Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣሊያ- 6.pdf


  • word cloud

የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣሊያ- 6.pdf
  • Extraction Summary

ያሉትን ይሁዶች ሁሉ ለመፍጀት ነበር ጣሊያኖችም በረኝነታቸው በጥቁሮች ላይ ምን ያቅዱብንና ያልሙብን እንደነበረ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያቀው ያስፌልጋል የድሮ ጠላቶቻችና ወዳጆቻችን ለይተን ማወቅ አስፈላጊቱ የማይታለፍ ነው። የተወለደው በነሰ ፈረንሳይ ለሕዝቦች ነፃነት በመታገል ከፍተኛ ዝና ያተረፈው መበሊኒ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረ የስካልፕቹር አዋቂ ዶናቴሎ መዘ» የተባለው ኢጣሊያናዊ በቶስካና የተሰራ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል ነው ሥፅል የእንድ ይሁዳዊ ዘር ነውፁ የኢጣሊያ ዘር ጋብቻ የሟከለክለው ጥቄሮች ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ሌማውያን ካማውያን እንዲሁም እስራኤላውያን ጭምር ሲላም የሰው ዘር የችሉታ መጠን ኣየተራራቀ በመሄድ ላይ ያሰው የሕዝቧ ብዛት ታየቶ ነው ተገ ቦታዋን ማግኘት ያምትችሰለሰው ለመነሳት ከፈሰገች ፈረንሳይ ሰሕተቷን ከመክፈሏ ሌላ በአዲስ መንገድ መጀመር ይኖርባታል ይህ ግን ከሮማዊ ቴሳር የተተለመሳት የሮማ መንገድ ካሰተከተሰች ልታገኝም አእትችልም የሊዮፓርዲ ሐሳቦች ተብለው በተከታታይ ከሚወጡ ጽሑፎች አንዱ ስለ ፈረንሳይ ዓየነ ሐፋርነት በዘረኛ መጽሔት እንድ ጽሑፍ ወዋጥቷል ጣሊያኖች ፈረንሳዮችን ዓይነሐፋሮች ሊሏቸው ኣይችሉም ረዩ በ ቨ ሺ ላበበ ከ ጀርመኖች ራሳቸው ዘረኝነትን የተማሩት ከሁለት ፈረንሳሃን ጎቢኖፍ ተወልዶ የሞተ እንዲሁም ደ ላኾጅ የጣ በ ተወልዶ በ የሞተ የተሳሉ እነዚህ ፈረንሳውያን በሀገራቸው ስለ ዝረኝነት ተስሚነት ያላገኙ ነበረ እነሱ ግን ከእሪያን ዘሮች ተቀባይነት በመጀመሪያ ደረጃ ያስቀመሟቸው እንግሊዞች ነበረ ኙ። መ መመ እ ለከ ናሸ ነበናከበፀተኳ ከ ኮመ። ሽ ነኀጎ እውነተኛ ሃብት ማለት ዞሮ ዞሮ መሬት ስሰሆነ አሸናፊ ሀገር ከተሸናፊው የሚወስዳቸው ቅኝ ግዛቶች ማንኛውን የተሸናፊ ሀገር ዜጎች መውጣት ይኖርባቸዋል ይህ አሰራር የዘረኝነት ኢኮኖሚ ነው የካፒታሊዝም ማብቂያ በሥራ የተመሰረተ የአዲስ ወጣት ዘገሮች ዘመን መጀመሪያ ነው ሀገር ማሰት የ አብዮት የፈጠረው ዓይነት ሀገር በእኩልነት የተመሰረተ በዘረኝነት የተመሰረተው ሀገርና የሕዝብ አስተሳሰብ በዘር በሥጋ ዝምድና ያላቸው የሜገኝ ነው እንደ ፈረንሳዮች በአዋጅ ዜግነት ኣይሰጥም የተፈጥሮ ሕግ የሚቃወም ሰውሰራሻ ነው ሰፊ ግዛት ኢምፓየር ለመፍጠር በስጋ ዝምድና የሚመለረት መሆን አለበት የስጋ ዝምድና የሌላቸው ሀሇሮችች በታሪክ እንደታየው ይወድቃሉ የፈረንሳይ ሀገር ውድቀት ሌላ ሕዝብ ዝቅተኛ ዘሮች በማዋሐድ የተነሳ ነው የ የእኩልነት ኣብዮት የፈጠረው ሁኔታ ነው ለእስራኤላውያን ማጎብደድ ነው በሀገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በሕግ የተመሠረተ እኩል ድምፅ ያላቸው በዲሞከራሲ ዓይነት ስለሚሆን ለምሳሌ ኢጣሊያ ክላይቤሪያ እኩል ትሆናለች በዘረኝነት ግንኙነት ግን በኃይል ሚዛን የተመሠረተ ነው ቋሚ ሳይሆን ተቀያያሪ ነው በባለ እንዱስትሪዮች መሐክዘል ትልቅ ግጭት የተደረገው በ። ማርሞኪ ይመስላሉ በማለት ሊላ ቅጽል አውጥቶልናል ማርሞኪ በአማርኛ ሲተረጐም ዝቅተኛ ጆል ሞኝ ጎዶሎ እንደ ሕፃን የሚቆጠር ሰው ማለት ነው በአንግሊዝኛ ብራት ከጠ ከ ሠ ከ ማለት ነው ይኸም ቅጽል የሰጠን አሁንም ሊዲዩ ችፕሪያሂ ርፍ ባወጣው ጽሑፍ ነው ቺፕሪያኒ ፀረ ጥቁር ሕዝቦች ብዙ መጽሐፍ በመድረሱ በኢጣሊያ መንግሥት እንደ ኢጣሊያ ቅኝ ግዛት ከፈጠሩ አንጋፋ ጣሊያኖች አንዱ ለመሆን በቅቷል ይህ ግለሰብ በግሉ አይደለም የሚጽፈው የኢጣሊያች ሁሉ ሰሜት የሚያንፀባርቅ ነው ጣሊያኖች የዘር ኩራት አይደለም የዝቅተኛነት መንፈስ ነው። የመጠከበጸበፅ እፎበጩ ፐከ ላዝርጸ ክበጸደ ወጠከ እፈ ር ።

  • Cosine Similarity

ከኢትዮጵያዊ መሐል ነፍስ ገዳዮች አሉ በዘር ለይተው የጅምላ ነፍስ ገደዮች ግን ብጣሊያኖችና በጀርመኖች ብቻ ነው የታየው ስለዚህ ማርቲኒ ስለ ኢትዮጵያውያን የክርሰትና እምነት መተቸትን ትቶ ለራሱ ጉድለት ማወቅ ይኖርበት ነበር ማርቲኒ በራስ አሉላ ላይ ጠላቶቹን በቂም በቀል ያለማቋረጥ ያሳድዳል ብሎ ነበር ይህ የቂም በቀል ግን በራሱ በማርቲኒ የሚታይ ጸባይ ነው የማርቲኒ ቂም በቀል ደግሞ በጥቁር ሰው ዘርኖ በኢትዮጵያውያን ነው ጣሊያኖች የፈጸሙብን ወንጀሎች ብዙ ናቸው ዋንኛው ግን ትምህርት መከልከላቸው ነው ሌሎች ቅኝ ገገርዎች ቋንቋቸውና ባህላቸው ማስፋፋት ኩራት ሲሰማቸው ጣሊያኖች ግን ቋንቋቸውና ባህላቸው ምናልባት ቋንቋቸው እንዳይጠቁር በመፍራት እንደሆነ ቅኝ ተገዢዎቻቸው እንዲያውቁ እንዲማሩ አይፈልጉም ነበር በዚህ መሠረት ፈረንሳይኛ እንግሊዘኛ ፖርቱጋለኛ የአፍሪካውያን መንግሥታትና ሕዝብ ኦፊሳላዊ ቋንቋ የስነ ጽሑፋቸው ቋንቋ ለመሆን በቅቷል የእስፒን ቋንቋ እንኳን በኢኳቶሪያል ጊኒ መንግሥታዊ ቋንቋ ሆኖአል ኢጣሊያ ከቀድሞ የአፍሪካ ቅኝ ዝርዎች ብቸኛ ሀዝብ ቋንቋዋን ለማስፋፋት ያልቻለችና ያልፈለገች ሀገር ያደርጋታል ይህ ሁኔታ ምን ያህል አስከፊ እንደነበረ የኢጣሊያ ቅኝ አግዛዳዝ ያሳያል የዚህም መሥራችና መሐንዲስ ማርቲኒ መሆኑን አያጠያይቅምቡ እስከፊ በዓለም ተወዳዳሪ የሌለው የቅኝ አገዝዛዝ ሥነ ሥርዓት የኢጣሊያ መንግሥትና ሕዝብ ድጋፍና አይዞሀ ባይነት ባይኖረው በኣንድ ግስሰብ ብቻ በማርቲኒ ጋና ሊመሠረት ኣይችልም ነበር በዓለም ብዙ ሰዎች እንዳንድ ኢትዮጵያያን ጭምር ቅኝ ዝርዎች ከነበሩ ሀገሮች ከሁሉ መጥፎዎች ዘረኞች እንግሊዞች መሆኖቸውን ይገምታሉ በሁለተኛ ደረጃ ፈረንሳዮች ወዚተ ይላሉ ስለ ኢጣሊያኖች ቅኝ አዝዛዝ ሲጠየቁ ጣሊያኖች ደጐች ናቸው ሲሉ ይሰማሉ ነገር ግን ጣሊያኖች ከሁሉ የባሱ ዘረኞች ብቻ ሳይሆኑ ተወዳዳሪ የሌላቸው ናቸው ጃዛረኞ የሚባል የደቡብ ኣፍሪካ መንግሥትም እይወዳደራቸውም የዴቡብ አፍሪካ መንግሥት ወንጀለኛ ዘረኛ የሚያለኘው በሁለት ነገሮች ብቻ ነው በአፓርታይድ ኛ የመንግሥት ሥልጣን ለብዙሃኑ ጥቁሮች አፍሪ አለመሰጠቱ ነው በኢጣሊያ የጭቆና አገዛዝ ግን ከእነዚህ ሁለት ነገሮች አልፎ ማንኛውም ቅኝ ተገዢያቸው ወደ ሀገራቸው እንዳይሂድ በመከልከል ከኛ ክፍል በላይ ትምሀርት ቅኝ ተገዢዎቻቸው እንዳይማሩ ለግድረግ በመጨረሻም በጅምላ በሙሉ ፀተለይ በኤርት በትግሬዎች በደዌቅ ዓሊ እልቂት ሰለሚያስተውሱ እንዲሁም በኢትዮጵያዊያን ሁሉ ነበር የኤርትራ ነጻነት መደገፍ ማለት የማርቲኒ ዓላማ ማራመድ ማለት ነው ኤርትራን ትግራይን ኢትዮጵያን አፍሪካን ማዳከምና ማዋረድ ነው እንጂ ማጠናከር አይደለም ማርቲኒ በማያወላውል አነጋገር ገልጸታል ጥቁር ሕዝቦችን ከአፍሪካ የማጥፋት ዘመቻ እኛ የዛሬ ትውልድ ጀምረነዋል የሚቀጥሉት ትውልዶች ይቀጥሉታል ብሏል ማርቲኒ የኤርትራ ሀገረ ገዢ እንደመሆኑ መጠን በነበረው ሥልጣን ተጠቅሞ ዓላማው በስውር ያካሄድ እንደነበረ አያጠራጥርም ኤርትራውያን ማርቲኒ በሚያወጣላቸው ቅርጽ ህጩሠሠጪ ሸሀ በጣም ታማኝ ኤርትራውያን የተባሉ ኢትዮጵያ ህገራቸው መሆንዋን ረስተው ከድተው ኤርትራ በኢጣሊያ የተፈጠረች ሀገር ብቻ ሀገራችን ናት እያሉ እንዲኖሩ ተደርገዋል የሀገራችን ታሪክ ሰሪው እኛ ሳንሆን እነ ማርቲኒ ሆኑ ዓመት እርስ በእርስ የተደረገው ጦርነት እንደ ማርቲኒ በነደፉልን ታሪክ ተጠቅመን የእነሱ እስተሳሰብ ተገዢ ሆነን እንድንኖር የታቀደ ይመስላል ኣንጂ ለኤርትራ ነጻነት የተዋጋን ሊሆን አይችልም ከክብራችን ታሪካችን የብዙ ሺህ ዓመት ዕድሜ ያለው ነው ከድሮ ቅኝ ገዢዎቻችን ኢጣሊያኖች የበለጠ ረጅም ታሪክ እለን የዛሬ ምዕ ራባውያን ሥልጣኔ የተጀመረው ከግብጽ መሆኑን አይካድም ጥንታቁቻን ግብጸች ግን በዓረብ ዝርያ ያላቸው ሰዎች ተወረው ተውጠው ዛሬ ዘራቸው ጠፍተዋል ንጹህ የጥንታውያን ግብጸች ዝርያ እኛ ኢትዮጵያውያን ሰለሆንን የዱሮ ግብጻውያን ምን ይመሰሉ እንደነበር ለማወቅ የሚፈልጉ ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው መረዳት ይችላሉ ጥራዝ ነጠቅ ዝቅተኛ አስተሳሰብ ከድሮ ቅኝ ገዢዎቻችን ተምረን ታሪካችን የመቶ ዓመት ታሪክ ነው ማለት አንችልም ማርቲኒ ሀገረ ገዢ ተብሎ ከመሾሙ በፊት ፀዐገረ ገዢዎች የነበሩ ጀነራሎችም በማርቲኒ መጽሐፍ በመመራት የማይፈልጉዋቸውን ኤርትራውያን ማሎት ብለው ወደ አሰብ ይወስዲቸው ነበር ግዞቱን ጨርፅ የሚመለሰ ሰው ፓይ አልነበረም ሲወራ ግን የሚወስዳቸው ወደ ሀሰብ ባይሆን ቀይ ባሀር ውካጥ እየጨመሩ ይገድሏቸው እንደነበረ ነው ጣሊያኖች ካደረሱብን የጅምላ ግዲያ በማካሔድ ቅኝ ተገገርዎች እንዲጠፋ በማድረጋቸው ያጠቃልላል ማርቲኒ ስለ ሐበሻ ሴቶች ሲጽፍ በአሥር ዓመታቸው ያገባሉ በአሥራ ሁለት ዓመታቸው ልጆች እአይደሉም በሃያ ኣምለሰት ዓመታቸው አርጆተዋል በሰላሳ ዓመታቸው መጃጃት ይጀምራሉ እስከ ሃመሳ ዓመት ጃጅተው መኖር ይችላሉ ብሎ ነበር የማርቲኒ መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ ዓም ነበር ከዚህ ዓም ጀምሮ እስከ ዓም ድረሰ በአራት ዓመት ውስጥ በሰድሰት ጊዜ ታትሞ ወጥቷል ይህ የሚያሳየው መጽሐፉ በኢጣሊያ ሕዝብ ብዙ ተወዳጅነት አትርፎ እንደነበረ ነው የኢጣሊያ መንግሥት ዩዚህ ዓይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው መሆኑን እያወቀ ነው ሀገረ ገዢ ሹሞ የላከብን ማርቲኒ የኢጣሊያ ቅኝ እዝዝ መሥራች ነው እሱ በኤርትራ የመሠረተው ቅኝ እዝዛዝ አሰራር ኣርአያ በመሆን በሶማሊያም በሊቢያም በሥራ ላይ ውሏል በኢጣሊያ ቅኝ እዝዛዝ ሰንማቅቅ የነበርን ሁሉ አንድ ግንባር ፈጥረን መተዛዘን ሲገባን ሶማሊያ የግዛት ይገባኛል ስታቀርብብን ሊቢያ ደግሞ እስላም እንድንሆንና ዐረብ እንድንሆን ትፈልጋለች የኢጣሊያ ዓላማ ጣሊያኖችን ዚጎቻቸው በቅኝ ግዛታቸው ማስፈር ሲሆን ሰፈራም በሰፊው የተካሔደባት ሊቢያ ናት ለእንድ ኢጣሊያዊ ሰፋሪ አሥር ሊቢያውያን ቦታ መልቀቅ ሰላለባቸው እሥር ሊቢያውያኖች መገደል እንደነበረሳቸው የታወቀ ነው በሶማሊያም ጣሊያኖች የሙዘ ተከላ ስለነበራቸው የሰፋሪዎች መበርከት ሰውን መግደል ምክንያት እንደሚፈጥር ወ ጾ እ በ አያጠራጥርም ኢጣሊያ አነስተኛ አክብሮት የለቢያዊያን ትሰጥ የነዘረችው ሊቢያ በምሥራቅ በኩል ከግብጽ ነጻ መንግሥት ሰትዋሰን ዘምዕራብ በኩልም የፈረንሳይ ግዛት ሆነው በሙሉ የፈረንሳይ ዜግነት መብት ካላቸው ነዳ ሰዎች ሰለምትዋሰን ነው ጣሊያኖቸ ንጹህ የእርያን ዘርም እይደሉም ከአፍሪካውያን ዘርሥሦ የተቀላቀሉ ናቸው ክእኛ ከኢትዮጵያውያን ዘርም ድብልቅ አላቸው ብዙ ጊዜ ሀገራቸው ከአፍሪካ የመጡ ሕዝቦች ተወራለች ንጹ ነጮች የማጩለሰሱ ጣሊያኖች ካሉ እነሱ ከምሥራቅ ኤውሮጳ ባሪያ ዘማድረግ ሮማሃን ያመሟቸው ሕዝቦች ናቸው በኣንድ ወቅት ከሮማ ከተማ ሕዝብ ሲሶ ሮማውፓፖን ከምሥራቅ ኤውሮጳ በባርነት ያመጣቸው ንጽሕ ነጭ ዘር ፀተረ ቢጫዎች ሰላሾች ሲሆኑ የቀሩት አትሩስካውያን ከመካከለኛ ምሥራቅ ከትንጂ ኢስያ ትባል የነዘረችው ከዛሬዋ ቱርክ ያመጡ ነጭ ዘር ያልነበሩ ሕዝቦች ናቸው እንደዚሁም ሮማውያን ራሳቸው ከኤትሩስካውያን የተዳቀሉ ነበሩ ሌሎች ጐሣዎች እንደ ላቲኒ ወዘተ የሮማን ከተማ ነወሪዎች ነዘሩ እስራኤላውያን ሳይቀሩ ከሮማ ሰፋሪዎች በቀደምትነት ክሌሉች ሕዝቦች አኩል ደረጃ እንዳላቸው የሚያምኑ አሉ ጣሊያኖች ንጹህ ነጭ ዘር አለመሆናቸው ራሱ ማርቲኒ በደረሰው መጽሐፍ እንደገለጸው ለጩረዳት እንችላለን ማርቲኒ ሰለአሽከሮች ላጸርልዚክ ባለቀለም የኢጣሊያ ወታደሮች ሲጽፍ እንዲህ ዶላል በሐማሴን ወይም በትግራይ ተወላጅ ከሆኑ እሽክሮች ውስጥ አንድ ብቻ ሳይሆን እሥር ሃያ ለላሳ የሚሆኑ ልክ ኡጉ ፎስኮሎ ሀዐ ዐዐ የሚመሰሉ እሉ ኡጉ ፎሰኮሎ በ ዓም ተወልዶ በ ዓም የሞተ የታወቀው ዝነኛ የኢጣሊያ ቋንቋ ሰነጽሁፍ ሰው ነው ጣለያኖች ንጹ። ያጩ ህ ርርኒ ፎፎክ ሻየሃፎበሸሮፎ ወፎናጋክእነ ቹዐሀዐሮ የ ለሸሀ ኑ እክከ ነ ጨመ ኤ ከርናበዐ ርቨ ክ ህር ሃፎናፎ ዐ በክይከበር ክር ጮ ሪናቶ ፓዎሊ ሌላ ኢጣሊያዊ ዘረኛ የማርቲነ ፖለል ሙሉበሙሉ ደጋፊ የነበረው በፀገራቸው በፖለቲካ አስተሳሰብ የማርቲኒ ተቀናቃኝ ነበርከ የሚለው ሬናቶፖዎሊ የተባለው ኢጣሊያዊ በ ዓም ኢርትራን ጉብኝቶ በደረሰው መጽሐፍ በእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ዓዶነት ነጮችና ጥቁሮች ተለያይተው ይኖራሉ ጥቁሮች ግን መብታቸው የተከበረ ነው የላቲኖች ቅኝ አዝዛዝ ተብሎ የሚጠራው ጣሊያኖችን ግን የማያጠቃልል የእኩልነትና የመዋሃድ መሆኑን ከገለጸ በኋላ በበኩሉ ሃሣብ ሲያቀርብ የሚቻል ቢሆን አንደ ማርቲኒ ፖሊሲ በኤርትራ የሚገኙት ጥቁሮች በመሉ ኣጥፍቶ ገድሎ ዘጣሊያኖች መተዛት የተሻለ መፍትሔ ነበር ነዝር ግን ይህ በተግባር ሊውል የማቻል ኣይደለም ሴላ መፍትሔ ብሎ ያቀረበው ነጮችና ጥቁሮች በኣፍሪካ ን ነጮች በአፍሪካ አየር ንብረት ምክንያትየጉልበት ሥራ ስለሚቸግራቸው በሌላ በኩል ደግሞ ጥቁሮች በልጅነታቸው እምሮ ፈጣንእድገት ቢኖራቸውም ዓመት ዕድሜያቸው የእርጅና ድክመት ብቃት ያጣሉ በአእምሮም ወደልጅነታቸው በበዘዓይነት ሁለቱ ዘሮች ተጋግዘው መኖር ይችላሉ ብሎ ብጣም ታዋቀ የበረው ኢጣሊያዊ የሰነ ጽሑፍ ሰው ካርዱቺ ርጩህርር በማርቲኒ ጊዜ ይኖር የነዘረ ዓም ተወልዶ ዘ የሞተ የማርቲኒን መጽሐፍ አንብቦከብዙ ጊዜ ወዲህ እንደዚህ ያለ ግሩም መጽሐፍ አንብቤ አላውቅምብሏል አስተያየቱ የፖወሊ መጽሐፍም ሊመለከት ያላየው የማርቲኒ ኤርትራ ኣገዛዝ በእነ ፖወሊ ብቻ መላውየኢጣሊያ ሕጃብ ድጋፍ እንደነበረው ነው ፀረ ዘረኝነት በኢጣሊያ ለው አቋም ያለ አንድ ሰው መጽሐፍ የደረሰው እሱም ኤውካርዲዮ ሞሚሊያኖ ይባላልኣሱ ከአኝድ መጽሐፍ ብቻ ጸረ ዘረኝነት አርስስት ዝ ያኖ ሳሰብ ዝረኝነት በኢጣሊያ ሀገር የተፈጸመው በፋሺዝም ዜ ብቻ መሆኑን ለማሰረዳት የታቀደ ነበር በ ዓም ኢጣሊያ ከፋሺዝም አገዛዝ ታላትያዲሞከራሲ ጉዳና መራመድ የጀመረችበት ወቅት ነበርያለፈውም የኢጣሊያኖች መጥፎ ዒዜ ዘረኝነት ታሪክ በሰፈው ለኢጣለያ ሕዝብ ለማሰረዳት ከደራሲው የሟጠበቅ ተግባር ነበር ደራሲው ግን መጽሐፉን ሊጽፍ ያነሳሳው ምክንያት የመላው የኢጣሊያ ሕዝብ ስሜት በመከተልና በመወከል ጣሊያኖች ዘረኞች አይደሉም ጥሩ ቅኝ ዝርዎች ናቸው የጀርመኖች የጦር ጓዶች በመሆናቸው ግን በእስራኤላውያን ላይ አነስተኛ በደል ፈጽመዋል ብሎ ለማሰረዳት ቭቻ ነበር ይሁዶች ዘረኞች የሚላቸው እነሱን የሚጠሉ ብቻ ነው በጥቁሮች ላይ የሚፈጸመው ዘረኝነት ግን እንደሚቀበሉት ያሳያል ጀርመኖች ያለፈውን ጥፋታቸውን አምነው በየአጋጣሚው ሐዘናቸውን ለእሰራኤላውያን እየገለጹ ናቸው የኢጣሊየኖች ግን የሚያሳዝነው ከጀርመኖች በባሰ ሁኔታ በተለይ ፀረ ጥቁር ሕዝብ ዘረኝነት ወ ኺጨዘሠፀ ሀ ከ ከህር እዉ ቪል ጠቀማችሁ እንጂ አልጐዳችሁም አሳለጠናችሁ መንገድ ሰራላችሁ የተከሰተባት ሀገር በመሆኗ ብቻ አደደሰም በይበልጥ የሚያሳዝነው እኗ የሚገርመው በኢጣሊያ ሀገር ፀረ ዘረኝነት እንቅሰቃሴ አለመታየቱ ነውእነ ማርቲኒ የአፍሪካ ጥቁር ሕዝቦች ከአፍሪካ መሬት አናጠፋቸዋለን በሟሉብት ጌዜ ጉዳት ማድረስ የሚችሉት ለእኛ ለቅኝ ተገዢዎቻቸው የነበርን ብቻ የተወሰነ ነበር እውነት የአፍሪካ ሕዝብን መፍጀት ከተፈለገ ኣብዛኛውን አፍሪካ ይቆጣጠሩ የነበሩ ሁለት ህገሮች ቅኝ ገዢዎች ማለት ከእንግሊዝና ፈረንሳይ መስማማት ነበረባቸው መንግሥቶቻቸውም ፋሽስቶችና ዘረኞች መሆን ነበረባቸው። በሌሎች ጥቄሮች ላይ የበለጠ አክብሮት አላቸው ማርቲኒ በክሰላ ምሳሌ አንደ ገለፀው እንግሊዞች ጥቁሮችን በመደገፍ ከጥቁሮች ግን ተሰልፈዋል የጥቁሮች ወገኘ ሆነዋል ማለች ነው የኢጣሊያ ዘረኝነት ብቸኛ የዝረኝነት ዓየነት የሚያደርገው ይኸው ነው እንደ ማርቲኒ አቅድ የዘር ማጥፋት ዘረኝነት ነው ጃርመናዊው ስቫይንፉርት በዓለም ካለው የሰው ዛር በሙሉ ክሁሉ የሚናቁ ኢትዮጵያውያን ናቸው ብሎ የሰጠው ምክር ማርቲኒ የዘረኝነቱ መመሪያ አድርጎ ተጠቁሞበቃል ለጉክታታዩ የኢጣሊያ ትውልድም አሰተላልፈዋል እነ ማርቲኒ ቅኝ ዘገረ ገርዎች በተግባር ሲሰሩበት የነበረ ጣሊያኖች ኢትዮጵያን በያዙበት ጊዜ ሕግ ዘሆኖ በፋሽሰት ሰም በአዋጅ የዘረኝነት ሕግ ሊወጣ የቻለው ግለሰቦች በፋሺዝም ባሳደሩት ተፅእኖ ነው ያፅራፍ የኢጣሊያ ዘረኝነት በፋሺዝም ዘክመን የዘረኝነት ሕጐች ኢጣሲያ አፍሪካ ከገባችክበት ጀምሮ ዓም ኢትዮጵያን እስከያዘችዐት ጊዜ ድረስ ዘሕግ ሳይወጡ ማርቲኒ በደገገው መሠረት በምሥራቅና ዘሰሜን እፍሪካ ቅኝ ግዛቶቿ ላይ በተግባር የዘረኝነት አሰተዳደር መሥርታ ትክ ነበር ዘ ዓም ኢትዮጵያን ከያዘች ዘኋላ ዘረኝነት ሕጐች ደነገገች የመጀመሪያ ስለዚግነት ጉዳይ ነው ኛ ዜጋ በመባል መብት የነበራቸው ጣሊያኖች ብቻ ነበሩ ኛ የሊቢያውያን ዲሴምበር ዓም ቁጥር ባወጣ አዋጅ ሊቢያዊ ኢጣሊያዊ ዜጋ የሚል ዜግነት እንዲሰጣቸው ተደርጎ ነበር ነገር ግን እንደገና በ ዓም ጀንዋሪ በቁጥር በወጣው አዋጅ ልዩ የሊቢያ ዜጋ የማል ዜግነት ተሰጣቸው ኛ ደረጀ ዜግነት ደረጃ በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኙት የቅኝ ግዛቶቻቸው ኣንድ ዘር እንደ መሆናቸው መጠን ዜግነት የሚል መብት አይሰጣቸውም ምክንያቱም የቅኝ ተገዢ ናቸው ተግጄነት መብት ነው ሊኖራቸው የሚችለው ሰሁሉም እንድ ዓይነት የቅኝ ተገጂነት ደረጃ መብት ነው የነበራቸው ኛ ኤርትራውያን እና ሶማሊያውያን በስማቸው ይጠራሉ ኢንዲጂኒ ወይንም የቅኝ ተገዢ እንዳይባሉ በኢጣሊያ ጠቅላይ ሀገረ ገዢ የንጉጮ አንደራሴ ዲሴበር ቀን ዓም በቁጥር በወጣው እዋጅ ይደነግጋል የሰው ልጅ እንደ እቃ እንደ እንስሳ በደረጃ መክፋፈል እርግጥ ቀፋፊ ነው ለሕዝቡ ግን የሚጎዳ ወይም የሚጠቅም ነገር ሦ የዜግነት ደረጃ ሊሴሎች ኢትዮጵያውያን ሁሉ ኢንዲጀኒ ተብለው የራሴ ኛ ደጸግነት ደረጃ ጣሊያኖች ኢትዮጵያን እንደያዙ አዲሉ ቅኝ ግዛታቸው የንፈሏችራ ሥታት ብለው ፀመጥራት ለአምስት ክልል ነበረ ሀ የኤርትራ መንግሥት ትግራይና አፋር ተናጋሪ አጣሪ መ ትግራይና አፋር ቋንቋ ተናጋሪ የሚያጠቃልል ሐረር መንግሥት ዋና ከተማ ሐረር የጋላና ሊዳማ መንግሥት ዋና ከተማ ፔዓ ን የሚያጠቃልል ልዩ ትኩረት የተለጠው ጉዳይ ነበረ የንጉሠ እ በመሆኑ እስከ አሁን የገዢ የነበረው ጎሳመቀመጫ ባመሆኑ የልን ተጠቃማ ስለነበረ ሕዝቡ በኢጣሊያ መንግሥት ላይ ተቃዋሚ እንደሚሆን ስለሚገመት ሸዋ የነበረውን በመበታተን ኛ በአዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት መንግሥት ተብሎ የሚጠራ የአእዲለ አበባ አካባቢ ኛ የሰሜን ሸዋ ከአማራ መንግሥት ኛ የምሥራቅ ሸዋ ከሐረር መንግሥት ኛ የምዕራብና ደቡብ ጃዋ ከጋላና ሲዳማ መንግሥት እንዲጠቃለለ ተደርጎ ነበር ሰ የሶማሊያ መንግሥት ኤርትራውያንና ሶማሊዎ ከኢጣሊያኖች ጋራ በጦርኃት በመሳለ በጀግንነት በመዋደቅ ኢትዮጵያን ለመያዝ አስተዋፅኦ በማድረጋቸው መረራና ደ ፈል ኤርትራ ትግራይና አፋር አንዳገኘች ሁሉ ሶማሊያም ማሊኛ ቋንቋ የሚናገሩ ኦጋዲን በሶማሊያ መንግሥት ከልል እንዲሆኑ ረ የጃዋ መንግሥት በ ዓም ብቻ ሸዋ አ በአዋጅ ተቋቁሞ ኛ መንግሥት ሆነች ጣሊያኖች ኢርትራን አና ኦማለያን የሚያጠቃልል ግዛታቸው የኢትዮጵየ ኢምፓየር የሚልሳም ለመሰጠት አስበው ነበሪ ምክንያቱም ንጉሣቸው የአጣሊያና የእለባኒያ ንጉሥ የኢትዮጵያ ንጎሠ ነገመት ተብሎ ይጠራ ስለነበረ ከሀገሩም አጠራር ይስማማል በ ሚል አስተሳሰብ ነበረ ነገር ግንሀ ጀግኖች ዉታደሮች ኢርትራውያንና ሶማሌዎች ለገዢዋ ሀገር ያበረከቱት መሬታቸው አዲሰ በተያዘ መሬት ስም ሊጠራ ፍታሐዋ አይደለም ለ ለኤርትራውያን አብዛኛዎቹ የጋራ የዘር ሐረግና የጋራ በመያ አላላቸው ስሙን ለመስጠሕ የሚቻል ቢሆንም ለሶማሲሴዎች ግን የኤትዮጵያ እን ድ አክል ሆናየምትታወቅ ሕዝቡም በዘርም በሃይማኖትም የተሰየ በስም ልት ሰም መጥራተ ዲኦግራፊ ታሪከና የዘር ሐረግ ማፍለስ ብቻ ሳዶሆንሁ ም በሶማሊዎ በኢጣሊያ ባንዲራ ስር ተሰባስበው ከኢትዮጵያ ነፃ ሲላ ም የ ን ንት ይሆናል ሲላዳ ው በምሥ አፍሪካ የኢጣሊያ ነበር። ከሮማ ዩኒቨርሲቲ ስለ ኢጣሊያ ዘረኝነት ፋሽዝም ያለው አቋም ብፅው ያወጧቸው ባስ ነጥብ መግለጫዎች የሚከተሉት ነብሩ ጉ የሰው ልጅ በልዩ ልዩ ዘሮች የተከፋፈለ ነው ትልቅ ዘሮችና ትንሽ ዘሮች አሉ የሰው ዘር መሠረታዊ ልዩነት አስተሳሰብ የሚፈጠረው ዘባዩሎጂካዊ የምርምር ውጤት ብቻ ነው የዛሬ የኢጣሊያ ሕዝብ ዘር መሠረቱ አሪያን ዘር ነው ሥልጣኒውንም እሪያን ነው ብዛት ያላቸው በታሪካዊ ወቅት አሪያን ያልሆኑ ሕዝዞች ከኢጣሊያን አሪያን ዘር የሆኑ ተቀላቅለዋል የሚለው አንጋገር ተረት ነው የኢጣሊያዊ ንፁህ ዘርአለ ሽ ጣሊያኖች በግልፅ ዘረኞች መሆናቸውን የሚገልፁበት ጊዜ አሁን ነው በምዕራብና ምሥራት ሜዲትራኒያን ሕዝቦችና የአፍሪካውያን ሜዲትራኒያን ሕዝቦች ያለው ከፍ ያለ ልዩነት እንዳለ ማወቅ ያስፈልጋል እስራኤላውያን ይሁዶች ኣሪያን ዘር አይደሉም አካላዊና መንፈሳዊ ንፁሕ ኤውሮጳዊ የሆ የአጣሊያኖች የዘር መለኪያዎች በምንም ዓይነት መለወጥ የስባቸውም ከፋሽዝም ውድቀት በኋላ ጥቂት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአሰራኤላውያን ተማሪዎች አነሳሽነት በቀድሞ ፀረ ጽቶናውያን ዘረኞች ፕሮፌሰሮች ተቃውሞ ሲያስጮመ በጥቁር ሕዝቦች ዘረኝነታቸውን ግን አንድም ወገን ተቃውሞ በአደባባይ የሚያሰማ እንዳልነዘረ የዓይን ምስክሮች ሆነናል ዲሞክራሲያዊ መንግሥትም ለፕሮፌሰርች ፋሺስቶች ጥበቃ እያደርግላቸው ነበር የዘርኝነት መግለጫ ከወጣ አንድ ሳምንት በኋላ የኢጣሲያ ዘረኝነትን የሚያሰራጭ በየሁለት ሳምንት ታትሞ የሜወጣ አንድ መጽሔት የዘር ጥበቃ ሀ ህ ። ምክንያቱም ዛሬ ለነፃነታችንና ለሥልጣኔያችን የምናደርገው ትግል ማን እንደሆነ ሀቀኛ የልብ ወዳጃችን በፖለቲካና በኢኮኖሚ በጎናችን መቆም የሚችለው በተቃራኒም ማን እንደሆነ ስውር ሊፈጽምን የሚችለው ለመገመት ደይስችለናል ከነጭዎች ውስጥ በደል የፈጸመብን ጣሊያኖች ብቻ ናቸው ሌሎች ፈረንጆች በወዳጅነት ከማስታወስ በስተቀር በጠላትነት እንደ ጣሊያኖች ልንመለከታቸው አንችልም ጣሊያኖች የሚኮሩበት የነጭ ዘር ሌሎች ነጮች ወክስን እንማጉታለን የሚሉት ምን ያሀል የነጭ ዘር አሪያን በደማቸው እንዳላቸው አጥንተን መርምረን ማወቅ ያስፈልጋል የኢጣሊያ ዘር የኤውሮፓ ሕዝብ በዘር ስለሦስት ዋና ዋና ክፍለች ይከፈላሉ ተ ሰሜንናውያን ንፁሕነጭ አሪያን ዘር የሚበዛበት ሰሜን ኤውሮጳ አልፒናውያን መሐል ኤውሮጳ የነጭ ዘር አሪያን ምልክቶች ቀንሶ የሚታይበት የሜዲትራኒያን የነጭ ዝር አሪያን ከሌላ ዘር ቅልቅል የበዛብት በዚሁ የዘር አከፋፈል መሠረት ንፁሕ ነጭ አሪያን ዘር የሚገኙበት በስካንዲኖናቪያን ለሜን ኤውሮጳ ራጂያ ወዘተ ስለሆነ ለነጭ ዘር መቆርቆር የሚችሉ እነሱ ነበሩ ጣሊያኖች በመጨረሻ ደረጃ የሚገኙ አይደሉም ስአሪያኖች ተቆርቋሪ የሚሆኑ የዓለም ሥልጣኔ የዳበረበት ግን በሰሜን ኤውሮጳ ሳይሆን በሚዲትራኒያን ስለሆነ የሌላቸው ዘር ከመመኘት ጣሊያኖች ብእውነተኛ ዘራቸው መኩራት ነበረባቸው ጣሊያኖች የሮማውያን ልጆች ነን ማለት ይወዳሉ ለመሆኑ ሮማውያን ማን ነበሩ። ምርጥ ባሕርተኞቹች ነበሩ ብሸክላ ሥራም ኣዋቂዎች ነበሩ መቃብሮቻቸው በተራራዎች ሥር በቁመት እየተቆፈሩ ይሰሩ ነብር አርከ የፈለፅፉ እነሱ ናቸው ተብሎቸዋል ኤትሩሳካውያን ሦስት ኮንዴዲሪሸሽን መንግሥታት መሥርተው ነቫር ሪ የሰሜን ኢጣሊያ በካምፓኒያ ናፖል ዙሪያ በኤትሩሪያ ኛ እና ኛ ኮንፌዲሪሽኖች ብዙ ሳይቆዩ ልጠፋ ኤትሩሪያ ግን ለብዙ ጊዜ ኖራለች ኤትሩስካዉያን ሔሮዶትሰ እንደተረከው ከትንጂ እስያ ፈልስው ወደ አሁኗ ኢጣሊያ የሰፈሩ ናቸው የሮማውያን የመጀመሪያዎቹ ማሐንዴሶች የሐይማኖት መሥራቾች ናቸው ሙሶሊኒ ይጠቀምበት የነበረ ፋጂዮ ጴቶሪዮ የኢትሩስካውያን ባሕል ነው ቶጋ የተባለ የሮማውያን አለባበስ ከኤትሩሰሳካውያን ቆተወሰደ ነው በ ዓም የታታመው የኢጣሊያ ኢንቺክሎፕዲያ ትሬካኒ እንዳስቀመጠው ኤትሩሳካውያን አሪያን ነጭ ዘር አይደሉም ጣሊያኖች ኣባቶቻችቸውን ብሰጨ የሚኮሩባቸው ሮማውያን በከፌል ከኤትሩስካውያን ስለሚወለዱ ሙሉ በሙሉ ነጭ ዘር አይደሉም ሴማውያን ወይም ካማውያን ናቸው አብዛኛው የኢጣሊያ ዘረኝነት አራማጆች ኣንዴ ማርቂኒና ቺፕሪያኒ የመሳሰሉት አሪያኖች አይደሉም የቶስካና ተወላጆች እንደ መጠን አሪያኖች አይደሉም ኤትፍስካውያን የሮማውያን ዘር መሥራቾች ብቻ ሳይሆኑ ለኢጣሲያ ቋንቋ የሰጡ ናቸው ኢጣሊያ ናፋቂነትና በዘረኝነት የሚታወቁ አይደሉም ዛሬ ኢጣሊያኖች ሰለ ንፁህ ኢጣሊያዊ ዘር ቢያወሩ የሚቀበላቸው ሰው ኣያገኙም ጣሊያኖች በጣሊያናዊ ቋንቋ የጋራ መጠሪያ ሊጠሩ ይችላሉ ኣንድ የኢጣሊያዊ ዘር ግን የለም የኢጣሊያ ዘር ጥሩ ይሁን መጥፎ ይሁን የራሳቸው ጉዳይ ነው መሬት ጠበበን ሕያሉ ከሚያለቅሱ ሰዎች ጋራ ጋብቻ መመሥረት የሚጓጓ ሕዝብ በዓለም ያለ አይመሳለኝም ዓለም እንድ መሆኑዋን ተረድተው ሳፋፊ መሬት ካላቸው ሀዓሮች እንደ ኣሜሪካ ብራዚል ኣውስትራሲያ ጋራ ተስማምተው በጋብቻም ሆነ በሌላም ለመስፈር መለመን ያለባቸው ጣሊያኖች ናቸው ኢጣሊያ ሀር ለመስፈር የኢጣሲያ ዜግነት የሚመኝ ሰው ከሏጣሊያኖች ጋራ በመጋባት የሚፈልግ ሰው በዓለም ኣይገኝም የኢጣሊያ ዘር ከሌላ የሰው ዘር የሚበልጥ አይደለም የጣሲያኖች ዘር ጥላቻ በኢትዮጵያውያን ላይና በመላው ጥቁር ሕዝቦች በአጠቃላይ እነጋገር ለመረዳት እንደሟቻሰው ጣሊያኖች ዘረኞች መሆን የሚፈልጉት በሴሎች ኤውሮጳውያን ፈት በተለይም በእንግሊዝእውያንና በፈረጋቋሳዮች የበታችነት ስሜት ስለሚሰማቸው ነው ከዐ ጡሀ እነዚህ ሁለት ሀገሮች እንደኛ የእኛን ፈለግ ተከትለው ለምን ዘረኞች አይሆኑም አፍሪካውያንን ለምን ያሰለጥናሉ ጣሊያኖችና ጀርመኖች እፍሪካውያን እየፈጅና እያስለቀቁ ለምን በኣፍሪካ እንዲሰፍሩ አይፈቅዱም የሚል ቁጭት ነበራቸው ጣሊያኖች ተጨባጭ ማስረጃ ሲያጡ የነጭ እሪያን የሰው ዘር ከጥቁር የሰው ዘር የሚበልጠው በባዮሉጂና በመንፈሳዊ ምልክቶች ነው በማለት በደፈናው ደምድመውቃል ጉዊዶ ላንድራ የተባለው ኢጣሊያዊ ፕሮፈሰር አስሮቹ የዘረኝነት መግለጫ ያወጡ ምሑራን እንዱ የኢጣሊያ ዘረኝነት መሠረተ ሀሳቦች በሚል ኣርእስት በዘረኛ መጽሔት ኦገስት ዓም የታተመው የተለያዩ የጥንት ስአሎች በማቅረብ የሰው ዘር ልዩነቶች ይዘረዝራል በጽሑፉ የተገለፀው የባዮቶሉጂ ማስረጃ ማቅረብ መሆኑ ቀርቶ የሰውን መልክ ይዘረዝራል ካወጣቸው ስእሎች የነጭና የሴም ዘር በኛው የመን ናል ዘመን ይኖሩ የነበሩ የኢጣሊያ ጸውቅ ሰአሊያን ሁለት ምሰል በቁጥር ካቆንጆ ኢ የተባሉ ጳቂች ስእል በማቅረብ የኢጣሊያ ሴቶች ቁንጅና ምሳሌ አቅርበዋል በቁጥር የታወቁ የቸንት ኣጣሊያኖች ወንዶች ሀ ሁለ ገብ ምሑር ለዮኖርዶ ዳ ቬንቺ ዌ ነክር። የተወለደው በነሰ ፈረንሳይ ለሕዝቦች ነፃነት በመታገል ከፍተኛ ዝና ያተረፈው መበሊኒ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢጣሊያዊ ሰእሊ የኢጣሊያ ዘር ወንዶች ምሳሌ ለመሆን ኣቅርበዋል ጥሮፌስሩ የተነሳበት መሠረተ ዓላማ ሳይንሳዊ የሰው ዘር ዝቅና ከፍ የሚያደርገው ባዮሉጂና መንፈሳዊ መሆኑ ቀርቶ ወደ መልክ ውድድር መግጓቱ ነው ኛ ስእል ቁጥር የጥንት ግብዳውያን ሰእል ነው ከካም ዘሮች ሁሉ የሰለጠኑ የጥንት ግብጻውያን በሜዲትራኒያን ከነጭ ሰዎች ሜዲትሪያኒያን ሊወዳደሩ ኣና ሊቀላቀሉ እንደማይችሉ በስኔሉ የሚፈየው እፍንጫቸው ከንፈር ዓይን በመመልከት ልዩነታቸው መገንዘብ ላል በማለት አጥላልቶ ደምድመዋል ሥፅል ቁጥር የጥንታውያን አሴራውያን ከነጮች ከፍ ያለ ልዩነት ያሳያል ብልለዋል ስዕል የየመን አስራኤላዊ ሴት ሥዕል የቱርክስታን የእስራኤላዊ ወንድ ሥዕል እና የሰሜናውያን አሪያን የነጭ ዘሮች የመልክ ምልክቶች ናቸው ይኸውምየሴት የጥንት ኣማልክቶችና የወንድ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረ የስካልፕቹር አዋቂ ዶናቴሎ መዘ» የተባለው ኢጣሊያናዊ በቶስካና የተሰራ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥዕል ነው ሥፅል የእንድ ይሁዳዊ ዘር ነው የኢጣሊያ ዘር ደበው የስሜናዊ አራያን ዘር ነውፁ የኢጣሊያ ዘር ጋብቻ የሟከለክለው ጥቄሮች ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ሌማውያን ካማውያን እንዲሁም እስራኤላውያን ጭምር ሲላም የሰው ዘር ኣሪያን ያልሆነ ሁሉ ነው ብሏል ቀጥሎም ወደ ተነሳበት ዓላማ ወደ ባዮሎጂ በመመለስሳ ሰባዮሎጂ ሁለት የሰው ዘሮች ሰደባለቁ በአንድ ከፍተኛ ንፁሀ ዘር ያለው የታስተካከለ ኑሮ ስለሚበታትነው የተራራቁ የሰው ሮች መወሐድ እንደማይችሉ ያስተምራል ብልዋል የሰው ዘር የችሉታ መጠን ኣየተራራቀ በመሄድ ላይ ነው ዩሚገኘው እየተቀራረበ አይደልለም ጥቂት ሀገሮች ናቸው እንደ ኢጣሊያ በዓለም ታሪክ ትላልቅ ሰዎች ያበረከቱ በማለት ጽሑፉን ደምድሟል ሌዲዮ ቺፕሪያኒ በዘረኛ መጽሔት በመጀመሪያ ዓመት አገስት ቁዝር እና ጽሑፎች አቅርበዋል በኢጣሊያ ዘረኝነት ጥቁሮችን እመለከት ግንባር ቀደም ኤክስፐርት አራማጅና ቀስቃሸ ነው ጣሲያኖች ዘረቼነታቸው በይፋ ሲመሰርቱ የዘረኝነት መግለጫ ካወጡ አስር ምሑራን በሁልተኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሰ ነው በመጽሔቱ ቁጥር የዕው ልጅ በሐቅጐል ችሎታ ጭምር ደረጃ ብንሰጠው የነጭ ዘር በአንደኛ ደረጃ ይቱቸኛል የነጭ ዘር ከሌላ ዘር ጋራ ጋብቓ የሚፈቅዱ ሀገሮች ጥፋትነታቸው በጣምከባድ ነው። የሰው ልጅ ነፍስ ሁሉ እኩል ነው ብለው የሚሰብኩ የማህበራዊ ኑሮ ሰዎች ናቸው ከእነሱ የተሚሩ እንዳንድ የፖለቲካ ሰዎችም ስሰ ሳይንስ በቂ ችሎት ስለሴላቸው የሚፈጽሙት ወንጀል ከዛድ ነው ኋላ ቀር ያሉ ሕዝቦችና ነጭ ዘር ሊያገናኛቸው የማይችል የነጮች የመፍጠር ችሎታ ትምህርት አድና የሚክለክሏዒቸው በመሐላቸው ትልቅ ጉድጓድ ተፈጥሯል ስለዚህ እውነተኛ ሥልጣኔ ለማግኘት ምንም ተስፋ የላቸውም በኛ ቁጥር ሊፕቲቴንበር ዓም ዘረኝነትና ቅኝ ግዛት በሚል አርእስት ባወጣው ጽሑፍ ነጮች ወደ አፍሪካ የመጡ አፍሪካውያንን ሰማሰልጠን ነው የሚሰው ኣባባል ከእውነት የራቀ ነው ነጮች ወይ ኣፍሪካ የሄዱ የአፍሪካ ሁት ለመበዝበዝ ነውጡ ነጮች ወደ አፍሪካ መፍለስ የማይቀር ነው ዘረኞች በግልፅ ነው የሚናገሩት ነጮች መብትና ግዴታ ስላላቸው አፍሪካን እየገዙ ነው በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ነጮች ኑሮዋቼው እፍሪካ ይመሰርታልሉ አንዳንድ የእንግሊዝኛ ዯፈረንሳይ የፓርላማ ኣባላት ግን ቁት ሕሪ ዕድል ለአፍሪካውያን እንዲሆን ድምጻቸውን ሲያሰሙ ይታያሉ ተስፋ ከሌላ ሕዝብ ተወዳድረው ወደ አፍሪካ የሚላኩ የሰው ኃይል ስለማያንሳቸው ለጊዜያዊ መጽናናት የሚጠቀሙበት ዘዴነው አፍሪካውያን የዚህ ዓይነት መብት ማግኘት አይገባቸውም ማንኛውም የኣፍሪካ ክፍል ራሷ ችና ለመተዳዴር ችሎታ ያላት ሀር የለም አፍሪካ ለአፍሪካውያን ስለሚለው መፈክር ከዘህ በሬት የጻፈኩት ለመድገም አልፈልግም ነገር ግን እፍሪካ ለኤውሮጳውያን በቡሚለው መፈክር ቢቀየር የሰው ልጅ ሊጠቀምበት ይችላል ብሏል « በዘረኛው መጽሔት ቁጥር ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት አስተሳለብ በሜሚል አርእስት ቺጥሪያኒ ሴላ ጽሑፍ አቅርበዋል የዘረኝነት ጽንለ ሃሣብ በአንድ በኩል በአፍሪካ የሚገኙ ጐሣዎች ሲያስቀመጣቸው ለኢትዮጵያውያን ልዩ ስፍራ በመመደብ ለኢጣሊያ ጥቅም ሊሲባል ተገቢ ግምገማ ማድረግ ያስፈልጋል ከዚህ በፊት ባለኝ ልምድ ስለዚሁ ጉዳይ ወገናዊነት የሴለው እስተያየት ለሄወስጠት ችያለሁ ያለኝ አዲስ ማጠቃለያ ሃሣብግን ኢትዮጵያን በሕክምና ለማዳን ብቻ ሳይሆን የተፈጥሮ ወላድነቷ ማሰናከል እንደማይገባ ለማስገንዘብ ነው በኢጣሊያ እዛዝ የኢትዮጵያውያን የኑሮ ደረጃ እንደሚሻሻል ስለሟሚጠበቅ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት የሕዝቧ ብዛት እጥፍ እንደሚሆን ይገመታል ይሀ ጉዳይ ማንሳቱ የተፈለገው በሌላ ወገኘ ሊሎች ስዎች አደጋ ያመጣል ብሉ መፍራት የዚሁ አሰተሳሰብ ተቃራኒ ስለተጎለጸ ነው በኢትዮጵያ ያለው የውስጥ ጉዳይ አደጋ ይመጣል ተብሎ የሚፈራ ከሆነ ይህ አደጋ የሚመጣው በዲቃሎች ክልሶች ቁፋጥር መበርክት ነው ከኢንዲጂኖች ሕዝብ መበርከት አደጋ ሊመጣ አይችልም ይኸንንም ለመረዳቾ የሐንጐላቸው አስተሳሰብ መመርመር ይበቃል እንኳን ከሌላ ጥቁር አፍሪካውያን ሐንጉጐላቸው የበለጠ ክፍት ቢሆንም ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ወደ ከፍተኛ ሕንጉል የሚጠይቅ ሥራ ከዘህ ዝፊት አልደረሱም ለወደፊትም ሊደርሱ አይችሉም አንዴ በኢጣሊያ ሰልጣን እምነት ካደረባቸው በጥሩ ከተያዙ በኢጣሊያ ስር ክመሆን ሌላ ነገር አይመኝም ለወደፊት ኢጣሊያ በእፍሪካ የምታደርጋቸው የማስፋፋት ጦርነቶች ከኢትዮጵያ ውጭ ከጐና እንደሚሰለፉ አያጠራጥርም ይህን ለማድረግ የሚገፋፋቸው ለማያከብሩት ሰው ያላቸው የተፈጥሮ ታማኝነትና በማንም አፍሪካዊ ተወዳዳሪ የሌለው ያላቸው የተፈጥሮ የጀግንነት መንፈስ ነው በሌላ በኩልም ኢትኬኒጵያውያን ስባሀዐል ካልሆነ በቀር ከሌሉች አፍ ሪካውያን ዝዘር አይለዩም ብዙየሌም ዘር ደም የተቀላቆቀለባቸው ቢሆንም ደምበኛ ጥቁሮች ባይሆነም ብመላው አፍሪካ ተሰራጭትው የሚገኘው አፍሪካዊ ዘር አንድ አካል ናቸው ከሌላ ጥቁሮች የሚለዩበት አፍንጫቸው የተጨፈለተና ወፍራም አይደለም የአፍሪካ ግማሽ የሆኑ ባንቱጅ ከዚሁ ዓይነት አፍንጫ ያላቸው ናቸው ቺፕሪያኒ ኢትዮጵ ያን ለኢጣሊያ ታማኝ ይሆናሉ ብሎ የተማመነበት በሺህ የሚቆጠሩ ኤርትራውያንና ሶማሉ ያውያን ከኢጣሊያ ጐን ተሰልፈጡ ተዋግተው መሞታቸውን በማየት እንዲሁም ጣሊያኖች ኢትዮጵያን እየተቆጣጠሩ በሔዱ ቁጥር ባንዳዎችን እየመሰመሉ ከጐናቸው እንዲዋጉ ያደርጓቸው እንደነበረ በማየት ይሆኖል የ። ዩፍታኛ አንቶኒዮ ተትሩችና ቴሴኖ ልጠርጩፀ ክርኗ ገዝ የተባሉ ሌሎች ጣሊያኖችም ሰፋፊ የእንግሊዝና የፈረንሳይ የቅኝ ግዛቶች የአስተዳደር ከስረት ስለደረሰባቸው በሞት አፋፍ ይገኛሉ ብለው ጽፈዋል ነጮች ወይም አሪያኖች የዓለም ስልጣኔ ወደ ከፍተኛ ደረጃ በማድረሳቸው በዘራቸው እርግጥ መኩራት ይገባቸዋል ነገር ግን የስልጣኔ ጀማሪዎችና ኣባቶች አይደሉም ብግብጽና በመካከለኛው ምሥራቅ የዓለም ስልጣኔ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ደር በነበረ ጊዜ ነጮች በስሜን ኢስያ ዘላኖች ነበሩ ጣሊያኖችም ከአሪያኖ የወጨረሻ ደረጃ የያዙ ናቸውሮማ በአሁኑ ጌዜ የኢጣሊያ ዋና ከተማ ብንሆንም ጣሊያኖች የሮማውያን ልጆች ነን ሊሉ ኣይችሉምሮማ ዓለም አቀፋዊ ወሰን ኣልባ መንግሥት ነበር እንጂ የኢጣሲያ መንግሥት አልነበረም ከሮግዊ ሀር ቢኖራቸውም ሮማውያን እላይ ዘራቸውን እንደዘረዘርኩት በከፌል ከኢትሩስካውያን ከትንጂ ኢስያ የመጡኣሪያን ያልሆኑ ዘር የተደባለቁ ስለሆኑ ንጹህ የኣሪያን ዘር ነጭ ዘር አይደሉም ጣሊያኖች የዘራቸው ክብር መጠበቅ የሚችሉ አይደሉም ከጣሊያኖች የበለጠ ኣፍሪካውያንና ኢትዮጵያውያን የዘራቸው ክብር መጠበቅ ይችላሉ አንድ ሕዝብ የራሱን ከብር መጠበቅ የማይችል ሌላ ሕዝብ የበታች ማድረግ አይችልም የበሳይነቴ ችልም በመልክ ከሆነ እርግጥ ነጮች ከኖዋቁሮችም ከቢጫ ሕዝብም ለብልጡ ዶችላሉ በስልጣኔ ግን በተለይ በአሁኑ ጊዜ የስልጣኔ መሪ ሆነው የሚገኘው የሰሜንና የምዕራብ ኤውሮጳሕዝቦች በዛሬ ሺሀ ዓመት አንዳንዶ ወደ ኤውሮጳ ገብተው አልሰፈሩም ነበር ዘላን ባርባሪያን ነበሩ የዓለም ስልጣኔ ግን የተጀመረ ሺሀ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በሬት ነው ለም ስልጣኔ አንጋፋው የግብጽ ስልጣኔ መሆኑን ፈረንጆች ዘረኞች ጣሊያኖ ጭምር የሚያውቁት ነገር ነውኒየኢጣሊያ ዘረኝነት ርእሰ ዘረኛ የሆነው ቹፕሪያኒ ስሰለአፍሪካውያን የጻፈው ፀርካታ ጽሑፎች እንደመሰከረው ለግብጽ ስልጣኔ ቅድመ ሁኔታ የጣሉ አፍሪካውያን ናቸው ብሏል ዙሉ ከሚባሉ ብደቡብ አፍሪካ ከሜገኙ ሕዝቦች ጀምሮ በመላው ኣፍሪካ የኢትዮጵያውያን የሚመስሉ አፍሪካውያን ይገኛሉ ሳንኩሩ በሩዋንዳኖ ዑሩንዲ ባይላ ቪዜ ከክር የፀሀይ ለአበዐ ። ከ ህሰ ንርብር ቨ ላርዑ ዝ « በዛምቢያ ባሑማ የተባሉ ከአጠገባቸው ከእሉ ባሔሮ ከተባሉ በመልከ በመለየታቸው ጆሀሊንሳን የተባለ እንግሊዛዊ ክግብጽ ሸሽተው የመጡ የግብጽ ወታደሮች ናቸው እሰከማለት ደርሶ ነበር ሰሉሰና ዜንት የተባሉ እንግሊዛዊያን በ ዓም ዘዚምባብዊ የጥንት ስልጣኔ ፍርስራሾች ዘሜሚያወጡበት ጊዜ ማካላንጋ የተባሉት ጎሳዎች በግብጽ ሐውልቶች የሚገኙ ስዕ ሎች ኣንደሚመስሉ ገምቷል በ ዓም ዘምባቡዋን የጉበኙ ፖርቱጋሎች ተመሳሳይ አስተያየት ነዘራቸው ታዋቂ ዓረባዊ የታሪክ ምሑር ማሱዲ በበ ሺህ ዓም ኣካባቢ በደረለው ታሪከ በደቡባዊ አፍሪካ የወርቅ ማዕድን የሚነግዱ ኢትዮጵያውያን የሚመሰሉ ለዎች እንደ ነዘሩ ጽፏል ሊላም ምሳሌ ማቅረብ ይቻላል ንጹህ ኢትዮጵያውያን ግን የሚገኙት በአፍሪካ ቀንድ ብቻ ነው ግብጻውያን ከነበራቸው ተመሳሳይ የዜት ቁሣቁለና መሣሪያዎችም በመላው አፍሪካ ተገኝቷል ይህ ሁሉ ከግብዳውያን ጠደ መላው አፍሪካ የተሰራጨ የሰው ዘርና ባህል ሳይሆን ጥንታዊት የኣፍሪካ ሰልጣኔ ለራሱ ለግብጽ ሰልጣኔ መሠረት እንደሆነው የሚያመለዘከትነው በመሳጡ አፍሪዛ ብዙ መንግሥታት ነበሩ አንዳንዱ ክፍተኛ የሰልጣኔ ደረጃ ደርሰው ነበሩ ሁለም ከኢትዮጵያውያን የተዛመዱ ነበሩ ሰለዚህ የኣፍሪዛ ከፍለ አህዘጉር ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ ነጡ ሊባል ይችላል ዘረኞች ጣሊያኖች ቅኝ ገዢዎች እንደሚሉት ጥቁር ሕዝብ ለዓለም ሰልጣኔ ምንም ኣሰተዋጽኦ አላበረከተም ለማለት አይችሉም ዘረኞ ቺፕራየኒ ላይቀር አሰተዋጽኦ አንዳደረግን መሳክሮልናል ጥቁር ሕዝብ አስተዋጽኦ ከዚህ በፊት ባያበረክት እንኳን ዓለም ያሳለፈችው የሰልጣኔ ዘመናት አጭር ሰለሆነ ለጠደፊት አሰተዋጽኦ ሊያበረክት ይችል ይሆናል ጣሊያኖች በመላው ነጭ ዘር አሪያኖች ሰም መናገር እይችሉም ከአሪያኖች መካከል የአውሬ ዓይነት ጣሊያኖች የአንድ የስው ዘር እየመረጡ ማጥፋት የሚፈልጉ ተፈጥረዋል አንደዚሁም እንደ ኢጣሊያኖች ጥቁሮች በሙሉ የሰው ዘር አይደሉም የሚል ትምሀርት ለማሰተማር አይችሉም ሳይንሳዊ የባዮሎጂ አዕምሮዊ ሕግ ጥቁር ዘር ከነጭ ዘር እንዳይጋባ ይክለከላል አያሉ የሃሰት ሳይንሰ እያቀረቡ ዘፍትሐብሔር ሕግና በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉን ዘሚጥሉ ቅጣት የሚወሰኑ ተፈጥረዋል በተቃራኒ ደግሞ ሌሎች አሪያኖች ነጮች መንግሥታት የለው ልጅ በመልከ በዘርና በቀለም ሳይለዩ የሚያከብሩ መንግሥታት መንግሥታቸው በማይናጋ ዲሞክራሊ የተገነባ በምዕራብ ኤውሮጳና በአሜሪካ ሰላሉ ጸረ ዲሞክራሲ አሪያኖች አሪያን ያልሆነ የሰው ዘር ከማጥፋት የነዘራቸው ዓላማ በኛ ጦርነት ሊሳካሳቸው አልቻለም ጣሊያኖች በእንግሊዞችና በፈረንሳዮች ከፍተኛ ቅናት ነበራቸው በተለይ እነዚህ ሁለቱ ሀገሮች በአፍሪካ በነበራቸው ሰፋፊ የግዛቶች ይቀኑባቸው ነበር በኛ የዓለም ጦርነት ጣሊያኖች ከጀርመኖች ጉን የተሰለፉ ጦርነቱ በጀርመኖች አሸናፊነት እንዳበቃ አፍሪካ ለጀርመኖችና ለጣሊያናች ለመከፋፈል ከፍተኛ ጉጉት ሰለነበራቸው ነው ይሀ ጉጉትና ምኞት የሚሆንላቸው ጩሰሉዋቸው በእንግሊዞችና በፈረንሳዮች ያደረጉት የሰም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተኛ ነበር እንግሊዞችና ፈረንሳዮች ያረጁ የበሰበሱ ሕዝቦች እንኳን ቅኝ ግዛት ሊይዙ ራሳቸውን ሀገራቸውም ማስተዳደር የማይችሉ አድርገው ነበር የሚገምቷቸው የነበረው ፖርቱጋል በአፍረካ ቅኝ ግዛቶቿ የዘር ልዩነት እንደማታደርግ እየታወቀ ጣሊያኖች በፖርቱጋል ላይ የማጥሳላት ዘመቻ ያላካሔዱበት ምክንያት ኃይለኞች ሁለቱ መንግሥታት እንግሊዝና ፈረንሳይ ካለወገዱ በኋላ ትንጂ ደካማዋ ፖርቱጋልን በቁጥጥራቸው ለማዋል የሚያስቸግራቸው ሳለማይሆን ነው ሽ ። ኒሻን ነው ሰዎች በተፈጥሮ በሰውነታቸው ጥንካሬ ለውድድር አሸናፌ የሚሆኑ ከፍተኛ ዘሮች ናቸው ፈጣሪ የሰው ዘር ከሴላ ፍጡር የተለዩ እንዳደረገ ሁሉ ክሰው ዘር መሐልም ምርጥ የሆኑ ለይቶ ፈጥሯል ልዩ ልዩ የሰው ዘሮች እርሰ ዘእርሳቸው እንዳይቀላቀሉ በመፈለግ መራባታቸው አስቸጋሪ በማድረግ መሰናክል ፈጥሯል ፈጣሪ የለው ዘሮች የራሳቐው ዘር በውስጣቸው ስሜት እንዲኖራቸው አድርገዋል ይሀ ሰሜት ከትምህርት የሚገኝ ሳይሆን በውርስ የሚመጣ ነው ደረጃ የሚጠብቅ ሃይማኖታዊ ነው የተፈጥሮ ሕግ እንዳይቀለበስ የአሰከፊነቱ ስሜት ነው የሚያሰከትለውም ጥፋት በተለይ ለቆጥፈዎች ለግለሰቦች ሳይሆን ሰመጭው ዘራቸው የሚተሳሰፍ ስለሆነ ክግሰሰቦች ላይ የጭንቀት የሽብር ሰሜት ፈጥሯል ጥፋቱ በራሱ ብቻ ሳይሆን ለመጭው ትውልድ መሆኑን ማንኛውም ሰው የዚህ አድራጐት የሚሰማው ሰሜት አሰ እነዚህ ሰሜቶች በአንድ ዘር የሚገኙ ሃይማኖታዊ ስሜቶች ናቸው በመጀመሪያ በአንድ ግለሰብ ይመሠረታሉ ከሱም ወደ ሕብረተስብና ወደ መንግሥት ያልፋሉ ሕብረተሰብና መንግሥት የግለሰቡ ሰሜት የማይደግፉ ወደ ውድቀታቸው የሚያመሩ ናቸው ይህ የዘር ስሜት ጉልሥዊና ሃይማኖታዊ መሆኑ ከታወቀ ሳይንስም ደጋፊ ቢሆንም ከሰሜቱ በኛ ደረጃ የሚመጣ ነው ይኸንን ሕግ የመጣስ ከፍተኛ ወንጀል ነውሰውን ከመግደል የባሰ ወንጀል ነው ምክንያቱም አንድ ሰው መግደል ግለሰቡብቻ ነው የተጐዳው ተከታይ ዘሩ በሙሉ አይመረዝም አይወድምም ልዩ ልዩ የሰው ዘሮች በጋብቻ እንዳይቀላቀሉ ሕጐች ወጥተዋል ነገር ግን በቂ ቅስቀሳ አልተደረገም ሕብረተስቡና መንግሥት ብቻ የሚመለከት ጉዳይ አይደለም ወንጀሉ በሰው ዘር በሙሉ የእግዚአብሔር በደረጃ በፈጠራቸው በሕይወታቸው መሠረታዊ ነገሮች የተሰነዘረ ወንጀል ነው ሕዝቡ ሰሜት እንዲኖረውና ደጋፈ እንዲሆን ቅሰቀሳ ያሰፈልጋል በክልሰነት በዲቃላነት ቸልተኝነት ግደየለሽነት ማሳየት የአንዳንድ ሕዝቦች የውድቀታቸው የመጀመሪያ የማያጠራጥር ምልክት ነው አንድ በከፍተኛ ደረጃ ለሰለጠነ ሕዝብ ከፍተኛ ዘር ሳይጋፋና ሳይቃወም ከአንድ ዝቅተኛ የሰው ዘር በጋብቻ ሲቀተላቅል ቅር ሳይለው ሴቶቹን በመስጠት ያሰምንም ቅሬታም በሕዝብ አገልግሎት ሰጭ ቦታዎችም ሲደባለቅ ከማየት የሚያሳዝን ሌላ ነገር የለም የሚያሳዝን ትርኢት ጠራሬዋ ፈረንሳይ ምሳሊ የሚታየው ተመልካች መሆን ነው ከግለሰብ ሥር ስዶ የተመሰረተ ክከልስነት የሚከለክል የዘርም ሰሜትም ረቂቅ መንፈሳዊ መሠረት እንዳሰው ያስገነዝባል ሰለሆነም የሰው ዘሮች መደባሰቅ አንድ ተራ ወንጀል ብቻ ሳይሆን ከሁሉ የባሰ በእግዚአብሔር ሕግ ላይ የተፈጸመ ወንጀል ነው ጊ ለኢጣሊያ ዘረኞች ተቃውሞችን በአጠቃላይ ቢሆንም ከዚህ በላይ ሰተጠቀሰው ጽሑፍ በሚመለከት በሰው የማይደረግ ቢሆንም በእጽዋት ላይ ዘር ማዳቀል የተሻለ ዘር ሰማኅኘት ምርምር የተደረጉ ጥሩ ውጤት ኣያመጡ ናቸው ምሳሌ በኤክታር በቆሉ ስንዴ ወዘተ የሚመረተው ዱሮ ከሚመረተው የበሰጠ ስማምሪት ድርቅ መቋቋም የሚችሉ እጽዋት የዕጽዋት በሽታ መቋቋም የሚችሉ ወዘተ በአንስሳትም ብዙ ወተት መስጠት የሚችሉ ላሞች ብዙ አንቁላል ለመፈልፈል የሚችሉ ዶሮዎች በማዳቀል የተገኘ ነጡ ጣሊያኖች በእግዚአብሔር ስም ዘረኛኝት መፈለጋቸው የዘረኝነታቸው ሴላ ማስረጃ ከማሳየቱም በቀር ማንም ሰው ሊያሳምኑ ኣይችሉም ለ ባዮሎጂ ማስረጃ ለኢጣሊያ ዘረኝነት በኢጣሊያ ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች የወጡ የዘረኝነት መግለጫ ከ ነጥቦች ኛው የዘረኝነት ጽንስ ሃሣብ ባዮሎጂ ነው ብለው ደንግጓልስለዚሁ ጉዳይ የዘር ጥበቃ መጽሔት ኛ ዓመት ቁጥር ሊዲዮ ቺፕሪያኒ ታለን የሰው ልጆች በባዮሎጂ የተለያዩ ለሁስት ዘሮች ሲህረሉ ይችላሉ ከፍተኛ ዘሮች በተፈጥሮ የታደሉ ከፍተኛ የሐንጐል ችሎታ ያላቸው የዘራቸው ችሉታ እንዳይቀነስ ከዝቅተኛ የሰው ልጅ ዘሮች ሳይደባለቁ አንዲኖሩ የሚያስፈልግ ዝቅተኛ ዘሮች እንዳይቀነስ ከዝቅተኛ የለው ልጅ ዘሮች ሳይደባለቁ አንዲኖሩ የሚያስፈልግ ዝቅተኛ ዘሮች ጥቁሮች ከሐንጉል የሚመነጩ ሥራዎችን ለማከናወን የማይችሉ ሊያሻሽሉት የማይችሉ ጐድ ፍጥረቶች ናቸው ስለሐንጐል ችሎታ በምናወሳዘት ጊዜ በተለያዩ የዕድሜ ከልል የሚገኙ ስዎች ማወዳደር ይቻላል የእንድ ልጅ የከፍተኛ ዘር ሐንጐል አዋቂ ከሆነ ዝቅተኛ ዘር እኩል ከሆኑ የእዋቂው ሐንጐል ዝቅተኛ ነው ይባላል ምክንያቱም የልጁ ችሎታ ጊዜያዊ ነው የአኣዋቂው ግን ቋሚ ነው የሌት ሐንጐል ከወንድ ሐንጉጐል ሊወዳደር እኩል ከሆኑ ወንዱ ዝቅተኛ ሐንጉጐል አስው ሊያሰኘው ይችላል የሴት ሐንጉል ዝቅተኛነት የ ወቀ ተ በተለይ ባልሰለጠኑ ሕዝቦች የሴቶች ሐንጉል ላይ ደምበኛ ጉዶሎነት ይታያ እ ለምሳሌ በአፍሪካ አንዳንድ የሴቶች ሐንጉል የሰው ልጅ መሆኑ ተርቶ የእንስሳት ፀባይ አለው የኣንድ ጥቁር ሰው ሐንጐል በአንድ ነጭ ከሆነ ጎዶሎ ዝቅተኛ ሰው አኣንጉል ሊወዳደሩ እኩል ከሆኑ ጥቁሩ ጎዶሎ ሊያደርገው ይችላል የስው ልጆች ችሉታ ሊመዘን የሚችስው በሐንጎል ሴሎ ተ ነበረ ቺፕሪያኒ ግን ከዚህ በላይ በተጠቀሱ ልዩነቶች ሊያስረዱ የማይችሉ ል መኒ ስውና እንስሳት እንኳን የማይለያዩባቸው ። ናቸው ዘተቃራኒም መሐን ሕ ጠንካራ ሕዝቦች ማለት ወላጅ ሕዝቦች ና ተን ሕችት ካማ ሕዝቦች የሽማግሊዎ ደካማ ሕዝቦች ናቸው እነዚህ ደካ ተ ንግሊዎች ይተንፍሱ ት ጊዜ አንድ ወጣት ጌታ ሲመጣባቸው ን ይመድማሉ ፈረንሳዮች ጦርነት ሲነሳ ዘራላቸው ዜጋ ሀገራቸውን መከላከል ለለማዶችሉ የሚተማመኑ በሴኔጋላውያን ቅኝ ግዛታቸው ን አ የኢጣሊያ ሕዝብ ብዛት እየጨመረ ሂድ ፈ ከነበረው ሚሊዮን ዘፃምሳ ዓመት ሚለዮን እንደሚዳናና ተተንብየዋልየፈረንሳይ ሕዝብ ብዛት ግን ነለ ከመሄድ ላይ ለለሚገቱ ከነበረው በ ዘበ ዓመት ወደ ሚ እንደሚል ተተንብዩዋል በሩቅ ምሥራቅ የጦር ጓድ የነብረው ጃምን ብ ዓም ከነበረው ሚሊዮን ሕዝብ ብዛት በ ዓም የ ለክ ለ ከ ለዘዐ በ እ እንደሚደርስ ተተንብዮዋል ከ ዓመት ዘኋላ የተገኘው ውጤት ግን ጣሊያኖች እንደተመኙት አልሆነም በ ዓም የኢጣሊያ ሕዝብ ብዛት ነበረ የፈረንሳይ ሕዝብ ብዛትም በበበ ለለነበረ እድገታቸው በእኩል ደረጃ እንደነዘረ ያሳያል የጦር ጓድ የነበረው የጃፓን ሕዝብ ብዛት ግን በበ ደርሶ ነበር በትንበያው መሠረት ትከክለኛ የመጣ የጃፓን ሕዝብ ብዛት ብቻ ነው የ የፈረንሳይ አብዮት በተለይ ለኢጣሊያ መጥፎ ቄድል ያመጣ ዓመት ነው ምክንያቱም ይዘ አብዮት የሁሉም ሀር የቡርዥዋ ከበርቴ መደብ ለመሳብ በመቻልዋ በኤውሮጳ የፈረንሳይ የክላይነት እንዲንፀባረቅ ረድተዋል በመላው ዓለም የፖለቲካ ወሰፅን የማይገድበው ለፈረንሳይ ደጋፈ አፍርተዋል በዚሁ የማይታይ የፈረንሳይ አሰተሳሰብ ወሰን ከልል ውስጥም ኢጣሊያ ከ እለ ተጠቃልላ ንዘር እንደ ኢጣሊያ የስልጣኔ ምንጭ የሆነው ሀግር እንደገና ወደ ስልጣኔ ደረጃ ዝቅ አድርገዋታል የፈረንሳይ እብዮት ፅንሰ ሐሳቦችና ቡርዥዋ የግልና የብሔራዊ ኢጣሊያዊ ስሜት በኪነ ጥበብ ዘባሕል ዘከነ ጽሑፍ በግጥም ዘኢኮኖሚ እንዲጠፋና እንዲታፈን አድርጓል የ ዓመት ኢጣሊያ ሰፈረንሳይ ተገዥነት የሆነችበት ያበሰረ ዓመት ነው ኢጣሊያ እንደ ሞተች ያደረጋት ዓመት ነው በፈረንሳይ ብሔራዊ እስተሳሰብ እንድትመራ ያደረገ ዓመት ነው ይህ የፈረንሳይ እብዮታዊ አስተሳሰብ ዘኢጣሊያ ስልጣኔ ጫንቃ ላይ ወጥቶ ለመመረዝ ችሏል ንዓለም አቀፋዊነት ያላቸው ዶመስሉ የነዘሩ የፈረንላይ አብዮት ፅንለ ሐሳቦች ከኣስተላሰብ አልፎ ዘተግባር እንዲውሉ አድርገዋል ለኢጣሊያ አዲስ ዘመን መቁጠር የተጀመረው ከዳንተ መውለድ ዓም ጀምሮ ነው ያለንበት ዘመንም መቁጠር የሚጀጩረው ፋሽዝም ከተመሰረተበት መሆን እለዘት ከ ዓም የፈረንላይ አብዮት የአንድ ዘመን መቁጠር ከመጀመር ይልቅ ዘአሊላንድሮ ኮሾልታ ልወዐ ሃከ የኤሌክትሪክ ባትሪ የፈለሰፈ የዘመን መቁጠሪያ መጠቀም ዘተገባ ነበር ጣሊያኖች ከጀርመኖች በቀር ከሌላ ሕዝብ ጋራ ዝምድና እንዲኖራቸው አይወዱም ነበረ ጉዊዶ ላንድራ የጣሊያኖችና ፈረንሳዮች ሁለኮ ዘሮችና ሁለት ሰልጣኔዎች በሚል አርእለት ፈረንሳዮችና ጣሊያኖች ከመጥቀስ አንድ ጽሑፍ አቅርበዋል የፈረንሳዮች ዘር በደቡብ ዘሜዲቴራኒያን በጀርመኖች በሰሜን በቸልቲኮች በሁሉም ቦታ የሚገኙ የተገነባ መሆኑን እና ከላቲን ከሮማ ግን ከቋንቋ በቀር ዘር እንደሊላቸው የሚል ግምገማ ዘፈረንሳዮች ፀሐፈዮች ኘቀረዘ ከዋቢነት አቅርቦ ጣሊያኖች ዘደስታ እንደሚተዘሉት ገልፀዋል ፈረንሳዮች የተጠሉት አብዮታቸው እኩልነት የሚለው መፈክርና በቅኝ ግዛታቸው የዘር ልዩነት ሰለማያደርጉ ነው ጣሊያኖች ፈረንሳዮች ሁለት ዘሮች ሁለት ስልጣኔዎች ብሎ ላንድራ ያቀረበው ጽሑፍ ሐተቀኝነቱ የሚያንፀባርቅ በአንቶኒዮ ፔትሩቺ ልበ ይጠር። ሲደግፈው ኢጣሊው ፔትሩቺ ግን ነጮች በብዙ መቶ ዓመታት ያገኙት እውቀት ጥቁሮች ለጥቂት ዓመታት ተመርው ሲያዋሀዱ አይችሉም የጥቁሮች ችሉታ ላይ ሳዩን ብቻ ነው ወደ ትምሀርት ቤት የሚሄዱት እውቀት ለማግኘት ሳይሆን ትንሽ ተምረው ሥራ ለማግኘት ነው በቃላቸው ለመድገም ጥሩ ችሎታም ሲኖራቸው ይችላል የኤውሮጳ ትምህርት በጥልቀት ለመማር ግን እይችሉም ብሏል ፈረንሳዊው በየመንደሩ የአንደኛ ደረጃ ትምህርትቤቶች መከፈት አለባቸው በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያልተከፈቱ በጥቁሮች ሐንጎል ማነስ ሳይሆን ያስተማሪ ማነስ ትዳይ ነው ብሏል ነጮችና ጥቁሮች በኢኮኖሚ የሚጋጩበት ፔትሩዊ አፍሪካውያን ከውጭ የመጡ እስያውያንና ኤውሮጳውያን ካላሰለጠኑኙፃ በስተቀር ራሳቸው የእርሻ ሰራ እንኳን መሥራት አይችለላም ልዩ ችሉታ የሚጠይቁ ስራዎች ጥቁሮች እንዲማሩ እያስፈልግም ምከንያቱም ነጮች ስራ ፈት ይ ናሉ እንደ ደቡብ ኣፍሪካ ደሐ ነጮች ሥራ ፈት ይበረክታለ ስለ ከልቦች ጉዳይ ፈረንሳዊው ሳይጠቅለው እልፈዋል ፈረንሳዮ በቅኝ ግዛቶች ስራዎች በነጮች ብቻ ማሰራት የማይቻል ነው የእፍሪካውያን የኑሮ ደረጃ ካልተሻሻለ ነጮች ደረጃቸው ዝቅ እያለ መሐዱ ጓዶተርም ብሏል ሴላ ኢጣሲያዊ በፈረንሳይ ቅኝ ግዛቷ አስተዳደር የሚወቅስ ቪንቸንሶ ቦናሊስ ህጩጩ ነው ዓለም ዓቀፋዊነትና ዘረኝነት በሚል አርእስት ባቀረበው ጽሑፍ በዘረኝነት ፈረንሳይ ያላት እቋም በመቃወም ነውፈረንሳይ የዘር አንድነት በሜዲቴራኒያን የለም ትላለች ባንፃሩም ብዙ ዘሮች በሚዲቴራኒያን በታሪክ በአቀማመጥ በሥልጣኔ ማእክል የሆነው የአሪያን ዘር ሴማውያን ጋራ እንዲሁም የሰሜን አፍሪካ ዜጎች ጋራ የሚያጠቃልል እንድነት መፈጠር እንዳለበት ታምናለች ቦናሷሲ ግን በአሪያኖች ከተገዙ ከሰሜን አፍሪካ ሕዝቦች አንድ ላይ አንድነት መፍጠር የማይሆን ነው ብሎ ያምናል ይሀ ዓለማቀፋዊነት አንድነት አደገኛ ነው ራሱም የንፁህ ዘር ዘረኝነት ሳይሆን ዘር በማዳቀል የተመለረተ ዘረኝነት ነው እሱም ቢሆን በዓለም ታሪከ የበላይነት በመቀዳጀት ነው ፀረ ፋሽስት ዩኒቨርስቲ ዓለም እቀፋዊነት ነው ፈረንሳይ ማአክል ያደረገ በእኩልነት የተመሠረተ ወንጀለኛ አስተሳሰብ ነው በሳይንስ መሠረታዊ አቋም የያዘውም የብዙ ዘሮች በጋብቻ መቀላቀል ጥንካሬ ይስጣል እንጂ አደገኛ አይደለም የሚል ነው ቦናሲሲ ግን ይህ የፈረንሳይ አስተሳሰብ ዘራቸው በመጥፎ ሁኔታ የሚገኘው እንደ ፈረንሳዮች ሲያዋጣቸው ይችላል እንደ ጣሊያኖች በራቸውን በከፍተኛ ሁኔታ የሚገኘው ግን ከደከሙ መሐን ከሆኑ ጋራ መቀላቀል ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ከዚህም ሌላ ከፈረንሳይ ዘር ጋራ ጥቁር ዘር ተቀላቅለዋል። ይሁዶችም የፈረንሳይ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ኑሮ በቁጥጥራቸው በማግባታቸው በተለይ በሕዝባዊ ግንባር በ ያ ጌዜ የፈረንሳይ ሕዝብ የዘር እንድነት ባይኖረውም የሀገር አንድነት ግን ያለው ሕዝብ ነው የፈረንሳይ ሕዝብ ዳኤውሮዳጳ ከሁሉም አንጋፋና የደከመ ሕዝብ ነው የፈረንሳይ ዲሞክራሲ የጀርመ ነት ዘረኝነት የሚቃወም ነውየፈረንሳይ አቋም ለዘረኝነት ግዴለሽነት ንነላ አይደለም ውድቀቱ ያፋጠነው ፈረንሣይ ዕድሜዋን ለማራዘም ከሴሎች ዘሮች ጋራ በመዳቀል ነፍስ ለመዝራት የምታደርገው መዝራ ነው የፈረንሳይ መንግሥትም ሆነ ሴሎች ፓርቲዎች ከሁሉ በሜዲቴራኒያን የሚኖሩ ዘሮች ሁሉ የተውጣጣ የተቀላቀሉ የበር አንድነት ለመፍጠር ይጥራሉ ይህ ሥር የሰደደ በፀረ ጀርመን አቋም የተመሠረተ ራሱ ዘረኝነት የሆን እንድነት ነው ዓለም ዓቀፋዊ ዘረኝነት ነው የዘረኝነት ተቃዋሚ ነው በእኩልነት ባዲሞክራሲያዊ ዓለም አቀፋዊነት የሚመራ ነው ይህ እቋም ፋሽዝም እና ናዚዝም በቸልተኝነት አይመለከተውም ከዚህ ቀደም ሳቲን እህትማሞች እያሉ ይተልዱብን ነበር አይዛመዱንም በመንፈስ አንመሳሰልም የባለም አንድ ዘር ነን መለት አይ ሉም ምክንያቱም ዘር ቢኖርም በብዙ መቶ ዓመት ተበታትኖ ሊኖ ቡሲንኮ ባወጣው ጽሑፍ በፈረንሳይ ሀገር የሚደረጉ እንዳንድ ፀረ ይሁፁዶች ቅሰቀሳ በማስመልከት ሕዝባዊ ግንባር ዘ ኮዐሀህክጽ የትባለው የፈረንላይ ፖለቲካ ፓርቲ ተግባሩን በማውገዝ ሴፕቴንበር ቀን ዓም ከዚሀ በታች የሚመለከተው መግለጫ አንዳወጣ ገለዷል ፓሪሱ ክልል ሕዝባዊ ግንባር የሚከተለውን መግለጫ በሙሉ ድምፅ አውጥቷል የፓሪሱ ክልል ሕዝባዊ ግንባር በአንዳንድ ከፍለተሀገሮች በተለይ በአልሳዚያና ሎሬን እንዲሁም በፓሪስ የፀረ አስሰራኤሎች የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሰላሳለበው ከሚገኙ የሂትለር የጠብ ተንኳሾችና ወኪሎች ሕዝዙ አንዲጠነቀቅ ያሳሰባል ባለሰልጣኖች ለነፍስ ገዳይነት የሚገፋፉ ጋዜጦች እንዲከለከሉ ይጠይቃል በዚሁ በምንገኝበት ወቅት የከባድ አደጋ ሁኔታ ጦርነትና ደህነትን የሚያመጣ የዓለም አቀፍ ፋሽዝም ተግባር ለማኮላሽት የዲሞክራሲ ኃይሉች ንድነት እስፈላጌ መሆንን ያስገነዝባል ከ ዓም ጀምሮ ፈረንሳይ በይሁዶችና በፈረንሳውያን መካከል ምንም ልዩነት እንደማይደረግ ታ ታውላል ቶታሊ ታሪሰት የሚባሉ ፀገሮች ባሕል ከክሀገራችን ላይ ዳይስፍን ሀገራችን የሚያዋርዱ ባሕሎች እንደማይፈቅድ ያስጠንቅቃል ፈረንሳቶች በሥራ መስክ ከአይሁዶች ጋራ መወዳደር ካልቻሉ ቦታቸውን በመንግሥት ኣመራር በኢንዱስትሪ በይሁዶች ከተያዙ ይህ ይሁዶች የበለጠ ችሎታ ኣላቸው ማለት ነው ሰለዚሀ ፈረንሳውያን በሞያቸው ዝቅተኛ ከሆኑ የፈረንሳውያን የመምራት ኃላፊነት ይሁዶች ቢወሰዱም ትክክል ነው ብለዋል ጣሊያኖች የእሪያን ሰልጣኔ የኤውሮጳ ሰልጣኒ ብለው ማውራት ይወዳሉ የዓለም የሰልጣኔ ምንጭ ግን አሪያን ያልሆኑ የመካከለኛ ምሥራቅ አ ን ው ቀጥሎም አሪያኖች ግሪኮች ናቸው ጣሷያኖችና ጀርመኖች ልችያ ኤውሮጳውያን ሁኔታ የአውሬ ጉልበት ጠባይ የነበራቸው ሮማውያንን ማምለክ ይወዳሉ የሮማ መንግሥት ወሰን የለሸ ሀገር አልባ ይታደራዊ መንግሥት ነበረ እንጂ በሥልጣኔ የተራቀቀ እንደ ግሪኮች ራተሰ አሪሶቶተሊሴስ ፕላቶ ፍላስፎች እንደ ዲሞስተነሰ ተናጋሪዎች እንደ አሪኪሜደስ ፒታጐራ ወዘተ ሳይንቲስቶች እንደ ሆመር የስነ ግጥም ፀሐፊዎች እንደ ሄሮደትስ የታሪክ ፀሐፊዎች ኣንደ ታላቁ እስክንድር የሰው ዘር በሙሉ በእኩልነት የሚያስተዳድሩ ንጉሦች የመሳሰሉት በመፍጠር ታዋቂነት አላታረፉም ፈረንሳይና እኛ በሚል አርእሰት ጁሴፔ ግሪየኮ ርዕጻፍፍ የተባለው ፈረንሳይ በጀርመኖች ከደረሰባት ሽንፈት በኋላ ያወጣው ጽሑፍ የኢጣሊያ ምድር ጦር የባሕርና የአየር ኃይሎች በኤውሮጳና በመላው ዓለም ሐሬ ቨ ጣ በር ሸ ሰርክል ላዜር ጉ ካርፎጠከር ለኢጣሊያ የማስፋፋት ዓላማ አስፈላጊ የሚሆናት በቂ ቦታ ጮሩ ሃህ ለማስገኘት የሚዋጉበት ወቅት ነው ካለ በኋላ በዚሁ አዲስ ፖለቲካ ኃይል ሆና በቀረበች ኢጣ እንደ ካርታጅ ትልቋ ነጋዴ መንግሥት እንግሊዝ መሐል የሚደረገው አሰከፊ ግዙፍ ጦርነት ፈረንሳይ ትልቅ ኃላፊነትና ብዙ የታወቁ ስህተቶች ተሸክማለች ጥቂት ወንጀለኞችን ወደ ፍርድ በማቅረብ የሚያበቃ ጉዳይ አይደለም ተሸናፊዋ ፈረንሳይ ስሕተቶቿን ሁሉ አንድ በአንድ መክፈል አለባት ከፈረንሳይ ጋራ የከፈትነው ብዙ ጊዜ የቆየ ሂሳብ በሙሉ መዘጋት ያለበት አለ። ሓዳ ግሪኮች ቅድመ ክርስትና ዘመን አስደናቂ ስልጣኔ ለዓለም አበርክተዋል በክርስትና ዘመንም ሰዓለም ስልጣኔ ጠቃሚ ሚና ይጫወቱ ይችሉ የነበረ በመስቀል ጦርነት ጊዜ እስላሞችን ለመዋጋት በዘመቱት የምፅሪብ ኤውሮጳ ከርስቲያን ወዶ ዘማቾች ልክ እንደ እስላሞች ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በመሆናቸው ተጨፈጨፉ በመጨረሻም በኦርቶማን ቱርኮች ለብሁ መቶ ዘመናት ለመዝት ቢገደዱም ሃይማኖታቸውም ሳይቀይሩ ለሀገሪቸው ነፃነት ትግል በማካሂድ የተቆጠበብት ጊዜ አልነበሩም የምዕራብ ኤሙሮጳ ሕዝብ መንግሥታት እንዲሁም የሮማ ጳጳስ ንቃተ ሕሊና ምን ያዕል ዝቅተኛ እንደነበረ የሚያሰገነዝብ ነው በሐንጐላቸው ሊደነቁና ሊኩሩ የሚጎባቸው እሪያኖች ግሪኮች ናቸው እንጂ እብሪተኞች ጣሊያኖችና ጀርመኖች እይደሉም ሌላ ጽሑፍ ከልስነትና ፈረንሳይ በሚል አርእስት የቀባው ባነኒኮላ ማርከቶ ነው በነጭ ሰውና ጥቁር ሰው መሐል ያለው ልዩነት በጣም ከፍተኛ ነው ነጩ ወደ ከፍተኛ የስልጣኔ ደረጃ ሲገኝ ጥቁሩ ግን በጣም በዝቅተኛ ደረጃ ከእንስሶች በጣም ቅርብ ሆኖ ይገኛል ከነዚህ ሁለቱ ዘሮች የተወሰደ ፍጡር የኤውሮጳ ስልጣኔ በዘር የሚወረሰው በጂህ ዓመታት የተገነባ ክልሱ ሊደርስበት እይችልም ሚሊዮን የሕዝብ ብዛት ያላት ፈረንሳይ ከቅኝ ግዛቶቿ ጋር ባሰ ሚሊዮን ሕዝብ ብዛት መሆን ትፈልጋለች ከብሩክሌል የኮሎኒያል ኢንስቲቲውት በተደረገው ሰብስባ የፈረንሳይ መልእክተኛ ደ ቱኩርቪል ሀሠህዛዚ የተባለው በ ዓም ባደረገው ንግግር የፈረንሳይ ደም በትንጂ እንኳን በጥቁሩ ደም ከተገኘ ጥቁሩ ወደ ነጩ ደረጃ ከፍ ያደርገዋል ብሰዋል በዘረኛነት የምንኩራበት አንድ ጠብታ እንኳን የፈረንሳይ ደም ጠፍቶ እንዳይቀር ያስገድደናል ብሏል የዚሁ ኣስተሳሰብ ውጤቱ ጥቁር የጦር መኩንኖች ነጭ የፈረንሳይ ባታሊዮኖች እየመሩ በሰልፍ ሲያልፉ ይታያሉ የፈረንሳይ የፓርላማ አባልና ምክትል ፕሬዚዳንት ኣንድ ጥቴር ነው ፈረንሳዊት ሴት ከአንድ ወንድነቱ የደከመ ፈረንሳዊ ወንድ ከመገናኘት ይልቅ ሙሉ የወንድነት ፍቅር የሚሰጣት ጥቁር ሰው ትመርጣለች በቅኝ የፈረንሳይ ግዛትም ፈረንሳዊ ወንድ ጥቁር ሴቶችን ፍቅር በማስያዝ ይኩራዘታል ኤሰካል ር የተባለው ፊልም ከጥቁር ወንድ ጋራ ፍትር የያዛት ሴት የሚያሳይ ፊልም በኢጣሊያ እንዳይታይ መታገዱ ትክከል ነው ብሎታል ሽ ጣሊያኖች ከአሪያን ዘሮች ለመሆናቸው ለማስረዳት በዘረኛ መጽሔታቸው በ ዓመት ሕልውናዋ ብዙ ጽሑፎች ቀርበዋል ጣሊያኖች ግን እሪያን ለመሆን የነዘራቸው ጉጉት ንፁህ እሪያን አለመሆናቸው ስለሚያውቁ ነው እንኳን ጣሊያኖች ጀርመኖችም ንፁህ ዘር እይደሉም ቅልቅል አለባቸው ከጣሊያን ሀገር ንፁሕ የእሪያን ዘር ነን ሊሉ የሚችሉ በአንድቦታ ሰፍረው የተቀመጡ ሎንባርዲውያን ብቻ ናቸው ሎንባርዲያውያን ወደ ኢእጣሲሴሲያ የመጡ ከሐንጋሪ ፓኖኒያ ነው ወደ ኤውሮጳ ከመምጣታቸው በፊት የነዘረ ታሪካቸው እይታወቅም ወደ ጣሊያን ሀገር የመጡ በ ዓም ዓለም ብዘ ሥልጣኔ እሳልፎ ወደ ጨለማ ዘመን ከገባ በኋላ ነው ክ አበርዐ እመርከ ኩብ ልክክ ከሌሎች የሰው ዘሮች የበለጠ ሐንጎል ያላቸው ከሆነ እንዴት የራሳቸው ሰልጣኔ ሲፈጥሩ አልቻሉም። እር አይደለምለ በፓሲፊክ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛቶች በጃፓናውያን ስፋሪዎች እየተወረሩ ናቸው ጃፓናውያን በካሊፎርኒያ ሰፍረዋል በሐዋይ የጃፓናውያን ቁጥር እየጨመረ ነው ጃፓኒያዊ በራተኛ በአንድ ቦታ ሲደርስ እንግሊዛዊ አባወራ ሰራተኛ ቦታውን ይለቃል ቤተሰቡም ብዙ ሳይቆዩ ይከተሉታል በ ዓም ቨሩማን ህዜዐጠጩጩ የተባለው በለንደን ኮሎንያል ኢንስቲትዩት የብሪትሽ ኮሉምብያ ክፍለ ሀገር ሁልጊዜ መሥራቃዊት እየሆነች እየመጣች ናት አሁን የእንግሊዝ ግዛት ትሁን ወይንስ ወደ ምሥራቃዊ ቅኝ ግዛት ተቀይራለች ብለን የምንጠይቅበት ጊዚ መጥቷል ብለው ነበረ በሌላ እነጋዝር የአንግሉስካሶን ዘር ጠንካራ ሕዝብ መሆኑን እያጣ ይገኛል በአለፉ በመጨረሻ ዘመናትም የዘሩ ጥራት መቀነስ እየተጠናከረ መጥቷል ኃይሉም ኣስከ ውድመቱ መጨረሻ ትንፋሽ ስለደረሰ የአክሲሲ ለ የጦር ጓዶች በየቀኑ ዱላቸው እየሰነዘሩባቸው ይገኛሉ የእንግሊዚ አካላዊ ውድቀት በሚል አርእስት ዘረኛው መጽሔት እራተኛ ዓመት ቁጥር አርናልዶ ቶስቲ ባቀረበው ጽሑፍ ስለ እንጊሲዝ ጦር ስራዊት ብቃት በማጥሳላት ነው የተመለመሉ አባላት ተሓድተው ይጠፋሉ ጦርነት ሲነሳ ወታደሮች ብቻ ሊቀርቡ ይችላሉ በቅኝ ግዛቶች ይከዳሉ ወይንም ይታሰራሉ በፈረንሳይ በጀርመን በአሜሪካም ጭምር ብሐራዊ ውትድርና እንቢ ማለት የሚያሳፍር ሲሆን በእንግሊዝ ሀገር ግን የተለያዩ ምክንያቶች እያቀረቡ ከውትድርና ይሸሻሉ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ግዲታ ማድረግ የተሞከረው እንግሊዞች በጦር ሰራዊት ያላቸው ንቃት የተነሳ እንቅፋት ስለተፈጠረ ነው በታሪካዊ ምከንያት ብቻ አይደለም በዘር የመጣ መሆኑን መገመት ያሰፈልጋል መበዝበዝ የለመደ ካፒታሊዝም ጦርነት አይወድም ከ በፍቃደኝነት ለውትድርና ከቀረቡ ስዎች ለውትድርና ብቁ ሳይሆኑ ቀሩ በ በፈቃደኝነት ለውትድርና ከቀረቡ ብቁ ሳይሆኑ ቀሩ በ በፈቃደኝነት ሰውትድርና ከቀረቡ ለውትድርና ብቁ ኣልነበሩም በፈቃደኝነት ሰውትድርና ከቀረቡ ስውትድርና ብቁ አልነበሩም በፈቃደኝነት ለውትድርና ከቀረቡ ብቁ አልነበሩም ወታደሮች የልምምድ ድካም ኣይወዱም ቢሪታኒያ የቀድሞ ከብሩዋ አጥታ በአሜሪካኖች ቁጥጥር ሰር ወድቃለች መሳቂያ እያደረጓት ነው ሰለጃጆች ከአሜሪካ ጋራ እንድትቀላቀል እያሉ ከአጎቶቿ እርዳታ ስትጠይቅ ሕየሳቁባት ይገኛሉሌ በለንደን በእንድ ስብስባ ሀገራችን ብሎ የተናገረ አንድ ስው ከተሰበሰበው ሕዝብ በአንድ ድምፅ ሀገር የለንም የሚል ድምፅ ተቀበሉት በ ዓም ለፓርላማ በተደረገው ምርጫ አንዳንድ ተናጋሪዎች የጀርመን ወረራ አደጋ ኣለ ብሎ የተናገረ ከእንግሊዝ ስራተኛ ወገን የተሰጠው መልስ ዘጀድርመን መገዛት ምንም እንደማይጠሉ እንዲያውም በጀርመን መት እንደሚመርጡ ገልጠዋል እንደ ሰሜን ባይሆንም በደቡባዊ እንግሊዝም ሰለ ሀገር ማስብ ስሜት ጠፍቷል በዚሁ ምክንያት እንግሊዝ ያረጀች የጃጀች ዘር ሆናለች በሊላ ሀገር እርዳታ እነሰተኛ ድል ብታገኝም በወጣት ሀገሮች የበላይነቷ ማግኘት እትችልም ነዝር ግን ከባሕር ማዶ ያሏት ነጋዴዎች እንዲያድናት ተስፋ እያደረገች ነው ኢጣሊያ በሁለተኛ ዓለም ጦርነት በ ዓም ጦርነቱ ምን መልክ እንደነበረው ስለማሳየት ጣሊያኖች ለጦርነት የሚፋለሙ እንግሊዞችና ጀርመኖች መሆናቸውን የሚያሳይ የጀርመንና የእንግሊዝ ጦር ሰራዊት የወታደር ጣሊያኖች ረኛ መጽሔት ኛ ዓመት ቁጥር አውግዴል ጣለያኖች ግን በጦርነቱ እንደሴስሰበት ከቁጥር አንደማይገቡ ሐምኗል ማለት ነው ይኸውም ከእውነት የሚርቅ እይደለም ምክንያቱም ጣሊያኖች ትንጂ ግሪክ እንኳን ማሸነፍ ኣቅቷቸው በጀርመኖች ኣርዳታ ነበር ሸነፈ ግጩ የተ ደመሪታኒያ ረት በሚል አርእስት ያቀረበው ኣንድ ፀሐፊ ጣሊያኖች ከፈረንሳዮች የባሰ አንግሊቻችን እንደሚጠሉ የሚያስመዘግብ ነው ሌሎች ሀገሮች የሚፈጽሙት ኢሰባአዊ ተግባር ወቀሳ ማቅረብ የምትወድ ሀገር ብትኖር ብሪታኒያ ናት የምትፈጽመው ተግባር ሁሉ ትክክል ነው ጉድለት የለም ብላ ምታፖን ሀገር ብትኖር አሁንም ብሪታኒያ ናት የእንግሊዝ ዘረኝነት በዚህ ዓለም ካሉት ሕዝቦች የጥቁሮችም የነጮችም የእንግሊዛዊው ዘሩ የበላይ መሆኑን ያምናል አንድ አንግሊዛዊ በኤውሮጳውያን ላይ የበላይ መሆኑን ያምናል አንድ ኢጣሊያዊ ጀርመናዊ ወይንም ፈረንሳዊ እንደ አሱ እኩል መሆናቸውን ኣይቀበለውም የዘረኝነት ምሳሌ የሆነች ሀገር አውስትሪሊያ ናት ማንም ሰው ሀገራቸው ገብቶ እንዲሰራ አይፈልጉም እንግሊጾችም ጭምር በሕንድ መቀላቀልና መቀራረብ ያልተደረገው በእንግሊዞች የበላይነት ሰሜትና በሕንዶች ከምዕራባውያን ጋራ በባሕላቸው ያለው የሚያራርቅ ጥላቻ ነው በሕንድ ያሉት የእንግሊዝ አስተዳዳሪዎች ከማነሳቸው የተነሳ ተላላፊ ወፎች ናቸው ተብሎላቸዋል እንግሊዞች በጥቁሮች ላይ ያላቸው ዘረኝነት በሚመለከት የባሪያ ንግድ በስፋት ያካሂዱ እነሱ ናቸው ካለ በኋላ በእንግሊዞች አስተዳደር ነጮችና ጥቁሮች እይደባለቁም እንግሊዞች ጥቁሮችን የሚጠቀሙባቸው እንደ ሰራተኛ ለመበዝበዝ ብቻ ነው ኑሮዋቸው ለማሻሻል ስለማይጨነቁ የሚሲዮናውያን ሚና በእንግሊዝ ቅኝ ግዛቶች ጠቃሚነቱ የጎሳ ነው እንግሊዞች ጥቁሮችን አፍነው አይዙም ባሕላቸው እንደ ልባቸው ማከናወን ይችላሉ ነገር ግን ምንም ነገር አይስጧቸውም ወደ ስልጣኔ አይጠጉም የተባሉ በአውስትራሊያበካናዳና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የጥንት ተወላጆች ግን ተደምስሰዋል እስራኤላውያን በሚመለከት ብሪታኒያ ዘረኛ አይደለችም ትባላለች ነግር ግን በዋና ዋና ቁልፍ ቦታዎች የኃላፊነት ቦታ ኣይሰጣቸውም እንድ አንግሎሳክሶን ኣንድ እስራኤላዊ እንግሊዝ ነው ወይ ተብሎ ቢጠየቅ የሚሰጠው መልስ ረጋ ብሎ ኮስተር ብሎ እንግሊዛዊ አይደለም እስራኤላዊ ነው የሚል መልስ ነው በዚሁ አኳኋን እንግሊዙ ፀረ ዘረኝነት መሆኑን ይናገራል አሜሪካን በሚመለከት ማርች ዓም በወጣው ሕግ አንቀጽ ሣመመረጥ መብት በአሜሪካ በዘር በቆዳ ቀለም በቀድሞ ባርነት ምክንያት ማንም ሰው ሊከለከል አይችልም ይላል እንቶኒዮ ፔትሩቺ በኛ ዓመት ቁጥር በአፍሪካ ደቡብና ምዕራብ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛቶች የሥራ ማቆም እድማ ስለ ተስፋፋ ይሀ ክስተት የዲሞክራሲ ምልክት የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ጥንካሬ ተብሉ አልተገመተም በጣሊያኖች ተቃውሞ የማይፈቀድ ሰለሆነ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት የማክተም ምልክት ነው ተብሉ ተገምቷል እንግሊዞች ቅኝ ግዛት ማስተዳደር አልቻሉም ለኢጣሊያኖችና ለጀርመኖች መልቀቅ አለባቸው ማለታቸው ነው ኛ የዓለም ጦርነት በኋላ ብሪታኒያ ስትሸነፍ ጣሊያኖችና ጀርመኖች ቁንደ ዛሬ ጊዜ አሜሪካንና ሩሲያ በአሪያን ዘር የተመስረተ ኃያላንና ርፅሲ ኃያል መንግሥታት ኣስወገደውና ተተክተው ራሳቸው ልዕለ ኃያላን ለመሆን ሕልም ነበራቸው ኛ ዓመት ቁጥር ጀርመኖች በምዕራብ ኤውሮጳ ወዝ ጻሠ እ ከመ ል መቋዩ ብሪ ፍር ደ ቸውን እመን የሕዝብ ብዛት ያላቸው ናቸው ሁሉም ባርባሪያን ኤውሮጳን ወረው የያዙ እጠቃላይ ሰማቸው ጀርመን ነበር ጀርመናውያን በቅድሚያ በኤውሮጳ ብቸኛ ኃይለኛ መንግሥት መመሰረት የሚገባቸው ነበሩ ነገር ግን ታሪክ የሰጣቸው ዕድል እልተጠተመብትም በመሳው ዓለምም ግዛታቸውን ለማስፋፋት ብቸኛ ዕፅ ድል የነበራቸው ነበሩ በእነሱ ለንፍና እንግሊዞች ተጠቅመውበታል ፈረንሳዮች ለሰፓኒሾች ፖርቱጋሎችም ተጠቅመውበታል የሮማ መንግሥት የእንድ ዘዝ መንግሥት እልነበረም ዓለም አቀፋዊ መንግሥት ነበረ ጣሊያኖች ሮማውያን እባቶቻችን ናቸው የሚሉ ክሆነ ከሮማ መንግሥት ት በኋላ ለመውረሰ መጣር ነበረባቸው ነገር ግን በወቅቱ ኢጣሊያን የሚባል ሀዝ እልነበረም በክፍለ ሀዝ ደረጃ በሮማ አካባቢ ወይንም በሌላ የአጣሊያ ክፍለ ዘገር አንድ መንግሥት ለማቋቋም ያደረጉት ጥረት የለም ምክንያቱም በሮማ መንግሥት ተገዝተው የነበሩ የኢጣሊያ ጎሳዎች ተጨቁነው ቸሞራላቸው ወድቶ ለለነዘረ እሰክ ዓም ድረሰ በባለድ መንግሥታት ሲገዙ ነፀር አሁን ትልቅ ለመሆን ለድል ካገኙ በኋላ በለው ሰራሽ በአሪያን ዘር ሰም ልፅለ ነያላን ለመሆን ቢፈልጉ ሊሳካላቸው እልተቻለም በምንኖርዘት ዓለም በዘራቸው መሁራትና መመካት የሚገባቸው ኛችና ጀርመኖች አይደለም ከባልቲክ ባሕር እሰከ ሰላማዊ ውቅያኖስ ውን ያሰፋፉ በምሥራቅ ኤውሮጳ ሩሲያውያን መዙሁራት የሚገባቸው ሊሆኑ እንደዚሁም ብሪታኒያውያን በምዕራብ ኤውሮጳ ከመላው ዓለም ለፊ ቅኝ ሣሊያ ግዛት በመፍጠራቸው በኋላም ቅኝ ግዛቶቻቸው የነበሩ ለነፃነት አብቅቷቸው መንግሥታት የጋራ ብልፅግና ሀገሮች በሚል ሰያሜ አንድነት ከመፍጠራቸው መኩራት ይገባቸዋል በሁለት ግለሰቦች ሁለት ጎሳዎች ሁለት ህገሮች መናናት ያለ ነው ወደፊትም ይኖራል በሕግ ተደንግጎ የበላይና የበታች ዘር ተብሎ የዘር ማጥፋት ካልተፈጸመ በቀር ዘረኝነት ሊባል አይችልም ጣሊያኖች በሁለቱ መንገዶች በግላቸው በረኝነት በመፈጸም ሰው በማዋረድ እንዲሁም የመንግሥታቸው ዘረኛ ሕግ በማክበር ዘረኞች ናቸው በሁለተኛ የዓለም ጦርነት በሰው ልጅ በደል ያደረሱ ሀገሮች ጀርመኖች ለፀደሷቸው ይሁዶች ይቅርታ በየጊዜው እየጠየቁ ይገኛሉ ጃፓንያውያን ከፈጸመት መጥፎ ተግባር በየጊዜው ይቅርታ እየጠየቁ ናቸው ጣሊያኖች ግን እንኳን ይቅርታ ሊጠይቁ ተመልስው እንዲገዙን እንደሚፈልጉ ለማሰረዳት ጥረዋል እሁንም እየጣሩ ናቸው አሁንም እርስ በእርሳችን የሚያጣሉን ጣሊያኖች ናቸው በፈጸመብን በደል ተጸጽተው ይቅርታ አሰካልጠየቁ ድረስ ከእነሱ ጋራ ያለን ዘማንኛውም መስክ ግንኙነታችን በጥርጣሬ ዓይን ማየት ይኖርብናል ጣሊያኖች በለው ብዛት ኃያላን መንግሥታት ፈረንሳይ አና እንግሊዝ እኩል ናቸው በተግባር ግን የሁለተኛ ዓለም ጦርነት የጦር ጓዶቻቸው ለጀርመኖች ጉዱ ቸው እንጂ አልጠቀሟቸውም በኢውሮጳና በሰሜን አፍሪካ ዓለም ሙሉ ይዋጋው የነበረ ከጀርመኖች ጋር ነበረ ጣሊያኖች ከቁጥር አይገቡም ነበር ድሮም ነፃነታቸውን ያገኙት በፈረንሳይ መንግሥት እርዳታ ኃዘር ብዙ ቅኝ ግዛቶችም ያገኙ በኤርትራውያን ተዋጊዎች ደም ነው ጣሊያኖች ዘረኞች ነን ብሎ የሚለፈልፉ እውነት አምነውበት አይደሉም በአንዳንድ የኤውሮጳ ሀገሮች ፈረንሳይና እንጊሊዝ የበታችነት መንፈስ ሰለሚሰማቸው ነው እላይ እንደገለፅኩት ዛሬ የኢጣሊያ ኤኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር የሆነች የኢጣሊያ ክፍለ ሀዝር ሉምባርዲያ ነው ወደ ኢጣሊያ የተቀላቀለ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ በዓለም ከነበሩ ታላላቅ መንግሥታት አን ነበረች ጀርመኖችም በዚህ ወቅት የሰልጣኔ ጮራ አላገኙም ነበር በተደራ ሰልጣኔ መሐል ገብተው ሲሰለጥኑ የሚያስደንቅ አይደለም የአሪያን ምርጥ የበላይ በር ከሆኑ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እለክ ጨለማው ዘመን ሜድል እጅ የት ነበሩ ለዓለም ለልጣኔ ምን አስተዋጽኦ ኣደረጉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact