Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
የዕለቱ መጽሐፍ
  • A-Z
  • Z-A
  • ትንሽ መጀመሪያ
  • ትልቅ መጀመሪያ
  • አዲሱ መጀመሪያ
  • በጣም የቆየ መጀመሪያ
  • ብዙ የተነበበ መጀመሪያ
  • ብዙ የወረደ መጀመሪያ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
Details
100 points

የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች

by: unregistered | 0 KB | 03-10-2020 | 1696 ጊዜ ተነቧል | 624 ጊዜ ውርዷል

ሪፖርት የአላግባብ አጠቃቀም
የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች
እዚህ ያንብቡ

ደራሲ: Genet Ayele Anbesie

ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ግንቦት 19 ቀን 1933 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ኃይለማርያም ወልዴ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ብዙነሽ ወልደአማኑኤል ተወለዱ፡፡ አባታቸውም ሆኑ እናታቸው የሸዋ ሰዎች ናቸው:: የእናታቸው የትውልድ ሥፍራ ተጉለት ሲሆን የአባታቸው ደግሞ በደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ አቅጣጫ በሚገኘው ረጲ በተባለው አካባቢ ነው:: የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች በተባለው መፅሃፍ ውስጥ እራሳቸው ኰሎኔል መንግሥቱ ተጠይቀው እንዳብራሩት "መንግሥቱ" የሚለው ስም የወጣላቸው የጣሊያን የወረራ አገዛዝ አብቅቶ የኢትዮጵያ መንግሥት እንደገና ተቋቁሞ የአንድ ወር ጊዜ እንኳን ሳይቆዩ የመወለዳቸው ያንን ታሪካዊ ክስተት ለማስታወስ ሲባል ነው:: ከህይወት ታሪካቸው ለመረዳት እንደሚ ቻለው የአባታቸው አባት አቶ ወልዴ አያና የገበሬ ሠራዊት ነፍጠኛ ነበሩ፡፡ የእናታቸው አያት ወልደአማኑኤል ጐርፍነህ እንዲሁ በአፄ ምኒልክ ዘመን የገበሬ ሠራዊት አለቃ ነበሩ፡፡ የወልደአማኑኤል ሁለት ታላላቅ ወንድሞቻቸው ደግሞ አድዋ ዘምተው ሲዋጉ በጦር ሜዳ ወድቀዋል:: Mengistu Haile Mariam

እዚህ ያንብቡ   አውርድ   በፍጥነት አውርድ   ወደ ፒዲኤፍ ቀይር ወደኔ ዞን ደምር   ወደ ንባብ ዝርዝሬ   ክተት   QR code   አጋራ        

ተዛማጅ መፅሐፎች

የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች
የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች
የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች
የሌተና ኰሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች
የፍቅር ኬሚስትሪ.pdf
እመጓ.pdf
ብርሃን ህሊና - ኦሾ (ትርጉም).pdf
ሰበዝ.pdf
Fifty Shades Freed As Told By Christian
Excavations_at_Cill_Donnain_Mike_Parker_Pearson_&_...
Untitled_720p_1.mp3
electricity_ms.pdf
INSERT_THE_FOLLOWING_CONNECTIVES_IN_THE_MOST_APPRO...
الفرق_والمذاهب_المسيحية_منذ_ظهور_الإسلام_حتى_اليوم...
1.1-ተክለ ፃዲቅ መኩሪያ-ኑብያ BOOK-1.pdf
[email protected]
The Wood Book - July-September 2023.pdf
የአብርሃም ምልጃ.pdf
16985.mp3
MATEMÁTICA.docx.pdf
G5-Maths-TG.pdf
A Ciencia Medica de House - Andrew Holtz.epub
الموسوعة العربية العالمية - 22.pdf
Registro para a pasta de leitura.pdf
Tricia Levenseller - Fiica regelui pirat vol 1.pdf

ሪፖርት የአላግባብ አጠቃቀም

በዚህ ድህረገፅ ላይ አግባብነት የሌላቸው መሳሪያዎችን ሪፖርት ለማድረግ ይህንን ቅጽ ይጠቀሙ

እባክዎ የችግርዎን ሁኔታ ይምረጡ:

በማብራሪያው ውስጥ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የተካተተው ንብረት በተመለከተ ፦ የይዘት የቅጂ መብት ባለቤቱን በተመለከተ መረጃ ፤ ዋናውን ጽሑፍ የት ልናገኝ አንደምንችል የእርስዎ ቅጂ አባሪ በማያያዝ ፤ የተጣሰውን ኦሪጂናል ይዘት መግለጫ እና የትኛው ክፍል ያለፈቃድ ጥቅም ላይ እንደዋሉ በታቻሎት መጠን ያህል በዝርዝር ይንገሩን:

የመገኛ አድራሻ

(አንደ: XXX-XXX-XXXX)

ክተት

በድረ -ገጽዎ ውስጥ ለመክተት ይህን html ለጥፍ:ግልባጭ አገናኝ

አጋራ

ለ ሰዎች አጋራ: ግልባጭ አገናኝ

ወይም

አገናኙን ለ ሰዎች ይላኩ


Share QR Code: qrcode

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | በዲርዞን ላይ ያስተዋውቁ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት