Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የመጀመሪያው ክፋታቸው የሕያው ውፃ ምንጭ የሆነውን እግዚአብሔርን መተዋቸው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በተውት የውሃ ምንጭ ምትክ ሌሎች ጉድጓዶችን መቆፈራቸው ነው ይህም ሁለተኛው ክፉ ነገር የሚያመለክተው የተፈጠሩትንና ማዳን የማይችሉ ጣዖታትን በመከተል ለእግዚአብሔር ይሰጡ የነበረውን አምልኮና ክብር ለጣዖታቱ መሰጠታቸውን ነው። ሰዎች በኋላ ተነሥተው የጠረጓቸው መንገዶች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የምናመጣበት መንገድ ነው ቆሮ ዐ ኃጢአተኛ ሰው በሥጋው ጤነኛ ሆኖ ቆሞ ቢሄድም ከእግዚአብሔር ተለይቷልና መንፈሳዊ ምዉት ነው። ሆኖም ዋናው ዓላማ የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት ለመናገር መሆን አለበት ኢየሱስን ማዕከል ያላደረገ የእርሱንም አዳኝነት የማይገልጥ ስብከት ስብከት ሊሆን ሊባልም አይችልም ገጽ ሐ ኃይለ ጽልመት ተሰደ በማርያም የጨለማው ኃይል በማርያም ጠፋ የሚያዝያ ኪዳነ ምሕረት ዚቅ ከአዳም ጀምሮ የስውን ዘር በሙሉ ሲገዛና ከሥልጣኑ በታች ሲያደርግ የኖረው ሞት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሙታን ትንሣኤ ድል በመነሣት እንደሚዋጥ በተስፋ የሚጠበቅ ዐቢይ ጉዳይ ቢሆንም ለክርስቲያኖች ሁሉ ድል መንሣትን በሰጠ በክርስቶስ ትንሣኤ አስቀድሞ ድል ሆኗል ሮሜ ቱ ቆሮ ፍ ራእ እግዚአብሔር በአንድያ ልጁ በኩል ይህን በማድረጉ እጅግ የበዛውንና በአእምሮ ከመታሰብ የሚያልፈውን ምሕረቱን በእኛ ላይ ሲያሳይ ለሚወደው አንድ ልጁ እንዳይራራ ያስጨከነውን ድንቅ ፍቅርም ገልጸል ኤፌ ሮሜ ዮሐ ይህን ውድ ስጦታ ለሁላችን ለማበርከት እርሱን ከፄሮድስ ሰይፍ ታተርፍ ዘንድ ድንግል ስደተኛ ሆናለች ማቴ ፋ ለሰው ልጆች በክርስቶስ የተደረገውን የማዳን ጥበብ ለማወቅ ወደ ሚመኙት ቅመላአክት ብንፄድ ራሳቸውን ወይም ሌላውን ሳይሆን በበረት የተወለደውን መድኅንና ሞትን ድል የነሣውን ጌታ ነው የሚያሳዩን ኤፌ ዐ ጴጥ ሉቃዐ ማቴ ወደ መንፈስ ቅዱስም ብንፄድ እርሱን አክብሮ ስለእርሱ ነው የሚመሰክረው። እንግዲህ የቅዱሳን ዋና ተግባራቸው ሰውን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስን መስጠት ነበር ማለት ነው። አሊያም ደግሞ በዲያቆን ላይ ፈርደዋል። ነገር ግን መመሪያው ከመመሪያነቱ ሳያልፍ ይልቁንም በተቃራኒ መንገድ ሥራ ላይ በመዋሉ ዛሬ ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን ፊደል ከገደላቸው ይልቅ ትርጉም የፈጃቸው በዝተዋል ሌላው ችግር ደግሞ የብሉይ ኪዳንን ሥርዓትና መመሪያ በዐዲስ ኪዳንም ይመሩበታል ለምሳሌ ያህል የሚበሉና የማይበሉትን እንሰሳት አስመልክቶ በብሉይ ኪዳን የተደነገገ አለ ዘሌዋ ኳ በዐዲስ ኪዳን ዘመን ሁሉ የተፈቀደልን ቢሆንም ሁሉ ግን አይጠቅምም።
እግዚአብሔር ያዘጋጀው መንገድ ብቻ እንጂ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የኢየሱስ ክርስቶስን መዳ በመዝጋት በምትኩ ሌሎች መንገዶችን ያዘጋጁ ወገኖች የእግዚአብሔርን ትክክለኛ አድራሻ በማጥፋት ያደረሱት በደል ይህ ነው አይባልም በጥቅሉ ሲታይ ግን እንደ ሕዝበ እስራኤል አንድ ብቻ ሳይሆን ሁለት ክፉ ነገሮችን አድርገዋል የኢየሱስ ክርስቶስን ብቸኛ መንገድነት መዝጋት የመጀመሪያው ጥፋት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ለዐዳዲሶቹ መንገዶች የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር የአሱነቱ ብቻ መጠሪያ የሆኑ ስሞቹንና ለእርሱ ብቻ ሊቀርብ የሚገባውን ምስጋናና አምልኮ በመስጠት የእግዚአብሔርን ቅዱሳን ማክበር ሳይሆን ወደ ማምለክ መሸጋገር ነው ከእኔ በቀር ሌሉች አማልክት አይሁኑልህ ዘጸ የሚለውንና እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው ክብሬን ለሌላ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም ኢሳ የሚለውን አምላካዊ ትእዛዝ ያልተከተለው ይህ አካሄድ ከእግዚአብሔር አሳብ ውጪ ነው በቃላት መዋጋትንና ክርክርን እንደበሽተኛ የሚናፍቁት የዚህ ዐዲስ ትምህርት አራማጆች መሠረታዊ የሆነ ስሕተታቸውን ትክክለኛ ለማስመሰል የእግዚአብሔርን ቃል እንደሽፋን መጠቀማቸው በአንዳንድ መድረኮች ይደመጣል ብዙ ጊዜ የሚጠቅሱት እግዚአብሔር ሙሴን ወደ ምድረ ግብጽ ወርዶ ወገኖቹን ነጻ አንዲያወጣ ሊልከው በፈለገ ጊዜ ሙሴ በተደጋጋሚ ፈቃደኛ ባለመሆኑ እኔ ከንፈረ ቁላፍ ሰው ነኝ ስለዚህ ሴላ ሰው ሳክ ብሉ ስለነበር እግዚአብሐር አይ እኔ ለፈርዖን አምላክ አድርጌሃለሁ። በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ክብሩን የሚወስደው ያው አንዱ ሌላው መንፈስ እንጂ የአግዚአብሔር ቅዱሳን አለመሆናቸውን ማስተዋል ይገባል በቀጣዩ ክፍል በመጽሐፈ ዚቅ ከተጻፈው ውስጥ የአምላክ ክብር ለፍጡራን መሰጠቱን የሚጠቁመውን ጥቂቱን ብቻ እናቀርባለን ይህም ጥቂቱ የተቀረውን ሁሉ አንባቢው ድርሰቶችን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር መርምሮ የሚጠቅመውን በመያዝ ረብ የለሹን እንዲጥል አመላካች ይሆናል ተብሎ ይታሰባል ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠ የፈጣሪ ስፍራ ስለዚህ ጉዳይ ከመመልከታችን በፊት ስለመላእክት ጥቂት ግንዛቤ መጨበጡ ተገቢ ነው መላእክት በእግዚአብሔር የተፈጠሩ ረቂቃን መናፍስት ሲሆኑ የተፈጠሩበትም ዓላማ እግዚአብሔርን እያገለገሉ ፈቃዱን ለመፈጸም እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል ዕብ መዝ የሚሰጡትም አገልግሉት የተለያየ ነው ይኸውም ው እግዚአብሔርን ዘወትር ያለ ዕረፍት በምስጋናና በስግደት ያመልኩታል ኢሳ ይ ዳን ሉቃ ራእ ዕብ ሾ ው የእግዚአብሔርን መልእክት ለሚመለከታቸው ሰዎች ያስተላልፋሉ ወደ ቅዱሳን ሰዎች የሚመጡት ግን ከእግዚአብሔር ሲላኩ ብቻ ነነው ሉቃ ዳን ቹ ሁ እያንዳንዱን ምእመን ይረዳሉ ክፉውንም ተከላክለው ያድናሉ መዝ ዕብ ብ ሁ የሕፃናትን ነፍስ ይጠብቃሉ ማቴ ዐ ሁ በዓለም የእግዚአብሔርን ፍርድ ያከናውናሉ ኃጢአተኞችንም ይቀጣሉ ሳሙ የሐዋ ሥራ ዘፍ ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ በብዛት ሆነው ያጅቡታል ማር ተሰ ዝኽ የተፈረደባቸውን ወደ ዘላለም ኩነኔ በመጣል የተመረጡትን ደግሞ ይሰበስባሉ። የሐዋ ሥራ ሐብ ስሙ በግልጽ ያልተጠቀሰው ይህ የጌታ መልአክ ፍጡር የሆነ መልአክ ሳይሆን ራሱ አግዚአብሔር በአርአያ መልአክ ተገልጾ መሆኑን የእግዚአብሔር ቃል በብዙ ስፍራ ያስተምረናል ዘዳ መሳ መዝ ፈ ሀ ኤር ሆሴ ስይፈ ሥላሴ የተሰኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ የጸሎት መጽሐፍ ገና በምድረ በዳ በተጥቋጦ መካከል በእሳት ነበልባል ለሙሴ የታየውና ሕዝቡን የመራ የእግዚአብሔር መልአክ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን እንዲህ በማለት ገልጾታል ስብሐት ለመልአከ እግዚአብሔር ዘአስተርአዮ ለሙሴ በነደ እሳት በኀበ ዕፀ ጳጦስ መልአክኒ ወልደ እግዚአብሔር ውእቱ ትርጓሜ በእሾህ ተጥቋጦ መካከል በእሳት ነበልባል ሙሴን ለታየው ለእግዚአብሔር መልአክ ክብር ይሁን። መልአክ የተባለውም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሰይፈ ሥላሴ ዘረቡዕ ሙሴና ሕዝበ እስራኤል ፍጡር መልአክ ሚካኤል ሳይሆን ጌታ ራሱ ነጻ እአንዳወጣቸውና የሚመራቸውም እርሱ ራሱ መሆኑን ተረድተዋል በጣዖት አመልኮ እስካሳዘኑት ጊዜ ድረስም አብሮአቸው የተጓዘው እግዚአብሔር እንደነበር ከዚህ በኋላ ግን እርሱ አብሮአቸው እንደማይወጣና ሌላ ፍጡር የሆነ መልአክ እንደሚልክላቸው መናገሩ ብቻ አንኳ በቂ ማስረጃ ሲሆን ይህን ሁኔታ የሰሙት ሙሌና ወገኖቹ በፍጡር መልአክ በመመራትና በራሱ በእግዚአብሔር በመመራት መካከል ታላቅ ልዩነት አለና በሰሙት ክፉ ወሬ ማዘናቸው የነገሩን እውነተኛነት ያረጋግጥልናል በጸ ቾብ ሙሴ እግዚአብሔር የተናገረውን ከሰማ በኋላ አንተ ክእኛ ጋር ካልወጣህስ ከዚህ አታውጣን በማለት መለሰ እግዚአብሔርም የሙሴን ጥያቄ ተቀብሉ ራሱ አብሯቸው ለመውጣት ተስማማ ጸ ቹ እርሱም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ የሆነ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በተለየ ግብሩ ልጅ ነውና ልጅነቱን ለአባቱ የሚታዘዝ የሚላክ ጻድቅ ባሪያ ቅን አገልጋይ ፈቃድ ፈጻሚ በመሆን አስመስክሯል ኢሳ ዮሐ ዕብ ቃሉን ላከ ፈወሳቸውም ተብሎ እንደተጻፈ መዝ ፀ እግዚአብሔር በአርአያ መልአክ ወደ ሕዝቡ የላከው አካላዊ ቃሉን ልችን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው። የከንፈራችንን ፍሬ ምስጋናን እንላክ ሚካኤል ጌታችን ነውና የመስከረም ሚካኤል ዚቅ ከሰማይ በታችም ይሁን በሌላው ስፍራ ያለው ጌታ አንድ ብቻ ነው ኤፌ ቁ ቆሮ ጋ በምድር ላይ በተሰጣቸው ምድራዊ በረክት በሥጋ ላይ ጌቶች የሆኑ ቢኖሩም የሁሉ ጌታ ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር ምንም ዓይነት ንጽጽር የላቸውም። ይልቁንም በሥጋ ጌቶች የተባሉቱ ራሳቸው ለጌቶች ታ እንደ አገልጋይ ሆነው ይገዛሉ ኤፌ ይቆ ስለዚህ በእግዚአብሔር ቃል እንደታዘዝነው የከንፈራችን ፍሬ የሆነውን የምስጋና መሥዋዕት የምንሠዋው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ለአንዱ ጌታ ብቻ ነው እንግዲህ ዘወትር ለአግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ በእርሱ በኢየሱስ ክርስቶስ እናቅርብለት» ዕብ ሓ ሚካኤልኒ የሀበነ ምሕረቶ ወምድርኒ ተሀበነ ፍሬሃ ትርቧሜ ሚካኤል ምሕረቱን ይስጠን ምድርም ፍሬዋን ትስጠን የመስከረም ሚካኤል ዚቅ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ስም በሚካኤል በመተካት ለሚካኤል ተስማሚ ያልሆነ የአምላክነትን ሥራየሰጡበትን ይህን ቃል በመዝ ዘማሪው በተገቢው መንገድ ለእግዚአብሔር ዘምሮታል በግእዙ መዝሙረ ዳዊት ወእግዚአብሔርኒ ይሁብ የሀበነ ምሕረቶ ወምድርኒ ትሁብ ተሀበነ ፍሬፃ የሚል ሲሆን በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ደግሞ እግዚአብሔርም በጎ ነገርን ይስጣል ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች ይላል። ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም ለተባለለት ለአንድ ወንድ ለክርስቶስ ብቻ ነው መዝ ቆሮ ቤተ ክርስቲያን የምታውቀውና የኔ የምትለው ሙሽራዋ ስለእርስዋ ራሱን አሳልፎ በመስጠት የወደዳትን ክርስቶስን ብቻ ነው አስከ ሞት ድረስ ለወደዳት ለእርሱ ብቻም ትገዛለች ኤፌ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ። ዘላለማዊ ሕይወት የሚገኝበት ቃሉን ሁሉ በበቂ ሁኔታ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ገልጂል ዮሐ ነ መጽሐፍ ቅዱስ በእምነት ጠርተን የምንድንበት ስም ኢየሱስ ብቻ እንደሆነና ከእርሱ ውጪ ለመዳን የምንጠራው ስም አለመኖሩን አስረግጦ ይናገራል መዳንም በሌላ በማንም የለም አንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋ ሥራ ኦርቶዶክሳውያን አባቶቻችን አንደ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም መሆኑን በመረዳታቸው ከአግዚአብሔር ጋር ለመገናኘትና አርሱን ለማመስገን ለመለመንና ለመጸለይ በመሰላልነት ተጠቅመውበታል አቤቱ በተወደደው ልጅህ በጌታችን በኢየሱስ እናመሰግንሃለን ቅዳ ሐዋርያት ቁ ቁ ሮሜ ኤፌ ቁላ ኢየሱስ እግዚአብሔር ለእኛ ኃይሉንና ብርታቱን በረከቱንም የሚገልጥበት ስም ነው የጠላት ዲያብሎስን ሥራ ለማፈራረስ ከኢየሱስ በቀር በሰማይም ሆነ በምድር የሚጠራ ሌላ ስም ባለመኖሩ ጠላትን በዚህ ስም ገሥጸዋል ተቃውመዋል ሥራውንም ሁሉ አፈራርሰዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ። የአስተምህሮ ድዓ ገጽ ኛ ዓምድ እንዲሁም በስብከት መዝሙር ላይ ወልዶ መድኅነ ንሰብክ ዘአምቅድመ ዓለም ሀሉ ዓለም ሳይፈጠር የነበረውን አዳኝ ልጁን ክርስቶስን እንሰብካለን ይላል መጽሐፈ ዚቅ ወመዝሙር ገጽ ስብከት ቅሉ በየትኛው ርእስ እንነሣ ስለአዳኙ ኢየሱስ ክርስቶስ መመስከር ማለት ነው በሊቀ ሥልጣናት ሀብተ ማርያም ወርቅነህ አቡነ መልከ ጴጹዲቅ በ ዓም የታተመው የኢኦተቤክ የስብከት ከዱ መጽሐፍ የሚለውን እንመልከት የእግዚአብሔር ቅዱስ ዓላማ ሰው ሁሉ እንዲድን ሰው ሁሉ የመንግሥቱ ወራሽ አንዲሆን የታለመ ነው ለዚህም ሁሉ መምህር ሁኖ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለመጣ የስብከቱ ጠባይ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥራ የሚከተል ራሱን ኢየሱስ ክርስቶስን ማዕከል አድርጎ የሚፄድ ይሆናል። ቁላ « ጴጥ መዝ መ ይትባረክ እግዚአብሔር ወይትአኩት ስሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ብዙኃን እስመ መሠረት አንቲ ለሕይወተ ኩሉ ዓለም ትርጓሜ መልካም የሆንሽ አንቺን ለብዙዎች ቤዛ እንድትሆኝ የፈጠረ እግዚአብሔር ይባረክ ሰሙም ይመስገን አንቺ ለዓለሙ ሁሉ ሕይወት መሠረት ነሽና የግንቦት ልደታ ዚቅ ይህ ዐዲስ ድርሰት ከእግዚአብሔር ቃልና አሠራር ጋር በእጅጉ ይቃረናል ስለ ሰው ልጆች ድኅነት ቤዛ ሆኖ የሚሞትና ሊቤዥ የሚችል ፍጡር ከሰውም ከመላእክትም ባለመገኘቱ አምላክ በተዋሕዶ ምስጢር ሰው ሆኖ እንደመጣ እናውቃለን ከዚህ በኋላ ከአቤል ደም ጀምሮ እስከ በራክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ የቅዱሳን ነቢያት ደም ዓለምን ለማዳን እንዳልጠቀመ ባየ ጊዜ ቤዛ መድኃኒት የሚሆን ልችን ሰደደልን ፈጽሞ ያድን ዘንድ በፊቱ የሕያዋንንና የሙታንን መታሰቢያ ያገባ ዘንድ ቅዳሴ ኤሏፋንዮስ ቁ ቤዛ የሚለው የግእዝ ቃል የሚያመለክተው በሌላ ወገን የተያዘን ወይም የተወሰደን አንድ ነገር ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ካሣ ለውጥ ምትክ መድን ወዘተ ነው። የሐዋ ሥራ ዐ ለሌሎች ቅዱሳን የተሰጠ የአምላክ ስፍራ በአብዛኛው የቤተ ክርስቲያናችን ሰዎች ግንዛቤ አንድ ሰው ቅዱስ የሚሆነው በገዛ ራሱ ጥረትና ተጋድሎ እንደሆነ ተደርጎ ይታሰባል በተጋድሎና በብዙ መከራ ወደ አግዚአብሔር መንግሥት እንደምንገባ ቢታወቅም ይህ በእምነት ብቻ መጽደቅን ተከትሎ የሚመጣና ሁሉን የሚያስችለን ጸጋ እግዚአብሔር በውስጣችን በመሆኑ ብቻ የምናከናውነው ይሆናል። ቃልህ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና የኅዳር ቂርቆስ ዚቅ የመላእክትና የቅዱሳን ተግባር በሰማያት እግዚአብሔርንና የታረደውን በግ በምስጋናና በክብር ከፍ ከና ማድረግ ነው መዝ ራእ ቹ ከዚህ ውጪ ፍጡራንን እንደ እግዚአብሔር ቆጥረው ለእግዚአብሔር በሚገባ ምስጋና ያመሰገኑበት ጊዜ ፈጽሞ አይገኝም በዚህ ድርሰት ውስጥ እንደሚታየው መላእክትና ሰማዕታት ቂርቆስን በክብር ከፍ ከፍ ያደረጉበት ምክንያት የቂርቆስ ቃል ልክ እንደ እግዚአብሔር ዘላለማዊ ምሕረት ያለው ሆኖ በመገኘቱ ነው ለመሆኑ እንደ እግዚአብሔር ቃልህ ምሕረቱ ለዘላለም ነው ተብሎ የተነገረለት ማነው። ሥዕሉም እሺ እንደሚል ሰው ጎንበስ አለጎርጎርዮስና ባስልዮስም ደስ አላቸው የኅዳር መርቆሬዎስ ዚቅና ዐራራይ ዑልያኖስ የሚባል አንድ ዐላዊ ንጉሥ ዓም በጠላትነት ተነሥቶ በመርቁቅሬዎስ ቤተ ክርስቲያን የሚያገለግሉ ባስልዮስና ጎርጎርዮስ የተባሉ ቅዱሳንን ሊያጠፋና ቤተ ክርስቲያኑንም ሕንፃውን ሊያፈራርስ እንደመጣ ሁለቱ ቅዱሳን ባወቁ ጊዜ በመርቆሬዎስ ሥዕል ፊት እንደጸለዩና ሥዕሉ ከስፍራው ተነሥቶ በመፄድ ዑልያኖስን በጦር ወግቶ በመግደል ተመልሶ በቦታው አንደተቀመጠ በቤተ ክርስቲያን የሚተረክ ታሪክ አለ ከላይ በመጽሐፈ ዚቅ የተጠቀሱት ሁለቱም ድርሰቶች ይህንኑ ያንጸባርቃሉ ትረካውን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር ብንመረምረው የማይመስልና ከአግዚአብሔር አሠራር ውጪ በመሆኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በሚለው ጥቅስ እንኳ ሊሸፈን የማይችል ትረካ ነው። የሐዋ ሥራ ጴጥ ማቴ ቹ የሐዋ ሥራ ዐ በአርግጥ የእግዚአብሔር ቅዱሳን የቀደሙት ዛሬ በሕይወተ ሥጋ ቢኖሩና ወደ አነርሱ ብንፄኔድ ሊሰጡን የሚችሉት አንድ ነገር ብቻ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን የሐዋ ሥራ ወደ ቀደሙት ነቢያት ፄደን ምስክርነታቸውን ብንጠይቅ በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንደሚቀበል ከመመስከር በቀር ሌላ አማራጭ አይሰጡንም የሐዋሥራ ዐ ወደ ጌታ እናት ብንፄድ በእጂ ያለውና ልትሰጠን የምትችለው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው ወይም ደግሞ የምትመራን ወደ እርሱ ነው ሉቃ ዮሐ ይህን ውድ ስጦታ ለሁላችን ለማበርከት እርሱን ከፄሮድስ ሰይፍ ታተርፍ ዘንድ ድንግል ስደተኛ ሆናለች ማቴ ፋ ለሰው ልጆች በክርስቶስ የተደረገውን የማዳን ጥበብ ለማወቅ ወደ ሚመኙት ቅመላአክት ብንፄድ ራሳቸውን ወይም ሌላውን ሳይሆን በበረት የተወለደውን መድኅንና ሞትን ድል የነሣውን ጌታ ነው የሚያሳዩን ኤፌ ዐ ጴጥ ሉቃዐ ማቴ ወደ ቅዱሳን ሰዎችም ብንፄድ ለዘመናት የእግዚአብሔር ምስጢር ሆኖ የቆየውንና አሁን የተገለጸውን በአግዚአብሔር በግነቱ ሰለመዳናችን የተሰቀለውንና የታረደውን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ያሳዩናል ቁላ ዮሐ የሐዋ ሥራ ቁሮ እግዚአብሔር አብም ሰው በክርስቶስ በኩል ካልሆነ በቀር ወደአርሱ ሊመጣ የማይችል በመሆኑ በአርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጁ ይህ ነው አርሱን ስሙት ብሎ ወደ ልጁ መራን ማቴ ወደ መንፈስ ቅዱስም ብንፄድ እርሱን አክብሮ ስለእርሱ ነው የሚመሰክረው። እንግዲህ የቅዱሳን ዋና ተግባራቸው ሰውን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ማምጣት ወይም ለሰው ኢየሱስ ክርስቶስን መስጠት ነበር ማለት ነው። ቋጢሞ ዐ እውነት ነው እኛም በእምነት ተቀብለን ለሌላው የምንሰጠው ቅዱሳን በእምነት ተቀብለው የሰጡንን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው ማቴ ዮሐ ቁላ ያ ቃል ቀድሞ የነበረ ነው ያ ቃል የእግዚአብሔር ቃል ነው ያ ቃል ሥጋ ሀነ በእኛም አደረ ለአባቱ እንዳንድያ ልጅ ክብር የሚሆን ክብሩን አየን ያ ቃል ወደ ወገኖቹ መጣ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም የተቀበልነው አኛ ቱ ነን ቅዳ ሠለስቱ ምእት ቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ብለን ጌታችንን ስንጠራው የዳንን ።