልፃል። ከዚህ ይልቅ ክርስቶስ ኢየሱስ ለማይታየውና መንፈስ ለሆነው እግዚአብሔር አብ ምሣሌ። አምሳያ እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦልናል ጓረታ የማይታይ ለም ምሣዜ ዕው ፆሣ ማለት የማይታይበበህከ አምላክ አለ ያሟፀሠሥሪዕ ፅምጎ ምኔም አለ ማለት ነው ይህ የማይታይ አምላክ ምሣሌ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ የቤተክርስቲያን ራስ በሁሉ ፊተኛ ከሙታንም በኩር ነው እግዚአብሔርም ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር በእርሱም ማለትም በክርስቶስ በኩል በሰማይና በምድር ያሉትን ለራሱ እንዲያስታርቅ የአብ ፈቃድ ሆኖአል ሐዋርያው ጳውሎስ ተገለጠ ያለው የመለኮትየአምላክነት ሙላት የራሱ የክርስቶስን ፍጹም አምላክነት ለመግለጽ ሲሆን በሌላ በኩል በዚህ ክፍል የመለኮት ሙላት የሚለው የግሪክ ቃል ሼሯ የሚል ነው ይኸውም ክርስቶስ ኢየሱስ በራሱ ያለውን መለኮታዊ ባህርይ ያሳያል ከአጠቃላዩ የቆላስይስ መልእክት አኳያ ሐዋርያው ጳውሎስ በጊዜው የነበረውን ኖስቲካዊ አስተሳሰብ ማለትም በክርስቶስ ኢየሱስ ማንነት ላይ የነበረውን የተሳሳተ አስተምህሮ ተገቢውን ምላሽ የሰጠበትን ሁኔታ እንመለከታለን የመልእክቱም ዋና ጭብጥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአምላክነት ያልጎደለ ማንኛውንም መለኮታዊ እርዳታ ሊያደርግልን የሚችል ሙሉ የሆነ አምላካዊ ባህርይ ያለው በአምላክነቱ ልክ እንደ አብ የሆነ መሆኑን ለመግለጥ ነው የቆላስይስ ን ክፍል በተመለከተ ድምዳሜ ላይ ከመድረሳችን በፊት ቀጥለው ያሉትን ጥያቄዎች ስንመለከት በእርግጥም ኢየሱስና አባቱ የተለያዩ መሆናቸውን በእርግጠኝነት መናገር እንችላለን ክሙታን ባስነሳው በእግዚአብሔር አሰራር በማመናችሁቆላ በሚለው ክፍል ክርስቶስ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እግዚአብሔር አብ ከሆነ ከሞት የተነሳው ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ ነው ብሎ መወሰን አግባብ ነውን። በዚህ ጥቅስ መሠረት ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ ነው ቢባል እግዚአብሔር አብ ለራሱ ለእግዚአብሔር አብ ሰጠው ማለት ነውን። የሚለውን ጭብጥ ለመወስን ራእይ ምዕራፍ አራትን ከምዕራፍ ሦስትና ምዕራፍ አምስት ጋር በማገናዘብ ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ታሳቢ በማድረግ ነው ይህም ማለት ኢየሱስ በምዕራፍ በአባቴ ዙፋን ላይ እቀመጣለሁ ሲል ያ ዙፋን የማን ዙፋን መሆኑን ራሱ ኢየሱስ በግልፅ አስቀምጦታል ወደ አራተኛው ምዕራፍ ስንመጣ በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው እግዚአብሔር አብ አንደ ሆነ የተገለጠ ነገር ሲሆን በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው መጽሐፉን በመቀበል የትውልዱን እንቆቅልሽ የተረተረው ደግሞ ዋፍይሯቻዳ የተባለው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን በግልፅ እንረዳለን በተጨማሪም ክርስቶስ ኢየሱስና እግዚአብሔር አብ የተለያዩ መሆናቸውን ተመሳሳይ ሁኔታ እንዳለ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው እውነት ነው ይኸውም ሄዳጵጩሌረሮ ያረዕፆዕ ራዕ ርታፆዕ ዲይትተዕ ዖወዕድ ራሪ ወሯ ያደያፇም ይኔሴፖሦ ራዕ በማለት ሐዋርያው ጳውሎስ በመንፈስ የተረዳውን አንባቢዎች ሁሉ ሲቀበሉት የሚገባ ጠቃሚ እውቀት መሆኑን ለማስገንዘብ እንደሆነ ልታውቁ እወዳለሁ ሲል አሳስቦ ነበር ከዚህም ሰው ሁሱ ሊረዳ የሚገባው ምንም እንኳ ወንድ የሴት ራስ ቢሆን ሴት በራሷ ሙሉ ስብዕና ያላት በራሷም ህያው የሆነች የራሷ ስሜትና ፈቃድ ያላት ለመሆንዋ ምንም ክርክር የሌለበት እውነት መሆኑን ነው እንዲሁም ምንም እንኳ ክርስቶስ ኢየሱስ የወንድ ሁሉ ራስ ቢሆን ወንድ ግን የራሱ ሙሉ ማንነት ያለው ሰው መሆኑ እንደማያከራክር ሁሉ እግዚአብሔር የክርስቶስ ራስ ቢሆንም ክርስቶስ በራሱ ማንነት ያለው አምላኩሰው የሆነ የራሱ ስሜትና ፈቃድ ያለው ከእግዚአብሔር ማንነት ውጭ የሚኖር ለመሆኑ የሐዋርያት አማኞች ሊቀበሉትልትቀበሉት የሚገባ የተከበረ እውነት ነው ጓኔና ሰሀ ሰድ ማቋታ ኔ ለቋ ንሯሻማታታፖ ነሮው ጌታችን ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍዐዐ ፅና ጋ ለጋድ ፖ ማለቱ ከእኔ ማንነት ውጪ አብ የሚባል ማንነት ያለው እግዚአብሔር የለም እኔው አብ ነኝ ማለቱ ነበር። ፅዳኔ ያሟኖረው ፅቋ ዳርታ ሥራውዎ ይሠራኃይሖፖ ማለቱ ምንም እንኳ የራሱ ፈቃድ ሥሜት ህልውናና ማንነት ቢኖረውም ዓላማውና ተልዕኮው ግን አባቱን በሥራው መግለጥ ነውዮሐዐ ከዚህ አንፃር እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ ሲባል በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ራሱን ያሳየበትን መንገድ ለመግለጽ እንጂ እግዚአብሔር አብ በቀጥታ ሥጋ ደርቦ መምጣቱን በመረዳት ጳውሎስ አልመሰከረም በሐዋርያት አማኞች አስተሳሰብ ያልተረዱት ነገር ቢኖር ሥጋ ማለት አንድን በራሱ ህይወት ያለውን ሙሉ ሰው ለማመልከትም ሰራ ላይ ሊውል የሚችል ቃል መሆኑን ነው መጽጠፍ ቶያ ሥጋ ሯሥታ ጸታታፖ ጋሪ ምፖሦፅዕማ ጋ ይመጣኃመሯፀፖ ሲል ሰው ሁሉ ለመጸሰይ ወደ አንተ ይመጣል ማለት ሲሆን እዚህ ላይ ሥፖ ያለው ሰውን ለመሆኑ ክርክር የለበትም ከዚህ የተነሣፁ ኃሂዳጩጨረ መጋ ፇጋ ቢባል ሰው በሆነው በልጁ በክርስቶስ ተገለጠ ማለት መሆኑ ራሳቸውን በእውነተኛ መንፈሳዊ ሚዛን ላይ ላስቀመጡ ምንም ምስጢር ያልሆነ እውነት ነው በሌላም በኩል የባህርየአምላክ የኢየሱስን በአካልበሰውነት መገለጥንም ሊያመለክት ይችላል ተጅ አጃ ፈ ዲፖሟይጨባጎነ ፀ መሠረ ጠዳ ፖሮኖ ዖራወቂናጽው ማ ነው የኢየሱስ ብቻ አማኞች በኢሣይያስ ላይ ፃ ሃወሳዶሳናጳሳና ወድ ሰደም ሃፅፇናሷና ለያዎሮኦም ያሜቃው ቂይ ይፖፍሰና ዕሙም ድጋዎቅቃ መሳረ ኃብሳ ሰምጎ» ያሃሳያም ሕፀቅ ያሠጎም ለሐቃ ፖዝታ ይጠራል ስለሚል ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሐር አብ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር ሊኖር አያስፈልግም ይላሉ ምንም እንኳ የእነርሱ መረዳት አቅጣጫውን የሳተና ከመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ የወጣ ቢሆንም በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ፕሮግራም መሰረት የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ሊወለድ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አባትና ኃያል አምላክ መሆኑን መረዳት የግድ ነው ሆኖም ግን በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ የተሰየመበትን እግዚአብሔር አብን ሆነ ማለት ግን አይደለም ለዚህ አባባል ቀጥተኛ መግለጫ ለመስጠት ሐዋርያው ጳውሎስ ለኤፌንና ለዕብራዊያን ክርስቲያኖች በላከው መልእክቱ ያስተላለፋቸውን ትምህርቶች እንመልከት ቻታ ፅይ ዖሟያጋ ታታም ያዖሟፅሰራ ያታታም ዖሟኖሮ ለድ ለምጎ» ዖሥታም ለፃታ ሐ ሌፌ«ድ ሲል ይህ የቃል ዐውደክፍል የክርስቶስን አባት እግዚአብሔር አብን ብቻ ያመለክታል ከዚህም በተጨማሪ ሞሚድፅዕውና ዖሟድታፉ ዕላጎድ ናቻውፍናጳሆኝ ዳኔፇ። ምክንያቱም ኢየሱስ እግዚአብሔር አብ ስለሆነ እግዚአብሔር አብ ማለትም ኢየሱስ ከቅዱሳኑ ጋር ከመጣ ሌላ የሚጠበቅ እግዚአብሔር ይኖራልን። ዕሙታፖ በማለት ከሰማይ ሰማያት መስክሮለታል ስለዚህ እግዚአብሔር ተደስቶበት ለዓለሙ የበቃ መድኃኒት አድርጎ የላከውን አለመቀበል ወይም በልጁ አለማመን በቀጥታ እግዚአብሔርን አለማመን መሆኑ የታወቀ ነው በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አብ የላከውን ልጁን በደስታ ስንቀበለው አብ በእኛ ይደሰታል እንግዲህ በወልድ መታመን በአብ ደግሞ መታመን ማለት ምን ማለት እንደሆነ መጠነኛ ግንዛቤ እንደኖረን ይታሰባል ከዚህ ውጭ ኣብ ተጠቅልሎ ወልድ ስለ ሆነ ወይም አብ በወልድ ውስጥ ስላለ ወልድ ያለው አብ አለው የሚል መሠረተእምነት ለማንም ቢሆን ጥቅም የሌለውና የሰዎችንም የመዳን አቅጣጫ የሚያስት የሰዎች ብቻ ዕውቀ ነው እናም የኢየሱስ ብቻ እምነት ተከታዮችን መንፈሳዊ አቋም ወይም እግዚአብሔር አብ ወልድ ሆነ የሚለውን አስተሳሰብ እግዚአብሔር የሚተባበረው መለኮታዊ እውነት ነው ብሎ መቀበል ራስን ከማታለል የዘለለ ፋይዳ የለውም ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ሞሟመጣውም ይኋፅዕሺፐው ፊጎ ጴይተያ ፈሪታፀዕ ዉም ያጎኛፖቻራሥጋ ሰጾ መጋፈፅሰ ዉይም ያሳታያጎቻይያታ ሰደ ወጋሷሳ ዝብታፇቻ መሳሳም ታታታታጎቻራ ሪፆዌ ሲል የኢየሱስ ብቻ እምነት ተከታዮች ኢየሱስ የትኛው ኢየሱስ ይሆን። ስለውፃ ጥምቀት አስፈላጊነት እግዚአብሔር በቃሉ የገሰጸው በቂ ነው እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ የኢየሱስ ብቻ እምነት ተከታዮች የተረዱበት መረዳት ፈጽሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ የዘለለና የወጣ ነው እነዚህ የእምነት ክፍሎች ኢየሱስ ያድናል ከሚሉ ጥምቀት ያድናል ማለት ያስደስታቸዋል እርግጥ ነው ያመነ የተጠመቀም ይድናል ጥምቅት ከጌታ የተሰጠ ትዕዛዝና መመሪያ ነው ሆኖም ግን ኢየሱስ ወይም ደቀመዛሙርቱ ያላስተማሩትን ሐሳብ ከራስ እያፈለቁ ወይም ጥቅሶችን ወደ ተመቸ አቅጣጫ በመጠምዘዝ እውነተኛ ለመምሰል መትጋቱ ብድራቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ አያስቸግርም የኢየሱስ ብቻ እምነት ተከታዮች ስለ ጥምቀት አጠንክረው ከሚመሰክሩበት ምክንያት አንዱ ሰው መጠመቅ ያለበት የክርስቶስ ኢየሱስን ሥጋ በትንሳኤ ለመልበስ ነው የሚል ነው በመሠረቱ በጥምቀትም ቢሆን ወይም በሌላ መንገድ አማኞች የክርስቶስን ሥጋ ለብሰው እንደሚነሱ ያስተማረ አንድም የእግዚአብሔር መልዕከተኛ አይገኝም ከዚህ ይልቅ ከሙታን ስንነሣ እግዚአብሔር እንደወደደ የየገዛ አካላችንን እንደሚሰጥ ፍጥረታዊ አካል እንደነበረን መንፈሳዊ አካል እንደሚሰጠን በትንሣኤ ሁላችን ተለውጠን አንድ አይነት መንፈሳዊ መልክ እንደሚኖረን ከተሰጠን ተስፋና መግለጫ ውጭ የሚያስፈልገን መገለጥ አይኖርም አይጠቅምም መጽሐፍ ቅዱስ መሰነ ይነፉሳና ሙታፓም ያሜሮዕታፀታ ጋው ይኑቕረሄታ ዳሺም ወ ይሠ ያሚበታዕው ያዖሟይበታፀዕው። ብሎ በድጋሚ መጠየቅ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ የተባረከ አጀንዳ በአንድ ልጁ በክርስቶስ በኩል ጥርትና ኩልል ባለ ሁኔታ መረዳት የሚያስችል አቅም ያመጣል መጽሐፍ ቅዱስ ማዎጋ ታቻቷልሰና ሪኃራጎቻታሥ ጴይደቻታም ሲል አንድ ለፃጢአት የተሸጠን ሰው ለመግዛት ዋጋ የከፈለና በክፍያነት የተሰጠ ሌላ ዋጋ መኖሩን በቀላሉ መረዳት እንችላለን ይኸውም ክፍያውን የከፈለልን አግዚአብሔር አብ ሲሆን የተከፈለልን ቤዛ ደግሞ ሰው የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚህ አኳያ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔር ዓለሙን የዋጀበት የራሱ እውነተኛ ገንዘብ ነው ብንል መሳሳታችን አይደለም ስለዚህ የሰው ልጆች ጠላት የሆነው ዲያብሎስ ክርስቶስ በስብዕናው የሠራውን ሥራ አምኖበትና ተረድቶት መሸነፉ ምክንያታዊ ሆኖ ሳለ የሐዋርያት ቤተክርስቲያን አማኞች ግን ክርስቶስን የውጭ እንጂ የውስጥ ፈተና አልፈተነውም ለምሳሌነት ነው እንጂ እርሱ መፈተን አይችልምወዘተ በማለት በተዘዋዋሪም ይሁን በቀጥታ ክህደትን ገንዘባቸው ያደርጋሉ በእግዚአብሔር ስልጣናዊ ቃል ከማይጠፋ ዘር ዳግም የተወለዱ የእግዚአብሔር ልጆች ግን ወደ ልጅነት ሥልጣን ያመጣቸውን የክርስቶስን ሥራ እውነተኛ ነው ብለው በማመን በእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ርስት እንዲወርሱ ያስችላቸዋልዮሐ በዚህም ክርቶስ ኢየሱስ በስራው ያሸነፈውን ጠላት እነርሱምቅዱሳንም በስራ ሊያሸንፉት ኪዳን ተሰጥቶአቸዋል ያያርዶዕ ዲቦያታዕ ሰው ታያ በከ የኢየሱስ ብቻየሐዋርያት አማኞች የክርስቶስ ኢየሱስን ስብእና ፈጽመው አይቀበሉም ለዚህም ምክንያታቸው ክርስቶስ ከአብ የተለየ ስብእና ካለው ሁለት አምላክ ይሆንብናል ብለው መስጋታቸው ነው ይህ ደግሞ አሁንም ከአንድ ስሕተት ከመሰላቸው እውነት ወደ ባሰ ስሕተት ርቀው እንዲሄዱ ዳርጐአቸዋል ወደ ነጥቡ ሰጋ ኃመሆያት ማርያም ይዘያፖታቻው ያወድያሃው። ታዕሟታ ምህበታቿ ምጭማዎሥቻ ፅመዕጎ መጩዕኛ ምሷጳታ ማጎዖፉ ያድ ነው እንደ እውነቱ ከሆነ ለነዚህና ለመሰል ጥያቄዎች ከትርጉምና የሰው ከሆነ መገለጥ የዘለለ መልስ መስጠት የሚያስችል መጽሐጽ ቅዱሳዊ መረጃ የላቸውም ከዚህ ይልቅ ከማርያም የተጸነሰው የተወለደው በስምንተኛው ቀንም የተገረዘው በቁመትም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ የነበረው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ እርቃኑን የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነውሉቃ የክርስቶስን ስብዕና ከአብ በተለየ ሁኔታ መቀበል ካልቻልን እግዚአብሔር እኛን በልጁ ያየበትን እይታ በመካድ ከራሳችን በሆነ እውቀት ለመጽደቅ ስንሞክር መገኘት አደጋ ያስከትላል ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሙሉ በሆነ ስብእና በምድር ላይ በመመላለስ ሥራችንን ሠርቶልን ካልሆነ ሰይጣን በክርስቶስ ባመኑ ሰዎች አገዛዝ ሥልጣን ሥር መሆኑ ልክ አይሆንም በአንድ ሰው በደል ሞት ወደ ዓለም ገብቶ በአንድ ሰው ጽድቅ ምክንያት ሕይወት ወደ ዓለም መግባት ነበረበት ሰው የሆነው አዳም በኃጢአት ተሸንፎ ወደቀ ሰው የሆነው ክርስቶስ ኃጢአትን አሸነፈ ክርስቶስ ሰው ሆኖጤሞ ሰይጣንን ካላሸነፈ አሁንም ለሰይጣን ጊዜ ሊጨመርለት ያስፈልጋል እንደ እውነቱ ከሆነ ሐዋርያው ጳውሎስም ቢሆን ንድ ዳግሂጎወጠሔረሮ ለፅና ፅሪዕፅውና ዳግዚደለጧጠሴረም መሳዕሰ ያጎፅው መሳሰቋሃው ደፇም ፅድ ለ ለርታም ዕው ያዖሆነዕው ፅርጎዕዶጎ ጴይተዕኖ ነው በማለት የክርስቶስን ስብዕና በግልጽ መስክሮአል ለመሆኑ ጳውሎስ ክርስቶስ ኢየሱስ ሰው ሆነ ሲል ምን ማለቱ ነው። ክርስቶስ ኢየሱስ ሰው ከሆነ ከኃጢአት በቀር ለሰው ያለው ሁሉ ለእርሱም አለው ማለት ነው ለምሳሌ ሰው የሆነው አዳም ነፍስ መንፈስ ሥጋ ስሜት ፈቃድና እውቀት አለው እንዲሁም ሰው የሆነው ኢየሱስም »ዕፍሱ ማቴመፈራ ዮሐ ሥዖረቃጋ ዮሐ ፅሜጐ ሉቃፈቃድ ዮሐዐ ነበረው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ ሙሉ የሆነ ማንነት ያለው ጌታ እንጂ ሥጋ ብቻ የሆነ አሻንጉሊት አይደለም ዘላለማዊና መንፈስ የሆነው አግዚአብሔር ሰው በሆነው በልጁ የሠራልንን ሥራ በትክክል ማወቅ ደርስን ያረፍንበትን መንፈሳዊ ስፍራ ያሳየናል ያህርረነፆዕ ዲያታዕ ደጸታምፖ ታዎኔታ ጌታችን ኢየሱስ በምድር በሥጋ በነበረበት ጊዜ በነገሮች ሁሉ ወደ አባቱ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ልማዱ ነበር ነገር ግን ኣዓጫ ቁ ር ና ዳክክት። ዋጋሖቻ መፅቃፇም ጸጳናያ ሪመዕጋፖ ይምሩና ፊ ደፇም ራራ ዳሂጎጨሴጨረሮ ሕጋ መጋረፈፅዕ ቅዱሰ ሮው ይሀ ቋቻ ጴሕይደቋሐም መደመሪዖ ለ ያሆረው ለምዕ ወሰድ ሆታ ወሰድ ጥፅውጦ መጋፈዕ ፍሰዕ ሆታ ፈጠቃፅኃሳ ለሉ ወሳድ መጋፈዕሰ ቀቶዕ ጴይተዕ ቋቻ ነው ሲሱ ይደመጣሉ እንግዲህ ሰለ ይሖዋ ምስክሮችና መሰል የስህተት አስተማሪዎች የስነአፈታት ችግርና የነገረመለኮት ቀውስ ይህን ያህል ካልን ቀጥለን ደግሞ መንፈስ ቅዱስን አስመልክቶ ጌታ አየሱስ ክርስቶስ ምን እንዳስተማረ እና ደቀመዛሙርት ስለ መንፈስ ቅዱስ ያላቸው ግንዛቤ ምን ይመስል እንደነበር በመጠትም ቢሆን ለመመልከት እንሞክራለን ኢየሱስ ኋኔም ለሪቋ ዳሪምናኃሥያ ሃሪም ፅዕጳናፉ ፓ ዳዲናኖ ለጽናሃ ይሪጣቻሰ ያሐሪሪፀ ዳሩ ኔ ዕሳሉፓ ጋድ ያምሰሳስጎቻራ ለጽናኝ ጳረታም ለላቋ ዖሟወማ ይጓውኑታፖ መጋረፅ መጣ ሕረታ ሰቋጳኋኔ ይመዕፅራጸ ጋጋ በማለት ለተከታዮቹ የሰጠው ተስፋ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና ምንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም እግዚአብሔር አብ መንፈስ ቅዱስን አለመሆናቸውን መንፈስ ቅዱስ ሌላው አጽናኝ መባሉ ከአብ ዘንድ በኢየሱስ ስም የተላከ መሆኑ መንፈስ ቅዱስ በራሱ አብና ወልድን ማክበሩ በአብና በወልድ ስም ቤተ ክርስቲያንን እየመራ መሆኑዮሐን ካልተካደ በቀር በምንም ዓይነት መንገድ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ኢየሱስም መንፈስ ቅዱስን መንፈስ ቅዱስ አብን አብም መንፈስ ቅዱስን የሚሆንበት አጋጣሚ ካለመኖሩም በተጨማሪ በማቴዎስ ወንጌል ላይኣአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሲል መግለጡ አንድን አካል ሦስቴ ለመጥራት ሳይሆን ከላይ እንደ ተባለው አብ ወልድ አለመሆኑን ወልድም አብ አለመሆኑን አብም መንፈስ ቅዱስ አለመሆኑን ጥርት አድርጎ ያሳየን እውነት ነው የይሖዋ ምስክሮች መንፈስ ቅዱስ ይህን አደረገ ሊባል የሚችል ማንነት የለውም ሕልውና ቢኖረው ኖሮ ልክ እንደ ይሖዋና እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እርሱ ህልውነት መጽሐፍ ቅዱስም ስለ እርሱ መግለጫ መስጠት ነበረበት ይላሉ በእርግጥም እውነትን መቀበል ቢያስፈልግ ኖርሮ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናልዮሐን መንፈስ ቅዱስ ሐይልን ይሰጣልየሐዋሥራ መንፍስ ቅዱስ የጥብቅናንና የእንደራሴነትን ሥራ ይሰራልሮሜ መንፈስ ቅዱስ ፍርድን ይሰጣልየሐዋሥራ መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ሰራተኞችን ይሾማል መንፈስ ቅዱስ ወደፊት ሊሆን ያለውን ለቅዱሳን አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣልይሐን መንፈስ ቅዱስ ከእውነተኛ ስራተኞች ጋር ሆኖ ውሳኔን ይወስናልየሐዋሥራ መንፈስ ቅዱስ የይሖዋ ሰሳፀምፖ ሳይሆን ከይሖዋ ወይም ከእግዚአብሔር አብ ሌላ ነውዮሐን መንፈስ ፅ ቃአአጋቸስናሩቦ ያቸባለለብ ት ስበከት ላሟ ጎ ኀ ቅዱስ ከይሖዋ ዘንድ ጥታላም ማንነት ያለው አካል ነውዮሐን መንፈስ ቅዱስ የሚሰማ ማንነትከዐ እንጂ ነገርከክ አይደልምዮሐን መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ያከበረ ፈቃዱንም የሚያደርግ አካል ነውዮሐን መንፈስ ቅዱስ ስለ ኃጢአት ስለ ፍርድ ስለ ጽድቅ ዓለምን የሚወቅስ ማንነት አለውዮሐንየይሖዋ ምስክሮችና የሐዋርያትርበህ ህ አማኞች ይህን ግዙፍ እውነት ጨፍልቀው ክደውታል ይህን እውነት የካደ ደግሞ ፍጻሜው ምን ሊሆን እንደሚችል ራሱ ኢየሱስ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶአልማቴ ፅሬ ኢየሱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ያስተማረው ትምህርት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያቱ ተገቢውን ግንዛቤ ያስጨበጣቸው ቢሆንም ምድራዊ አገልግሎቱን ጨርሶ ወደ አባቱ ሊፄድ በተቃረበባቸው ጊዚያት በጣም ግልጽና ሰፊ መረጃን ሰጥቶአቸዋል። መንፈስ ቅዱስን መስደብ ጌታ ኢየሱስ ሰለ እርሱ የመሰከረውን መጽሐፍ ቅዱስም ስለ እርሱስለመንፈስ ቅዱስ የገለጠውን እውነት ካለመቀበል ይጀምራል መንፈስ ቅዱስ ልክ እንደ እግዚአብሔር አብ ወይም እንደ ወልድ በራሱ ህያው የሆነ ማንነት እንዳለው ቃለእግዚአብሔር በግልጽ እየተናገረ ከዚህ በወጣ መልኩ አንዴ ትንፋሽ ነው ሌላ ጊዜ ሐይል ነው በሚል ክህደት መጠመድ በእርግጥም ፈውስ የሌለውን ዘላለመዊ ጥፋት የሚያስከትል ሥድብ ነውኢሳይያስ ብዙ ሰዎች መንፈስ ቅዱስን መስደብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በትክክል ካለመገንዘባቸው የተነሳ የስህተት አስተማሪዎችን የጥፋትና የክፋት ጥበብ በቀላሉ አይገነዘቡትም እነዚህ የስህተት አስተማሪዎችና የመንፈስ ቅዱስ ተቃዋሚዎች በእውነትም እንደቃሉ በመንፈስ ቅዱስ የሚያምኑ ለመምሰል መንፈስ ቅዱስ በመካከላችን አለ እርሱ ሊመራን ግድ ነው የሚሉ ቃላትን በመጠቀም እውነተኛ አማኞችን ያታልላሉ ታዲያ መንፈስ ቅዱስን መስደብ የኃጢኦት ስርየት እድልን የሚያሳጣው እንዴት ነው። መንፈስ ቅዱስ ቢያንስ ቢያንስ ሶስት መሰረታዊ ተልእኮዎችን ይዞ መጥቶ ሪህ ስለ ጽድቅ ሪ ስለ ኃጢአት ረቹ ስለ ፍርድ አለምን እየወቀሰ ነው ጌታ አሰራ ሁለት ሰዎችን መርጦ ስለራሱ እንዲመሰክሩ ሲያደርግ ግንባር ቀደም በመሆንና ሁለንተናዊ ማንነታቸውን በመቆጣጠር በእነርሱ ሆኖ ሰዎች በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚያገኙትን ጽድቅና ዘላለማዊ ሕይወት ባለማመናቸው ደግሞ የሚጠብቃቸውን ዘላለማዊ ፍርድ ያሳወቀና እያሳወቀ ያለ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው ሰዎች ባለማወቅ የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን ቢሰድቡት አልፎ ተርፎም ቢገድሉት መንፈስ ቅዱስ ስለ አዳኙ ጌታ እንዲያውቁና የበደል ስርየታቸውን እንዲቀበሉ ያደርጋል መንፈስ ቅዱስን ከተቃወሙ ግን በዚህ ዓለም ይሁን በሚመጣው ዓለም የኃጢአት ስርየት ማግኘት አይችሉም ምክንያቱም የዓለም ሁሉ መድኀኒት ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ይህንም ብቸኛ መድኅኀኒት መድኀኒት አድርገን የምንቀበለው መንፈስ ቅዱስ በሚሰጠን የትንሳኤ ሐይል ከሆነ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተጣልተን በክርስቶስ ቤዛነት ተጠቃሚ ልንሆን የምንችልበት አግባብ ስለማይኖር በእርግጥም ዘላለማዊ የኃጢአት ባለ እዳዎች እንሆናለን መንፈስ ቅዱስ በመንግስቱ ስራ ውስጥ ካለው መለኮታዊ ድርሻ መካከል ቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ ስፍራዋንና አቅጣጫዋን እንድትይዝ እውነተኛ ሰራተኞችን በመሾምና በአካሉ ውስጥ ትክክለኛ የስራ መደብና ክፍፍልን በመስጠት የሚመራ መንፈስ ቅዱስ ነው በዚህ ዓለም ተስፋን አጥተው በጨለማው ገዥ እጅ ያሉትን ዓርነት በማውጣት ለክርስቶስ ኢየሱስ እንዲገዙ የሚያደርግ መንፈስ ቅዱስ ነው የክርስቶስ ኢየሱስ መንግስትቤተ ክርስቲያን ዛሬ ላይ ሆና ነገን የምታይበትና የምትሰልልበትን አይታ የሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ነውዮሐን አሁን በምንኖርበት መንፈሳዊ አለም ላይ የሰለጠነውን አጋንንታዊ አስተሳሰብ የጥልቁን ጥልቅ ምክርና ጥበብ በቅዱሳኑ በመግለጥ በቅዱሳን ሆኖ ሥራውን የሚያቃጥል መንፈስ ቅዱስ ነው ዘወትር በአማኞች ልብ በመኖር መልካም ፍሬ የሌለበትን ገለባ ማንነትና አስተሳስብ በክብሩ እሳት የሚያቃጥልና የቅድስና ፍሬ እንዲበዛ የሚያደርግ መንፈስ ቅዱስ ነውማቴ በክርስቶስ ኢየሱስ ዳግመኛ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ የሚያሳድግ መንፈስ ቅዱስ ነው በአጠቃላይ መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ለቤተክርስቲያን የመጣ በራሱ ስሜት እውቀት ፈቃድና ማንነት ያለው አምላክ ነው ይህን አውነት ተቀብሎ በሕይወት መኖር ያልሆነለት በእርገጠኝነት ባይፈጠር ይሻለዋል ይህን እውነት ያለሥጋና ደም ምክር የተቀበለችና የታዘዘች የክርስቶስ ኢየሱስ አካል ግን ከአባት ከእግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ስም በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የሚለቀቅላትን መለኮታዊ ባርኮት ትካፈላለች መንፈስ ቅዱስን በትክክል ያልተቀበለና ያላስተናገደ ጉባዔ ምንም ዓይነት መንፈሳዊ እንቅስቃሴና በመጀመሪያው መቶ ክፍሉዝዘመን የነበረችውን ቤተክረስቲያን ገጽታ ማስታዎስና ማንጸባረቅ የሚችልበት መለኮታዊ የሐይል መገለጥ ሊታይበት አይችልም እንደሚታወቀው መንፈስ ቅዱስ ከአማኞች ጋር የሚኖርበት ኪዳናዊ የጊዜ ርዝመት በላለም እንደ ሆነ ጌታ በዮሐንስ ወንጌል በግልጽ ተናግሮአል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact